Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ: የዐዲስ ዓመት በዓል ዝግጅት Part 2 | መስከረም 9 2014 ዓ/ም ክፍል 4/4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 206

  • @hananf869
    @hananf869 2 роки тому +29

    ማዕበል ነው የሚለውን የዘፈነው ልጅ እንዴት ደስ እንደሚል

  • @አለምታአምር
    @አለምታአምር 3 роки тому +42

    ባላገሩ ምርጥ ለኔ ልዩ ነው ባላገሩ በሀገራችን እጅግ ተወዳጅነትንና እውቅናን እደሚያገኝ እርግጠኛ ነኝ በተጨማሪ ባላገሩ የጨዋ ቤት ነው 👍

  • @danielyohannes2710
    @danielyohannes2710 3 роки тому +41

    አብርሽ የምር የምር ዘመንክ በሙሉ ይባረክልህ እነኚን ልጆች ሳይ ከሁላ ያንተን ስነስረአት ያሳየኛል።

  • @የአርሲቲእናት
    @የአርሲቲእናት 3 роки тому +71

    ብሩኬ የኔ 1ኛ እመቤቴ ማርያም መጨረሻህን ታሳምረዉ

  • @kalimahalima5636
    @kalimahalima5636 3 роки тому +61

    ብሩኬ ፍቅር ነህ የምር ብዙ ግዜ ነው የሰማሁት እያሳለፍት ያንተን ማር የሆንክ ልጅ

    • @hailusisay9077
      @hailusisay9077 2 роки тому +1

      ብሩኬ ፍቅር ነህ በጣም ድምጽ ያምራል

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 3 роки тому +43

    እውነትም ባላገሩ!!
    የምርጦች ስብስብ!!
    ኢትዮጵያ እዚህ ነው ያለችው!

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 3 роки тому +63

    ብሩኬ ድምቀታቸው ነክ እኮ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏💚💛❤️

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 роки тому +93

    የብሩኬ ማድግ ግርም ያለዉ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 роки тому +11

    ገራሚ የፍቅር ዜማዎች mix 💿 ኮሌክሽን መሆን ይችላሉ እይ አንዳንዱ ዜማዎች ውብ ድንቅ ናቸው የባላገሩ ምርጥ 2014 ተወዳዳሪዎች mix መባል ይቻላል 🔝🔝🔝💯💯💯❤️❤️❤️

  • @hevennega5684
    @hevennega5684 3 роки тому +23

    ሶፊ ለምን ብሩኬን በክፉ ታየዋለህ እንዳያሸንፍ ፈራህ ???ብሩኬ የኔ አንደኛ😍😍

  • @habtamuworke5808
    @habtamuworke5808 3 роки тому +26

    ብሩኬ ስወድህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ❤️❤️❤️🌺🌺🌺👌👌👌😘😘😘

  • @burtkanfatima7825
    @burtkanfatima7825 3 роки тому +41

    ብሩኬ የኔ ፍቅር ስውድህ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +22

    በጣም ነው ምታምሩት የአገሬ ልጆች ክፉ አይንካችሁ

  • @kewletali2902
    @kewletali2902 3 роки тому +12

    ምርጦች ስወዳችሁ🥰🥰🥰 አብርሽ ,አረግየ,ሶፊ, በጣም ጀግኖች ናችሁ እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰#

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 3 роки тому +6

    ቆንጆ ቅንብር ነበረ ለዬት ያለ ያመትሰው ብሎን ሌላ ለማዬት ቸሩ ፈጣሪያችን ፈቃዱ ይሁን !!!

  • @rahelworkineh7179
    @rahelworkineh7179 3 роки тому +11

    Am really in love with redeat's voice.it has something unique n special. keep it up boy.

  • @hailusisay9077
    @hailusisay9077 2 роки тому +4

    ብሩኬ ድምጽህ በጣም ያምራል

  • @saraali2736
    @saraali2736 3 роки тому +3

    Betam tamiralachu ❤🇪🇹 maleti ehe new balageru mirti wooo👏👏👏1gna

  • @shewayeammanu2923
    @shewayeammanu2923 3 роки тому +33

    ብሩኬ 4 ወር ባልሞላ እንዴት ነው ያደገው ስወደው

  • @አድሲዩቱብ
    @አድሲዩቱብ 3 роки тому +4

    በጣም ያምራል ሀገሬ ኢትዮጵያ ስላማቹሁ ይብዛልሺ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 роки тому +7

    አብርሽዬ ተባረክ ትልቅ ሰው

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 3 роки тому +2

    የዘወትር ምርጫየ ባለገሩ ስወዳቸው አብርሽ ኑርልን መልካም ሰው

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 3 роки тому +4

    በውነት ደስ ስትሉ ባላገሩ ውነትም ባላገር

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 3 роки тому +4

    ብሩክ ግን እንዴት ነው ያደገው ምርጥ ልጅ

  • @amlakawitabraham5222
    @amlakawitabraham5222 2 роки тому

    ዋው አብርሽ ትልቅ አድናቆትና ክብር ላንተ ይገባል ወጣትን መቅረፅ ና ማነፅ የቻልክ እግዜር ዕድሜና ጤና ይስጥክ ብሩክ በርታ የኔ ጎበዝ

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 роки тому +3

    Belaya belaya yezefenew tinshu lij siwedew❤️ dimtsu fegegita wow new. Egziyabher yirdah.

  • @selamawitsolomon7608
    @selamawitsolomon7608 3 роки тому +4

    Tamralachu hulachum melikam adis amet💚💛❤💛💚❤🌹🌹🌹

  • @siedyeshawu9768
    @siedyeshawu9768 Місяць тому +1

    የሰቆጣው ልጅ ነው አንደኛ ብሩክ እሚባላው ስወደው ማእበል ነው

  • @haymitubechanal9756
    @haymitubechanal9756 3 роки тому +5

    ብሩክ ልዩ ነው

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 3 роки тому +2

    Balageru the best Work of the year , thank you so much for your unity Ethiopianism contribution

  • @getahunlemlemu7800
    @getahunlemlemu7800 3 роки тому +2

    ባላገሩን እጅግ በጣምአደንቃለሁ ኑሩልን የኢትዬጵያ እውነተኛ መገለጫወች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን ።

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 роки тому +5

    ዳዮች እግዚብሔር እሜና ጤና ችሁን ይስጣችሁ የናተ የድካም ውጤት ነው

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 3 роки тому +7

    ብሩኬ በርታልን

  • @semegntariku3503
    @semegntariku3503 3 роки тому +10

    በጣም ደስ ስትሉ የበሀል ድምቀታችን ናችሁ 💚💛❤️

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 3 роки тому +19

    I believe strong nation and country development is the dedicate contribution of a multi-sectoral institutions, Balageru idol is working well on the art on its behalf.

  • @bettyd1327
    @bettyd1327 3 роки тому +2

    I love balageru

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 роки тому +1

    ዋው በጣም የምታምሩት ቀደም ያሉ ዘፈኖችን ስትዘፍኑ ውስጤ ተረበሸ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ💚💛❤🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻

  • @mayetube8988
    @mayetube8988 3 роки тому +15

    ልጅ ብሩኬ ይለያል

  • @amanuelasfaw53
    @amanuelasfaw53 2 роки тому +2

    መስከረም እና ብሩኬ አንደኛ ናቸው

  • @hermiyemariyamlij4861
    @hermiyemariyamlij4861 3 роки тому +6

    ብሩኬ ትንሹ ስወድህ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 роки тому +15

    እነድዚህ ፍቅር, ስላም, ደስታ ሲታይ በጣም ተስፍ ይስጣል!
    በሀገራችን ውስጥ የሚሆነው ሁሉ በተለይ ከሀገር ውጭ ለምንኖርው እጅግ እያስጨነቀን ነው! እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣልን🙏🏾ብናዝንም ሁሉም ያልፍል ሂወት ይቀጥላል!!

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 3 роки тому +2

    Amazingly beautiful!
    God Bless you all

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 2 роки тому

    proud Balageru, thank you for this event show

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 роки тому +12

    ዳኞች በጣም እድለኞች ናችሁ ምክንያቱም።ፍሬአችሁ አብቦ የአማረ ፍሬ እያፈራ ስለሆነ

  • @esubalewkasaw56
    @esubalewkasaw56 3 роки тому +2

    Balageru=Ethiopia

  • @kedawitkedawi3611
    @kedawitkedawi3611 3 роки тому +3

    Simply amazing! Just wow a lot to remember.

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 2 роки тому +2

    Love love this! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 3 роки тому +1

    ሰታምሩ፣ኦኔንተ፣የሚየሥተምሩ፣፣ሦሥቱም፣አሰተማሪዎች፣አላህ፣ጥሩ፣ነገረ፣ይሥጣቸዉ

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 роки тому +2

    በጣም ነዉ የምወዳቹህ

  • @golenube8819
    @golenube8819 3 роки тому +8

    ብሩኬ የኔ ምርጥ😘😘😘

  • @derejejember4586
    @derejejember4586 2 роки тому +1

    ተባረኩ የሃገር ምትኮች

  • @selamsakita154
    @selamsakita154 3 роки тому +4

    ስስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሰላም ለሀገራችን

  • @ተገኔተሻገር
    @ተገኔተሻገር 2 роки тому

    በእውነት ባለገሩ እጂግ ልዩ ነው

  • @ቦሩሜዳይቱብ
    @ቦሩሜዳይቱብ 3 роки тому +2

    መሻአላህ ወሎየው ሸበላ አድጎል

  • @tizaezana9352
    @tizaezana9352 2 роки тому +1

    ሲያምሩ የኔ ማሮች ባአሁኑ ሳአት ወጣት እንዲ ማነፁ ገራሚ ነው

  • @sadahadam1975
    @sadahadam1975 2 роки тому

    በጣም ደሰ ስትሉ በሩቱ💚💛❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 роки тому +7

    የዛሬው ይለያል አቤት ፍቅር እንዲህ ያደርጋል ልጅቱ ሆይ ፎንቃ ገብቶልሻል❤🌺

  • @yemaryamlijlij999
    @yemaryamlijlij999 3 роки тому +5

    ድምፃዊያን እዚህ ሆናችሁ ነው? ጆሮአችን መጫወቻ የሆነው

  • @allahuakbar6594
    @allahuakbar6594 2 роки тому +2

    የኑሮዬን ደረጃ እንደ ብሩኬ አሳድግልኝ

  • @GNegasi
    @GNegasi 3 роки тому +2

    Art is powerful than politics to create responsible and accountable nation.

  • @nigeman3897
    @nigeman3897 3 роки тому +1

    Mecheresha lay yezefenat arif nat.

  • @ቃልኪዳን-በ9ዘ
    @ቃልኪዳን-በ9ዘ 3 роки тому +5

    የኔ ማሮች እንደት ነው እምታምሩት

  • @kalkedinkalkedin1913
    @kalkedinkalkedin1913 3 роки тому +4

    ዋው ነው ❤️❤️

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 3 роки тому +1

    እንኳን አደረሣችሁ ሁላችሁም
    ስወዳችሁ እኮ ማራምን ባላገሩዎች
    አብርሽ ሶፊ አረጌ አቤል ሁላችሁም ደሞ ስታምሩ ታሥቀናላችሁ💚💛💖

  • @babyyeabsra
    @babyyeabsra 9 місяців тому

    Live jegna new betam aregeee, sofi ewunet new yalikew, lemamokesh aydelem.lik nek live miyakilew yelem minim saychenek

  • @ayewegebrat663
    @ayewegebrat663 Рік тому

    ብሩክ ትለያለክህ ካንተ ቡዙ እንጠብቃሀለን

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 2 роки тому

    Deseee Sethelu... LOVE . ETHIOPIA 💚💛❤👏🏾

  • @bikodesalegnbikodesalegn9288
    @bikodesalegnbikodesalegn9288 2 роки тому +1

    ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @abaymengsha-fm4vo
    @abaymengsha-fm4vo Рік тому

    I Like it

  • @Dream-iw7qe
    @Dream-iw7qe 3 роки тому +5

    Bruk oh u r so funny

  • @SoliyanaMulugeta
    @SoliyanaMulugeta Рік тому

    Ewenetm mert nacho eko❤❤❤❤❤nurulegn

  • @eyerussenait5727
    @eyerussenait5727 2 роки тому +2

    ማእበል ነው

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 3 роки тому +2

    ሲያምሩ

  • @selameselamegisla2358
    @selameselamegisla2358 2 роки тому +1

    Wooooow betam arefi new

  • @browniemikael
    @browniemikael 2 місяці тому

    who is watching in 2016 --- >

  • @zubest7326
    @zubest7326 3 роки тому +4

    አብርሀምዬ እንዴት አንደምወድህ ውድድድድድድድድ ነው የማረግህ እንደዚህ አንድ አርገሀቸው ፍቅር የምታሳየን እንዴት አንደሚያምሩ በሀገር ልብስ አሸብርቀው ገና ጀሚፈነዳ ፅጌሬዳ አበባ ሠስለዋል ውድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 роки тому +4

    የኔ ትውልዶች💪

  • @birukgidday5575
    @birukgidday5575 2 роки тому

    Woewwwwwwwww.... Hello Abrish and Sofi...with great respect, it would be better to publish this song or any other 'current situation concerned' work that can be printed/published!!

  • @meryemseyed4409
    @meryemseyed4409 2 роки тому +1

    ዋውሥታምረ

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo 2 роки тому

    የሠማሀኝበለውን የዘፈነው ልጂ 😘😘😘ሆበል ጃሌ ሆሆሆሆ እያበል እያ

  • @Saint-1216
    @Saint-1216 3 роки тому +2

    Biruk 1ኛ

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @babewomola
    @babewomola Рік тому

    maebel new maebel new fikrua😍😍😍

  • @zelekekesnu5722
    @zelekekesnu5722 3 роки тому +1

    biruk is good musichn

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 3 роки тому +1

    Amazing

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    አዲስ አበባ ብቻ አይደለም ቤትህ የኔ አንጋፋ አሌክሳንደር😭😭😭😭😭😭እኛም ልብ ውስጥ ቤት አለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልቤን አመመኝ ስሰማ ዘፈንህን😭😭😭😭😭ብትኖርልን ምናል የኛ ሞገስ😭😭😭😭😭አንተ ለኢትዮጵያ ሞገስ ነህ የኔ ንጉስ አሌክሳንደር ሸቴ😭😭😭😭😭😭😭ነፍስ ትረፍልን የኔ ቀብራራ ኢትዮጵያዊ 😭😭😭😭🇪🇹😭😭😭😭

  • @birhanegaredewu8687
    @birhanegaredewu8687 Рік тому

    Biruk my number 1

  • @temesgensidamo3914
    @temesgensidamo3914 3 роки тому +1

    Just wow

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    አቦ ይመቻቹሁ

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 2 роки тому +3

    አንዱ ልጅ ውድጀዋለው

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حياهادم-ي1و
    @حياهادم-ي1و 3 роки тому +10

    ብሩኬ አንተ ትለያለህ

  • @MulyeBrhanu-yi5jo
    @MulyeBrhanu-yi5jo Рік тому

    Bernie👏👏

  • @Amal-rx4wb
    @Amal-rx4wb 2 роки тому +1

    አስተዋዋዋቂዋ ምርጥ ናት ሁሌም ኸአለባበስ እስከ ስነምግበር አበተ ማር ሀሉን አሞቶ የሰጠት

  • @yabublack3564
    @yabublack3564 2 роки тому

    waw yamrale

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 3 роки тому +1

    ወወ እዴት እዴት ያለ ድምፅ አለ እኮ አንዳዶች ሲቦጫጩርቆት

  • @Amal-rx4wb
    @Amal-rx4wb 2 роки тому +1

    የባህል ልብሳችን ❤❤❤

  • @ካዛንቺስ
    @ካዛንቺስ 3 роки тому +3

    አብርሽ ባለትዳር ካልሆንክ አረግዬን ለምን አታገባትም አሪፍ ጥምረት ነው ስርአቷ የሚገርም ነው ። በሀሳቡ የተስማማቹ ለይኩ👍👍👍

    • @tigistmekonen5666
      @tigistmekonen5666 3 роки тому +3

      Yetegnawa nat .?

    • @የራስአሽከር
      @የራስአሽከር 3 роки тому +2

      ደሞ አረግዬ ማናት😂😂

    • @mattewe492
      @mattewe492 3 роки тому +3

      ከመስማማቴ በፊት አረግዬ ማነች ብሎ መጠየቅ ጥሩ ይመስላኝ ማነች ግን🤔

    • @እሙገላ
      @እሙገላ 3 роки тому +1

      ሀረግ ማናት ደግሞስ ትዳር የለውም እንዴ እስካሁን!?

    • @fafiywellotube2396
      @fafiywellotube2396 3 роки тому +4

      ኮሜታተሮች🤔😂 የማነጋባዉ የማነፋተዉ የለም ግን አረግዬማነት አጅብነዉ

  • @kirosgebru2904
    @kirosgebru2904 3 роки тому +4

    bruke andegna nek

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 3 роки тому +1

    i am the first viewer,who is next?