የኢሳን ፈተናዎችና ቀጣይ ጉዞ | 08 November 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 42

  • @hfj4001
    @hfj4001 4 дні тому +5

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል የአማራ የቁረጥ ቀን ጀግናውች ❤❤❤❤❤❤

  • @abaytafes8142
    @abaytafes8142 11 годин тому

    እናመሰግናችኋለን በርቱልን እግዚአብሔር እናንተን ይጠብቅልን

  • @AdnewDemeke
    @AdnewDemeke 3 дні тому

    ይንን ያልፋል።የክርስቶስናየናቱን የተሰራባቸውእያሰባቹ።ኢትዮጵያንያለ።ይህንየክርስቶስናየናቱን ይደርስበታል።በርቱአርብ(ስቅለት)ቀንታልፉና እሁድ(ትንሳኤን)ታያላቹ።

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 4 дні тому +2

    We’re with you 💚💛♥️

  • @hfj4001
    @hfj4001 4 дні тому +5

    ድል ለፈኖ ደሬ የምትውድው የምታምነው አምላክ የልፍታችሁን ይክፈላችሁ

  • @teketelaweno8787
    @teketelaweno8787 4 дні тому +3

    በርቱ እንበርታ !!

  • @sosinaasrat3147
    @sosinaasrat3147 4 дні тому +3

    በርቱ አለን እንረዳለን ግን ሁሉም በግሉ ዜና ይዞ ሰለሚመጣ ሰንቱ ይታያል ከቻላቸው ሁላችውም አንድ ሁኑና እንርዳ በርግጥ ክብር ይሰጣችዋል

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 4 дні тому +1

    ላይክ ሼር በርቱ🎉❤

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C 3 дні тому

    በርቱ ተፅኖቹሁን በኢሳት ጊዜ እናወቀዋለን ጊዜአቹሁን ለምን አየር ሰዓት ላይ ከፍ ብታድርጉ የተሻለ ነው በርቱ እባካቸሁ

  • @tekabete9779
    @tekabete9779 3 дні тому +2

    ESAN Membership is not aggressively advertised that is why no find enough membership. All EMS, DERE, ANCHER advertise it every day, Post the website link every day in your post

  • @aknahus
    @aknahus 3 дні тому

    ደውሉ ትላላችሁ ስልክ ቁጥር አላስቀመጣችሁም?

  • @SamsungAs-tm7wf
    @SamsungAs-tm7wf 4 дні тому +1

    አይ ዞ ችሁ መጨ ረሻ አሸና ፊና ችሁ🙏🙏

  • @dt3629
    @dt3629 3 дні тому +1

    There is no link for go fund me

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 4 дні тому +1

    የአማራ አትበሏቸው። የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው። ታሪክ ሲዘክራቸው ይኖራል። ኢትዮጵያ>አማራ>ፋኖ!!!!

    • @silish1900
      @silish1900 4 дні тому

      ተሳስተሃል ያሁኑ ጠላት የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ ሳለ አመራ ካልጠፋ ኢትዮጵያ አትጠፋም በሚል ስለሚጨፈጭፈን ፋኖ ለኛ ለወገኖቹ ደርሶልናል የአመራ ፋኖ የኛ ጀግና ነው ሌሎቹም ኢትዮጵያውያን ፋኖን በገፍ ተቀላቅለው ሲዋጉ ያኔብምኞት ሳይሆን በተጨባጭ እርማትህን እንቀበላለን። አሀን ግን ተሳስተሃል። ይሄ የአማራ ጀግና ፋኖ ነው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 дні тому +1

    ኢሳን ለምን ብዙ የሙያው ሰዎች አሉን,
    ለምን አንድ ጠንካራ ስርጭት በሕብረት
    አየደረግም,? የገንዘብ ምንጩን,መነጋገር,

  • @Degu21
    @Degu21 4 дні тому

    አለን አይዟችሁ በፍፁም እኛ እያለን ኢሳን ከአየር ላይ ወርዶ አይቀርም ሜንበር የምንሆንበትን ሊንክ የት እንደምናገኝ ብታሳዩን እና እኛም ግዴታችንን ብንወጣ። በተረፈ ስለአገልግሎታችሁ እናመሰግናለን። ድል ለፋኖ።

  • @mesrakabebe2723
    @mesrakabebe2723 4 дні тому +1

    Would you please contakt me about the payment please, please

  • @DanielA-wf5ow
    @DanielA-wf5ow 4 дні тому +2

    የናንተን የሙያ ብቃት ለአድማጭ ልተወዉ
    ወደቁነገሩ ልመለስ እኔ በቋሚነት ወርሀዊ መዋጮ ለማድረግ ዝግጁ ንኝ
    በርቱ !!!!!!!!!!!!!

  • @babyaddis7231
    @babyaddis7231 4 дні тому +2

    bertu

  • @BefekaduHabetwoled
    @BefekaduHabetwoled 3 дні тому

    እንደዚህ በጋራ ሥታቀርቡ ለተመልካችም ለእናንተም ጠንካራ መልእክት ይሰጣል በተናጠል የምታደርጉተ መልእክት ህዝቡንም የተነጠለ ይሆናል

  • @dt3629
    @dt3629 3 дні тому

    Why don't you have a membership

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 3 дні тому

    like like share share

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 4 дні тому

    ETHIOPIANE gvrmentte stop kllening Enosent Svetlanan children farmers by deron 😢😢😢😢😢

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 4 дні тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 4 дні тому

    በመረጃ ቲቪ ለምን አትመጡም?

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 дні тому

    አንታይ ድሮን በተቻለው አይነት የይህን ሙያ
    ዕውቀቱ ያላቸውን ቀርቦ መነጋገር,,እናስብበት,,

  • @tekabete9779
    @tekabete9779 3 дні тому

    From 50k subscribers how ESAN miss 5000 member who pay $40 per month

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 дні тому

    አህመድ ያ የምናስተውሰው ሰው ነው,ወይስ
    ማ ነው?ኢትዮጵያኖች ምነው,ኧረ እንንቃ,ከእንግዲህ የረስ በርስ እየመጣ ነው

  • @GetiMekonnen-v6w
    @GetiMekonnen-v6w 3 дні тому

    እነ በላይነሽ አመዴ ዝም በሉ በናንተ አያምርም

  • @gashaw278
    @gashaw278 3 дні тому

    አቤ እውነት ብለሀል። መንግስት በሌለበት አለ እያሉ የሚያወሩ ተከፋይ አክቲቪስቶች ህሊና ቢስ ናቸው።አራታችሁም ስለእውነት የቆማችሁ ናችሁና እንኮራባችሁዋለን።

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 4 дні тому

    ሱሌማን ኣብደላን የሚተካ ጠፋ እሩ ነበር በ ሶሻል ሚዲያ በአለም አቀፍ በሆኑት የዜና አውታሮች እየቀረበ እያንዳንዷን ነገር ይተነትን ነበር አሁን ነው የሱለማን መታሰር መላውን የኢትዮፕያ ህዝብ የተጎዳው አሁንም እንደ ሱሌማን አብዳላ ሰው ፈልጋቹ ወይም እናንተ በአለም አቀፍ ሚዲያዎች እየቀረባቹ መናገር አለባቹ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 дні тому +1

    አንታለል ምእራቡ አለም እነዝህን የቆስቁሱ
    ሀገራችን ለጊዜው ራሳችን በየቦታው አንድ
    እንሁን,,

  • @BrunoLorenzetti-q6u
    @BrunoLorenzetti-q6u 4 дні тому

    Viva fano popolo del amhara Etiopian

  • @GetiMekonnen-v6w
    @GetiMekonnen-v6w 3 дні тому

    እነ በላይነሽ አመዴ ዝም በሉ በናንተ አያምርም

  • @GetiMekonnen-v6w
    @GetiMekonnen-v6w 3 дні тому

    እነ በላይነሽ አመዴ ዝም በሉ በናንተ አያምርም