መኪና ሰባሪው ታዳጊ # እኔ እራሱ እንደዚህ እዘፍነዋለሁ
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- nfo
*****
#Sami
#Ethiopianrealityshow
join this channel to get access
/ @leyutunelisaentertain...
weraj ale an Entertainment Reality show created and hosted by samuel Alemayehu
#LeyuTune
#suzi
#weraj ale
#1 mesa kesami gar
#Ethiopian Reality show
#Ethiopiantiktok
#ethiopianrealityshow
#ethiopian artistess
#ethiopian music
#leyu prank
ጥሩ ተስፋ ያላቸውን ሰዎች ተሰፋቸውን ማለምለም፣መደገፍ የነገን መልካም ትውልድ መገንባት ነው እና ሳሚ ደስ የሚል ስራ ነው፡፡
እባክህን ከያሬዶ ማለት ያሬድ አፈወርቅ ጋር ወይም ላፎንቴኖች ጋር አገናኘው። በዚህ ልጅ ውስጥ ማዲንጎን እያዩ ማዲ አልሞተም ብለው ይኖራሉ ። በጣም ጎበዝ ለማመን የሚከብድ ድምፅና ተሰጦ ነው ያለው። እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ደርሶ ለማየት ያብቃን። ልክ እንደ ዳዊት ፅጌ። l love dawit Tesga.
ባላገሩ ላይ የሚገርም ብቃቱን አሳይቶን ነበር ቅዱሴ የጋሸሽ ጥላሁንን የቴዲ አፍሮ የሌሎቹንም ሙዚቃ እያለቀሰ ዘፍኖ አስለቅሶኝ ነበር ስለኢትዮጲያ የተዜሙ ሙዚቃዎችን ሲያዜም እያለቀሰ በጥልቅ ስሜት ነበር የሚዘፍን ዳኞቹን ሁሉ ሲያስደምም ነበር ቅዱሴ እድሜዉ 12 ነበር በወቅቱ እና እድሜዉ ስለማይፈቅድ ወደ ካፕ አልገባም ነበር በርታ ቅዱሴ
Yes
አዎዎዎዎ የት ነው የማውቀው እያልኩ ነበር። ጎበዝ ነው
ጎረመስላች ቅዱሴ ትዝ አለችኝ አስለቅሳን ነበር👍
❤❤❤❤❤❤🎉😊
እኔም የት ነው የማውቀው እያልኩኝ ነበር የጋሽ ጥላሁን ዘፈን ኢትዮጵያ የሚለውን ዘፍኖ አልቅሶ ያስለቀሰን ነው የሚገርም የሚገርም ልጅ ነው
ጎበዝ ልጅ ነህ ከጅምሩ ታስታውቃለህ የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ በርታ እግዚሃቤር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የውነት ቅዱስ ነህ እስከመጨረሻው የተቀደሰ ቦታ ያድርስህ እግዚሃቤር የሰብከው ደረጃ ያድርስህ እላለሁ በርታ ቅዱስ ጎበዝ ጎበዝ
ልዑልዬ የኔ መልካም በጣም ቅን ልብ እንዳለክ ማወቅ ችያለሁ እግዚብሔር ያክብርህ
ለሱም በጣም ብዙ ተስፋ እንዳለው አውቃለሁ መልካም ዕድል ቅዱሴ
የኔ ውድ ስርአቱ ትልቅ ሰው ይመስላል እመቤቴ ታሳድግህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ ያድርግህ ለፈጠረህ አምላክ በዚህ ድምፅህ ዘምር አምላክህን በመዝሙር አመስግን እንወድሀለን ወንድማችን በርታልን
YA
ቅዱስ እግዝአብሄር በሁሉ ነገርህ ይቅደምልህ.....ድምጽህ እግዚኣብሄር የሰጠህ ስጦታ ነው እና ኣመስግነው......ስታመሰግነው የፈልግከው ሳይሆን ከፈለግከው ካሰብከው በላይ ይሆንልሃል....ሳሚ ደሞ ተባረክልን.......❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የህይወታችን መዉደቅም መነሳትም የአንዲት ቀን አጋጣሚ ነዉ የቅዱስና የአንተ መገናኘት የሚያሳየን ይህ ነዉ ገራሚ ድምፅ ነዉ ያለዉ ሳሚ ትምህርቱንም እንዳያቋርጥ ምከረዉ እናመስግናለን
Temekakrew eko new agatami aydelem ye tegenagnut 😅
ጀግና ነህ
የባላገሩ ቅዱሥ ጀግና ድምፃዊ ነህ በርታ እደግልን
❤
Hihowwwwwwwwww
ያንተን ልጅ መጨረሻ ልዑል እግዚአብሔር ያሳምረው። አለም ላይ ያሉትን ምርጥ ነገሮች ሁሉ ከጤናና ከሰላም ጋር ይስጥህ መጨረሻህንም ያሳምረው። ድምፅህ አንጀት ከመብላት አልፎ ያስለቅሳል😭 ፈጣሪ አንተንም ያንተ የሆኑትን ሁሉ ከእነቤተሰቦችህ ይባርክ
I was overwhelmed!
በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለው ትልቅ ተስፋ ነው አለው: ሳሚ ያንተም ቅነትህን አይተናል እናመሰግንሃለን !
በጣም ድንቅ ድምፅ ከዲያፍራም የሚንከባለል የቃና ጥራት የሚወርደዉ ያለነቀፋ ወርዶ ተደላድሎ ቁጭ ይላል ሲወጣ ልብን ስልብ አድርጎ በጆሮ ሲንቆረቆር የማይጎረብጥ ለዛዉ መአዛዉ የሚያስኮበልል ቀንህ ዛሬ ነዉ አስተማሪ የማያስፈልገዉ በዉስጥ ተጠርቦ ተሞርዶ ተቀብቶ የሚወጣ ዉብ ድምፅ ጌታ ያሳድግህ ትምርትህን ቀጥል በድምፅህ ሳትኩራራ ትሁት ሆነህ እደግ ለብሀ መልካም መሆኑ ያስታዉቃል ተባረክ በርታ
አሁፍፍፍ ይህ ልጅ ተጋግዘን ብንርዳው ደስ ይለኛል❤
የእውነት በጣም የሚግርም ልጅ ነው ሳሚ አንተ እራሱ መምስግን አለብክ እኔ ሳሚ አቅካለው ሲልክ የነበረውን ስሜት ደስ የሚል ነው እና በርታ
በቃ እንደዚ አይነት አቅርብልን እንደሞያህ ማለቴ ነው ሳሚሻ ዛሬ ደስ ብሎኛል. ቅዱሴ ትችላለህ በርታ
ዋው በጣም እሚገርም ድምጽ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ መልካም ምኞቴ ነው ቅዱሴ❤❤❤
ወዬኔ ከደስታዬ ብዛት አስለቅሶኛል የዚህ ልጅ ድምጽ አንተም ሳሚ ጥሩ ልብ ስላለህ ነዉ ፈጣሪ ሊረዳዉ ሲል አንተን ያገናኘዉ እባካችሁ ትልቅ ደረጃላይ ከፈጣሪ እገዛ ጋር አድርሱት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Broo ሁላችንም ትንሽ seport እናርገውና አንተ produce አርገው ምክንያቱም አንተ አሪፍ ጆሮ አለህ ጋደኞችህም ያግዙሀል ብዬ ስለማስብ ነው እኔም ከጎን ነኝ ለምን መሠለህ እኔ ሙዚቃ ውስጥ ከ 10 አመቴ ጀምሮ አለሁ እና ስንት ጀግና ድምፀዉያን ቀልጠው ቀርተዋል RESPECT
የዚህ ልጅ ተሰጥኦ እና ጥልቅ የሀገር ፍቅር ሁሌም እንዳሰደመመኝ ነው። ለቤተሰቦቹ ክብር ይገባችኋል። እንዲህ ነው ልጅን ማሰጀግ! ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን፣ ዘረኝነትን ሳይሆን ሀገር ወዳድነትን አዋህዳችሁ ላሳደጋችሁት ክብር ይገባችኋል!❤
ሁሌም መኪና ውሰጥ ይዘህው እየዞርክ በመሀል በመሀል አንድ ዘፈን ቢዘፍንልን አንተንም ፐሮግራምህንም ተወዳጅ ያደርግልሀል ወዳንተ ሲመጣ ያለምክንያት አይደለም እግዚያብሔር ምክንያት አለው
He cannot take a child for a ride like that. He has to have the consent of his parents.
እግዚአብሔር ሰው እንዲዘፍን መቼም ሁኔታን አይመቻችም!!
Very true
❤erdwt
Wawww
ይህ,ልጅ,በጣም,ትልቅ,ቦታ,የሚድርሰነው,,እውነት,ታላቅ,ችሎታ,,ነው,,ፈጣሪ,ይርዳህ,,
ቅዱስ ጎበዝ በርታ ሳሚ ደግሞ እግዚአብሄር ይስጥልኝ እድል ስለሰጠከው ከባለሙያዎች ጋር ስላገናኘከው አንድ ቀን ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሶ በእርግጠኝነት እንደሚያመሰግንህ ካልጠራጠርም❤
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው🎉
የሰው ልጅ የስራ ተስፋ እግዚአብሔር በፈቀደው ሰአትና
ጊዜ ሰወችን ያገናኛል
ሰወችንም ምክንያት ያደርጋል
ምክንያት መሄን መመረጥ ነው
እግዚአብሄር ያላሰብከው እንጀራ ይስጥህ
ታዳጊውን በትሰጠው ስጦታ ለከፍታ ያድርሰው
👀👀👀👀👀💝ለዚህልጅ እኔ ቆሜ ነው የማጨበጭበው ልዩ ልዩ ነህ ቀጥታ ወደ አልብም የምትሉ ድጋፍቹን አሳዩት እግዚአብሔር ይጨመርበት
ወይ ጉድ 😂መዝሙር መሰለሽደ
ማበረታታት ያለብን እግዚአብሔርን በዝማሬ የሚያመሰግን ነዉ
ዘፈን ያዉ ዘፈን ነዉ
inas kuchblenew
❤❤❤❤በጣም ልዩ ነዎ ከምር
😂😂😂😂😂😂😂😂😊
ቅዱስ ዜና አንተ ትለያለህ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና እመኝልሃለዉ፡፡
ሳሚ እባካችሁ ይሄን ልጅ ከሚፈልግበት ደረጃ አድርሱት
ቅዱስ ጎበዝ በርታ አይዞህ አረበጣም ይገርማል 🤔🤔🤔🤔 ሙዚቃ አመራረጣቹሁም ተመችቶኛል የምር 👍👍👍👍👍
እስኪ ለሰራው ለታላቁ እግዚአብሔር ክብር ይዘምር የምትሉ
ውጭ ከዚህ ፈስ ዼንጤ😂
@@EmamaEthiopia-g9b😂
✋️
@@EmamaEthiopia-g9b ጴንጤ አይደለሁም
አታስቁና😂😂😂
አንተ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ሳሚ በምታምነው እንዳትረሳው መንገድ አሢዘው የሚገርም ልጅ ነው ከባለሃገሩ ወዲያ እዛው ባለሞያዎች እንዴት በግል እንዳልረዱት አልገባኝም ለምኑም እንዳትረሳው ተሥፋ ሰታችሁታል ቃላችሁን ጠብቁለት አደራ በምታምኑት
ቅዱስ አላህ ትልቅ ቦታ አድርሶክ አንተም ሌሎችን የምትጠቅም አላህ ያድርግክ በተረፈ ሳሚ ምርጥ ሰው በእርግጠኝንት ባንተ ብዙሀን ጋር ስለሚደርስ የተቻላቹን አግዙት ኢሄን ድምፀ መረዋ ልጅ🙏
ዋው ልጁ በጣም ይችላል ፣ ስሜትን የሚቆጣጠር ነፍስ ያለው ገዢ ድምፅ ተለግሷል - ይቅናው
WOW እንዴ ፈጣሪ ሆይ አመሰግንሀለሁ ! ትልቅ በታ ትደርሳለህ አባቴ ካለረዳት ተፈጥሮ የሰጠችህ ፀጋ ነው : AMAZING በ 14 አመት እድሜ እንዲህ ያለ ድምፅ ከናንተ ትልቅ እገዛ ያስፈልገዋል መንገዱን አሳዩት : በየሱስ ስም እድግ በል ዠትልቅ ቦታ ደርሰህ በቅርብ እናያለን በርታ በርታ አባቱ!!
እኔ ምመክርህ በ ሶሻል ሚዲያ በቲክቶክ ድምጽህን እንዳታባክን ባጉል ሙገሳ እና ጭብጨባ ካላማህ እንዳትሰናከል አደራ እጅግ ድንቅ ነህ በርታልን
ወላሂ ከስለቀሰኝ ሰዉነቴን ወረረኝ ስሜቴን መቁጣጠር አልቻልኩም 😢አላህዬ ይቅር በለኝ🤲አግዙት እና ይደግ በጣም ከቃል በላይ ብቃት አለዉ ❤❤አላህ ያሣድግህ
ዘፈን ሀራም ነው አድቢ የገቡትንም አላህ ያውጣቸው ብለሽ ዱአ አርጊ
ወላሂ አላለችም ከቱ ሙዚቃን ጥሩነገር ማረግሽነው ይደግ አላለችም😂
አለሀ ማጨረሸችንን ያሰምርልን ወለሂ ትያለሽ ወይ
እረ አላህን ፍሪ ማዳመጣችን አልበቃ ብሎ ለዘፈን በአላህ ትምሊያለ ሆ
የኔ አባት የኔ ልጅ ብርክ በል የሰብከው ሁሉ ትድየርስለህ። ስሚ ይዝህን ልጅ ነገር አደራ ።ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ።እግዚአብሔር ይርዳህ።
sami ተባረክ እንደዚ አይነት እድል ስለሰጠኸው
ሥለሀገር ሢለቅሥ ያሥለቀሠኝ ልጅ በባላገሩ አይዶል ይህ ልጅ ይለያል እድግ በል ማሬ ❤❤❤
ኩልል ያለ በረሃ ላይ እንደፈለቀ ቀዝቃዛ ውሃ ነው ድምፁ የሚያረካው፡፡ በርታ የሙዚቀኛ ድምፅ በደንብ አውቃለው ፣ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ፡፡ አዘጋጁም ጥሩ ስራ ነው የሰራኸው ምስጋና ይገባሃል፡፡
እጅግ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ እኔ ለልብስ መግዣ እረዳሃለሁ.
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሰው በስማም ምን አይነት ትልቅ ታለንት ያለው እሚገርም ስጦታ ነው👏👏👏👏👏 በርታ በሚፈልገው ሁሉ እርዳታችን አይለየውም
Wow bezh edemew ymegerm demte new madengon ytekalenal thanks betam gobezz nhh ❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡኡኡ,,,, ይሄ ከ አዕምሮ በላይ የሆነ ተሰጥኦ ያለው ልጅ ነው . የትኛውም ቃል ይሄን ብቃት አይገልፀውም . እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ቅዱስ
Gegena
ኧረ በጣም እባዬ ነው የመጣው የማዲንጎን ሲዘፍን በተለይ❤❤❤
ኧረ በጣም እባዬ ነው የመጣው የማዲንጎን ሲዘፍን በተለይ❤❤❤
በፈጣሪ የሚአስደነግጥ ድምፅ ነው ጎበዝ ፈጣሪ በምክኒያት ነው ያገናኛቹ ደስ ይላል እንዳለቀው አግዘው ሳሚ የራሱ UA-cam or Tiktok ቢኖርው አሪፍ ነበር ስራዎቹን ቢአሳይ ማለቴ ነው በርታ ቅዱሴ ❤❤❤
እጅግ ደስ እሚል ማራኪ ድምፅ አረ እባካችሁ አግዙት ለትልቅ ደረጃ መድረስ አለበት ልክ እንደ እናንተ 😍😍👏🏼
Waw yileyal. Betam yichlal❤❤❤❤
❤❤
This kudus voice must to sing telahuin gesses his power of voice like telahuin 😢😢😢😢❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰kudus best voice
እጅግ ድንቅ ተሰጦት ያለው ልጅ ነው!!!
- ቢታገዝ በጣም ጥሩ ነው።
አባዬ እድግ በል ጎበዝ ። ትምህርትህን ጎብዘህ ተማር ያለህ ታለንት በእውቀት ሲታገዝ መልካም ይሆናል ።በርታ !!
በጣም ነው የገረመኝ ጥላሁን ገሠሠን አስታውሱት 14አመት ነበረ እና ልዑሌ ደስ ስትል በቃ አርት እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ልዑሌ ሳሚ ሰራህ ዛሬ
ይህን ልጅ ፈጣሪ ሊረዳው ሰለፈለገ ነው ድንገት ከአንተ ያገናኘው እና እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ ከባለሙያ አገናኘዉ።
የአምላክ ስጦታ ነው ይሄ ነገር ግን አደራ እድሜህ 14 ነው እና ከባድ ሰአት ነው ያው የአፍላው ግዜ ለይ ነህ ታድያ መረሳት የሌለበት ዝና ሊመጣ ነውና በማስተዋል ተጔዝ ልኡል ሲሳይን ምሳሌህ እንድናደርግ ምኞቴ ነው በርታ እግዛብሄር ይጠብቅህ መልእክቴ ነው በርታ
የኔ ወንድም ጠንካራ ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እባክህ ከሙያተኞቹ ጋር አገናኘው
ቅዱስ❤❤❤ መጀመርያ ከሳሚ እና አምሳያዎቹን ምክር ስማ ።። በርታ አስር ቦታ አትርገጥ. ወደፊት ገናና ሆነክ ታሪክ ስራ ። በተረፈ ፈጣሪ ይርዳህ
አባክ አርዳው አንተም ተባረክ ወንድማችን። ልዩ ድምፅ ና ቃና ያለው ልጅ ነው።
ሚስኪን በህፃን አይይምሮ መሻአላህ ፈጣሪ በጥሩ ነገር ላይ የሠሰሠድግህ
ለዘፈንማሻአላህደደብ🤔😏
እንዴት እስካሁን ለሁሉም ጊዜ አለው ተባረክ ስለረዳህው እመነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሱ ጋር ነው
የኔ ሽቁጥቁጥ ደሞ ሲያሳዝን ቅዱሴ በርታ
Tadagi kduse betam adnakh negn ye ewnet ssmah wye badr alselechim berta bem gobez👍👍👍😚😚😚😚eraskn eyetebek bruke hulem enwedhalen🙏🙏🙏🙏🙏
ዉይይይ የልጁ ቅንነት የኔ አባት የልጁ ድምፅ ዋዉ ነዉ በጣም ነዉ ደስ ሚል በጣም ዉይይይ የልጁቅንነት የኔአባትየልጁ ድምፅዋዉ ነዉበጣም ነዉ ደስሚልበጣም ይችላል ❤❤❤
Kenenet mesloshal school selematakiw nw gen yaw des yelal yene konjo kidus
ይህን ልጅ በምትችለው ሁሉ እየረዳኸው ትልቅ ቦታ ከፈጣሪ ጋር አድርሰው፡፡መልካም መሥራት ለእራስ ነው ፡፡ነገ እሱ ደግሞ ለሌሎችም ይተርፋል ፡ ፡ፈጣሪ ያሳድግህ ፡
ዋው እጅግ የሚገርም ተሰጥዖ!!!
ሳሚሻ ሌሎችም የድምጽ talent ያላቸውን አልፎ አልፎ ብታሳየን
እመነኝ ይሄ ልጅ ከማንም በላይ ነው ። አይዞህ ቀጥልበት እውነቴን ነው በጣም ትችላለህ የኔ ልጅ በርታ ።
የኔ ማር በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ሳሚ በናትክ የራሱ ዩቱብ እና ቲክቶክ ክፈትለት❤
የከፋት
ሚጋሪም ቺሎታ ዋዉ
ሳሚ ተወድጅ ልጅ ኣግኝተሃል ይህ የእግዚአብሄር ተስጦ ነው በደንብ ብትረዳው ይህ ልጅ ምርጥ የኢትዮጵያ ዘፍኝ ሊሆን ይችላል ያንተ ዓመል እንዳይለቅጥ ሓደራ ቁድስየ ብዙ ተስፋ ኣልህ እግዚኣብሄር ይርዳህ
ሳሚ ዋዉ በጣም የሚያምር ድምፅ ያለዉ ልጅነዉ በርታ አተም በትህትና ስለተቀበልከዉ አክባሪ ነኝ። ኤርሚ ዋሽንት ነኝ ከ 🇺🇸 አቡ ገብሬን(ዋሽንት) እባክህ አቅርበዉ። በነገራችላይ አብረን ሰርተናል ካተጋር ቤቲ ጂ ላይ
ሳሚ እባክህን እርዳው ትልቅ ቦታ ያድርስህ ትልቅ ችሎታ አለው እራስህን ጠብቅ ተባረክ❤❤
So, why am I crying?🥲
Kidus is exceptional.
Bring him to the industry
Same here as welt 😢
በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይርዳው
ሳሚ ህሊናክ ሊያተርፍ የሚችለውን ደስታ ስላተረፍክ በአንተ ደስታ እኔ ረክቻለው እኛ ያልቻልነው ሰውን እንዲቆም አለማረጋችን ነው ፈጣሪ ካንተ ይሁን ያንተ ይሄ ነው።
,በጣም ጎበዝ ልጆ ስለሆነ እባክህ አግዘው። እያለቀስኩ ነው የሰማሁትና አደራ አደራ ነው የምልህ እግዚአብሄር ያሳድግህ።
He is exceptional!!! He will be one of the best singers in Ethiopia.
እግዚያብሄር ይባርክህ ሳሚ ቅዱስን እንደምታግዘውና ቦታ እንደምታስይዘው እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤❤
😢😢😢ወይኔ ይህ ሙዚቃ ስወደው እግዚአብሔር እጥሩ ቦታ ያድርስህ የኔ ቆጆ❤❤❤
ጎበዝ😮😮 በጣምአሪፍ ድምፅ ነው በትምር ህርት በርታ ❤❤ጎበዝ
በጣም የሚገርም የሚነዝር ድምፅ ነው ሳሚየ ጥሩ ሰው ነው ያግዝሀል
Woye yene Anbesa Egziabeher
YSadegeh woyene Demsthe ke
Ebakeh eredaw yemiyadeg Lej newe Egziabeher yasadegeh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ እድሜው ገና ለጋ ባይሆን ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ልጂ ነው ስሜቱ የሚጋባ እየዘፈነ የሚያለቅስ ልጂ ትልቅ ዘፋኝ እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ የግዜ ጉዳይ ነዉ ለሁሉም ግዜ አለው ግዜ ለኩሉ ኩሙ ።
ይሄልጅ ስዘፍንየሚለቅሰውነዋ
@@SofiaHassan-eo3luአወ ውዴ
በጌታ ስም በጣም ከባድ ነው ያለምንም መሳሪያ ከምለው በላይ ነህ የኔ ጀግና ለኔ በቃ ከሁሉም ታዋቂ ዘፋኞች ትበልጣለህ
በህይወት እድልን እና አጋጣሚን መጠቀም ማለት እንዲህ ነው በርታ ትልቅ ቦታ እናይሀለን 👏👏👏👏👏
ማርያምን ማዲንጎ በሂወት ቢኖር ይህንን ልጂ እሰከመጫረሻው ድረስ እሱጋ ነበር የሚያኖረው እናም ያሬድ የማዲንጎ ወንድም አተም እደወንድምህ ቀና ልብ ካለህ ይህንን ልጂ ወዳተ አስጠጋውና ወንድምህን ማዲኖጎን ይተካልሀል
ባለገሩ ላይ ስላገር ሲዘፍን አስለቅሶኛል፡ቅዱሴ ደግሞ ጎርምሰሀል፡ያገር ፍቅሩ በጣም ነዉ የሚገርመዉ❤❤❤❤
ቅዱሴ ታዳጊው ወጣት እኔ ዘፈን ከስማሁ ብዙ ጊዜዬ ነው በአጋጣሚ ይህን ፕሮግራም አይቼ ድምፅህ አስገርሞኝ እስከመጨረሻው አዳመጥኩት:: ምን ዓይነት መስጠት ነው:: ራስህን ጠብቅ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ::
ሳሚሻ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሷ ከእግዚያብሄር በታች ሁሌም ያመሰግንሀል እና እባክህ አግዘው
በጣም በጣም እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ አላህ ይባርካችሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከአድናቆት ባሻገር የሆነ ነገር አድርጉለትና መልካም ቦታ ይድረስ የሀገር እንቁ ነህ እድግ በልልን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ
Kudusiye berchling yene lij ayzoshi migerm ye egziabiher stotanow berchi lijye🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ቅዱሴ የኔ ወንድም አንበሳኮ ነህ በርታ እሺ መጨረሻህን ያሳምረው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ልጁን ከአንተጋራ ያገናኘው አመላክ ይመስገን ! አንተም የምርጦች ምርጥ ነህ ልጁም ምርጥ ነው
Waw gobez lij new ewnet bitakez tru dimtsawy yhonal👍
ታአምረኛ አገሩን የሚያፈቅር ልጅ ሰወደው ተባረክ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሰህ፡፡
ልኡሌና ሳሚ እባካችሁ ይሄን ልጅ ከሚፈልግበት ደረጃ አድርሱት
በጣም ጎበዝ ልጅ ተባረክ ፈጣሪ ይርዳዉ እርዳዉ❤❤❤❤🎉😂
ሳሚ በናትህ እርዳዉ ይሄ ልጅ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ቆጆ ድምፅ አለዉ ሲወዳር እዴት እዳስለቀሰኝ የኔ አባት እርዱት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ድምፅ ባባየ በርታ ከትልቅ ደረጃ ትደረሳለህ በርታ 👍👍👍❤❤❤ ሳሚ ተባረክ አሪፍ አጋጣሚ ነው አበረታታው ሸር አርገው ለሁሉም ይተባበሩት ሉዑል ምርጥ ሰው ስረአቱ 👍👍❤❤❤ ይመቻችሁ
😮የኔ ቆንጆ በዚህ ድምጽ ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃህ
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው
የተፈጥሮ ተሰጦ ነው
ይሄ ልጅ ሰው ይፈልጋል
ትልቅ ችሎታ አለው❤❤❤
በፈጣሪ በጣም ገራሚ ልጂ ከድም ጽ ጋር እግዚአብሔር ከትልቅ ያድርስህ ተአምርነው በምክናያት መገናኝታችሁ እራሱ በፈጣሪ አግዙት ቅን ኢቶቢያዊወች❤❤❤
ዋው ዋው የሚገርም በጣም በጣም በጣም ምርጥ ድምፅ አቦ ሳሚ አደራህን አግዘው
በናትህ በልጁ ጣጣ አታብዛበት ማኔጀሩ ሁን በቀጥታ ወደ ስራ አስገባውና ያስደስተን
ተባረክ የኔ ባለ ገራሚ ድምፅ
Leju kidus nwsemu aw kidus❤❤😊
An Amazing Young Boy &
Beautiful Voice🎵🎶🎵
What a beautiful voice keep it up Lil Kidus, and get my big personal thank you brother Sami.
የሚገርም ድምፅ ነው ዋው ❤