Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሺ ይመችሽ ሁሌም አንደኛ ነሽ የሠውነት ውሃ ልክ
እምትገርም ነህ የእውነት ❤❤ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ምንም ጥርጥር የለንም በርታ
ወንድማችን በርታ በጣም ጥሩ መክሊት አለህ። ሌላው ስለዳኞች የሚሰጡ አስተያየቶች በባዶ ፍርድ ጥሩ አይመስለኝም። ይህ አይነት ምልከታ በማህበረሰባችን መቅረት አለበት
በጣም የሚገርም ልጅ ነው ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት እፈልጋለሁ እንደ አላህ ፍቃዴ ❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ በርታ
ዋው ጎበዝ ድምፃዊ ነክ ወደፊት ትልቅ ደረጃ በርግጠኝነት ትደርሳለህ
አብርሃም ትልቁ የኢትዮጵያ ዘፋኝ እንደሚወጣው ከየሺ መረዳት ይቻላል ችሎታዋ ልጅ ገና ሳይጨርሰ በቲክቶከ በጣም ተወዳጅነትንም አትርፎዋል ዳኛዋ ሁለቴም የመረጠችሁ በጣም ጎበዝ ነች ያሬድ ይህን ልጅ ልክ እንደአንተ ታሪክ ትልቅ ቦታ ማድረሰ አላፊነት አለብህ በደንብ አበረታቱት ሰለሚፈራ ነው እንጂ ልዩ ዘፋኝ ነው በርታ ልጄ ትልቅ ዘፋኝ ታዳጊ ነው በአሜሪካም የትም ሃገር ያላችሁ ሰቦርት አድርጉት በጣም ጎበዝ ልጅ ተደሰተንበታል የሺ እርግጠኛ ነኝ ይህን ታዳጊ ቁም ነገር አድርሺ አደራ ይህ ልጅ እራሱ ጥላሁን ገሰሰን ነው የሚመሰለው ዋው ዋው የሺ በጣም ሁሌም ማበረታታሸ ጎበዝ ነሸ አንዳይፈራ በደንብ አበረታቱት ችሎታ አለው ቅሰሙን እንዳትሰብሩ ያሬድ ያለውንበደንብ ጠብቅ የሺ ሰወድሸ ምናይነት ሰነምግባር ያላት ሴት በጣም የወደድኩዋት ሁሉ ነገርሸ you're the best family think you
ይህን ልጅ ወደ አብረሃም ወልዴ መውሰድና ማገናኘት ያስፈልጋል ከእርሱ ውጭ ይህን ወርቃማ ልጅ በሙዚቃው የሚያሳድግ አለ ብዬ አላምንም፡፡ አስባችሁታል በዚህ እድሜው ጆሮ ላይ ሳይሆን መላ የአካል ክፍላችን ውስጥ መግባት የቻለ አላየሁም አልገጠመኝም፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብ 140 ሚሊዮን ይጠጋል ፣ለንደዚህ አይንቱ እድል ፣ ለ40 ሚሊዮን አንድ ሰው እድል ሰጪ ወይ ኩባንያ አይገኝም ። በሀገራችን የሚዚቃ ትምህርት ቤት በሀይለስላሴ ጊዜ ሲወርድ ሲያወራድ የመጣው ያሬድ ት/ቤት ነው። ያሬድ ት/ቤት ለ140 ሚሊዮን ህዝብ ። በትንሹ ከ20 በላይ የሚዚቃ ኮሌጅ ሊኖሩን ይገባ ነበር ።
የሺ ነች ለኔ አንደኛ ልጁን ትሪት የምታረግበት መንገድ በጣም እርስፔክት የሚያሰጣት ነው ምርጥ ልብ አላት thank you yeshi❤❤❤
አንደኛ አንደኛ በርታ ፈላው ነገ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አልጠራጠርም
ፋንታሁን ሸዋንቆጨው ምርጥ ሞዛቂ ነው : በርታ!
ከኩጋ የሚሄድ ሙዚቃ ቢመረጥለት ሀሪፍነው ባይነኝ ድምፁ ሀሪፍነው ምርጥ ቃና አለው ከጉሮሮው የሚወጣ ኦ ፊደላት አሉት በጣም ቆጆድምፅ አለው ግን ቢመርጡለትብሀሪፍነበር ማሻ አላህ
Gobeze Leje Berta ,Thanks Walta
በእውነት ድንቅ ልጅ ነው እባካችሁ ዋልታዎች ስለ ኢትዮጵይ ህዝብ ስትሉ ያሬድ ነጉ ከእኔ ሙዚቃ አድማጩ በላይ ምንም አያውቅም እና ለአድማጭ ስትሉ ቀይሩት እንዴትስ ይህንን ልጅ ይዳኘው
አብርሽየ ድምፅህ በዛላይ እርጋታህ
በጣምጀግና
ለድምፅህ ተስማሚ የሚን ዘፈን የሚመርጥልህ ባለሙያ ያስፈልገኻል 👏👏👏
waw ymigrim dimsi ❤❤
Mega super 👌👌👌
You have a unqie singing style.Congratulations 👏 🎊 💐 🥳 👏 🎊 💐 🥳 💖 🎊
ዋው ያምራል
❤❤❤❤❤❤❤ዋው
አምበሳ ነህህህ የኔ ጎበዝ🎉💪💪👏👏👏
ጎብዝ 💪💪💪💪💚💛❤️🥰
ኣብረሽዬ በቅርብ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ጨዋ እና ትሁት ተማሪ ነው ።ትልቅ ቦታም ይደርስ ዘንድ ምኞቴ ነው።
Addis walta love and respect❤
የዋልታ ሠራተኛ ነህ እንዴ
ምንድምፅነው በጣም እሚገርምነው ትልቅ ደረጃ እደምደርስ ተስፋ አለኝ በርታ😢😢😢
ለራስዋ የሚያቅፋት ትፈልጋለች እንደዉ በማሪያም ዝም ብላችሁ በከንቱ አትሿሿሙ ጊዜዉ ሚዘፈንበት ሳይሆን ሚለቀስበት ነዉ coment and his lemsetet demo kelay mesetet yeteyekale ayedelm endaye washew endaye ale alemeyae
አረ ሰርፀ፣ሙሉ ገበየሁ ድረሱልን ያሬድ ነጉ ዳኛ ሆኖ ጉድ 😢😢😢😢
የሺ፡እግዚአብሔር ፡የስጥሽ።
Tilaun music aymtnewm gen Arif new 👍
ይሄንን ልጅ ወደ አብራሀም ወልዴ ውሰዱት በጣም ጎበዝነው እነኝህ ዳኞች ምንም አይመቹ ለዳኝነት አይበቁም 🤭🤭🤭😏😏😏😏
ልጁ❤❤❤❤
ግን ለምን ይሄን ዘፈን እንዶጫወት ፈለጋቹሁት ? በሌሎች ዘፈኖች በይበልጥ አስደናቂ በሆነ ድምዕ ሲጫወት ሰምተነዋል እኮ። Anyway he got an amazing voice ❤
Betam teru nawe amelak yeredahe
Boy u hv a bright future
ያሬድ እግዜርን አትፈራም ።አንተ የኦቾሎኒ ፍሬ ምታክል የ ሙዚቃ ዕዉቀት ይዘህ ስትዳኝ እኔ ሙዚቃን ከነነፍሷ እንደቀበርካት ነዉ የምቆጥረዉ ። ያሳዝናል አለ መሀሙዴ ።
😂😂😂😂😂
sound instrument clarity prblem.
ያሬድ ነጉ ኢትዮጵያን አይዶል ላይ
ያሬድ ነጉም ዳኛ? እግዚኦ
ገናኮ ህፃን ነህ አላህ ያሳ ድገህ በርታ
የጥላሁን ዘፋን ለውድድር አይሆንም በሌላ ሞክር 💕💕
የሽዬ እና ቴድዬ እሄን ልጅ ለእናንቴ አደራ ሰጥችያቸዋለዉ አደራ .....
ጎበዝ ልጅ
wow wow best ❤❤
የማይክ አጠቃቀም ልታስተካክሉለት ይገባል ትልቅ ክፍተት አለ ሌላው ይሄ ሙዚቃ ለሱ እሚስማማ አይደለም እባካችሁ እስከመጨረሻ እንዲሄድ ስለምንፈልግ የሺ ጥንቃቄ ብታደርጊለት ደስ ይለኛል መልካም እድል እመኝልሃለሁ
ታዳጊ ነዉ ምንም ሚወጣለት ነገር የለም አቃቂር አናጣም ሀበሻ ስንባል
ጉበዝ ልጅ ነው በዚሁ ይቀጥልበት የማይክ አጠቃቀም ምናምን እያልክ አፍህን አትክፈት ለመብላት እና ለማውራት ብቻ አፍህን ምትጠቀም ሰው ነክ ይሄኔ እንደ አንተ አይነት ሰዎች ዝም የሚሉባት ኢትዮጵያ ነች እኔን የናፈቀችኝ
ባጣም ጎበዝ ልጆ ነው ማይክ አጠቃቀም ምናምን አትበል
Aqaqerii atawta sem belk shutam esti endesu enkuan sefen aey Habesha gen koy mn yewetaletal yene abat edeg bell
Awo zefine abertatu yetmare yesw hile ayasefilgeme Adele???
Wow
በርታ
Wow❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Dagna ale enide ezi program lay???
👏👏👏👏👏👏👏
Good voice
ሙዚቃው ከሱ ድምፅ ጋ አይሄድም ለድምፅህ ትስማሚ ሙዚቃ ምረጥ
ጎብዝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
beautiful voice
He is nice but this lyrex is not compatabel with him please chooes another one that compautes with ur voice
Wowwwwww
እንዳይባክን ስጋት አለኝ::በሚቀጥለዉ የባላገሩ ዉድድር ላይ መገኘት አለበት
የስልሳ አመት ዘፈን መምረጥ ምን ይሉታል? ሰለቸን እኮ !!! የጥላሁን ዘፈን አደግንበት አርጀንበት , የመጣው ሁሉ ሲሆን ጠጣም ይሰልቻል:: ምኑን እንይ ሀሉን አሳልፈን:
Men ayent demse new yalew❤
Waw.
ወይ ያሬድ ነጉ ዳኛ 😅😅😅
ብዙ የሚስተካከሉ ነገሮች አሉ
ወይኔ ያሬድ ነጉ ዳኛ ሆኖ እንደማየት አሰቃቂነገር አለ
Ena please yaraden biyanse aswetwet men akem norote now yemidagew
ትክክለኛ ዳኛ የሽ ብቻ ናት ሌሎች የዳኝነት ብቃት የላቸውም
የተሳሳተ የሙዚቃ ምርጫ ነው ከአቅሙ በላይ መሸከም የለበትም የሚመጥነውን ከሱ ጋ የሚስማማ ሙዚቃ ቢጫወት አሪፍ ነው
It's unfair and disgusting to see these guys in the stage as a judge. Yeshi you don't deserve to sit with them and the TV channel should also respect the viewers.
❤❤❤❤❤
Yshya rbarki
አሁን ይሄንን ልጅ እግቱ እና ያሬድ ይዳኙታል?????😂😂😂😂😂
በጣም የሚገርም እኮ ነው ያሬድ ነጉ ይሄን ልጅ ሲዳኝ
ይሄንን የተከበረ ዘፈን ለምን ትዘፍናለህ
ያሬድ ላይ ሙድ ልይዙበት አስቀመጡት አረ ያሬዳ ላሽ በል አይነፋም
ባላገሩን ያላየ በደሞ አዲስ እንጉርጉሮ ይመሰጣል😀😀
ሰው ጠፋ እንዴ ያሬድ ነጉን ዳኛ የምታደርጉት አረ ባካቹ ወዳዚያ በሉት እቺ ደሞ ማናት አረ ወደዚያ በሏት ኬት መጣች
Tedy gin medrek memrat tchiyalesh 👍
ወንድሜ መድሀኒሐለም እሱ ይቀፍህ ። የሰው እቅፍ የትም አያደርስም
GOOD VOICE BERTA
ቆይ ያሬድ ነጉ አዚህ ዉስጥ ምን ይሰራል ሙዚቃ የት አዉቆ ኑዉ ሊዳኝ የመጣዉ?
ክክክክ ይገርማል ያሬድ ይውጣየሚል
ጎበዝ በርታ
Ene melewu........Yared Eko menem ''Technical judgment'' Ayesetem!!!!!!!!!!!!!🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤❤
አለማየሁ እሽቴ ተወለደ !
Yared negu le daghent Aykabdem 😂
እኔምንም አርቲስት ባልሆንም ከነሱ የተሻለ እዳኘዋለሁ አቅርቡኝ ለዳኝነት 😂😢😮😮😅እድህ ሪትሙን ባታበላሹት ሀሪፍነው ባይነኝ
አሬፍ ነው ግን ዛሬ ዘፈኑን ባጠቃላይ አልዘፈነውም እንደጠበቅነው አይደለም
እኔ የሚገርመኝ ዳኛ ተብየዎች ናቸው እውነተኛ የሙዚቃ ባለሞያ የሺ ናት ሌሎቹ ለራሳቸውም አያውቁ እንኳን ሊዳኙ
Arifi dimitsi newu yalewu silezi fana lay or balageru lay biwedader lesu arifi newu erabi mizedini hulu danga ayhonmi
ያሬድ ነጉ ግን ለዳኝነት አይከብድም ወይ???? የውድድሩን ድምቀት ያሳንሰዋል እንዴ እሱኮ የአስመራ ቤት እንዲመታለት " መራ" ን የጨመረ አትሊስት ነው
ቴዲም እኮ "ጥላ" ለማለት "ጠል" ብሎ ይዘፍናል ምንአልባት የራሱ ትምህርት ካለው
ayi yared, kedagninetu yiwta
ቴዲ ጆሮህን ለምን ሰርጀሪ አርገህ አታስቀንሰውም ። ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው። ሰዎች አፍንጫችውን ሲያስተካክሉ አንተ ጆሮህን ለምን ችላ አልከው ።
😂😂😂😂😂😂
ለብ ለብ ነው ይውን እንግዲ ምን ይደረግ
የምንሌክ ውስናቸውን ሞክር
Ay yared negu😂😂
Ye sudan music yemokir hayleyesus yehedbetal
አይ ዳኘነት ቀልዱበት ሙዚቃን
ዳኞቹ አይነፉም መጀመሪያ እነሱ መፈተን አለባቸዉ
የዳኞች ውድድር ላይ ብታቀርበው
😅😅😅
Ke yeshi wechi danga mehon aychlum
Yared negu Sinager Des Ylal Balance Adrgo New
የሺ ይመችሽ ሁሌም አንደኛ ነሽ የሠውነት ውሃ ልክ
እምትገርም ነህ የእውነት ❤❤ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ምንም ጥርጥር የለንም በርታ
ወንድማችን በርታ በጣም ጥሩ መክሊት አለህ። ሌላው ስለዳኞች የሚሰጡ አስተያየቶች በባዶ ፍርድ ጥሩ አይመስለኝም። ይህ አይነት ምልከታ በማህበረሰባችን መቅረት አለበት
በጣም የሚገርም ልጅ ነው ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት እፈልጋለሁ እንደ አላህ ፍቃዴ ❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ በርታ
ዋው ጎበዝ ድምፃዊ ነክ ወደፊት ትልቅ ደረጃ በርግጠኝነት ትደርሳለህ
አብርሃም ትልቁ የኢትዮጵያ ዘፋኝ እንደሚወጣው ከየሺ መረዳት ይቻላል ችሎታዋ ልጅ ገና ሳይጨርሰ በቲክቶከ በጣም ተወዳጅነትንም አትርፎዋል ዳኛዋ ሁለቴም የመረጠችሁ በጣም ጎበዝ ነች ያሬድ ይህን ልጅ ልክ እንደአንተ ታሪክ ትልቅ ቦታ ማድረሰ አላፊነት አለብህ በደንብ አበረታቱት ሰለሚፈራ ነው እንጂ ልዩ ዘፋኝ ነው በርታ ልጄ ትልቅ ዘፋኝ ታዳጊ ነው በአሜሪካም የትም ሃገር ያላችሁ ሰቦርት አድርጉት በጣም ጎበዝ ልጅ ተደሰተንበታል የሺ እርግጠኛ ነኝ ይህን ታዳጊ ቁም ነገር አድርሺ አደራ ይህ ልጅ እራሱ ጥላሁን ገሰሰን ነው የሚመሰለው ዋው ዋው የሺ በጣም ሁሌም ማበረታታሸ ጎበዝ ነሸ አንዳይፈራ በደንብ አበረታቱት ችሎታ አለው ቅሰሙን እንዳትሰብሩ ያሬድ ያለውንበደንብ ጠብቅ የሺ ሰወድሸ ምናይነት ሰነምግባር ያላት ሴት በጣም የወደድኩዋት ሁሉ ነገርሸ you're the best family think you
ይህን ልጅ ወደ አብረሃም ወልዴ መውሰድና ማገናኘት ያስፈልጋል ከእርሱ ውጭ ይህን ወርቃማ ልጅ በሙዚቃው የሚያሳድግ አለ ብዬ አላምንም፡፡ አስባችሁታል በዚህ እድሜው ጆሮ ላይ ሳይሆን መላ የአካል ክፍላችን ውስጥ መግባት የቻለ አላየሁም አልገጠመኝም፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብ 140 ሚሊዮን ይጠጋል ፣ለንደዚህ አይንቱ እድል ፣ ለ40 ሚሊዮን አንድ ሰው እድል ሰጪ ወይ ኩባንያ አይገኝም ። በሀገራችን የሚዚቃ ትምህርት ቤት በሀይለስላሴ ጊዜ ሲወርድ ሲያወራድ የመጣው ያሬድ ት/ቤት ነው። ያሬድ ት/ቤት ለ140 ሚሊዮን ህዝብ ። በትንሹ ከ20 በላይ የሚዚቃ ኮሌጅ ሊኖሩን ይገባ ነበር ።
የሺ ነች ለኔ አንደኛ ልጁን ትሪት የምታረግበት መንገድ በጣም እርስፔክት የሚያሰጣት ነው
ምርጥ ልብ አላት thank you yeshi❤❤❤
አንደኛ አንደኛ በርታ ፈላው ነገ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አልጠራጠርም
ፋንታሁን ሸዋንቆጨው ምርጥ ሞዛቂ ነው : በርታ!
ከኩጋ የሚሄድ ሙዚቃ ቢመረጥለት ሀሪፍነው ባይነኝ ድምፁ ሀሪፍነው ምርጥ ቃና አለው ከጉሮሮው የሚወጣ ኦ ፊደላት አሉት በጣም ቆጆድምፅ አለው ግን ቢመርጡለትብሀሪፍነበር ማሻ አላህ
Gobeze Leje Berta ,Thanks Walta
በእውነት ድንቅ ልጅ ነው እባካችሁ ዋልታዎች ስለ ኢትዮጵይ ህዝብ ስትሉ ያሬድ ነጉ ከእኔ ሙዚቃ አድማጩ በላይ ምንም አያውቅም እና ለአድማጭ ስትሉ ቀይሩት እንዴትስ ይህንን ልጅ ይዳኘው
አብርሽየ ድምፅህ በዛላይ እርጋታህ
በጣምጀግና
ለድምፅህ ተስማሚ የሚን ዘፈን የሚመርጥልህ ባለሙያ ያስፈልገኻል 👏👏👏
waw ymigrim dimsi ❤❤
Mega super 👌👌👌
You have a unqie singing style.
Congratulations 👏 🎊 💐 🥳 👏 🎊 💐 🥳 💖 🎊