በምክንያት በእግዚአብሔር ፊት የምንሸፍናቸው ድክመቶቻችን Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 100

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 4 дні тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ እርዳኝ አግዘኝ የገባኝ ቃልህን እንድፈጽም እርዳ ስህተቶቼን በምክንያት እየሸፋፈንኩኝ ነዉና እንዳለወድቅ እርዳኝ እንደዚያች ሴት ጠላት ክንብንቤን ገልጦ አንተ የሸፈንክልኝን ገመናዬን ገልጦ እንዳይደበድበኝ አንተንም እንዳላጣ አትለየኝ የኔ ዉድ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት አንተ ነህ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 4 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 4 дні тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጌታዬ ሆይ ተመስገን እንነዲህ አይነት መምህር ስለጠከኝ እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏♥️⛪️ምንኛ መታደል ነው ልብ የሚነካ ትምህርት ለኔ ነው የነገረኝ ብዙ ምክንያት እደረድራለው ልክ እንደ መኃሌየ ዘሰሎሞን ያለች ሴት😥ከውድቄቴ አንሳኝ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እኔ ልቤ እየነቃ አካሌ ግን ተኝቷዋል አቤት መታደል ይህ ቃል ልሰማ ስለፈቀድክልን ዘንድ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይህ ሁሉ ለኔ ነውና አምላኬይ ሆይ ቃልህን እንድሰማ ዘንድ ልቦናዬ ክፈትልኝ ወደ አንተ መልሰኝ ሁሉም ነገር ከዛ በኋላ እንደምሞላ አምናለሁና የሰማሁትን ሁሉ በተግባር እንዲነሮው ርዳኝ ዘንድ አቤቱ ጌታ ሆይ ልጅህን አንቃኝ በመንፈስ 😥

  • @Asrat21
    @Asrat21 4 дні тому +4

    ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!
    ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

  • @BupegirmaGirma
    @BupegirmaGirma 4 дні тому +5

    Amen amen amen kal yiwot yasemaln🙏🙏🙏

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 4 дні тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @FeteneMru
    @FeteneMru 4 дні тому +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 4 дні тому +2

    ❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ልቤን አንቃልኝ ልስማህ ❤❤ቃለሂወትያሰማልን ❤❤❤

  • @AAa-zc9rc
    @AAa-zc9rc 4 дні тому +1

    Amane Amane Amane Kalaheyewat yasemalne mangesta semayaten yawerselne . ...... !

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дні тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ደንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @sarapipyano2485
    @sarapipyano2485 4 дні тому +1

    amen kale howt yasmalen memher

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 4 дні тому

    አሜን
    በምክኒያት ከእግዚአብሔር ቤት ከመራቅ እርሱ ይጠብቀን
    ልቤ ነቅቶ እግዚአብሔርን እንዲጠቅ ጉልበት ኃይል ይሁነኝ

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 4 дні тому +1

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን

  • @webet2273
    @webet2273 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ጌታዬ ከድካም መንፈስ ጠብቀኝ አሜላኬ አተ ባስተማርከኝና በመከርከኝ በማርከኝ ልክ ብኖር ለብዙዎቹ እተርፍነበር ጌታዬ ብርሀኔ ሁሌም አተን ሰምቶ መኖር ይሁንልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @timnitguesh3656
    @timnitguesh3656 4 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дні тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 እኔ እንደዚህ ዓይነት ችግር የለብኝም ቃሉን ለመስማት ሰንፌ አላውቅም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው እንዳልደክም እንዳላንቀላፋ አምላኬ ጠብቀኝ ቃልህን እንድሰማ የነቃሁ የተጋሁ አርገኝ አሜን❤🙏እናንተ እንዴት ናችሁ ብለው ስለጠየቁ ነው። ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 4 дні тому +1

    God bless you and your family 🙏

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 4 дні тому

    አሜን ፫ እግዚያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤😊

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 3 дні тому

    አሜን አባቴ ሆይ አንቅተህ አኑረኝ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤️

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 3 дні тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @27Dagmawit
    @27Dagmawit 4 дні тому +1

    ❤Egziabher ymesgen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 4 дні тому

      አሜን አሜን አሜን የምትውደኝ ውዴ ጌታ ኢየሱስ ስለምታስተምረኝ አመሰግንሃለሁ ቃልህን ሰምቸ የምተገብረው ልሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 дні тому

    ቀሲስ ያንተ ትምህርት እጅግ የተረጋጋ አጠር ምጥን በመሆኑ ተደጋግሞ ቢሰማ አይጠገብም ። ክብሩን እግዚያብሔር ጠቅልሎ ይውሰደው ።

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 4 дні тому

    እኔም ቸልተኛ ነኝ እሰማለሁ ግን ያው ነኝ ዛሬ ነገ እያልኩኝ እዛው ነኝ ኸረ አፍርሰህ ስራኝ ጌታ ሆይ 🙏❤❤❤

  • @StopGo-v4g
    @StopGo-v4g 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን አሜን❤❤❤❤

  • @Woinshet27
    @Woinshet27 4 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ,እውነት ነው !አለማመኔን እርዳው ጌታ ሆይ።

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159 3 дні тому

    አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤️

  • @ManalMillion
    @ManalMillion 12 годин тому

    አሜን አሜን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 2 дні тому

    አሜን ❤❤❤ ሙሽራየ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ና

  • @smret5569
    @smret5569 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ

    የኛ ኣባት ቃለ ህዎት ያስማልኝ 🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg День тому

    አሜን ❤❤❤

  • @riyapatummaafilputhanathan2667

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @erockcel8789
    @erockcel8789 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 4 дні тому

    ተመሰገንአምላኬቃለህወትንያሰማልን

  • @Mercy3887
    @Mercy3887 4 дні тому

    Abetu kidus Egziabher hoy, ende kalih enor zend erdagn🙏🏾 Kale hiwot yasemalin, Yagelgilot zemenotin yibarklin Kesis🙏🏾

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 дні тому

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 3 дні тому +1

    Tenager bariyah yesemal

  • @hubetgergsesenait
    @hubetgergsesenait 4 дні тому

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 3 дні тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 3 дні тому

    አሜን

  • @NetsanetFentahun-s3v
    @NetsanetFentahun-s3v 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 3 дні тому +1

    Amen

  • @hiwotteshomeyetayew3198
    @hiwotteshomeyetayew3198 3 дні тому

    Ewnet new 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen Abatachin kalehiwot yasemalen. Asteway lebona yesten. Kalunim lemetegber yabkan 🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 3 дні тому

    Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @Saba-7
    @Saba-7 4 дні тому

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 3 дні тому

    አአሜን❤❤❤❤❤

  • @asmerasweet8706
    @asmerasweet8706 6 годин тому

    Amen Amen Amen ❤Qale hewet yasemalin Abatachin👏👏👏

  • @selinayemam
    @selinayemam 18 годин тому

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln

  • @GgGg-j1i
    @GgGg-j1i 3 дні тому

    Kalvote ysamalene Abatahene❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaytesfabruk371
    @tsehaytesfabruk371 3 дні тому

    Amen amne amene

  • @bettyTekle-ps8ci
    @bettyTekle-ps8ci 3 дні тому

    Amen Kale hiwot yasemalen abatachin

  • @worknehmolloro9029
    @worknehmolloro9029 3 дні тому

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 3 дні тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 3 дні тому

    Amen Amen Amen ❤️ 🙏 🌹 kale hiwot yasemalen ❤❤❤

  • @FikirteGetachew-t1b
    @FikirteGetachew-t1b 3 дні тому

    Kale Hiwot Yasemalen Memher

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 3 дні тому

    Amennn🎉🎉🎉❤❤❤ qale hiwet yesimialna

  • @semarasemara2238
    @semarasemara2238 3 дні тому

    Amen kalhiwot yasemalen

  • @sebleamare-cw4di
    @sebleamare-cw4di 3 дні тому

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @bayushkumssa4417
    @bayushkumssa4417 3 дні тому

    Amen!!!❤❤❤

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 3 дні тому

    Amen ❤

  • @abdulemalik8848
    @abdulemalik8848 6 годин тому

    Kale hiwot yasemalen.

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 3 дні тому +1

    Enehog yegeta bariya

  • @Zenaye-l6o
    @Zenaye-l6o 3 дні тому

    Memeri weletesadeki belachehu beselote asbughe yeserahute heteyate nesehe anedalegeba ferahu 😢😢😢

  • @MelkamSelam-m5m
    @MelkamSelam-m5m 3 дні тому

    🙏 🙏 🙏

  • @hulugeb7120
    @hulugeb7120 3 дні тому

    Qale iwot yasemaln

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 4 дні тому

    ይገርማል እውነት ነው እባክህ ጌታሆይ ብርታቴን መልስልኝ ቅድስት ሆይ ለምኝልኝ

  • @letshy
    @letshy 21 годину тому

    ❤❤🙏

  • @እሙየክርስቶስልጅ

    ❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 4 дні тому +1

    መልሽ እዛው ነው የምሆነው😢

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 4 дні тому +1

      ኸረ እኔም ነኝ አፍርሶ ካልሰራኝ እግዚአብሔር

  • @MeseretGobena-h3g
    @MeseretGobena-h3g 12 годин тому

    አሜን አሜን

  • @senaySelam
    @senaySelam 3 дні тому

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 День тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @mamoseble4738
    @mamoseble4738 4 дні тому

    Amen amen amen 🙏❤️

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 3 дні тому

    Amen Amen Amen

  • @EmnetMulugeta-o1s
    @EmnetMulugeta-o1s 3 дні тому

    Amen amen kale hiwot yasemalin

  • @efoyfikadu2794
    @efoyfikadu2794 День тому

    Amen

  • @helenweldu5200
    @helenweldu5200 4 дні тому

    amen❤❤❤

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @TekleHonelign
    @TekleHonelign 3 дні тому

    አሜን!

  • @ማቱሳላቢንያም
    @ማቱሳላቢንያም 4 дні тому

    አሜን❤❤❤

  • @berekethaileselassie3780
    @berekethaileselassie3780 3 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 4 дні тому

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @mdagne18
    @mdagne18 3 дні тому

    Amen❤

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 3 дні тому

    Amen

  • @tersitgetachewsebsibe
    @tersitgetachewsebsibe 3 дні тому

    Amen

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 дні тому

    Amen

  • @meserettesfaye5625
    @meserettesfaye5625 3 дні тому

    Amen

  • @FrezewedDemese
    @FrezewedDemese 4 дні тому

    Amen

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 4 дні тому

    Amen

  • @weynu2895
    @weynu2895 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemhailu
    @addisalemhailu 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @andinettadesse987
    @andinettadesse987 4 дні тому

    ❤❤❤❤