Man one of a kind video!!!..I live in US and studied food and Nutrition. I see so many people struggling about nutrition and diet.I hope they will learn a lot from this Video.Great Job!!!
Thank you so much brother for your helpful (advice) lectures. I am sure you safe a lot of lives included me. Keep it up your great work. God bless you!
My blood type is O and I’m so happy that you suggested all this healthy and beneficial foods to eat for me as an type O blood person.You’re so kind . I will look forward for more ..... Thank you so much 🙏🏽😇❤️
Betam migerm agelalex new! Ene "O"dem alegn gen tiratrie hulum new manimegebew wey? Ere lenye timhrth #surprise# new yehonegn GETA kezih belay yiglexleh Tebarek❤
I just found this channel, I am impressed with your knowledge. I am O type and I suffer with so called EBS or un known stomach problem. I read a lot about blood type diet and gluten free. Recently I found out Dr. Gundry's lectin free diet. I tried it. It seems to help me, but very hard to follow. Have you heard about this diet?
Fantastic. I believe that this lesson is a benefit to all of us. That is great for you sharing this great opportunity for us to educate us . Well done 👍.
I feel like the reason other Doctors say that it's not important because of the business. They don't want people to avoid buying certain types foods so the food markets will have more customers. I might be wrong. Just my openion
ትምህርትህ ከምክር ጋር ነው እንደገና ደግሞ የአትክልት ምስሎችን ስለምታሳየን በጣም የበለጠ እየገባን እየተረዳን ስለምንሄድ ደስተኛነን ተባረክልኝ
ደሜ O+ ነው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ
ወንደሜ ትምህርት ጥሩ ነዉ እኛ እንዳንተ ጓሮ እርሻ የለንም የሚከራይ ቤት እንጂ ሆዳችን ለመሙላት ነዉ የምንበላዉ በዚህ ኑሮ ዉድነት ቋንጣ አይደለም ወጡ ብርቅ ሆኖብናል ለሁሉም ግን የተሻለ ቀን ሲመጣ አስበን እንበላለን።
እግዜር ይባርክህ ይህን አጠናቅረህ ቀጥልበት
ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ነው አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ለውጥ አግኝቻለሁ የደም አይነቴ ታይፕ ኦ ነው እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን ሰምተን በተግባር መጠቀም አለመጠቀም የኛ ፈንታ ነው መተቸት ግን ሞኝነት ነው
ተባረክ:: ለማንኛውም እንዳንድ
ጣጣቸው የማያልቅ አይታጡም
አንተ ግን የምታደርገውን ቀጥል::
ድንቅ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ::
በእውነት ከልብ እናመሰግናለንንንንንን
እንዳንተ አይነቱን አብዝቶ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው የአለም ሕዝብ የሚጠቅም የአመጋገብ ሰልት እንዴት የተሻለ ጤና አእይምሮ የአመጋገብ ሰልት በቀላሉ ማግኘት እንደሚቻል በነፃ ሰለምታሰተምረን ከልብ እናመግናለንንንንንን::
እውነት ነው ጠቢብ የሆኑ ሰዎች ጥበብን ያደንቃሉ የሚበጃቸውን ያውቃሉ ::
ቡዙዉን ጊዜ ጤናን በተመለከተ ተማራማሪዎች የሁሉንም የሰው አይነት በአንድ ጆንያ ውሰጥ ከትተው ነው መልሰ ሲሰጡ የነበረው ::
ያንተ ግን በአለም ላይ ያሉትን የደም አይነቶች አጥንተህ ለእያንዳንዱ የደም አይነት የሚያሰፈልገውን የምግብ አይነት በመመገብ እራሱን ከበሸታ እንዲከላከል ማድረግ እጅግ የሚመሰገን ተግባር ነው ::
አርግጠኛ ነኝ በግል ህክምና ላይ የሚሰሩና መድሀኒት የሚያመርቱ ድርጅቶች የውሰጥ ቁሰል ነው የሚሆንባቸው ::
ለሐገራችን ይህ አይነት ለሰው ልጅ የተሻለ ጤና እንዲኖረው አሰተማሪ ጠቃሚ የሆነ ነው ::
እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ወንድም አለም አንተ የምትለውን ይዤ ያተረፍኩት እንጅ የከሰርኩት የለም የምታስተምረው ሁሉ ግልፅ ነው በርታልን እንደ አንተ ቅኖችን ብቻ አስበህ አስተምረን እናመሰግናለን።
ዋው ዘርቼ ምጠቀመው ስትል ምን ያህል ደስ እዳለኝ አድናቂቅ ነኝ እናመሰግናለን
እኔ አራተኛ ልጄን ወልጄ እቤት ሆኜ ነበር በደም ታይፕ መመገብን በሬዲዬ የሰማሁት የዛሬ 14 አመት በቻኩት መጠን እከታተላለሁ በደንብ ጠቅሞኛል::ዛሬ ግን የበለጠ በዝርዝር አስቀምጠኸልናል እናመሰግናለን!!
ለደምA+ብትነግርንስ
ተባረክ ወንድሜጠቃሚ ትምህርት ነውየምታስተላልፈው አምላክ የበለጠ ዕውቀት ይጨምርልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው፡፡
I love your show it’s very educational and very helpful. Thank you for sharing!
Geta Eyesus abzto ybarkh wud gizhn sewith silastemarken ibaki bmechi ldem AB silalagegnu. Btredagn
ተባረክ ጥሩ መሠረታዊ ነገር ነው ያሳወቅህን
Man one of a kind video!!!..I live in US and studied food and Nutrition. I see so many people struggling about nutrition and diet.I hope they will learn a lot from this Video.Great Job!!!
Thank you so much. I enjoy your lecture I learn a lot.
በጣም ነው የማመስግነው እግዜአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Thank you so much. It’s very helpful. God bless you.
እግዚአብሔር ይባርክኸ ወንድማችን ትልቅ ትምህር ት ነው የሰጠኸን👏🏼👏🏼
Thank you so much brother for your helpful (advice) lectures. I am sure you safe a lot of lives included me. Keep it up your great work. God bless you!
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነሕና ኦ+ነዉ
ያለኝ የሽብር Typ 2 ኣለኝ የሐሞት ከተጢትም አፔ ከ 22 ዓመት በፊት አወጣቸዋለሁ ትምህርትህ በጣም ብዙ የማናውቀው አሰተመርከኝ በጣም አመግናሎህ። 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤️
Please write about blood group B B
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ የባረክ ወንድማችን
በጣም. እናመስግናለን ደሜ. ኦ ስለሆነ. ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ካንተ ይመስገን
ኢትዮጵያ ውስጥ ልናገኝ የምንችላቸው ምግቦች ላይ ብታተኩርልን ልንጠቀምበት እንችላለንን ።
ትክክል
😊
Lppp😮
Lppp.😅
Lp
32:54l
P
0p0
ዶክተር ምስጋና ይግባህ እናመሰግናለን
Thank you so much. Very educational information.
Thank you so much for sharing your experience. You sound very clam and kind, that’s a gift! Be blessed!!
ሀይ ዶክተርየ ሰላምነህ እኮን ለወሳህናአደረሰህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ታምዬ ፀጋው ይብዛልክ በጣም እናመሰግናለን
Thank you 🙏🏿 so much and God bless.
Thank thank you so much for sharing your wonderful talent 🙏🏽
እጅግ ብዙ እውቀት እያገኝሁና ከብዙ ስህተቶች እያወጣኽኝ ስለሆነ ከልብ አመሰግናለሁ ስንቱን እነግረሀለሁ ከማየው ፕሮግራምህ ሁሉ ብዙ ትምህርቶች አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏👏👏🙌
Thank you for your time god bless you 🙏🙏🙏🙏
በጣም ጠቃሚ ሆኖ ስለአገኘሁት ትምህርትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ብድራትህንም ይክፈልህ ።
እጂግ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ለምሰጠንምክሮችሁሉ እጂግ በጣም እናመሰግናለን እዳተአይነት መካሪየሆኑ ወድሞችን ያብዛልን በርታልን🙏🙏🙏
Thankyou So much more for me, you give and transfer good education, and sharing your experience. Keep it up
በእውቀትህላይ እውቀትን አላህ ይጨምርልህ ወንድም
አሜን
እናመሰግናለን ማር ለ ኦ ጠቃሚ ነው
@@EthioFamilyTube ሴላም ዌንድሜ የኔ አይኔት ዴም ኦ ኔኝ ያልኬው ምክር የሚጤቅሜኝ እሜጌባሌው ቴባሬክክ
የአራት ወር ልጅ ቁርዘጠት የስቸግራወል
በደቡብ አካባቢ የተለየ ድንች አለ እሱስ ይቻላል ወይ ስኳር ላለበትና ደሙ O ለሆነሰው
God bless you
Thanks a lot for your recommendation
You are so clever teacher
መልካምነት ስጦታና የቤተሰብ ውጤት ነው ወንድምአለም ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰብህ 🙏🙏🙏
Thanks for ur advice !
በጣም ጥሩ ምክር ነው ጤናችን በቤታችን ተባረክ
እናመሰግናለን ወንድሜ የደሜ አይነት ኦ ነው ከአሁን በዋላ የምመገበው በእውቀት ነው በፊት የምበላው በልምድ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ
God bless you brother we need more people like you keep on doing what you do. Don’t listen negative people.
Tanx a million nice tips, I am very friendly I never known good for "O" tanx again sir.
Thank You brother God bless you!!! You’re helping us a lot with out any payment.
Area tebarake bantea video tatakemyalhu betame tebarakelne
Thank you god bless you 👌
betam great neh, betam selam aleh, meteyek yemfelgew ke avocado lela fruit dicuss alaregkim ,please what about banana and papaya??
Very interesting I finally found the right nutrition for my blood type, bless you.
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው ጎበዝ
በጣም እናመሰግናለን እውቀት ይብዛልክ
thank u so much 🙏🙏🙏🙏
Thanks so much guy for sharing .
በጣም አመሰግናለሁ ።ደበርጃን አላወኩትም አቩካዶ ጠቃሚ ነዉ
Thank you brother 🙏
Thank በጣም። ነው የምናመስግነው ብዙ ነገር ተምሬበታለ ልጂ የስኮር በሽተኝ ናትና ብዙ ነገር ተምሪበታለው። አመስግናለው
በጣም ነዉ የማመሰግንህ እኔ የደሜ አይነት o ነዉ ተባረክ 🙏🙏🙏
በጣም በጣም እመስግንሀለው እላህ ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው 👍👍👍👍👍🌹
Thanks for your doctor
Thank you 🙏🏽
tank u betam tekemognal esk ahune alawekem neber le o type yemitekmutene megebochi
ተባረክ በጣም እንወድሀለን ኑርልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Geta yebarke wendeme
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ
My blood type is O and I’m so happy that you suggested all this healthy and beneficial foods to eat for me as an type O blood person.You’re so kind . I will look forward for more ..... Thank you so much 🙏🏽😇❤️
Thanks again! Very kind of you to share what you know!!
በጣም ነው እማመስግነው ለደም አይነት ኦ እንቁላል ይፈቀዳል
What is good kind of fight for blood type O and have high LDL 270
ይፈቀዳል ግን በሳምንት ሁለቴ በጣም ሳይበስል ከአትክልት ጋር ብቻ በፍጹም ከጥራጥሬ እና ዳቦ ስጋ ጋር መሆን የለበትም
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ እሞክራለሁ እነዚህን አትክልቶች።
Thank you for you sharing as your knowledge brother, would you pls make a video about AB+ blood type also the difference of ab+ and ab- type thanks.
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
what is your recomendation for O blood type to use salad dressing ?
እኛ ተስማምቶናል እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረኽ🙏
አሜን
በጣምእናመሰግንሀለን
ዎ ፓዘቲቭ ያልከው ምግብ ይሆናል ወይሰ ለዎ ብቻ ነው የሚሆነው ይሄንን ብትገልጥልኝ
Thanks 👍 very useful ☺️
Well done! Good Health and Much Success young man.
በእዉነት ጌታ ይባርክህ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የምታስተላልፈው
ኡሜን
በጣም እናመሰግናለን
ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን
Betam migerm agelalex new! Ene "O"dem alegn gen tiratrie hulum new manimegebew wey? Ere lenye timhrth #surprise# new yehonegn GETA kezih belay yiglexleh Tebarek❤
በጣም አመሰግናለሁ ከስእሎቹ ጋር በመሆኑ የበለጠ እስተምሮኛል🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሰላም ወንድም አለም አንድን ፕሮግራም ሀለት ሶስት ጊዜ እምከታተለው ተባረክ
ግን እዚህ ላይ የምትጠራው በሙሉ በኢትየጽያ የለም...specially seaweed ምናምን
እግዚያብሄር ይስጥህ ይባርክህ እውቀትን ጤናን እና ጥሩ ስራ ምትሰራበትን እድሜ ይስጥህ
I just found this channel, I am impressed with your knowledge. I am O type and I suffer with so called EBS or un known stomach problem. I read a lot about blood type diet and gluten free. Recently I found out Dr. Gundry's lectin free diet. I tried it. It seems to help me, but very hard to follow. Have you heard about this diet?
ወተት እና የብእር እህሎች እንዲሁም ጣፋጭ ማስወገድ መፍትሄ ነው
Ibs
አኔ የደም አይነቴ O ነው እንዲሁም የስኳር በሽተኛ ነኝ አቦካዶ ስበላ ጨጐራየን በጣም ያመኛል ሳላውቀው እበላ ነበር በጣም የሚጠቅመኝን ትምህርት ስላገኘሁ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ
ሌላ ማወቅ የምፈልገው ደሙ ኦ የሆነ ሰው ምን አይነት የጥራጥሬ አይነት መጠቀም አለበት
አሁንአኔደሜኦነውምንአይነትጥራጥሬመመገብአለብኝ
ብሮክልኝ እስክ አይነቱንና ሐልኬን ንገረን የት እንደምገኝ ገበያ ላይ ነው ወይስ እርሻ ላይ አላወኩትም የምታስተምረው የምግብ አይነቶች አለ ወይ
Ungda mn malet new ebakh tena ystling
ሁልጊዜ የምትአቀርበው ገቢ ለሚኖራቸው ሠዎች የኢትዮጲያ ጤፍ ገብስ ምስር አተር ኑግ ተልባ ባቄላ የሐበሻ ጎመን ሱፍ መስኖ ስንዴ የበግ የፍየል የበሬ የዶሮ ስጋ የመሳሠሉትን ነው የሚበሉት ነው ወላጆቻችን የአንተ ትምህርት ገቢ ለሌላቸው ተስፋ አስቆራጭ ነው
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ♥
Merci ከምር በጣም ነው የማመስግንህ በጣም ብዙ ነገር ብማርበትም የበለጠ የአሞት ጠጠር ተብሎ እንዳለ አዉጥተዉት ነበር እና ምግብ ላይ አልጠነቀቅም ነበር አሁን ግን በጣም ነው የምተነቀቀው
ፓርስሊ የስጎ ቅጠልነው የድንብላል ቅጠል ሴሌንትሮ ቅጥለ ነው እዚህ ላይ ብታርመኝ ጥሩ ነው ምክንያቱም አንድ አይነት ቅጠል አይደለም
ምን አይነት መልካም ነህ ተባረክ
Fantastic. I believe that this lesson is a benefit to all of us. That is great for you sharing this great opportunity for us to educate us . Well done 👍.
በጣም እናመሰግናለን ። ከዶክተር ዉጭ የደማችንን ማወቅ የምንችለዉ ? መልካም ሰዉ ነህ ።
ዛሬ ነው ያየሁክ ያወቁትን ለሌላው ማሳወቅ ጥሩ ነው 👌👌👍👍ብለድ o ስንዴ ነገሮችን ከናካቴው መብላት የለባችሁም የሚል አይቻለው ታዲያ ምን ልብላ🤔🤔ለምሳሌ ድፎ ዳቦ መልክ ጭራሽም እንጀራ እንሰራበታለን በውጪ ቁርስ ላይም በዳቦ መልክና በኦትስ መልክ ያው ስንዴ ነው 😳😳
እባክሽ እህቴ እውነት ነው ብለድ O ስንዴ ነገሮችን መብላት እንደሌለባቸው ካወቅሽ ንገሪኝ ግራ ገብቶኛል ንገሪኝ
ኦትስማ ስንዴ አይደለም አጃ ነው
የደም አይነት ኦ ስንዴ፣ አጃና ገብስ እንዲመገብ አልተፈቀደም ኢትዮጵያ ዉስጥ ዳቦ የሚዘጋጀው ከነዚህ ሶስት የእህል አይነቶች ነው ሰለዚህዳቦ መመገብ የለብንም ማለት ነው
@@tesfakumie5127እስከሁን የነበሩ የቀድሞ ኢትዮዽያዉያን ምግባቸዉ ስንዴ ነዉ የደም አይነታቸዉ ኦ የነበረ የለም ማለት ነዉ ያኔ አልተፈጠሩም?😅
Yene enqu fetari balehbet yitebkih my best habesha bro❤👍👍👍👌👌👌
ቁርአን..የወይራ..ዘይት..ጥቁር..አዝሙድ...መዳኒሃኒት..እንደሆኑ..ይነግረናል።
ተጠብሶ ነዉ ቀዪሥሩ
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ የደም አይነት O ነኝ እጠቀምበታሉሁ በጣም አመሰግናለሁ ስለ መልካም ምክርህ❤️
ከጥራጥሬ ምን አይነት ነው ጡሩ ማለት ምስር ጡሩ አይደለም ብለህ ነበር እና ሸንብራ ወይም አተር የቱ ነዉ የተሻለ
Yedme ayenete yemanwekese?
@@atsdamola6725 😂😂😂😂Ine negrihalew
ዘርህ ይባረክ ኑርልኝ ለኔም ብቻ ሳይሆን በበሽታ እሚሰቃዩ ይኖራሉ እና ኑርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔም ሌሎቹም ውጤት አለ
የምትሰጠን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ግን የድንብላል ቅጠል እና ፕርስሌ የተለያዩ ናቸው :: ድንብላል cilantro የሚባለው ሲሆን ሽታው ጠንካራ ነው parsley ግን እንደ ድንብላል ጠንካራ ሽታ የለውም : የማውቀውን ላካፍል ብዬ ነውአመሰግናለሁ::
አገራችን ውስጥ የማይገኝውን ከየት ነው ምናመጣው
Terhu merga New. Teratrea men men Embla.
ሁሌም ብሰማህ አዲስ ነገር ነው በቻናልህ የማገኘው ወንድሜ ተባረክ
ሀይ ወድሜ አዉርተኸ እስከምታስረዳን ድረስ ፎቶዉን አታንሳ ማለትም እስከምንለየዉ እባክኽ ከይቅርታጋ
አመሰግናለሁ ግን የኔ ጥያቄ ታይሮይድና አርትራይትስ ያለበት ሰው የደም አይነቱም ኦ ሆኖ ከነገርከን አትክልት የማይስመመ አለ እና እንዴት እናድርግ
Good job excellent I like the way you explain clear step by step thank you God bless you with all your family 👪 😇 🙏 ❤️
I feel like the reason other Doctors say that it's not important because of the business. They don't want people to avoid buying certain types foods so the food markets will have more customers. I might be wrong. Just my openion
ይገርማል እኔ ደሜ ኦ ነው የምወደውን ነው የተናገርከው ይመችህ
እስካሁን ኣንተን ኣለ መከተሌ ቆጨኝ አመሰግናሎሁ ወንድሜ።
😂👍
ወንድሜ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስልክህን ብታስቀምጥ ማማከር እፈልጋለሁኝ እውቀትህን ይጨምርልህ
+393511234301
@@EthioFamilyTube ወ
ሀይ
Thank you so much brother 🙏