የራራልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 98

  • @GeTuYenazretu
    @GeTuYenazretu Рік тому +29

    ይህንን ፅሁፍ እያነበባችሁ ያላችሁ እናንተ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን መባረክን ይባርካችሁ ከማያልቀው ፍቅሩ ከምህረቱ ያድላችሁ ብሩክ ሁኑ 🥰

  • @kennedyabraham7916
    @kennedyabraham7916 Рік тому +10

    በናዝሬቱ ጌታ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ይራራልህም እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ
    የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
    እግዚአብሔር በላባዎቹ ይጋርድህ
    በክንፎቹም በታች ይከልልህ
    እውነት እንደ ጋሻ ይከብብህ
    ያአንተ የሆነ ሁሉ ይጠበቅልህ

  • @tamirat2392
    @tamirat2392 Рік тому +9

    እንደ ወንዝ ለሚፈሰው ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን🙏
    እጅግ ቴባርክያለሁ❤🙏
    ዳኒ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @HonelignFikre-by7zn
    @HonelignFikre-by7zn 3 місяці тому +2

    ❤❤❤ ይሄ መዝሙር ነፍስን ያረስርሳል እወጸዋለው እንጸ እየሱስ ማንም የለም

    • @EsawAredo
      @EsawAredo 2 місяці тому

      Getachin eyesus nw

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 Рік тому +5

    ኣኽራን ከይተወልደ፣ ምድርን ዓለምን ከይፈጠርካ ኤረ ንስኻስ ካብ ዘለአለም ንዘለአለም ኣምላኽ ኢኻ።ከማኻ የለን ስብሓት ነኣኻ ይኹን የሱስ❤❤❤

  • @WastiAdugna
    @WastiAdugna 2 місяці тому +1

    የእ/ር ሰም ለዘላለም ይባረክ ሁሌም የሚራራልን❤❤❤

  • @FygGuv
    @FygGuv 10 місяців тому +1

    ክበር ኢየሱስ አዎ እጀን አነሳሁ ለአመልክ ለፍርርህ የለዉም ልክክ አሊሎያያያ አሜንን እንኳንም የአንተ ልጆ ሁንኩ ምርጫይ ልክ ነዉ ኢየሱስስ❤❤❤

  • @EmmanuelOcheagwu-f2f
    @EmmanuelOcheagwu-f2f Місяць тому +1

    I hardly go to sleep without listening to your songs here in Benue state Nigeria, despite the facts that the songs are not in English. This one is my favourite.

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Рік тому +5

    አረ እሄን ጌታ ምን ብዬ ልባረከው ውላታው በዝቶብኝ ከእአይምሮዬ ባለይ ነው አቤት ምህርቱ ምን እካፍለዋለሁ እኔ ክብር አግንቼ አገልጋይ ሆኜለሁ

  • @barseakele498
    @barseakele498 Рік тому +1

    ዳኒዬ ጸጋውን ያብዛልህ። ዳኒዬ ትንሽ ግን መዝሙርዋን ባትቆረጣት ደስ ይለኝ ነበር

  • @yemanehagos9683
    @yemanehagos9683 Рік тому +3

    ዳኒ ቦይ ምርጥ ሰው አንተ እኮ ልዩ ነሕ

  • @Wudeeee
    @Wudeeee Рік тому +1

    መች ረስው መች ዘነገው ሁሉንም አስተውሳለው
    ከህጻንናቴ ጀምሮ ስትረዳኝ መዳንህን አይቸዋለው
    እጆቼን ላንሳ ለክብር ምስጋናየን ተቀበለው
    ብቻውን ታምሪ የምያድሪግ የምስራ ኣራ እንዳንተ ያለ ማን ነው 🙏🙏🙏🎵🎧🙉🙉🎺🎵 ተበረክልን ዳን

  • @wasihunmihretu2885
    @wasihunmihretu2885 Рік тому

    ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ፓስተር ዳኒ አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ🙏🙏

  • @sefanitabayne5446
    @sefanitabayne5446 Рік тому

    የማይቀንስ የሚጨምር ጸጋ የተባረክህ ነህ በረከታችን ነህ ለዘላለም ተባረክ፡፡

  • @bekandawit6471
    @bekandawit6471 Рік тому

    ዳኒዬ ተባርከሀል ለምልምልኝ ውስጥን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎችህ ተባርኬለሁ ይብዛልህ

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el Рік тому +1

    ❤❤❤❤ተባረክ ፓስተር በረከታችን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Рік тому

    Elelelelele Elelelelele hallelujah ❤❤👏👏👏 thank you Jesus!!!! God bless you Pastor Dani and all.

  • @menberesahle7708
    @menberesahle7708 Рік тому

    God bless you Pastor Daniel. Thank you 🙏🏿 🙏🏿

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Рік тому +2

    Haleluya elelelelelelelelele lemen endeho ne alakem gena mezmurun kefiche sisemaw libe lay yhone nger tesemagn tebarklgn daniyee ❤

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 Рік тому +2

    ብሩክ ሰው ለባረክልኝ❤❤❤

  • @danieldressa9873
    @danieldressa9873 Рік тому

    Tabaraklgn pastor Dani

  • @alemneshe
    @alemneshe Рік тому

    God bless you pastor Daniel 🙏🏻❤❤

  • @eyasuabayneh977
    @eyasuabayneh977 Рік тому +1

    Dani, our blessing. Where is your guitar; i want to see you always with your guitar

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Рік тому

    አሜን አሜን እውነት ነው ምሕረቱ የለውም ልክ ፍቅሩ የለውም ልክ❤❤❤

  • @demaali6777
    @demaali6777 Рік тому +1

    አሜን 🙌😍😍😍😍

  • @mariateka1524
    @mariateka1524 Рік тому +1

    አሜን አሜን!!!

  • @cjbig2649
    @cjbig2649 Рік тому +1

    ዳላስ የት አካባቢ ነው ስሙን ንገሩኝ የቤተ ክርስቲያን

    • @yw3664
      @yw3664 Рік тому

      EEBC 3001 Saturn rd Garland Tx

    • @cjbig2649
      @cjbig2649 Рік тому

      @@yw3664 👍👍

  • @FygGuv
    @FygGuv 11 місяців тому +1

    እልልልልል እረ ዳተ ያለማነዉ ጌታ አሜንንንን

  • @kennedyabraham7916
    @kennedyabraham7916 Рік тому +1

    አረ እንዳንተ ያአለ ማነዉ ኢየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @KabiLulu
      @KabiLulu Рік тому

      EWUNET NEWU Elelelelelelele......amen

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 Рік тому +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🎤🎤🎤🎤🎤📖📖📖📖🎻🎻🎻🎻🎻🎻🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mamushdesto5114
    @mamushdesto5114 Рік тому +1

    Yeraralinh badikame geta iyesus ameeeeeeennnn ameeeeeeennn

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому

    Amennnnn haleluyaaaa bichahin eredshegn aba ameseginhalehu keff bel🙏🙏🙏 daniye tebarek

  • @MekoninMoke-x6r
    @MekoninMoke-x6r 11 місяців тому +1

    Dani blgint bgeta bet yasalfkutn yastawsngyal tebark

  • @johnasfaw3701
    @johnasfaw3701 Рік тому

    Amen amen amen amen taberki ba bizu ❤

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @FygGuv
    @FygGuv 8 місяців тому +1

    አሜንንንንን

  • @Yonos-z3f
    @Yonos-z3f 2 місяці тому +1

    Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Рік тому +1

    AMEN !!!
    BLESSED

  • @FitsumkebedeRoba
    @FitsumkebedeRoba 7 місяців тому +1

    Yene Geta simih birook yihun dani tebarek

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Рік тому +2

    ዳኒ በረከታችን❤❤❤❤

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Рік тому

    አሜን

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዳኒዬ ተባረኩ ❤🎉❤🎉❤

  • @FilmonLibsemariam
    @FilmonLibsemariam Рік тому +1

    Geta eyesus fikrih ayalkim. Haleluya

  • @balanshdanise3026
    @balanshdanise3026 Рік тому

    Amen 🙌🙌

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Рік тому

    ያንተን ታላቅነት ቀርቦ ላየውማ
    ውጡ ውጡ አይልም እዛው ቅሩ እንጅ
    የፍቅርህ ጠረን አያስመኝም ውጭ
    እጄን አነሳሁ ላመልክህ
    ለፍቅርህ የለውም ልክ
    ምህረትህ የለውም ልክ
    አባባባባ አባባባ ❤❤❤❤

  • @Yodit-e3u
    @Yodit-e3u 11 днів тому +1

    እሱ ስለኔ ያስባል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @luwamtesfay3287
    @luwamtesfay3287 Рік тому

    ❤❤❤Amen brother,Amen

  • @SelamawitYimer-x4u
    @SelamawitYimer-x4u Рік тому +1

    Daniye tebark

  • @MemeMeme-bf3nq
    @MemeMeme-bf3nq Рік тому

    AMENN AMENNNN HALELYA❤❤

  • @GhshHshshsu
    @GhshHshshsu Рік тому +1

    Amne amne 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @BinyamZewudu
    @BinyamZewudu 3 місяці тому +2

    ፀጋዉይብዛልክ

  • @Wogayu-ju2wo
    @Wogayu-ju2wo Рік тому

    እረ እንዳንተ ያለ ማነው ጌታ🙏🙏🙏

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @alazarsisay-u2h
    @alazarsisay-u2h 3 місяці тому +1

    LOVE $ RESPECT BROTHER

  • @gracesas7339
    @gracesas7339 6 місяців тому +1

    Amen 🙏

  • @ll8432
    @ll8432 Рік тому

    Amen Amen 🙏

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 Рік тому

    ዳኒ ጌታ ይባርክህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому

    ❤❤እስዬ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤
    መች ረሳሁ መች ዘነጋሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @danchuburiso3601
    @danchuburiso3601 Рік тому +1

    ፀጋ ያበዛልህ

  • @bayeyegetasew
    @bayeyegetasew Рік тому

    ❤❤❤❤ we love you dear Brother.

  • @jaforbahrain356
    @jaforbahrain356 Рік тому

    Ameen❤❤❤❤❤❤ tabreki bibzu tabreki

  • @mamushdesto5114
    @mamushdesto5114 Рік тому +1

    Ameeeeeeeen ameeeeeee ameeeeeeeen

  • @fenetmekonen9983
    @fenetmekonen9983 Рік тому

    My god bless you daniyee❤❤❤

  • @selamyegeta458
    @selamyegeta458 Рік тому +2

    ለኔ ነው የተዘመረው ... ብቻውን አባት ሆኖ ላሳደገኝ በእውነት ስለእኔ ዋስትና በማይሰጥ ሰአት እሱ ብቻ ሃላፊነት የወሰደ ውዴ አባቴ አመሰግነዋለሁ።

    • @KabiLulu
      @KabiLulu Рік тому

      Elelelelelelele......amen

  • @kukunathan8865
    @kukunathan8865 Рік тому

    Wooooooow what a sing

  • @misganagezahegn1068
    @misganagezahegn1068 Рік тому

    ችላ አተበል detail location of meserat krstis i need

  • @sunkurtashura5138
    @sunkurtashura5138 Рік тому

    God bless you!

  • @josephberachiah8715
    @josephberachiah8715 Рік тому

    ዳንዬ❤😍😍😍😍

  • @sinshatgenene124
    @sinshatgenene124 Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you

  • @ismartismart6133
    @ismartismart6133 Рік тому

    Amenamen🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @senaitelia4267
    @senaitelia4267 Рік тому

    looooong life!!!!

  • @eliaswolida5791
    @eliaswolida5791 Рік тому +2

    AMen

  • @ጌታመልካምነው-ቨ9አ

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 Рік тому

    👏👏👏👏👏👏

  • @taegaabraham7730
    @taegaabraham7730 Рік тому

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 Рік тому +1

    🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @GetahunAmbelu-f7v
    @GetahunAmbelu-f7v Рік тому

    Jeses bles you

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🫶🏾

  • @bereketkasaye9875
    @bereketkasaye9875 Рік тому +1

    የራራልኝ በድካመ ሀይል ሆነኝ አቆመ ማን ነበር ካንተ ለላ

  • @wasihunmihretu2885
    @wasihunmihretu2885 Рік тому

    ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ፓስተር ዳኒ አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ🙏🙏

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @Salam-xg8zs
    @Salam-xg8zs Рік тому

    አሜንንንአሜንንንአሜንንን🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤