How to make chicken stir fry

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • How to make chicken stir fry
    #ሶስአሰራር#ሩዝበዶሮስጋ#ሪዝበአተክልት#

КОМЕНТАРІ • 60

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 2 роки тому +2

    Wow wonderful Keep it up Nura

  • @gojofilm
    @gojofilm 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ጥርት ያለ ጤናማ የሆነ ዶሮ በሩዝ ዋው ለየት ያለ ሳዩት እራሱ የሚስጐመጅ በጣም ልዩ የሆነ ዶሮ በሩዝ የተጠቀመሻቸው ግበአቶች እጥር ምጥን ያሉ ቆንጆ ጣዕም እና ከለር ሰተውታል በጣም ነው የሚምረው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም የወደድኩት እጅግ በጣም ነው የወደድሁት በጣም ቆንጆ አድርገሽ ከጥራት ጋር ነው የሰራሽው እጥር ምጥን ያለ ::
    ለአዋቂም ሆነ ለልጆች ልዩ ምግብ ነው

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 2 роки тому +1

    የባለሞያዎች ሁሉ ባለሞያ የምትባይ ነሽ አንደኝ በቃ ንጽሕናሽ አቀራረብሽ በራሱ ይገልጸሽል በጣም አንደኛ ይሆነ አሰራር በጣም ነው የተማርኩበት በጣም ነው ማመሰግነው ተባረኪልኝ እህቴ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽኝ እጀሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍👍👍👌🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አናፍዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🙏

  • @fafiraya3757
    @fafiraya3757 2 роки тому +1

    አሰላሙእለኩም ኑራዬ የምወድሸ ከነ ሰረአትሸ ባለ ሞያ አይገልፅሸም ጣእሙ ልዩ ነው ሸታው ራሱ የቅመሙ ደሰ እሚል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሲያዩት ራሱ 😋😋

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 2 роки тому

    ኑራየ ልዩ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ግልጽ ማብራሪያ የታከለበት አሪፍ የደሮ አጠባበስ ቀላል የሚመች አሰራር ያምራል

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 роки тому

    ኑራ በጣም ጥርት ያለየምግብ አዘገጃጀት ነው እናመስግናለን ችሎታሽን ስላካፈልሽን

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 роки тому

    ኖራዬ ሁል የምትሰሪያቸው ስራዎች በጣም ያምራሉ ይጣፍጣሉ ዛሬም እንደተለመደው ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽው ይጣፍጣል እጅ ያስቆረጥማል የየጠቀምሻቸው ቅመሞች በጣም ነው የሚጣፍጡት ዶሮ በሩዝ የምወደው የምግብ አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ውዴዴ

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 роки тому

    Yummy 😋 betam meret yehone aserare new ke mejemereyaw esek mechereshaw des bemil huneta new yasayeshen 👌

  • @saradawit
    @saradawit 2 роки тому

    ያያሚሚ ኑራዬ አሰራርሽ ልዬ ነው እንደሁልጊዜው በማራኪ ደስ የሚል ዶሮ ከሩዝ ጋር ይዘሽልን መተሻል የተጠቀምሽው ግብአቶች ልዬ ቆንጆ ናቸው አቀራረብሽም እንደዛው ከለሩ የሚያምር እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 2 роки тому

    ሰላም ኑራዬ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ባለሙያ አይገልፅሽም አቀራርሽ በጣም ያምራል ሰለአካፈልሽን እናመሰግናለን👌👍

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 роки тому

    ሠላምሽ ይብዛ ኑራይ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ያሳየሸን ሰለአካፈልሸን እናመሠግነለን እጂሽ ይባረክ
    ሼር😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому +1

    ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ!!
    በጣም ቆንጆና በደንብ ተቀምሞ የተሰራ እሩዝ በዶሮ ነው። በጣም ነው የወደድሁት😋😋 እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ🙏👍👌😘

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ህብስትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому +1

    Nuraye, I love the way you cook. Looks very delicious and healthy. Of course, you are beautiful🌹. Thank you for sharing.💕👌👍🙏 Share.

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ነፂዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому

    አቤት አሰራር ከንፅህና ጋር ኑራዬ የስራሽው ምግብ እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ ራሱ ዶሮው አንች ለሰላሳ ደቂቃ ተውሽው ለአንድ ቀን ቢቆይ ከቅመሞቹ ጋር ይበልጥ ይጣፍጣል ማለት ነው share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን

  • @senitube5770
    @senitube5770 2 роки тому

    I love chicken,I can't wait to try your recipe thank you for sharing it with us

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому +2

    You are so talented hun looks so delicious 😋

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አለምዬ አመሰግናለሁ ውድ🥰🙏

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 2 роки тому

    ኑራዬ የኔውድ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው ከቆንጆ አገላለፅ ጋር እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው እናመስግናልን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 роки тому +1

    🙋🙋🙋🙋🙏🙏

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 2 роки тому

    ኑራዬ በጣም ባለሞያ ነሽ በጣም ያምራል የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በሙሉ ለጤና እጅግ ለጤና ተስማሚ ናቸው ለአይንም ቢሆን ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ 😍👌

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ በጣም ሪታዬ🙏🙏

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 2 роки тому

    ኑራዬ እጅሽ ይባረክ ፅድት ብሎ እጥር ምጥን ያለ ስራ ነው የተለያዩ ክለር ያላቸውን ቃርያዋች መጨመርሽ ለአይን ውበት ይበልጥ ሰቶታል እናመሰግናለን

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 роки тому

    አሪፍ ባለሙያ ሼፍ ኑራ😋

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ 🙏👍👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ዮርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 2 роки тому +1

    ዋው ኑራዬ ማሻ አላህ ብያለሁ የማዝነው ግን ተቆርጦ ተከትፎ ተሰርቶ በስሎ እስኪያበቃ ስጠብቅ ስጎመዥ ቆይቼ ሳልበላ መሄዴ ነው

  • @fandisha288
    @fandisha288 2 роки тому

    When food is prepared with the correct ingredients it will be awesome to eat and share with others. Wow it looks fantastic.

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 2 роки тому

    ሰላም እህቴ ኑራ። ቆንጆ አቀራረብ ከአሪፍ ገለፃ ጋር።ባለሙያነትሽ አያጠያይቅም።ስላጋራሽን እናመሰግናለኝ።ክበሪልኝ።🙏🙏🙏

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 2 роки тому +1

    ኖራዬ የኔ ውድ ባለሙያ ነሸ ላይክ ሺር በርቼ የኔ ውድ 👁👁

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሜሪዬ 🥰🥰🙏

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 2 роки тому

    የሚያስጎመጅ ገራሚ የሆነ የምግብ አይነት ነው ያሳየሽን በብዛት ምታሳዪን የምግብ አይነቶች በእኛ ማህበረሰብ ከተለመደው ወጣ ያሉ አዳዲስ ነገሮች ስለሆኑ ደስ ብሎኝ ነው ቪዲዮዋችሽን ምመለከተው ቀጥይበት ኑራዬ 😍👌

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 роки тому

    Wow... Nuraye looks beautiful and delicious Thank you for sharing 😍❤like share

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ጄሪዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @ethiopia9510
    @ethiopia9510 2 роки тому +3

    ጎሽ ምግብ ዲስላይክ ይደረጋል 😲😲 በዚህ በፅዳት እየሰራች ምድረ ህርምጦ ነሽ ዲስላይክ ያረግሽው መድሃኒአለም እጅሽን ይስበረው ምርጥ ነው ኑራዬ የኔ ባለሞያ👍👍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809 2 роки тому +1

      በጣም ነው ያሳቅሽኝ ❤

    • @ethiopia9510
      @ethiopia9510 2 роки тому

      @@ritatube-5809 ምን አስቅሻለው እናቴ ልደምርሽ እንዴ ቆነጆ ምግብ ከሰራሽ እያየሁ ምራቄን ልዋጥ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809 2 роки тому

      የይ እስቲ የኔ ቆንጆ ምርጥ የሀገራችን ምግብ እይ ❤

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 2 роки тому

    Nuraye betam konjo aserar new Wede. Ejeshe yebarek.. berchilen 😍🙏😍💯ሼር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 роки тому

    በዶሮ ስጋ የሚሠራ recipe ውስጤ ነው በጣም የወደድኩት እጅግ ጤናማ አሠራር ነው ለአዋቂም ሆነ ለልጆች ልዩ ነው በተለይ እኛ ሩዝና ዶሮ የተለመደበት ሀገር ላለን ይጠቅመናል ኑራዬ ማሻላህ ሞያ ከጥራት ጋር ነው ቤትሽ ሁሌም ስለምታጋሪን አመሠግናለሁ ቀጣዩን በጉጉት ጠብቃለሁ😍😍🙏

  • @birtukangatchwutube1624
    @birtukangatchwutube1624 2 роки тому

    Yn leyu Egzabere yemasegan salmesh yebzalesh wow egishe yebarki 🙏👏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ቡርትዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 2 роки тому

    ኑራየ ውበት ከጥሩ ሙያ ጋር በጣም ጎበዝ ነሽ ቀምመሽ ማስቀመጥሽንም ወድጄዋለሁ አሠራሩ ከለሩ ንፅህናሽ wow share like

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ዜማዬ የኔ ውድ 🥰🙏

  • @Meryissa
    @Meryissa 2 роки тому

    ወይኔ እንዴት ያምራል ያስጓመጃል

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሜሪዬ ጠፍተሻል የኔ ውድ 🥰🙏

  • @user-mg5id8ly3x
    @user-mg5id8ly3x 2 роки тому

    *ኑራዬ የኔማር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በርቺልኝ የኔውድ በጣም ቆንጆ ምግብነው ብልአፊያ ውዴዋ❤❤❤❤❤❤*

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ጀሚላዬ አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому

    ኑራየ የኔ ቆንጆ ልክ እንደወትሮሽ ምርጥ ክሽና ነው ያየሁት እንደሚጣፍጥ ደሞ ጥርጥር የለውም የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ደሞ ከመልካም እጆችሽ ጋ ያጣፍጡታል ።
    ግን ኑራየ እኛ እንረዳሻለን አገር ቤት ግን ግራ እንዳይጋባቸው በየመልኩ ቃርያ ከማለት የፈረንጅ ቃርያ ብትዬቸው ፣በለጠ ይረዳሉ ይመስለኛል የኔ አስተያየት ነው በተረፈ ጥፍፍ ያለ ቆንጆ ስራ 👍👌😍😘

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 роки тому

    sኑረዬ ለዚህ ሞያ የብቃት ማረጋገጫ ሰጠሁሽ፤ በቀላሉየሚገርም የዶሮ ሶስ የሰራሳ ከለሩ በጣም ያምራል ይህ ቃርያ ከለሩ ምግብ ያሳምራል አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን አስቀረሽዉ እንጂ፡ በስሎ ሲወጣ በሩዙ ላይ ተጨምሮ ሳየዉ ምራቄን አስዋጠኝ፡ ሁልግዜም ያወቅሽዉን ስለምታሳዉቂን አመሰግናሁ፡፡

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 роки тому

    wow betam yamral 👍👍👌🥰

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 роки тому

    You are awesome!! I love how you don't complicate things and your droll sense of humor. Amazing recipe as always 💕💕💕

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 роки тому

    hi nuraya,,በጣም የሚያምር አሰራር ነው ከለሩም ምርጥ ነው።ግን ሶያ ሶሰን በምን መተካት ይቻላል??ብትመልሸልኝ ደሥ ይለኛል።በተረፈ ወድጄዋለሁ✅✅

  • @user-zs6fp4vv1f
    @user-zs6fp4vv1f 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እንደመር በቅንነት