የዘላለም ሸማዬ | YEZELALEM SHEMAYE | ዘማሪ መጋቢ ገዛኼኝ ሙሴ | Halwot E.U.C |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 151

  • @sitotayohanis1847
    @sitotayohanis1847 9 днів тому +20

    ሰው ከቃሉ ጋር ስውል ምን ሊዘምር ይችላል ከዚህ ውጪ ጸጋ ይብዛሎት አባቴ❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 10 днів тому +21

    ኢየሱስ የኔ ውበት ተመስገን ብሰማው ብሰማዉ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር ዘመንህ ይባረክ ገዛኃኝ❤❤

  • @aleneasefa314
    @aleneasefa314 10 днів тому +27

    ወንጌል ስለ ልጁ ነው እርሱም ክርስቶስ ነው ። መዝሙር ወንጌል በዜማ ነውና በዜማ ሲገለጥ ደግሞ እንዲህ ነው ፡ ፡ ወንድማችን ጸጋ ይብዛልህ !!

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 10 днів тому +12

    አሜን የዘላለም ሸማችን ኢየሱስ ክበር ጽድቅ ቅድስናችን የመርገም ጨርቄን አወለኩኝ ኢየሱስ ብቃታችን ክበር ለዘላለም!.... ጌታ ይባርኮት! የማይጠገብ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ነው መንፈስ ቅዱስ የጸጋ ባለቤት አመሰግንሀለሁ!

  • @GodJesusHoly
    @GodJesusHoly 10 днів тому +13

    የሰገዱለት ኢየሱስ ክርስቶስ ሸማዎት እየባረከ ይባርኮት መጋቢ ገዛኸኝ ሙሴ❤

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 10 днів тому +11

    አባታቶች ስዘምሩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እስግጫ በዝቶ አምልኮ ግራ የተጋባ ትውልድ በዝቷል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bettymamo909
    @bettymamo909 4 дні тому +1

    ፅድቄ ቅድስናዬ ድፍረቴ በአብ ፊት መታየቴ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን🙏🙏

  • @solomonnegash4141
    @solomonnegash4141 3 дні тому

    እንደዚህ ዓይነት ወደ ውስጥ ገብቶ ሁለንተናን የሚነካ ዝማሬ በመንፈስ ከእግዚአብሔር ጋር ያገናኛል፤ ለምን በቤተ ክርስቲያናት ውስጥ ዘማሪያን እንደማያስመልኩበት አይገባኝም

  • @temesgentuquabo9120
    @temesgentuquabo9120 10 днів тому +9

    Refreshing for the soul and mind-a timeless classic. Such a beautiful, Spirit-filled song that perfectly resonates with the core message of the Bible. This is my first time commenting on social media, but I couldn’t let this one pass. It took me back to the Holy of Holies. Twenty years ago, we used to listen to this song every day while praying to God day and night, May God bless you, Pastor Gezahegn.

  • @atsedekhali4271
    @atsedekhali4271 10 днів тому +8

    የዘላለም ሸማዬ ኢየሱስ!
    ሳልረዳው ሰዘምረው አደግኩ ፤ ስኖርው ቃሉ የሁል ጊዜ እውነት

  • @mokezewdu
    @mokezewdu День тому

    ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ ብሰማዉ ልጠግበዉ አልቻልኩም

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 10 днів тому +9

    ዘማሪ ገዛኸኝ ሙሴ ጌታ ኤየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @Hiwotdesta-iu3wl
    @Hiwotdesta-iu3wl 10 днів тому +9

    በዛህ ቀን በምገኝቴ ።ትልቅ ዕድል ።እንዳግኛሁ እራሴን ቆጥሬያለሁ

  • @BisratKassa-l4k
    @BisratKassa-l4k 10 днів тому +7

    ከልብ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መዝሙር ነው አባታችን ጌታ ይባርክዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 10 днів тому +3

    አሜን::🙌🙌🙏🙏👏👏
    ♡•"የዘላለም ሸማዬ ኢየሱስ."♡💡🎵💕
    #ጌታ አብዝቶ ይባርኮት::
    #ፀጋውንም ያብዛሎት::
    #መጋቢ ገዛኸኝ•♡
    #ለምልሙ::
    ዘመኖት ሁሉ #የተባረካ ይሁን::
    ክብር ሁሉ #ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙌🙏🙏
    🎹🎸🎻🎺🎷🎵🎤💕👍

  • @yisakorasefa1188
    @yisakorasefa1188 7 днів тому +2

    አባቶቼ ታድለው 😭😭😭😭 የኔን ዘመን ስመለከት የምጠይቀው መቼ ነው እንደ አባቶቻችን የእግዚአብሔር ክብር በእኛ ዘመን የሚገለጠው ብዬ አንድጠይቅ ያደርገኛል ?? ዘመነ - መሳፍንት ዘመን 😭😭😭

  • @Mintesnot-zg7it
    @Mintesnot-zg7it 4 дні тому

    ክርስቶስ ሲዘመር ሰዉ መላወስ እስከማይችል ድረስ መንፈስ ቅዱስ ጉባኤውን ሲገዛዉ የአዳራሹ እርጭታ እጅግ ያማረ ነዉ። Pastor may God bless you abundantly above and beyond humans imagination!!

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 10 днів тому +5

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤
    ሃሌ ሉያ አሜን❤

  • @Kaleababera-w1c
    @Kaleababera-w1c 10 днів тому +3

    ደህንነትን በዚህ ምድር መኖር የሚገባንን ህይወትና በፍፃሜው የሚጠብቀንን ክብር የሚተርክ ድንቅ ዝማሬ።ወንጌልን በመዝሙር መስበክ ማለት ታዲያ ይሄ አይደል!!!
    ጋሽ ገዝሽ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @YENEGESENQ
    @YENEGESENQ 5 днів тому +3

    እንዴት እንደምወደው ብታውቁልኝ። ጌታ ቀሪ ዘመንህን እና አገልግሎትህን ይባርክልህ።

  • @Chalamesutozil
    @Chalamesutozil 10 днів тому +3

    በ ትክክል የ እግዚአብሔር ፀጋ እና ሞገስ ስሰጥህ እንደዚህ ነው የምታመልከው ባንድ ሳያስፈልግ 👏👏👏👏👏God bless you all

  • @Betelhemyesmaw58
    @Betelhemyesmaw58 10 днів тому +3

    Amen hallelujah eyesu yezelalem shemaye amennnn,
    Halwot church tebareku yetersutn tesga yalbachew agelgayewoch selmtakrebuln,

  • @AbushNew-t7w
    @AbushNew-t7w 10 днів тому +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት 🙏😍😍

  • @selamtadese2942
    @selamtadese2942 10 днів тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ የአባቴ ብሩክ🙏

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official 10 днів тому +7

    መዝሙር ❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 9 днів тому +3

    የዘላለም ሸማዬ እየሱስ❤❤❤❤❤ጽድቄነህ ቅድስናሄ

  • @selamtadese2942
    @selamtadese2942 10 днів тому +5

    አሜን አሜን የዘላለም ሸማዬ ኢየሱስ🙏

  • @Sendu-r1l
    @Sendu-r1l 5 днів тому +1

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለዉ።

  • @YonatanYonaye
    @YonatanYonaye 7 днів тому +3

    የክርስቶስ ፍቅር በምን ቃል ይገለፃል!!!

  • @GeremewLemma-gj9bo
    @GeremewLemma-gj9bo 10 днів тому +4

    Pastor Gazeshi Eg/R zamanoten yibarik Halewotochim tabarakulen ❤❤

  • @saanchodawit
    @saanchodawit 10 днів тому +3

    ዉዱ አባታችን ተባረክልን !!!!!!!

  • @ዳኢቴላንቃሞ-ዠ3ጠ
    @ዳኢቴላንቃሞ-ዠ3ጠ 2 дні тому

    የዘላለም ሸማዬ 🖤🖤🖤

  • @samiyadese6189
    @samiyadese6189 5 днів тому

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤😢😢ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤ አሜንንንንንንን እልልልልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏ኢየሱስ

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 3 дні тому

    አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BettyMelese-p2n
    @BettyMelese-p2n 3 дні тому

    አረ የምር እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ዘማሪዎችን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    የዘላለም ሼማዬ ኢየሱስ የሱስ

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 9 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበርክት ዘማኖት ይላማልም❤❤❤❤

  • @zanatzanat7857
    @zanatzanat7857 10 днів тому +3

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ተባረክልኝ

  • @AdaneZerihun-om3si
    @AdaneZerihun-om3si 10 днів тому +4

    ጌታ ይባረክ ስለነበረው መንፈስ ::😊😊🤗🤗🙌🙌

  • @mandefroassefa6547
    @mandefroassefa6547 3 дні тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 8 днів тому +4

    የኔ አባት እንደት ደስ ይላሉ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ዊይ ብሰማው ብሰማው አያጠግብም ምን አይነት የተባረኬ መዝሙር ነው?" ኢየሱስ ጽድቄ ቅድስናዬ ነህ አንቴ የነፍሴ አዳኝ አንተን ለብሼ አማርኩኝ ወዳጄ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን የኔ ጌታ ❤❤❤😭😭😭🙏🙏🙏

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 8 днів тому

      በትክክል ብሰማው እኔም አልጠግብ አልኩ❤

    • @AlemituDelga
      @AlemituDelga 8 днів тому

      @mesk_erem እዉነት ነው በመንፈስ የተሞላ መዝሙር ነው ❤❤🙏🙏🙏

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 8 днів тому +1

    በእንባ ነው የሰማሁት አቤት ጌታ ዘመኖን ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በጣም ነው የተባረኩበት ተባርኩልኝ አቤት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 10 днів тому +2

    Amen 🙏🏽 አቤት አምልኮ ይዘውን ወደቅድስተ ቅዱሳን 👏👏👏👏🇺🇸

  • @bokishumi
    @bokishumi 10 днів тому +3

    Amazing song I love it

  • @paulosnega9985
    @paulosnega9985 9 днів тому +1

    የዘለዓለም ሸማዬ ኢየሱስ 😢

  • @AdinawDana-p1f
    @AdinawDana-p1f 10 днів тому +3

    ዋው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @Singernardosagamso2024
    @Singernardosagamso2024 10 днів тому +2

    ስወዳቸው እኮ, ለምልሙልን

  • @DegafuGetachoo-j7l
    @DegafuGetachoo-j7l 9 днів тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤝🤝🤝💔💔💔😭አየሱስ አየሱስ ማራናታ አየሱስ

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 10 днів тому +3

    መታደል ነው

  • @AbebawAdem-b9f
    @AbebawAdem-b9f 10 днів тому +2

    አያችሁ ስለዚህ ምድር ምቾትና ድሎት አልዘመሩም ስለማዳኑና ስለመምጣቱ ነው የዘመሩት አሁንም እንድህ አይነት ዘማሪያንን ያብዛልን ።

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 10 днів тому +2

    አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን
    አሜንንን፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ የዘላለም ሸማዬ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አባባባባባባ
    ኡፉፉፉፉፉፉ አባባባባባባባ🤲🤲🤲👏👏👏👏🤚🤚🤚🤲🤲🥰🥰🥰🥰🤲👏👏✊✊✊✊

  • @Belay-z2k
    @Belay-z2k 6 днів тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት አባቴ

  • @yewbdarmulat5842
    @yewbdarmulat5842 10 днів тому +2

    ምን አይነት እድል ነው ለምልሙልኝ የኔ አባት ❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 10 днів тому +2

    ❤እየሱስ የዘላለም

  • @MisganaMitiku-b3p
    @MisganaMitiku-b3p 10 днів тому +2

    Eyususss yezelelem shemeye😢😢😢😢

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 10 днів тому +2

    አሜን አሜን አምላክ ዘመኖት ይባረክ አሜን አሜን❤❤❤

  • @halealex6038
    @halealex6038 10 днів тому +2

    ኡኡአ ይሄ መዝሙር😭😭😭
    Pr Gezahegn geta zemenotn ybarkew

  • @AlemzewedKokobe
    @AlemzewedKokobe 10 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ን ስላየውበት አመሰግናለሁ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @keyaseu3651
    @keyaseu3651 9 днів тому +1

    Uffee nabse tabarekechi bezi mezmur ❤❤❤

  • @hamdanalhajep
    @hamdanalhajep 4 дні тому

    ዘመኒህ ይባረክ በጣም ማሪኮኛል መዝሙሪ

  • @Bereket-o3g
    @Bereket-o3g 5 днів тому

    Amen Uuuufa Kelet Yelegnm❤❤❤❤❤❤

  • @Yshak-k6d
    @Yshak-k6d 8 днів тому

    አሜን የዘላለም ሸማችን ኢየሱስ 😢😢
    ጌታ ዘመኖትን ይባርክ መጋቢ

  • @betyGebre
    @betyGebre 7 днів тому +2

    I am in love with 🎵 🎶 🎵 🎶 ❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 3 дні тому

    Praise God 🙌

  • @asterdegu9426
    @asterdegu9426 10 днів тому +2

    ተባረከልኘ ❤❤❤

  • @sebleambaw8681
    @sebleambaw8681 9 днів тому +1

    May God continue to work in you Long life 🙏❤

  • @TigistGeja
    @TigistGeja 10 днів тому +2

    😢😢አሜንንን 🤲🤲🤲👏👏

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 9 днів тому +1

    የዘላለም ሸማዬ እልልልልልልል

  • @asterGosaye-yn6wf
    @asterGosaye-yn6wf 4 дні тому

    Ameeen geta yebarak

  • @donadona5397
    @donadona5397 8 днів тому

    ሮሜ 1:3-4 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    6 በእነርሱም መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ ልትሆኑ የተጠራችሁ እናንተ ደግሞ ናችሁ።ጌታ ኢየሱስ ዛማኖትን ያላምልም ዎንጌል ባ ዜማ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rhemawords2542
    @rhemawords2542 7 днів тому

    Wow So Amazing Gospel Song?! Dear Pastor May God bless you more and More ❤

  • @ኢየሱስየዘላለምአምላክነው

    Amen 🙌🙌🙌🙏🙌🙏 tebarek ❤💯❤️💯💋💞💞

  • @HundessaBorena
    @HundessaBorena 7 днів тому

    Ameen ameen 🙏 🙏 ❤
    Mushuraye Eyesus nalign, yesergen ken nafikalew❤❤❤
    Geta Yibarkot yene Abat zemenot yilemlim

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 8 днів тому

    ምን አይነት መንፈስ ነው ? ውይ ሰማይ የሚያስገባ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይባርኮት ❤❤❤❤❤❤

  • @MihritMihrit
    @MihritMihrit 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ።

  • @KalebJabi
    @KalebJabi 9 днів тому +1

    Amennnnnn
    Hallelujah

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 5 днів тому

    Amen amen amen amen thanks you🎶❤

  • @EmanuelKibamo-l7s
    @EmanuelKibamo-l7s 8 днів тому

    Wow what a amazing worship my God bless you more father ❤

  • @IsraelBelayneh
    @IsraelBelayneh 3 дні тому

    God bless 🙏🙏🙏🙏

  • @HiwiBaye
    @HiwiBaye 7 днів тому

    የኔ አባት ጌታ ይባርክህ

  • @HiwiBaye
    @HiwiBaye 7 днів тому

    የኔ አባት ጌታ ዘመነወትን ይባርክ

  • @Belet-v6i
    @Belet-v6i 8 днів тому

    Geta eyesus brk yargh tebarek semchewu yemaltegbewu mezmur

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 9 днів тому +1

    አሜን ተባረኩልኝ🙌🙌🙌

  • @MihiretAbayine-h2e
    @MihiretAbayine-h2e 10 днів тому +2

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitZewde-ro4bh
    @SenaitZewde-ro4bh 10 днів тому +1

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @Samira-d2t
    @Samira-d2t 8 днів тому +1

    Ameen Ameen Ameen tabarak ❤❤❤❤❤

  • @WerkeBiruke
    @WerkeBiruke 7 днів тому

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ abete kibarilegn

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 9 днів тому

    የሚያስገርም የእግዚእብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ልጅ ሆኜ ቤተሰቦቼ ጌታን ስለሚያውቁ ይከፈት ነበር እሁን ስሰማው ያው መንፍሱን እንደጠበቀ ዘመናት የተሻገረ መንፈስ ያኔ እንዴ ልጅ ስለነበርኩ አሁን እንደሚገባኝ መንፈሱን እልረዳው ይሆናል ግን በመዝሙሩ ውስጥ ያለው እግዚእብሔርን መፈለግና መንፈስ ያው ነው::

  • @liyubayu7677
    @liyubayu7677 7 днів тому

    ዘመኖት ይለምልም የኔ አባት ❤❤❤

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 10 днів тому +1

    ኢየሱስ 🥺❤

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 10 днів тому +2

    Amen

  • @Mihirethailu
    @Mihirethailu 10 днів тому +1

    Zemeneh yebarek bexam yemewedew zemari new❤❤❤❤❤

  • @singerbirukti
    @singerbirukti 10 днів тому +2

    😢😢😢yene eyesus 🥺🥺🥺

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 2 дні тому

    ❤❤❤🙏አሜን

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 7 днів тому

    SHimgilinawo bezeyit yilemilim.....!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 7 днів тому

    You are very blessed....!
    I wish long live!

  • @mefresh3834
    @mefresh3834 10 днів тому +2

    Amennnnnn

  • @MesaiEthopia
    @MesaiEthopia 4 дні тому

    እውነት ነው አሜን ❤

  • @GenetAbebe-lo8fo
    @GenetAbebe-lo8fo 10 днів тому +1

    ኢየሱስ 🥰🥹

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 9 днів тому

    Hallelujah 🙌

  • @AskalechEtana
    @AskalechEtana 4 дні тому

    Amenee maranta ❤❤❤❤❤❤