Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰርከስ የምታቀርቡት ልጆች ግን በጣም አድናቂያቹ ነኝ የሀገሬ ልጆች ምርጥ ጥበብ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
መኃሉ አይነገርም!!! Amen 🙏amen
ዋውውውውው በጣም ያምራል ይሄሁሉ ኢትዮ ሀገራችን ነው የመጨረሻው ፓርት የልጆቹ ብቃት በጣም ነው የማደንቃቸው እንደነዚህያሉ ልጆችን በቲቪ ሳይ በውጭ ሀረር ብቻ ይመስለኝ ነበር
ዋው በጣም ያምራል ሀገራችን እሄን የመሰለ ቦታ አለ እንዴት ደስ ይላል
በርታ በተለየና በአዲስ ነገር ባለችው ሠአት ተጠቀምበት" ወከባሽ "ዳጊ አንደኛ ናት 🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍
ዳጊ እስኪ እንደዚህ ብር ብር በልበት በጣም ደስ ይላል ለሚስቱና ለድስቱ ትደርስበታለህ አሁን ኑሮዉ ተወዷል ይህኔ ነዉ ፈታ ማለት
ዋው በጣም ያምራል ዳጊ ችሎታህ ደስ ይላል ❤❤😮😮
ወይ እምዬ አገሬ ልጆችሽ ያሳድጉሻል የተረገሙት ደግሞ ያፈርሱሻል ስታሳዝኝ በእውነት
*ይህንን ልጂሳላደቅ አላልፍም በራሱ ሲተማመን ይመችህ ጎበዝ*
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለሁላችንም ትበቃናለች ሰላም ካለ!!!
wendwesen tadesse
በጣም ደስይሚል ጊዜ ነው ብዙ ነገር አይተናል ብዙ የተሞላ ነው
ዋው! ዋው !ዋው !ዋው! ዋው! በጣም ያምርል በተለይ ሰርከስ የሰሩት በቃ እደማደቃቸው አላቅም
ምንም ነገር ቢመጣ እንደዚህ አይነት ቦታ አልሰቀልም አንድ ጊዜ ገብቸ የምሞት መስሎኝ ሸሀዳ አድርጌያለሁ ።ይጨንቃል
መሸአላህ አገራችን እንደት አባቱ ያምራል ያረብብ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እምትሉ
ዳጊኢ በጣም በራሥ መተማመንክ እወደዋለው
እኔም በጣም ነው የምወድለት
ወይኔ ዳግየ በሣቅ ነዉ የሞኩት ይመችህ❤❤❤❤❤
ዳጊዬ ምርጤ
ዋው በጣም ያምራል 👌👌 አተም አላህ ያሳድግህ እሺ ሲም ካርድዬ
ዋውውውው ዘና ልልን እንጂ እንደዚህ ጥሎብኝ ቅልጥፍናህ ውሥጠሠ ነው
Habitam bebelaw dehaw yagesal yedehawunim akim yamakele mehon alebet betam des yemil new deze hagare korawubish metiche esikayish betam guaguaw thanks for invitation 🙏
ዳጊ አቦ ይመችህ ዝና በል ሚስት የለኝም ድስት የለኝም ክክክክክክ ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል ዳጊ
ዳጊን፡ወደድኩት፡ቁጥሩን፡የምታውቁ፡ሹክ፡በሉኝ፡አብረንስኔድ፡ልጀነው፡እላለሁ፡kkkkkkk
ሢም ካረድ እድሚው ሥት ነው
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው !😀😀
በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሁሉ ነገራችን ዉብ ነዉ ከአለማት እንለያለን
ሰላምሲምካርድየ ዋውደስየሚልነውእናመሰግናለን
አረ የመግቢያ ዎጋውን ሹክ በሉኝ በጣም ነው ደስ የሚለው
Great video and beautiful place thank you Dagi, specially camera 🎥 man did good job
ዋውውውው የኢትዮጵያ ሰገባ ያገሬን ውብ አያዋለው
ማሻ አላህ ቦታው ሲያምር
ጥያቄየ ለድሀው ህዝብ ይመጥናል ወይ ነው ?እስኪ ወጩን በማክሲመም ንገሩን እኛም ሀገራችን ስራወች ላይ ዋስትና ይኑረን ድሀው ሀብታምም ተመልካች ብቻ እዳይሆን
የኔም አስተያየት ነው
Tekekele eyaw eyayenachew eko New yetegebtee
Temr Muhamed እኛ አገር ድሀ ሚመጥን ነገር የለም
900Meto newu megebiyawuuu
@@mareyammareyam7360 900 😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲ፍትህ ለድሀ ከገቡ በኋላስ ??
Wow arif bikat yalachew serkes alun.
የኔ ጌታ የምትወደድ ነህ በርታ ዳጊ
ስታምሩ እንኳን ደህናመጣችሁ💕💕💕💕💕💕💖💖👍
Wowww Dubai becha yale yemslegne neber leka hageram yemiyamr mznagna alat
ማሻአላህ ያገራችን ወንዶች እኮ ጥያራ ናቸው አገሩ ስላም አጣ እጂ
😎😎😎😎our enjoying park is now come great and too much beautiful really😎😎😎😎😎💚💛❤
ማሻ አላህ ሀገራቺን እዴህ ዉብ ነቺ
ውዲ የኢስላም ልጆች አሰላሙአለይኩም የት ናችሁ ኑ ቁራአንን ለኛ ለጀማሪውች በተመቸ ሁኔታ አብረን እንቅራ ከውጥጡ ጀምረን ክፍል 3 ደርሰናል ያለማቆርጥ
waleyekumwoselamworamatullahi wobarkattuu en ifaligalwo asagabeng
አስገብኝ
እሽ አስገቡኝ
አሰገብኝ
Asgebign
ካሜራ ማኑን ያለማድነቅ አይቻልም አቀራረፁ ቤሥትነው
ውይ ዳጊየ በሳቅ ገደልከኝ ወደላይ ሲሠቅሉህ ጭንቀትህን ያየ ክክክክክክ
Selam fikir fetarin mefrat andinet ewuket mekbaber tigist le ewunet menor tamagninet mekbaber hugerin mewuded yibzalachu yehagre lijoch.dagi berta gobez
ዋውውው ስምረ ሃገሬ ስመጣ እጎበኛልሁ እግዚአብሔር ከፈቃደ
እኔም መሔድ እፈልጋለሁ ግን በጀት ስንት ይበቃኛል
ሢም ካርድ ኮንፊደንስህ የሌለ ነው ይመችህ 👍👍👍👍👍
አላህ ለአሀሬን የብቃኝ በዚ ባታ ለመዝናናት የብቃን
ውይ ሀገራችን ዉብናት ኢትዩጰያ ለዘላለም ትኑር
ዋው ዳጊ በሳቅ ፍርስ አረከኝ እኮ እረ ኩሪፍቱ አውረደኝ 😂😂😂😂😂
Wooww baxam das yilal xyaqe aleny isum magbyaw snt naw malat wagaw
.ይመችህ ዳጊዬ ዘና በል
ወይኔ በሳቅ ተርፈሀል እዳትታፈን በጣም ነው የማያምረው
ይመችክ. የእኔ. ቁመተ. መለሎ. ይመችክ. ይመችክ. 👍👍👍👍👍😁😁😁
Dagi arife neber gen wagachew Nero kenw mazabalek feer ayedelm tinshe entasaseb
ዋው ሲያምር ይመችህ ሴምካርድ
Sewdew Eko ihen lij uphaaa💋💋💋💋💋mirte confidence nw yalew❤️❤️❤️❤️❤️
Power Power btame gobez new
You rock as usual👌🏾
ኑኑ እያልክ ወሰድከኝ ሆ ዉሀበጣምዉ የሚወድዉ ስዋኝ ነዉ ያድኩት ዳጌ በዉነት በጣምነዉ የምወድህእየሞኩ አይድለም አ ኧረ ዳጌ በሳቅ 😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ፈገግ አረከኝ ዳጊ ምርጥ ሠው ነህ ኮፊደሥህ ደሥ ይላል ቀጥልበት
ለመሣቅ ሥል ነው የማየው ሣትወጂም ፈታ ያረግሻል
ሚስት የለኝ ድስት የለኝ አልክ አይዞህ አንድ ቀን ታገባለህ በሳቅ ፍርፍር አረከኝ ይመችህ የኔ ልዩ
ሲም ካርድ ቁመት የሚካፈል ቢሆን ባካፈልኩህ የኔም በዛ ያንተም በዛ😍😍😍😍
Wooooow beteley serkesu
ዋውውሰርከሱው በጣም ያምራን
ዋው ሲያምር በነጳ ከሆነ እንመጣለን ከስደት መልስ
ሃሃሃ አቦ ይመችክ ዳጊየ ዘና አደርግከን
የምር በጣም ነው ያሳቀኝ ሴም ካርድ
ቦታው ሳምር ዋውውውው
Wowwww😍😍😍😍
በርታ
ሰርከስ ግን ለህጻናት ሚያሰለጥኑ አዲስ አበባ ውስጥ የት ማግኘት ይቻላል
Tita Ethiopia Eldu konjo 4killo wetatoch maekel
Dagi beka Engaba Ewunet Amarkegn Wuyyy
ያምራል ዋው ነው
በጣም ደስ ይላል
ዋው በጣምያምራል
عجبني بس ماني فاهمه ايش يقولون
Betam arif nbr zna new yadrkgn gn sent new mulu woche bzeh samnt hagri egbalhu klji gar btn endlbt
መግቢያው ስንት ነው? ማረፊያ አላቸው ወይ? የምግብ ወጪያቸው በአማካይ ስንት ነው?
🤣🤣🤣🤣 ወጭው አሣሰበህ እንዴ
ቢአንስ 8000 በትንሹ ሁሉንም ወጭ ይሸፍናል ብለዋል
@@SamiSami-ms3su መቼም ዝም ብዬ ብር ዘግኜ አልመጣ በፕላን ነው የምንቀሳቀሰው። ለዛ አስቀድሜ ማወቅ አለብኝ።
@@mulutesfayetube3254 family plan አላቸው? በሰው 8k ለስንት ቀን?
@@kalabtsegaye2232 በል በቅድ ከሆነ እኔንም አብረህ እንድታዝናናኝ ባዶ ኪሣም ነኝ 😜🤣🤣🤣🤣🤣 አደራ ብሮ
ይህንን ቯዲዮ የማዳም ዘራዘሮች በሙሉ ማሳየት አለብኝ
ትክክል
ክክክክክክክክክክ
betikiki
Dagi betam new mwedh
ኑናተዝናኑብላችሁይችኑየሸቀልናትን፣ልትቀበሉነዉ፣መዝናናቱ፣ይቅርብንናሀገራችንሰላምያርግልን
Mirtnew Dagi mirth berta
አይ ዳግየ በሳቅ ገዴልከኝ ምችት ይበልህ አቦ ኮፍዴስህ
Wow deseyelale
ዳጊ ውስጤ እኮ ነህ
This short.guy make me 😂😃😃😅😃😃😃😃
ደሥይላል
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😍
It is nice program,I just wanna remind you that,this place is no more debrezeit But Bishoftu,thank you!
ግን ስንት ነው በቅርቡ ወደ ሀገሬ እገባለው ከፍቅረኛየ ጋር ብትን እንድል የምታቁ ንገሩኝ አለም ዘጠኝ ነች መቸም አይሞላ
8000 betnshu alu
Wow dagi best ግን እትዮጵያ ውስጥ ነው ግን እኔም ታዝነነሁ አገር ቤት ሰመጠ ልዝናናበት ቦታውን ጠቆሙ
አዎ ደብረዘይት ነዉ ኩሪፍቱ ሪዞርት ነው ያሉት
በጌታ እንዴት ይምረል
ቴኬት ስንት ነው ??? ቢያንስ ላንድቀን ውሎ ለማደር ከባሎቻችን ጋ ????
Medina Sharjah የእኔም ጥያቄ ነው ስንት ነው?
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ👍👍👍👍👍👌
ደሀ ምዘናና አይቻለም
Wow nice
ደሰ ይላል
እች ዳጊ ተቸችኝ😂😂😃😃😃😃😃😄
Hagere akorashiny ski yedeze lij like
በስመአብ ኩረጃ ከነ አስፋው መሸሻ እና ራኬብ አለማየሁ
ይመችህ አቦ
😁😎yemceke😍 bezaweme agera endze web mecaweca endale asetawekekegali Meset yelge deset yelg melewe ababali asekogali😂😂😂sew tegto neber ena demo keseblo mesak mebali nger alkeme😁😂😀😀😀
ዋው ያምራል ዳጊየ የጫማ ቁጥርህ ስት ነው
Nice job
ዳጊ ማኛ

waleyekum
woselam
woramatullahi wobarkattuu en ifaligalwo asagabeng
አስገብኝ
እሽ አስገቡኝ
አሰገብኝ
Asgebign
ካሜራ ማኑን ያለማድነቅ አይቻልም አቀራረፁ ቤሥትነው
ውይ ዳጊየ በሳቅ ገደልከኝ ወደላይ ሲሠቅሉህ ጭንቀትህን ያየ ክክክክክክ
Selam fikir fetarin mefrat andinet ewuket mekbaber tigist le ewunet menor tamagninet mekbaber hugerin mewuded yibzalachu yehagre lijoch.dagi berta gobez
ዋውውው ስምረ ሃገሬ ስመጣ እጎበኛልሁ እግዚአብሔር ከፈቃደ
እኔም መሔድ እፈልጋለሁ ግን በጀት ስንት ይበቃኛል
ሢም ካርድ ኮንፊደንስህ የሌለ ነው ይመችህ 👍👍👍👍👍
አላህ ለአሀሬን የብቃኝ በዚ ባታ ለመዝናናት የብቃን
ውይ ሀገራችን ዉብናት ኢትዩጰያ ለዘላለም ትኑር
ዋው ዳጊ በሳቅ ፍርስ አረከኝ እኮ እረ ኩሪፍቱ አውረደኝ 😂😂😂😂😂
Wooww baxam das yilal xyaqe aleny isum magbyaw snt naw malat wagaw
.ይመችህ ዳጊዬ ዘና በል
ወይኔ በሳቅ ተርፈሀል እዳትታፈን በጣም ነው የማያምረው
ይመችክ. የእኔ. ቁመተ. መለሎ. ይመችክ. ይመችክ. 👍👍👍👍👍😁😁😁
Dagi arife neber gen wagachew Nero kenw mazabalek feer ayedelm tinshe entasaseb
ዋው ሲያምር ይመችህ ሴም
ካርድ
Sewdew Eko ihen lij uphaaa💋💋💋💋💋mirte confidence nw yalew❤️❤️❤️❤️❤️
Power Power btame gobez new
You rock as usual👌🏾
ኑኑ እያልክ ወሰድከኝ ሆ ዉሀበጣምዉ የሚወድዉ ስዋኝ ነዉ ያድኩት
ዳጌ በዉነት በጣምነዉ የምወድህ
እየሞኩ አይድለም አ ኧረ ዳጌ በሳቅ 😂😂😂😂😂