New Ethiopian cover music 2021 Happy new year ጂቱ ኦሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @ethiowonder4601
    @ethiowonder4601 3 роки тому +8

    በጣም ብዚ ቆንጆ ቆንጆ cover music ሰምቼ አውቃለሁ እንዳንቺ vidio ግን ደጋግሜ እንዳይ ያስገደደኝ ግን vidio የለም :: እርጋታሽ ፣ የዘፈን ምርጫሽ ፣ ድምጽሽ .... ድንቅ ነሽ 😍🌹

  • @aararefnsi4694
    @aararefnsi4694 9 місяців тому

    This beautiful young woman pour out her heart when she is singing ❤ ...

  • @አቡዲነኝ
    @አቡዲነኝ 3 роки тому +6

    ዋው
    የገረመኝ ቢኖር አንድ ድስላይክ አላየሁም
    ምን ጡሩ ነገር ቢሆን ድስላይክ የሚሰጥ አይጠፋም ነበር

    • @mohhsasdf7421
      @mohhsasdf7421 3 роки тому

      ተወዷጇ አርቲስት ሀይማኖት ግርማ አዲስ ሲንግል ሰርታ፣ ሲናፍቃት እና በጉጉት ስራዎቻን ሲጠብቅ ለነበረው አድናቂዎቿ ተጋበዝሉኝ ብላለች። የታዋቂ አርቲስቶቻችን አዳዲስ ሚለቀቁ ስራዎች እንዲደርሶ፣ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ እስቲ ሰምተው ይፍረዱ 😊ua-cam.com/video/YnQOO-DSNZ4/v-deo.html

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому +3

    አይ ድምጽ አይ እርጋታ ስወድሽ እኮ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @kalkidanasmare2536
    @kalkidanasmare2536 2 роки тому +1

    So wonderfully played, i know you can do more than this. I love the way you play it. keep it up.

  • @yetiboysw8933
    @yetiboysw8933 Рік тому

    Wow absolutely breathe taking. Simply beautiful

  • @Fikr_selam.
    @Fikr_selam. 3 роки тому +4

    ድምፅሽ ማማሩ እርጋታሽ ደስ ማለቱ ትችያለሽ በዚሁ ቀጥይ በርቺ 🥰

  • @esayasmulugeta7435
    @esayasmulugeta7435 3 роки тому +2

    የሚገርም ድምጽ! በይበልጥ የሙሉቀን! ይኮራኮማል በርቺ !!

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +1

    Tamerat deseta nebes yemar betammm yasazenal aneten matatachen, yesun muzika sesema wesete betamm yazenal

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 3 роки тому +3

    Yene konjo arif new berechi 👍🥰

  • @tezbez9934
    @tezbez9934 2 роки тому

    Hi Beautiful l wish all on planet Earth are kind enough like you. Thanks Chocolelte.🙏✝️🇪🇹

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 роки тому

    Wow what amazing voice. Very nice and fabulous song. Job willdone. Wish you good luck.

  • @Ma-pn3kr
    @Ma-pn3kr 3 роки тому

    ዋው ልዩ ድምፅ ከውበት ጋር ተዳምሯል ቀጥይበት አሪፍ ድምፅ አለሽ

  • @oneloveethiopia8384
    @oneloveethiopia8384 3 роки тому +4

    ደስ የሚል ድምፅ አለሸ በርቺ!!

    • @tubemixed2413
      @tubemixed2413 3 роки тому

      ይመዝገቡልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @dubedebru7424
    @dubedebru7424 11 місяців тому +1

    Amazing performance!!!!

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 3 роки тому

    ጂቱ ቆንጅዬ እንደ መልክሽ ድምፅሽም ቆንጅዬ ነው በርቺ

  • @peaceselam774
    @peaceselam774 3 роки тому +2

    G በጣም ደስ የሚል ስራ ነው (አሜን )

  • @benyamyossefbanjaw8498
    @benyamyossefbanjaw8498 3 роки тому +1

    ስታምሪ 🥰🥰🥰🥰🥰 ከነ ዘፈንሽ አትጠገቢም። ምኞትሽ ሁሉ የሚሳካበት መልካም አዲስ ይሁንልሽ፣። ማን ያውቃል የለበሻት ቀሚስስ በአደባባይ የምትለብሽበትስ አመት ከሆነስ🤔🤔🤔

    • @mohhsasdf7421
      @mohhsasdf7421 3 роки тому

      ተወዷጇ አርቲስት ሀይማኖት ግርማ አዲስ ሲንግል ሰርታ፣ ሲናፍቃት እና በጉጉት ስራዎቻን ሲጠብቅ ለነበረው አድናቂዎቿ ተጋበዝሉኝ ብላለች። የታዋቂ አርቲስቶቻችን አዳዲስ ሚለቀቁ ስራዎች እንዲደርሶ፣ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ እስቲ ሰምተው ይፍረዱ 😊ua-cam.com/video/YnQOO-DSNZ4/v-deo.html

    • @seblemulat7726
      @seblemulat7726 3 роки тому

      ተመኝተህ ሞተክ

    • @mohhsasdf7421
      @mohhsasdf7421 3 роки тому

      @@seblemulat7726 ማንን ነው?

  • @user-Abegimbi
    @user-Abegimbi 3 роки тому +2

    በእውነት እርጋታሽ ድምጽሽ ደስ ሲል

  • @mussella
    @mussella 3 роки тому

    ዋው ድምፅ ውበት የቪድዮ ቅንብር 👍👍👍👍👍👍

  • @fessehamellese8132
    @fessehamellese8132 2 роки тому

    አንድ ዓመት ሙሉ አልመስማቴ ይሄን ዉብ ድምፅ ይገርማል

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 2 роки тому +1

    እባካችሁ ለሁለት የዱሮ ዘፈኖችን እየተቀባበላችሁ በመዝፈን ልቀቁልን
    ድምፆ እጅግ ጆሮ ውሰጥ ሰንጥቆ የሚገባ ነው
    የዘንድሮ ዘፈኖች የአንድ ሳምንት ናቸው ነገር ግን የዱሮ ዘፈኖች ለዘላለም በኢትዮጵያኖች ልቦና ውሰጥ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሰተላለፈ በክብር ይኖራል

  • @hopedonewell2671
    @hopedonewell2671 3 роки тому +5

    በትንሹ ባቡር በትዝታ ወሰድሺኝ.....))))
    በጣሙን ቆንጆ ድምፅ አለሽ.....))))
    የዘፈን ምርጫሽ ድንቅ ነው .....))))
    የሙሉቀን " ምስክር እያየን" ሙሉ ዘፈኑን በሚቀጥለው ስራሽላይ ብትዘፍኝልን በጉጉት እንጠብቃለን.....)))))
    Well done.....)))))

  • @biniyamoli1134
    @biniyamoli1134 3 роки тому +3

    Well done!!!

  • @girmayalema1149
    @girmayalema1149 3 роки тому +1

    99% berti 👏👏👏👏

  • @henokmercury
    @henokmercury 11 місяців тому +1

    Well music but next to your first song

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому +7

    የመደም ቅመሞች በሉ እንግድ መደም ልሆንለቹ ነዉ ከ28 ቃን ቦሀለ ጉዞ ዎደ እትዮ

  • @eyubellefamo2689
    @eyubellefamo2689 2 роки тому

    arf dimsh alesh berch gin I want see Tilaye film

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 2 роки тому

    Beautiful 🍀🌼🌺

  • @danin9724
    @danin9724 3 роки тому

    Sagalee bareeda qabda jabaadhu

  • @dangudina5979
    @dangudina5979 3 роки тому

    berchi gena bezu entebekalen

  • @woldeshishaw
    @woldeshishaw Рік тому

    Ye hagre ljoc l love

  • @Ybtube123
    @Ybtube123 3 роки тому

    Wow dimssh betam konjo new

  • @yimenulake5356
    @yimenulake5356 3 роки тому

    Arif dimts alesh berchi

  • @lifetipsfromhome8243
    @lifetipsfromhome8243 3 роки тому +1

    ህይወት ብርሀን ቀለም ተማሪ ነበረች

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому +2

    100% ውብ ድምጽ

  • @milkilion696
    @milkilion696 3 роки тому

    Eseki oromiga zefagilen konjeya

  • @nsjsjnxnjzj4230
    @nsjsjnxnjzj4230 3 роки тому +1

    Wow 😍👍👏👏👏

  • @fikirtefera9715
    @fikirtefera9715 3 роки тому +5

    ጂቱ በልጅነትሽ ህጻናትና ወጣቶች ቲያትር ቤት የመጣሽው ነሽ ?በጣም የሚገርም ድምጽ🤗🤗🤗

    • @fikirtefera9715
      @fikirtefera9715 3 роки тому

      ከረዥም ጊዜ በኋላ ድምጽሽን በመስማቴ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @blensemu4954
    @blensemu4954 3 роки тому

    Wow ❤️❤️🥰

  • @dawitmezmur8014
    @dawitmezmur8014 Рік тому

    Wow

  • @TesfayeLemech-yf1ip
    @TesfayeLemech-yf1ip Місяць тому

    አድናቂሽነኝ ስልክሽን ጸፊልኝ

  • @bettykah5548
    @bettykah5548 3 роки тому

    Beautiful women +voice

  • @mesfinyilma
    @mesfinyilma 2 роки тому

    አረ የሙሉቀንን ሙሉዉን ብታጫዉቱዋት ሲቀረጥ እንዴት ይቆጫል !!!!

  • @yonatansolomon2033
    @yonatansolomon2033 3 роки тому

    next እዩብ መኮንን ደብዝዘክ በመሚለው pls የተሰራም ካለ comennt ለማንብ የገባ ይጠቁመኝ

  • @teferikidanu4363
    @teferikidanu4363 3 роки тому

    dimxish dasila goboz nesh

  • @ashenafigetahuni6558
    @ashenafigetahuni6558 3 роки тому

    A love you muisc

  • @eyosyasdemas3983
    @eyosyasdemas3983 3 роки тому

    ewnet matebsh yamral

  • @frehiwotteshome1905
    @frehiwotteshome1905 3 роки тому

    ዋው ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል ደሞም በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር በርቺ ግን የአስቴር አወቀ ዘፈን በአንቺ ድምፅ ብዙም አልተመቸኝም

  • @abyotderebe7533
    @abyotderebe7533 3 роки тому +1

    ymiYAmr musics

  • @ማሪፋ-ጠ4ጀ
    @ማሪፋ-ጠ4ጀ 3 роки тому +1

    የሙሽራ ቀሚስ ለብሰሽ ሰለሰርግ ወይም ሙሽራየ ቀረ መዝጊያውን ብታደርጊው ውበት ነበረው ድምጽሽ ወው

  • @tedatube1832
    @tedatube1832 3 роки тому

    Guys enkuan aderesachu tibeberachu yasfelgeghal ebakachu aytachu atlefugh pls pls subscrib pls

  • @hanaayano488
    @hanaayano488 3 роки тому

    Dimtsishim dess yilal anchim tamryalesh berchi

  • @Berhanusahle
    @Berhanusahle 3 роки тому +1

    ድምፅሽ ያምራል...
    የሀገሬ ልጆች እስቲ ይሄንን ስራ ተመልከቱ እና አስተያየት ስጡ!
    ua-cam.com/video/UhbVPUDHOns/v-deo.html

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 роки тому

    እረ ክሬዲት ስጥ ሶዬ

    • @psychology6836
      @psychology6836 3 роки тому

      Read on the Screen on the left side. There is the name of the original singer and Title of the music.