በጸሎት መጠየቅ የሚገባን... Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 134

  • @webet2273
    @webet2273 4 дні тому +3

    አሜን አሜን አሜን አባቴ አምላኬ ጌታዬ ይንን ምህረት ያለዉ ትምርት ስላስተማርከኝ ተመስገን ጌታዬ በስህትም ሆነ በድፍረት የስራሁትን ሀጢያቴንይቅርበለኝ ተስፋዬ አተነህ ትግስቴም አተነህ አምላኬ ተሰድቤ ሰለአሰደብኩህ የኔ ጌታ ኢየሱስ ማረኝ ይቅር በለኝ ❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን አባቴ እግዚአብሔር ተስፋዬ አንተ ነህ መክረኸኛልና አመሠግናለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቀሲስ

  • @MeseretHgiorgisBegashaw
    @MeseretHgiorgisBegashaw 4 дні тому

    አሜን ጌታ ሆይ ከሀጢያት ጠብቀኝ ሁሌ ልጅህን አሰበኝ እኔ ደካማ ነኝ

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 4 дні тому

    አሜን! ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። መምሕራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! አሜን።

  • @mesi557
    @mesi557 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን 🤲✝️

  • @hailubamlaku9552
    @hailubamlaku9552 4 дні тому

    ቀሲስ አሸናፊ ቃለህይወት ያሰማልን.
    ማን እንደ እግዚአብሔር

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159 20 годин тому

    አሜን አሜን አሜን🙏❤️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤️🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    እህህህ አቤቱ አደበቴን በዝምታ ጉብኘዉ ❤❤ አሜን፫ ቀሲስ ሁሌም ትምህርቶችዎ ይደንቀኛል የዛሬዉ ቅዱስ ቃሉ በምክር ደስ ሲል ቃለ ህይወት ያሰማልን እህህህአቤቱአደበቴንበዝምታጉብኘዉአሜን፫ቀሲስሁሌምትምህርቶችዎይደንቀኛልየዛሬዉቅዱስቃሉበምክርደስሲልቃለህይወትያሰማልን

  • @yonasyonas1974
    @yonasyonas1974 День тому

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏 ቀሲስ

  • @AAAA-zo6vz
    @AAAA-zo6vz 4 дні тому

    ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @elsabetmesfin2681
    @elsabetmesfin2681 4 дні тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 3 години тому

    በስራዬ የሠራኝን የማሰድብ እስከመቼ ይሆን... አቤቱ ማረኝ አፍርሰህ እንደገና ስራኝ, አንተን ድንቅ ሠሪዬን አስመስጋኝ እንድሆን እርዳኝ🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር🥰🥰

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay 4 дні тому

    መስዋይተ እግዚአብሔር ብላችሁ በፀሎታችሁ አሥቡኝ የናቴ ልጆች ክፍትት 😢ብሎኛል

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Winbetween1911
    @Winbetween1911 3 дні тому

    ሁሌ የምተላለፈው ትምህርት ቀጥታ እኔን ይመለከተኛል ❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 4 дні тому

    አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ የሰነፎች ስድብ ከመሆን ይጠብቀን
    እግዚአብሔርን ብቻ ተስፋ አደርጋለሁ በችግሬ ደራሽ እርሱ ስለሆነ

  • @smret5569
    @smret5569 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ታማኝ አምላክ ቃልህን እንድሰማ ስለ ረዳሃኝ ስለ መከርከኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 4 дні тому +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ሆይ ለሰነፎች ስድብ አታድርገኝ የኔ ታጋሽ ቸር ሩሩህ ጌታዬ ሆይ ተስፋዬ ሆይ በድካሜ ብርታቴ ሆይ ለራሴ አሳልፈህ አትስጠኝ ከሃጥያት ጠብቀህ የምታሳልፈኝ ሆይ አመሰግንሃለሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hewan.123
    @hewan.123 4 дні тому

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ያድልልን።

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ትእግስቱን በውስጣችን ያኑር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 4 дні тому

    ቃሀ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቀሲስ

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 4 дні тому

    እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 3 дні тому

    አቤቱ ቅዱስ አባት እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረኝ የኔ ጌታ ከኔ ጋር ያለህና የምትሰራ ሆይ አቤቱ እኔ ችኩል ልጅህ አሰደብኩህ ይቅር በለኝ ትዕግስት እና ማስተዋል ስጠኝ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asrat21
    @Asrat21 4 дні тому

    ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
    ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!!!
    ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

  • @90God86
    @90God86 4 дні тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 4 дні тому

    ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ እኔ ሸክላ ነኝ አንተ ሰሪዬ ነህ ስራኝ እባክህ ጌታ ኢየሱስ 🙏❤❤❤

  • @tube5986
    @tube5986 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤❤አባታችን❤❤❤

  • @AbebeSimie
    @AbebeSimie 4 дні тому

    አሜነ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 дні тому

    Amen amen 🙏 Kebru Yesfa Semu Beruck Yehun Gettaye Amlake. Hulem Kessu gar new megegere Ettebeqewalehu be Tigest . Tebarekelen Kessis 🙏

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ትግስትን እደ እዮብ ያድለን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 10 годин тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @SaraSaravk
    @SaraSaravk 4 дні тому

    ዝም ብየ እግዚአቢሄርን ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤ቀሲስ ዘመንሁ ይባረክ

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 4 дні тому

    እግዘብሔር ይመስገን ይህን ያስተማረን❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!❤

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 4 дні тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 День тому

    እግዝአብሄር ይመስገን እግዝአብሄር ፍቅር ነው

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 4 дні тому

    ይደንቃል ይደንቃ ዝምብዬእግዚያብሄርን ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤

  • @Useris1234
    @Useris1234 4 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 4 дні тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @simerabe
    @simerabe 4 дні тому

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 4 дні тому

    አሜን ወንድማችን ተባረክልን

  • @bayushkumssa4417
    @bayushkumssa4417 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህየወት ያሰማልን❤❤❤

  • @BeteMake
    @BeteMake 22 години тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 4 дні тому

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 4 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንንን

  • @haymaonttesfaw3622
    @haymaonttesfaw3622 4 дні тому

    እገዛብሕር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 11 годин тому

    ልቦና ይስጠን ።

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 4 дні тому

    Amen amen amen Egezabher yemesgen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @NetsanetFentahun-s3v
    @NetsanetFentahun-s3v 4 дні тому

    እግዛብሄረ ይመስገን አሜን

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 4 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!

  • @Buzebuze-q4h
    @Buzebuze-q4h 4 дні тому

    Kalehiwot yasemalen abtachin 🙏 ❤egzabher yemsgen egzabher yemsgen egzabher yemsgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp 4 дні тому

    Tebarek kesisi abzeto yafrake yabzalek

  • @tigistlibu7464
    @tigistlibu7464 4 дні тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @neggesuaddisu2150
    @neggesuaddisu2150 4 дні тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 4 дні тому

    አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን💙💙💙💙

  • @merontesfaye9885
    @merontesfaye9885 4 дні тому

    አሜን ቃለኢወት ያሰማልን

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 4 дні тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 ሰው አስቸጋሪ ነው የራሳቸውን ኑሮ መምራት ሲያቅታቸው የሰው ኑሮ ለመበጥበጥ የሚነሱ ጥቂት የሚባሉ አይደሉም ለነሱ ቦታ ማን ይሰጣል ለጊዜው ቢያናድድም ንቆ ማለፍ ነው እንጂ እንደዚህ አይነት ሰዎች ችግር ያለባቸው ናቸው የገንዘብ ሳይሆን በቃ ሰው ላይ ዝምብለው መውጣት የሚፈልጉ ጭንቅላታቸው የነተበ ሌላውም እንደነሱ እንዲሆን የሚፈልጉ መጥፎ ሰዎች አሉ ያጋጥማል ከነዚህ ዓይነቶች በተቻለ መራቅ ነው የሚያስፈልገው። ኑሮን ከእግዚአብሔር ጋር ማረግ እኔ በበኩሌ በአሁኑ ሰዓት ስለ መጥፎ ሰዎች መጨነቅም ማሰብም አልፈልግም። ስለራሴ ስለቤተሰቤ በቃ አለዛ መታመምም አለ እኮ እነሱን መከታተል ሰለእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ማሰብ ስራ መፍታት ነው። ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 4 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @melibeli6097
    @melibeli6097 4 дні тому

    🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 4 дні тому

    አሜንቃለህወትንያሰማልን

  • @TekleHonelign
    @TekleHonelign 3 дні тому

    አሜን

  • @zena4992
    @zena4992 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 4 дні тому

    አሜን!

  • @lydia7654
    @lydia7654 4 дні тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️

  • @uaes-hr1pi
    @uaes-hr1pi 4 дні тому

    Kale hywetn yasemalm memhrachn yekalu balebet loul egziabher smu yetemesgen yhun amen

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 3 дні тому

    Amen amen kal hiwet yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-xd8ck
    @SaraSara-xd8ck 4 дні тому

    Amen fetare yemsegene

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 2 дні тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher 🙏🙏🏽🙏

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 3 дні тому

    Amen! Geta hoy erdagn!

  • @birhan9280
    @birhan9280 4 дні тому

    Amen kalehiwot yasemalin

  • @HirutBabu
    @HirutBabu 4 дні тому

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ጠብቀን

  • @khankhan-dr6yn
    @khankhan-dr6yn 4 дні тому

    Kal Hiwet yaseman Amen ❤❤❤

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 3 дні тому

    Amen, awo Egziabher hulame tesfaye nw ,kalehuywet yasemalen memherahen

  • @mirafsahle2056
    @mirafsahle2056 День тому

    Aman Aman Aman kale hewat yasemaln 🙏

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 4 дні тому +1

    Amen

  • @yonatanabrhamtemtme8227
    @yonatanabrhamtemtme8227 4 дні тому

    Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenehn yarzemln memhr ❤

  • @Saba-7
    @Saba-7 4 дні тому

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamermersha6295
    @hamermersha6295 4 дні тому

    Amen Kale hywet yasmalen

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 4 дні тому

    Amennn🎉🎉🎉❤❤❤ qale hiwet yesimialna

  • @worknehmolloro9029
    @worknehmolloro9029 4 дні тому

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @sebleamare-cw4di
    @sebleamare-cw4di 4 дні тому

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226 4 дні тому

    Amen Amen Amen 🙌❤

  • @helengebreab1628
    @helengebreab1628 3 дні тому

    Amennnnn Amennnnn Amennnnn

  • @edenkitssa4240
    @edenkitssa4240 4 дні тому

    Ewent 💯 kalehwety yasmaleng 🙏 🙏 🙏

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix 4 дні тому

    Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @aynealma66
    @aynealma66 3 дні тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amehabelay2201
    @amehabelay2201 4 дні тому

    Kalehiwot yasemalin

  • @jaredtesfaye9281
    @jaredtesfaye9281 День тому

    Kale eyewet yasmalen

  • @ruthlegese1984
    @ruthlegese1984 2 дні тому

    Amen amen amen 🙏

  • @hannaaberha5081
    @hannaaberha5081 4 дні тому

    Kalehiwot yasemalin❤❤❤❤

  • @emebethussen8837
    @emebethussen8837 4 дні тому

    God bless you and your family!

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 4 дні тому

    Amen Amen Amen

  • @helendeneke7914
    @helendeneke7914 3 дні тому

    kale Hiwot Yasemalen

  • @MelkamSelam-m5m
    @MelkamSelam-m5m 3 дні тому

    Amen!!!

  • @himanotwondem1949
    @himanotwondem1949 4 дні тому

    Betam tilke mikr now kale hiwot yasmalen kisses❤❤❤

  • @shalompetrosyacob8006
    @shalompetrosyacob8006 4 дні тому

    AMEN🙏