እኔ ዘመድከን እምነገረው ሰለእውነትነው አልተከፈለኝም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 3 місяці тому

    ዘመዴ ቆም ብሎ ማሰብና የተግል ጎዶችን ሁሉ ወደአንድ ማምጣት ያስፈልጋል...

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 3 місяці тому

    እሰውዬ አሁንም አልሻለውም

  • @birukteklewold7618
    @birukteklewold7618 3 місяці тому

    እኔ ዘመዴን የሚናገረው ሰው ሲኖር ያንገበግበኝ ነበር እብደቱን ሳልረዳ አሁን ገና ገባኝ ጤነኛ መሳይ እብድ መሆኑን የማርያምን ስዕል ይዞ ህዝብ የሚያጭበረብር አይማኖትን መሸሸጊያ ያደረገ አስገዳይ ነው ሰው በወንድሙ ላይ እንዴት ሞት ያውጃል ለዛውም ማርያምን ከጎኑ አርጎ ይህ የሰይጣን ድርጊት ነው እንጂ የሰው አደለም ደሞ ልክ እንደዳንኤል ክብረት ሰው ማንነትክን ሲረዳ ከውስጡ አውጥቶ ይወረውርካል ሰላም ፍቅር ለወንድሞቻችን

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 3 місяці тому

    አርበኛ አሰግድ አንድ ሰው ነው
    አንድ ሰው ደግሞ የህዝብን ትግል አይለውጥም
    😂
    የእስክንድር ፋኖዎች ቤቱን አቃጠለው ቤተሰቡን አግተው ለመንግሥት ሰጡበት
    እና ተማረከ

  • @aronmeklit
    @aronmeklit 3 місяці тому

    ተከፋይ ነህ፣ወይ ባለጌ ነህ

  • @SamsonGetachew-zq8eq
    @SamsonGetachew-zq8eq 3 місяці тому

    Zemdkun feke news $$====$$$$