የአዲስ አመት ገበያ፡ ውሎ ከ ባለቤቴ ጋር፡ Ethiopian New Year : Cook with me! Ethiopian Food, Doro Wot, Tibs....

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2023

КОМЕНТАРІ • 112

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 10 місяців тому +12

    በቃ ሰዎች አትጨቃጨቁ የፈለገችውን ውሰና ለማግባት መብት አላት፣ መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንልሽ ዲ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ዘመንሽ ሁሉ የበረከት ይሁን♥

    • @good4all7813
      @good4all7813 10 місяців тому +1

      True my dear! Amenn🤲

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 10 місяців тому +26

    ዲቦዬ እንኳን አደረሰሽ ከነውዱ ባለቤትሽ ጋር🙏🏾
    By the way, ፀጉር መሸፈን ለሽታ ብቻ ሳይሆን፣ የሚገርምሽ ነገር ከሙቀት ጋር ስትገናኚ አንዷም ብትሆን ረግፋ ትገባለች ከባድ ነው ለፍተሽ ለፍተሽ እጀ ሰባራ ነው የሚያደርገው፣ መሸፈኑ ወዲህ ለሽታው ወዲያ ደግሞ ተበጣጥሶ የሚሰራው ምግብ ውስጥ እንዳይገባ ይረዳናል፣ እናታዊ ምክር ነው እሺ😊

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 10 місяців тому

    እንኳን አደረሰሽ ዲቦዬ መልካም አዲስ አመት

  • @aynalemabinet1460
    @aynalemabinet1460 10 місяців тому +4

    Good job. Debbie. Happy 🇪🇹 new year ✨️

  • @semiranurnur2654
    @semiranurnur2654 10 місяців тому +8

    እንኳን አደረሰሽ ዲቦዬ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 10 місяців тому

    የኔ ቆንጆ የጌታ ባለሙያ ተባረኪልን🎉🎉🎉 መልካም አዲስ አመት እንኲን ለትዳር አበቃሽ😅

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 10 місяців тому +3

    የኔ ቆንጆ እንኳን አደርሳችሁ 🙏😍😍😍

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 10 місяців тому

    ጎበዝ መልካም አዲስ አመት አዲስ ባል አዲስ ቤት ይመችሽ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @mimi-dj5mf
    @mimi-dj5mf 10 місяців тому +15

    እንኳን አደረሰሽ...የዶሮዉን እግር ጫፉን ሰብረሽ ቆርጠሽ ሳታወጪ ነዉ እንዴ የምትሰሪዉ?

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 10 місяців тому +9

    ዲቦዬ I'am so happy about your marriage የኔ ውድ ጎበዝ በርቺ መልካም ነገር ሁሉ ተመኘሁልሽ

  • @haimanotobsu9372
    @haimanotobsu9372 10 місяців тому

    Deboye konijo enikiwan lezih bekash.tidarish nurosh yibarekilish bizi sifi!❤

  • @good4all7813
    @good4all7813 10 місяців тому

    Melkam Addis Amet yene konjo Sis😘🌻🌱🤲im very proud of you!! God bless ur family and ur ways, strong Lady👏Gobez nesh berchi💖

  • @tsion3656
    @tsion3656 10 місяців тому

    የኔ ባለሞያ ሁለገብ ምርጥ ሴት ነሽ አድንቄ አልጠግብም ተባረኪ

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 10 місяців тому

    መልካም አዲሰ አመት ዲቦዬ ❤❤

  • @winawina4119
    @winawina4119 10 місяців тому +1

    Happy new year Debora. I’m glad to see you after long time. You moved back to in London? Wow enjoy your marriage, I wish you all the best the rest of your life.

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 10 місяців тому +3

    D ዬ Happy New Year 🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው አመሰግናለሁ ።
    የመጀመሪታው በአልሽ ነው በትዳር እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ❤🌷🌷🌹
    2016👏✅

  • @helenguta5395
    @helenguta5395 10 місяців тому +1

    በጣም ነው የምወድሽ ሁሌ አይሻለሁ ነፃነትሽ ይመቸኛል ❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 10 місяців тому

    Wow happy new year 🎉🎈🎊

  • @edenibrahim6653
    @edenibrahim6653 10 місяців тому

    Happy new year ዲቦዬ🌼🌼🌼

  • @raptors272
    @raptors272 10 місяців тому

    Happy new years ❤😮

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 місяців тому +2

    ዲብዬ እንኳን አደርስሽ ከንባለቤትሽ ባናየውም ምንም ችግር የለም አንድ ቀን ታስተዋውቂናለሽ ሲመችሽ ለማንኛውም እጅ የሚያስቆርጥም ወጥ ስሪ ሴት መፍተኛዋ ዶሮወጥ ንው ኪኪኪኪኪ ስቀልድ ንው እንዳታስቢ👍👌💕🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ethiopiahailemicael5751
    @ethiopiahailemicael5751 10 місяців тому +2

    pumpkin spice candles is my all-time favorite. I have plenty of them in my house I always like those candles up that I cook and I clean

  • @user-wj2zm9py7i
    @user-wj2zm9py7i 10 місяців тому +5

    ዶሮ መገንጠል አልተማርሽም እንዴ? ወይ ጉድ እግሩን ኮቴውን እንኳን ብትቇርጭው ምናለበት?

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 10 місяців тому +6

    እውይ ምነው የኔ ቆንጆ ዶሮ እግሩን መውጣት ያለበትን ለወጥ እንደሚሆን አውጥተሽ ያላዘጋጀሽው

  • @LaillaLailla-rn8yp
    @LaillaLailla-rn8yp 10 місяців тому

    የኔ ማር ።ጎበዝ ነሽ

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 10 місяців тому +1

    💚💛❤ dibira konjo 🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 10 місяців тому +11

    Leave the girl alone, she change her mind, she has to date before she pick a person to spend the rest of her life, She is very smart and humble girl, I am hoping she will have long lasting marriage, enjoy your man and enjoy life!!!😍🤗🥰👊👍🙏👏

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 10 місяців тому +1

    Wish you hv a blessed marriage

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 10 місяців тому +12

    ደሞ የዶሮውን እግር ኦቭን ውስጥ ጥበሽው ወይ መጥበሻ ላይ ወይም በኤር ፍራየር ጥበሽው ወጡ ውስጥ ከመጨመርሽ በፊት አለዛ የአሜሪካን ዶሮ አፈር አፈር ነው የሚለው ሞያ ላማክርሽ ብዬ ነው ሀገራችንን እንዳታሰድቢን ደሞ 😅

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 10 місяців тому +4

      በዛውም እግሩ ከታች እንደሚቆረጥ ንገሪያት

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf 10 місяців тому +3

      @@Ethiolover100 😀

  • @samsweet22
    @samsweet22 8 місяців тому

    Yene kojo i liked stainless Steel pots tell me where did you get them
    Thankyou

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 10 місяців тому

    Enkan Aderasash 🎉🎉🎉

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 10 місяців тому

    wow. Doro wat. tibigna. Delish

  • @hany942
    @hany942 10 місяців тому

    ❤ erguze neshe 🎉

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 10 місяців тому +2

    በምን እንደምወድሽ ታውቂያለሽ ሀገርሽን ባህልሽን ስለምትወጂ በተረፈ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ወልዳቹ ሳሙ አብራቹ አርጁ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 9 місяців тому +1

    ጎበዝ በርቺ ሁሌ መደነቅን አትፈልጊ አስተያየት መቀበል ልመጂ ስትናገሪ ደሞ አትሳደቢ ተመልካቾሽን ሰክብሪ አመሰግናለሁ

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 10 місяців тому

    Congratulations

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 10 місяців тому +6

    You have to cut the chicken knee when you make Doro wet

  • @dessalegnsebie2588
    @dessalegnsebie2588 8 місяців тому

    Dhboiy lave you so much my sister ❤️ ❤❤❤❤❤😮😮😮😅😅😅

  • @yetitigstu8072
    @yetitigstu8072 10 місяців тому

    I like ur videos and pls London eyezoresh asegobegnin pls when u grocery and do shopping

  • @mannetiemekuriyayie8722
    @mannetiemekuriyayie8722 10 місяців тому

    KeEngdih hulie ayalew prgramshin

  • @wasera09
    @wasera09 10 місяців тому +2

    ሀበሻዉስ እኞም ደንግጠናል

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 10 місяців тому +12

    የዚች ልጅ ኑሮ እንቆቅልሽ ይሆንብኛል በርግጥም ባል አለሽ በፊት ሀበሻ ነበር ያልሽው አሁን ደሞ ነጭ ወይ አምላኬ

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 9 місяців тому

    Diboye migeb enkuwan yiqribsh

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 10 місяців тому +1

    ዴቦራዬ እንዃን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሰሽ የኔ ባለሞያ አገራችንን ባህላችንን አስተዋውቄልን ጀግኒት እኔ መላ ሆኖ ይገኘሁት የብርቱካን ልጣጭ ከቅርንፉድ ጋር በውሃ ማፍላት ግን 🧅ሽንኩርት መክተፍ ሳትጀምሪ ጣጅው ከፈላ በኋላ እሳቱን ቀነስ ማድረግ ውሃው ካለቀብሽ ሙቅ ውሃ መጨመር 🥮 ኬክ የጋገርሽ ነው የሚመስለው እንኳን ወጥ የሰራሽ 🤣😅🤣

  • @genetayele990
    @genetayele990 10 місяців тому

    Lemenum melkam bale yehunelesh ken balebetesh Gobez

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 10 місяців тому +1

    መልካም በአል ጎበዝ ነሽ :: ግን የዶሮ እግር ከጉልበቱ ወይም ጫፉ አኮ ተቀንጥሶ ይጣላል ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ

  • @mulukenkidanemariam3445
    @mulukenkidanemariam3445 9 місяців тому +1

    ሀበሻ ነው ባሌ ብህር ዳር ሄጄ ቀለበት አረገኝ ልንጋባነው ስትይ የቺ ደሞ በጣም ፈጠነ ፍቺው ውዲያው ወደ ፈረንጅ መጀመሪያም ችኩል ችኩል ብለሽ ነበር

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 10 місяців тому +3

    አትንጫጩ ይግባችሁ መልሱን ስለ ኢትዮጵያ ወንዶች የሰራችው ቪደወ ላይ ታገኙታላችሁ ደግ አረገች ። ወንድ ሆኖ ተፈጥሮ ወንድ መሆን ያቃተው ወንድ መወርወር ነው ያለበት ።

  • @abverahamdrrr
    @abverahamdrrr 10 місяців тому

    የተባረከ ይሁን. መልካም በአል ግን. ዶሮ ወጡ ቅር ይላል. በትክክለኛ አሰራር አደለም. ይቅታ ካስቀየምኩ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 10 місяців тому +2

    አዩዩዩ ዶሮው እግሩ ከታች እንጓው ሳይቆረጥ?

  • @rahwa138
    @rahwa138 10 місяців тому +4

    Enem moya yelegnm biye neber yemasebew. Ahun moral seteshign. Betam balemuya negn actually, 😂😂 ayyy doro

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 10 місяців тому +2

    Doro mebelate endetela new yaregesheg men yakelale arefeshe yedero serashen beteserea yeshaleshale

  • @linda306
    @linda306 10 місяців тому +3

    Please cut the joint of the leg for other time.

  • @adengirma1408
    @adengirma1408 5 місяців тому

    Mendenw emnteshie

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 10 місяців тому +6

    አበሻ መስሎኝ ባልሽ ????
    ቀለበት ያደረገልሽ ኢትዮጵያ ምድር ላይ እሱ የት ሄደ ??????

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 10 місяців тому +1

    ባልሽ ነጭ መሆኑን ሳይ እኔም ደንግጬ ነበር ። ሀበሻ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር።

  • @mahitube1237
    @mahitube1237 10 місяців тому

    Doro aserar teneshe yegolshal

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 10 місяців тому

    😋😋😋😋😋

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 10 місяців тому +1

    አይኔ ነው ነጫጭባውን አየሁት

  • @tube8869
    @tube8869 10 місяців тому +12

    ባለቤትሽ ነጭ ነው መሰል በጨረፍታ

    • @itsbrukti9767
      @itsbrukti9767 10 місяців тому +1

      አው ነው

    • @tube8869
      @tube8869 10 місяців тому

      @@itsbrukti9767 የሆነ ጊዜ እኮ ሀገር ላይ የሆነ ልጅ ቀለበት አደረገልኝ ስትል ነበር የሆነ ሀይቅ ላይ ሆነው ሳስበው ወንጪ መሰለኝ ብቻ ይሁን

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 10 місяців тому

    Tetala yabalachut😅

  • @tigist8015
    @tigist8015 10 місяців тому +6

    Doro wete endetela new yaregeshegn. Arefeshe chirashen keteye

  • @tigistteferi8465
    @tigistteferi8465 10 місяців тому

    👍👍👍💕💕💕

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 10 місяців тому +2

    የሰርግሽ ቪዲዮ የታል?

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 10 місяців тому

    Eyelashes መጥረጊያ ይወጣዋል 👍

  • @tekuret
    @tekuret 10 місяців тому

    Wow debo enkuan adereseh bexam gobez nesh lezawem nech agebetesh ene balebete Ethiopiawi new gen beale alakebrem wechi kemexaw. Lemen endehon alaweqem ahun sereche guadegha yelegh beye new yemesenfew😅

    • @habesh0578
      @habesh0578 10 місяців тому

      Min yilishal esu kir ayilewum?

    • @tekuret
      @tekuret 10 місяців тому +1

      @@habesh0578 yenewed tadiya men lareg y isu sera xewat weto mata new yemigebaw y wechi nuro taweqiwalesh demo y menorebet Hager guadegha yelem gorebetoche nechoch nachew men mercha alegh

    • @habesh0578
      @habesh0578 10 місяців тому +1

      @@tekuret ow ayizosh yene konjo

  • @hanakidus
    @hanakidus 10 місяців тому

    ሀር በናተሸ ጉልበቱን ቁረጪው እንጂ

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 10 місяців тому +3

    ባህር ዳር ሄደሽ ቀለበት አርገሽ የተማረ ዶ/ር ነዉ ስትዪ አልነበር አሸኛኘት አረግሽለት

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meazategene5632
    @meazategene5632 10 місяців тому +1

    zegenagn doro aserare new habesha behone ayebelawem. Aserarune le lela geze memare alebeshe

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 10 місяців тому +6

    እግር ብቻ 12 ብልት ዉሀ በላዉ😂 እኳን አደረሳችሁ እኔማ ኮሜት አቁሜለሁ ባልሽን ሙሉዉን አላሳይም ብለሽ አኩርፌ ነዉ😢😅

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 10 місяців тому +6

      የአሜሪካን ዶሮ ስንት እግር ነው ያለወ ብሎ ጠየቀ አሉ አንዱ እንግድነት ሄዶ ግራ ቢገባው።

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 10 місяців тому

      @@user-vj4zo8mt9s 😂😂😂😂😂

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 10 місяців тому

      ​@@ketzergaw2593🤣🤣🤣🤣

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 10 місяців тому

      ​@@ketzergaw2593😂😂😂😂

    • @user-sk4wt4mv5k
      @user-sk4wt4mv5k 10 місяців тому +1

      እኔ ግሞሹንም አላየው ጭራሽ ሙሉውን 😂😂😂😂

  • @betty-2121
    @betty-2121 10 місяців тому +2

    የዶሮው እግር አይቆረጥም እዴ???

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 10 місяців тому

      ብዙዎች እንደዛ ናቸው ሞያ የለም ሰው ቤት ዶሮ መብላት አልወድም በደንብ ስለማይታጠብበተለይ እግሩ ካልተሰባበረ በቃ ያኔ ነው መብላት ማቆም

  • @senaitdagne4557
    @senaitdagne4557 10 місяців тому +1

    Oh debo y have white man

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 10 місяців тому +2

    እርግጠኛነሽ. ዶሮ ወጥ. ነው. 😂😂😂😂

  • @alma6217
    @alma6217 9 місяців тому

    😜😜😜😜😜😜ምን አ ገ ባ ል ገ ል ቱ

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 10 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 10 місяців тому +1

    እንኩዋን አደረሰሽ ግን ምነው ይሄ ዶሮ አይባልም ከሱፐር ማርኬት እግር እግር ገዝተሽ 😂

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 10 місяців тому

      ውጪ እግር ብቻውን ይሸጣል እንደ ፍላጎት እግሩ ለማጣጠብ ለሥራ ይቀላል ጊዜ ለሌለው ያፈጥናል ሞሉ ዶሮም የሚሸጥ አለ የሚገነጣጠል

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 10 місяців тому +1

    የዶሮ እግር ጫፉ ይቆረጣል ዝም ብለሽ ዶልሽዉ ኤዲያ

    • @FatySam
      @FatySam 10 місяців тому

      ዶልሽው አይባልም ጨመርሽው በይ አማርኛሽ ሲያስጠላ

  • @aisamahammod9547
    @aisamahammod9547 10 місяців тому +1

    ቆይ ባለፍው ቀለበት አሪገሽ አነበር ምን ግድ 😂 ነው አንችይ ነገሩ በሳልሴት ነሽ 😅😅😅 ጥቅም ፍልገሽ ይሆናል ግን ምንም ብሆን ያገር ልጀ ይውላል😅😊😊

    • @genetdagnachew2123
      @genetdagnachew2123 10 місяців тому

      አበሻዉ ወደ ነጭ ተቀይሮ ቤሆንሰ?😂

    • @astiasti8995
      @astiasti8995 10 місяців тому +1

      ቅናት ሊደፋን ነው በሉ😂😂 ከሀበሻ ወንድ 1000000 እጅ ነጭ በስንት ጠዓሙ ሀበሻ ባሎች ምን አባታቸው አላቸው አመል የለ ገንዘብ የለ ጉራ ብቻ

  • @yidnekachewyimer8639
    @yidnekachewyimer8639 10 місяців тому

    Ppppppp moya😅

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 10 місяців тому

    ሌላው ለምን ባልሽን አታሳይንም?

    • @rahwa138
      @rahwa138 10 місяців тому

      Maybe shimagle yehonal. Joking ...😂

    • @good4all7813
      @good4all7813 10 місяців тому

      Anchi ken balwa min alesh? Mekenga🤫 Dess yalaten tageba.

  • @FatySam
    @FatySam 10 місяців тому

    እጮኛሽን ትተሽ ነውዴ ፈርጂ ያገባሽው

  • @sammk3631
    @sammk3631 10 місяців тому +2

    Why you don’t show us your husband or he is aliens 🤣🤣🤣

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 10 місяців тому

    አበሻው ቅረኛሽ ቀረ😢

  • @user-zz1ui4on1r
    @user-zz1ui4on1r 10 місяців тому

    😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤👎👎👎👎👎👎

  • @educate-t1
    @educate-t1 10 місяців тому +1

    Like i said...if u were married to habesha u wouldn't have cooked for him cuz of ur ego. Ke ager bet asmetichewalehu belesh. 😂 ahun kushina tendefadefiyalesh 😂 yibelesh

    • @Truth658
      @Truth658 10 місяців тому

      Tilik keber nw kitchen west mendedadef endanchi komo kemkert

    • @educate-t1
      @educate-t1 10 місяців тому

      😂😂😂😂