Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
I have no word ,but saying that God bless you now and the rest of your life!!
ዋው ታምሩ ነበረ ግን አለባበሳችሁ ትክክል አደለም መልካም ጋብቻ ያብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ።
Ethiopian weddings look very nice and happy.The people look relaxed and the music is soothing.
Beautifu Ethiopian Tewahdo Wedding!! l!! A Blessed Singing Groom! የተባረከ ጋብቻ ይሁን! አሜን!
Very beautiful. Egziabher Yemesgen. Betam Arif neber.
Simply beautiful ...May God bless your marriage!
i love you guys and may God keep you safe and have a long life of happiness
Wow....cool....guys bless you. Sending my best wishes from Seattle Washington
ከመጨፈር እግዚአብሔር ይመስገን ይሻላል ግን ስርዓቱ አልተጠበቀም ይሁን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
በጀመርያ ትዳራቹ ይባረክላችው በመቀጠል በጣም አዝናለው በአባቶችን እና በሰንበ ትማርዎች (አባቶች)ስራት ስበላሽ በአይናችው እያያችው ስራት ስለመበላሽት ብሰበክ ምን ዋጋ አለው (ስንበት ተማርዎች) ማለት ለቤተ ክርስቲያን የጀርባ አጥንቶች ናቸው እናም ስራት ስበላሽ ለምን ዝም ትላላቸው ምክንያቱም ያለናንተ ፍቃድ ማንም ልያገለግል አይችልም ይገርማል ትላንት ሜካፕ እና የተለያዩ ነገሮችን ዝም ስትሉ ዛሬ ያለ ነጠላ እራቆታቸውን ማስተዋሉን ይስጠን
Beautiful wedding!!!God bless your marriage.
መዝሙሩን ስለቻለው ብቻ መዘመር የለበትም መጀመርያ ስረአቱን ማወቅ አለብን እግዚያብሔር ይገስፃችሁ በእውነት ጡሩ አላረጋችሁም
እልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እኛንም ለዚህ ያብቃን።
This is Amazing!!! Gabechahu Ye Abraham Ena Ye Sara Yehunelachu!!!
Tedarachehu yetebareke yehun. Betam des yelal fetari kegonachehu ayley
amen amen zmare melaktt yasmaln agziybarh ybarkaln
Betam yamral.ጌታ ጋብቻችሁን ይባርከዉ.
yabrehamna yesara yargelachu tebareku
Wowwwwwwww gata yebarekachu
This is amazing God bless
Zemenachun yebareki
beautiful
The Best off,, orthodox wedding so reall god bless!!
Love it Ethiopia orthodox wedding!!!!
good one, God bless the marriage.
May God bless the marriage!!!
TEBARUKU!!!!!!
beterefe yeabrhemina yesara gabicha yadirglachihu
Egziabhir lbuna ystachu
እግዛቢህር ክናንተ ጋራ ይሁን ይባርካቹ ባጣም ነው ደስ ይምብል
God bless this marriage ,wow
Amen amen..amen..Elllllllellllll
egziyabhar ybarkachhu
yehi ye serg sinasirat betakirsaten ayemalkitim betam ke betakirsaten egi yewate new egziabher ykir yebaln yebalchwu
Kenia sletdhau des blonial egziabher tdarachun ybark
amen Amen egziyabehr ymsgun
yeortodokse..serate..atablashu..gen.huletu.dengle..ayedelum....gen.lemn..bqurban.aladergachihutem..albabese..ortodoksen...ayewekelem..yetbark..tedar.yehunlachihu.🍸🌹🌹🍸🌹🌹🍸🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍸🌹🌹🌹🌹🌹🍸🍸🍸🌹🌹🌹🍸🍸🍸🍸🍸🌹🍸🍸🍸🍸🍸🍸🌹🍸🍸🍸🍸🎁😊❤☺🎁🍸
God bless
Tedarachu yebarek gen musheritna mizewochuwa alebabesachu asetekakelu ajabiwochu ayachu endet endemiyameru menfesawi malet endezi new
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ትዳር
ትዳራችሁን ይባረክ
amen to that!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ene yemigermegn betekilil kehone yalebabesachihu sirat mindin new!!!!!!!!
yabereham yesara gabeca yehunlacehu
አለባበሳችሁን አሳምሩ ኤጭ
እግዝሐብኤር ይመስገን ተባረኩ መልካም ትዳር
አሚን እግዚአብሔር ይባርካቸሁ እንደ አብርሀም
ameen ameen ameen ililiiiiiiiiiiiiiiiiiii ebifamaa
ውይ የኢትዬዸያ ሠው ቢነገር ቢነገር አይሠማም ድንጋይ ላይ እውሃ ማፋሠሥ ነው ሁሉንም እያወቃችሁ በድፋረት ሃፂያት መግባት ምንድነው
በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ 2xነገር ሁሉ በእርሱ ተከናወነ 2xሰማይና ምድር ክብሩን ተናገሩ ፈጥሩዋቸዋልና እንዲገለጽ ክብሩ በፈጠረው ፍጥረት እሚታወቅ እርሱ እግዚአብሔር ይመስገን ስሙን አወድሱ ጋብቻችሁ በልጅ ይባረክ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
Z!"#WAaazzኣዝ
elllllllllllll tdarchu yemera yehun dais selew
ዋውውውውውውውው። እዴት ታምራላችሁ
Konjowochi
May God bless your marriage! I am a bit jealous of the man ,,,,, look how he sings for God!
እግዚሀብሔር ተዳራችሁን ይባርክላችሁ ያብርሀም የሳራ የሁን♥ ታምራላችሁ በጣም♥
my GOD eskeftsame yetebqachew.
wooooooooouuuuu nice
ዋውውውውውውውውውው እንዲኤት እንደምታምሩ
እደመዝሙሩ ስርአቱም መንፈሳዊ ቢሆን ጥሩ ነበር ከመዝፈን ግን ይሻላል
ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
Lideaabebe123 Lidea ትክክል
Amen Amen
eyeche ahunes asetelachu abo menew shewa menew serat ena denebun batezenegut
ere snamesegn be agbabu yhun Alebabesachu ena msganaw ayhedm
አሜን ያላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ ጋብቻ እደዚህ አደለም ለይታችሁ እወቁ
tekikl new lebon yesxachew
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏የብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ ድንግል ከነ ልጆ ትጎብኛችሁ 😘😘😘😘
uuuufffffffff sewodachuuuuu
እግዝኦማርን
ከምር አይነፋም መንፈሳዊ ወይስ አለማዊእግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
albabse yestekakl abeso kebro seteyezu tknanbu
Wewwwweeewdddddd
የጭ.አሁንስ.ምንአይነት.ግዜ.ላይ.ደረስን.ማስተዋልን.ይስጠን.አሜን.አሜን.አሜን።
Yabreham & ye Sara Gabecha yehun.
Anyone tryin to write the lyrics in English Amharic 😭😭😭
yabreham yesara yihun gabichachu. gin igna orthodox tewahido sirahat allen kebero rakut hono indet yimetal?wendimachin be ewnet Egziyabiher yibarkik netela lalebskat yetewahido sirihatwa matfat yelebinim
Amen Ende esu Aynet wendmoch yabzalen Enem temechtognale Egziabhet ybarkew
eche ahunesi beza yemir egezehabiri kelebina lebona yesitachu
she married the person who can sing for God as "KING DAVID"
ሰዉ ምን ነካው ዘለው ልብስ ነው የ ምያዩት ጌታ ግን ልብን ነው
በጣም ልክ
ትክክል
this does not the wedding of Ethiopian orthodox church, because the velo is not orhodoxe's wearing!!!!!!!only the song may represent it!!!!
Awo Tkkl Neh Eshi Leman Abet Ybalal Lb Ysten Malet New Enji
lemn tsgurachehun atshefnim????
What's the name of this song
e/r tidarachuhun yibrkaw
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው በስመአብ
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ወንዱች አለባበሳችሁ ሲይምራ ይምረባችዋል ሴቶች ግን አለባበሳችነን ስመለከት ሁለየ ነው እምበሳጨው ግን ለምን ሴት ልጅ ክብር ነት አለባበሳችነን ማስተካከል አለብን
wey setameru
ግን ድስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግን እህቶች ለ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ፀጉር ሽፊን ደሞ ከበሮ እኮ ክብር አለው ከበሮ ስመታ ቅድም ተከት አለው
errrrrr edet set lij seguran satishofin begzabiher fit tiqomalechi???? ebakachu ehitoche erasachun shefinu
Ayerusa Alemayehu ye tsagerun tagew erkan hona kabaro magza new liju gen egziabher ybarkew netala shafanbat esu gen alstawlchem egziabher mastewalun yadilen
ሌሎቻችሁ ስታገቡ አለባበሳችሁ ይስተካከል በተረፍ የአብረሃም እና የሳራ ትዳር የባረከ አምላክ የናንተንም ይባርክልን
ይመናሽ ካሳ ይመናሽ ካሳ zerifi
ደስ ይል ነበር ግን አለባበሱ ምንድን ነው መምፈሳውይ አይመስሉም ማስተዋል ይስጠን
እመቤቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ Amen
በመጀመሪያ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ግን ይህ የኢትዩጵያ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አለባበስ አይደለም እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ ህገ እግዚአብሄርን አታበላሹ በትክክለኛው እንጓዝ
ቤተክርስትያን ውስጥ አይደለም የቤተክርስቲያን ዶግማ እና ቀኖና እንዲህ አይደለም። ግን ከጨፍራ ይሻላል ቀስ በቀስ ያስተካክላሉ ያው በስለጠነ ሀገር ነን ብለው ስለሚያስብ ብዙም ህግጋቱን አይጠብቁም ግን ይማራሉ የስው ንፁህ የለም
ዋው ጣም ያምራል
እደት ሊሆን ይችላል ይሄ በጣም የኦርቶደክስ ባህል ተለዬ ምንም የማይ መስጥ ነው ይሄ ሊሆን አይችልም ይሄ ከስራአት ውጭ ነው ደግሞ ይሄ መዝሙር ተወግዤዟል
እረ የኦርቶዶክስ ስርአቶን አታጥፉ በማሪያም ወደየት እየሂድን ነው ኦ አምላኪ ማስተዋልን ስጠን
የተሀድሶ ይመስላል ኤጭ
እረ ኦርቶዶክሳች እንዲህ እራቁት ተሆኔ አደለም ማስተዋልን ያድለን
አረ እኔስ ሴቱም ወዱም ፈራሀቸው ምክኔቱ ምዝሙር የሚዘምረውም ጭምር ነጠላየለውም
What is the name of this song? Beautiful
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ነገር ግን አለባብሳችሀን አስተካክሉ ስርአተቤተክርስትያንን አታፋልሱ እንዲህ ያለ ስርአት የለም በኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ወስጥ።
egzaber yebarkachw malkam gabecha
የእግዚአብሔር ስም ግን በከንቱ ኣታንሱ እንደዚ ራቆታቹ እየወጣቹ ነው ምትዘምሩት ኣረ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይንራቹ እግዚአብሔር መስተዋል ይስጣቹ ሌላ ምንይባላል
ስታስጠሉ ደደሞች አለባበሳችሁ ካላማር ዝም ብላችሁ አጨፍሩም ወይ
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው
what's wrong people ...? they dress beautifully and they are glorifying God on their big day ...are you supporting devil by commenting whatever rules you had a million years ago and your nonsense comments make me sick 😰
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ የእግዚአብሔርን ስጋው ደሞን ተቀብሎ እርቃናቹሁን ምን ይሉታል
እስኪ ፈራጆች ያስችላችሁ ዝምምምምምምምምምም በሉ
ሁሉን ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይበላችሁ
Tigst Yirga מלצצףליי
רק נעוחיסס
I have no word ,but saying that God bless you now and the rest of your life!!
ዋው ታምሩ ነበረ ግን አለባበሳችሁ ትክክል አደለም መልካም ጋብቻ ያብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ።
Ethiopian weddings look very nice and happy.The people look relaxed and the music is soothing.
Beautifu Ethiopian Tewahdo Wedding!! l!! A Blessed Singing Groom! የተባረከ ጋብቻ ይሁን! አሜን!
Very beautiful. Egziabher Yemesgen. Betam Arif neber.
Simply beautiful ...May God bless your marriage!
i love you guys and may God keep you safe and have a long life of happiness
Wow....cool....guys bless you. Sending my best wishes from Seattle Washington
ከመጨፈር እግዚአብሔር ይመስገን ይሻላል ግን ስርዓቱ አልተጠበቀም ይሁን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
በጀመርያ ትዳራቹ ይባረክላችው በመቀጠል በጣም አዝናለው በአባቶችን እና በሰንበ ትማርዎች (አባቶች)ስራት ስበላሽ በአይናችው እያያችው ስራት ስለመበላሽት ብሰበክ ምን ዋጋ አለው (ስንበት ተማርዎች) ማለት ለቤተ ክርስቲያን የጀርባ አጥንቶች ናቸው እናም ስራት ስበላሽ ለምን ዝም ትላላቸው ምክንያቱም ያለናንተ ፍቃድ ማንም ልያገለግል አይችልም ይገርማል ትላንት ሜካፕ እና የተለያዩ ነገሮችን ዝም ስትሉ ዛሬ ያለ ነጠላ እራቆታቸውን ማስተዋሉን ይስጠን
Beautiful wedding!!!God bless your marriage.
መዝሙሩን ስለቻለው ብቻ መዘመር የለበትም መጀመርያ ስረአቱን ማወቅ አለብን እግዚያብሔር ይገስፃችሁ በእውነት ጡሩ አላረጋችሁም
እልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እኛንም ለዚህ ያብቃን።
This is Amazing!!! Gabechahu Ye Abraham Ena Ye Sara Yehunelachu!!!
Tedarachehu yetebareke yehun. Betam des yelal fetari kegonachehu ayley
amen amen zmare melaktt yasmaln agziybarh ybarkaln
Betam yamral.ጌታ ጋብቻችሁን ይባርከዉ.
yabrehamna yesara yargelachu tebareku
Wowwwwwwww gata yebarekachu
This is amazing God bless
Zemenachun yebareki
beautiful
The Best off,, orthodox wedding so reall god bless!!
Love it Ethiopia orthodox wedding!!!!
good one, God bless the marriage.
May God bless the marriage!!!
TEBARUKU!!!!!!
beterefe yeabrhemina yesara gabicha yadirglachihu
Egziabhir lbuna ystachu
እግዛቢህር ክናንተ ጋራ ይሁን ይባርካቹ ባጣም ነው ደስ ይምብል
God bless this marriage ,wow
Amen amen..amen..Elllllllellllll
egziyabhar ybarkachhu
yehi ye serg sinasirat betakirsaten ayemalkitim betam ke betakirsaten egi yewate new egziabher ykir yebaln yebalchwu
Kenia sletdhau des blonial egziabher tdarachun ybark
amen Amen egziyabehr ymsgun
yeortodokse..serate..atablashu..gen.huletu.dengle..ayedelum....gen.lemn..bqurban.aladergachihutem..albabese..ortodoksen...ayewekelem..yetbark..tedar.yehunlachihu.🍸🌹🌹🍸🌹🌹🍸
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🍸🌹🌹🌹🌹🌹🍸
🍸🍸🌹🌹🌹🍸🍸
🍸🍸🍸🌹🍸🍸🍸
🍸🍸🍸🌹🍸🍸🍸
🍸🎁😊❤☺🎁🍸
God bless
Tedarachu yebarek gen musheritna mizewochuwa alebabesachu asetekakelu ajabiwochu ayachu endet endemiyameru menfesawi malet endezi new
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ትዳር
ትዳራችሁን ይባረክ
amen to that!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ene yemigermegn betekilil kehone yalebabesachihu sirat mindin new!!!!!!!!
yabereham yesara gabeca yehunlacehu
አለባበሳችሁን አሳምሩ ኤጭ
እግዝሐብኤር ይመስገን ተባረኩ መልካም ትዳር
አሚን እግዚአብሔር ይባርካቸሁ እንደ አብርሀም
ameen ameen ameen ililiiiiiiiiiiiiiiiiiii ebifamaa
ውይ የኢትዬዸያ ሠው ቢነገር ቢነገር አይሠማም ድንጋይ ላይ እውሃ ማፋሠሥ ነው ሁሉንም እያወቃችሁ በድፋረት ሃፂያት መግባት ምንድነው
በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ 2x
ነገር ሁሉ በእርሱ ተከናወነ 2x
ሰማይና ምድር ክብሩን ተናገሩ
ፈጥሩዋቸዋልና እንዲገለጽ ክብሩ
በፈጠረው ፍጥረት እሚታወቅ እርሱ
እግዚአብሔር ይመስገን ስሙን አወድሱ
ጋብቻችሁ በልጅ ይባረክ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
Z!"#WAaazzኣዝ
elllllllllllll tdarchu yemera yehun dais selew
ዋውውውውውውውው። እዴት ታምራላችሁ
Konjowochi
May God bless your marriage! I am a bit jealous of the man ,,,,, look how he sings for God!
እግዚሀብሔር ተዳራችሁን ይባርክላችሁ ያብርሀም የሳራ የሁን♥ ታምራላችሁ በጣም♥
my GOD eskeftsame yetebqachew.
wooooooooouuuuu nice
ዋውውውውውውውውውው እንዲኤት እንደምታምሩ
እደመዝሙሩ ስርአቱም መንፈሳዊ ቢሆን ጥሩ ነበር ከመዝፈን ግን ይሻላል
ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
Lideaabebe123 Lidea ትክክል
Amen Amen
eyeche ahunes asetelachu abo menew shewa menew serat ena denebun batezenegut
ere snamesegn be agbabu yhun Alebabesachu ena msganaw ayhedm
አሜን ያላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ ጋብቻ እደዚህ አደለም ለይታችሁ እወቁ
tekikl new lebon yesxachew
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏የብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ ድንግል ከነ ልጆ ትጎብኛችሁ 😘😘😘😘
uuuufffffffff sewodachuuuuu
እግዝኦ
ማርን
ከምር አይነፋም መንፈሳዊ ወይስ አለማዊ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
albabse yestekakl abeso kebro seteyezu tknanbu
Wewwwweeewdddddd
የጭ.አሁንስ.ምንአይነት.ግዜ.ላይ.ደረስን.ማስተዋልን.ይስጠን.አሜን.አሜን.አሜን።
Yabreham & ye Sara Gabecha yehun.
Anyone tryin to write the lyrics in English Amharic 😭😭😭
yabreham yesara yihun gabichachu. gin igna orthodox tewahido sirahat allen kebero rakut hono indet yimetal?wendimachin be ewnet Egziyabiher yibarkik netela lalebskat yetewahido sirihatwa matfat yelebinim
Amen Ende esu Aynet wendmoch yabzalen Enem temechtognale Egziabhet ybarkew
eche ahunesi beza yemir egezehabiri kelebina lebona yesitachu
she married the person who can sing for God as "KING DAVID"
ሰዉ ምን ነካው ዘለው ልብስ ነው የ ምያዩት ጌታ ግን ልብን ነው
በጣም ልክ
ትክክል
this does not the wedding of Ethiopian orthodox church, because the velo is not orhodoxe's wearing!!!!!!!
only the song may represent it!!!!
Awo Tkkl Neh Eshi Leman Abet Ybalal Lb Ysten Malet New Enji
lemn tsgurachehun atshefnim????
What's the name of this song
e/r tidarachuhun yibrkaw
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
በስመአብ
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ወንዱች አለባበሳችሁ ሲይምራ ይምረባችዋል ሴቶች ግን አለባበሳችነን ስመለከት ሁለየ ነው እምበሳጨው ግን ለምን ሴት ልጅ ክብር ነት አለባበሳችነን ማስተካከል አለብን
wey setameru
ግን ድስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግን እህቶች ለ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ፀጉር ሽፊን ደሞ ከበሮ እኮ ክብር አለው ከበሮ ስመታ ቅድም ተከት አለው
errrrrr edet set lij seguran satishofin begzabiher fit tiqomalechi???? ebakachu ehitoche erasachun shefinu
Ayerusa Alemayehu ye tsagerun tagew erkan hona kabaro magza new liju gen egziabher ybarkew netala shafanbat esu gen alstawlchem egziabher mastewalun yadilen
ሌሎቻችሁ ስታገቡ አለባበሳችሁ ይስተካከል በተረፍ የአብረሃም እና የሳራ ትዳር የባረከ አምላክ የናንተንም ይባርክልን
ይመናሽ ካሳ ይመናሽ ካሳ zerifi
ደስ ይል ነበር ግን አለባበሱ ምንድን ነው መምፈሳውይ አይመስሉም ማስተዋል ይስጠን
እመቤቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ Amen
በመጀመሪያ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ግን ይህ የኢትዩጵያ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አለባበስ አይደለም እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ ህገ እግዚአብሄርን አታበላሹ በትክክለኛው እንጓዝ
ቤተክርስትያን ውስጥ አይደለም የቤተክርስቲያን ዶግማ እና ቀኖና እንዲህ አይደለም። ግን ከጨፍራ ይሻላል ቀስ በቀስ ያስተካክላሉ ያው በስለጠነ ሀገር ነን ብለው ስለሚያስብ ብዙም ህግጋቱን አይጠብቁም ግን ይማራሉ የስው ንፁህ የለም
ዋው ጣም ያምራል
እደት ሊሆን ይችላል ይሄ በጣም የኦርቶደክስ ባህል ተለዬ ምንም የማይ መስጥ ነው ይሄ ሊሆን አይችልም ይሄ ከስራአት ውጭ ነው ደግሞ ይሄ መዝሙር ተወግዤዟል
እረ የኦርቶዶክስ ስርአቶን አታጥፉ በማሪያም ወደየት እየሂድን ነው ኦ አምላኪ ማስተዋልን ስጠን
የተሀድሶ ይመስላል ኤጭ
እረ ኦርቶዶክሳች እንዲህ እራቁት ተሆኔ አደለም ማስተዋልን ያድለን
አረ እኔስ ሴቱም ወዱም ፈራሀቸው ምክኔቱ ምዝሙር የሚዘምረውም ጭምር ነጠላየለውም
What is the name of this song? Beautiful
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
ነገር ግን አለባብሳችሀን አስተካክሉ ስርአተቤተክርስትያንን አታፋልሱ እንዲህ ያለ ስርአት የለም በኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ወስጥ።
egzaber yebarkachw malkam gabecha
የእግዚአብሔር ስም ግን በከንቱ ኣታንሱ እንደዚ ራቆታቹ እየወጣቹ ነው ምትዘምሩት ኣረ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይንራቹ እግዚአብሔር መስተዋል ይስጣቹ ሌላ ምንይባላል
ስታስጠሉ ደደሞች አለባበሳችሁ ካላማር ዝም ብላችሁ አጨፍሩም ወይ
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው
what's wrong people ...? they dress beautifully and they are glorifying God on their big day ...are you supporting devil by commenting whatever rules you had a million years ago and your nonsense comments make me sick 😰
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ የእግዚአብሔርን ስጋው ደሞን ተቀብሎ እርቃናቹሁን ምን ይሉታል
እስኪ ፈራጆች ያስችላችሁ ዝምምምምምምምምምም በሉ
ሁሉን ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይበላችሁ
Tigst Yirga
מלצצףליי
רק נעוחיסס