ባል እንጀራ አይደለም፡፡ ሃበሻ ወንድሞቼ ተው እንጂ? We need to talk about this : Ethiopian Beauty

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 619

  • @wegenlewegen8438
    @wegenlewegen8438 Рік тому +192

    ባብዛኛው የአበሻ ወንድ ሚስት ሳይሆን ሰራተኛ ነው የሚፈልጉት። እኛ ሴቶች ደሞ ባል ለማግባት ከመሮጣችን በፊት እራሳችን ላይ ብዙ መስራት ያስፈልገናል።

    • @Canada404
      @Canada404 Рік тому +4

      በጣም 😢😢

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 Рік тому +4

      ለራስሽ ብቻ ሮጠሽ ሰጨርሺ ባል ከየት ይመጣል ሴቶች አትሞኙ ሁሉንም ጎን ለጎን ለማሴድ ሞክሩ አለመለዛ ባል ሢጠፋ በቃ ልውለድ ይመጣል ከትዳር ውሥጥ ያላደገ ልጅ እሡም ጥሩ ባል ወይ ጥሩ ሚስት መሆን አይችልም ከዛ የፈራረሰ ማህበረሰብ ይፈጠራል። ከሌላው ውድቀት መማር አለብን።ሁሉም ሚዛናዊ አና በወቅቱ ማድረግያ ስፈሌጋል ትዳርን ማቃለል የሴጣን አላማ ነው ፈጣሪ ትዳርን የፈጠረ በምክንያት ነው

    • @wegenlewegen8438
      @wegenlewegen8438 Рік тому +16

      @@naomigetachew7214 የኔቆንጆ ባል የሚያከብርሽም ሆነ የሚንቅሽ በማንነትሽ ነው። ስብእናሽን ሳትገነቢ ፣ በራስሽ መቆም መቻልን ሳትማሪ ተንደርድረሽ ባል ብታገቢ ውጤቱ እዬዬ ነው፡ በተለይ ልጅ ከወለድሽማ በቃ መውጫው ይናፍቅሻል። ሴት ልጅ emotionally እና financially ጠንካራ መሆን አለባት ባል ከማግባቷ በፊት።

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል Рік тому +1

      100%

    • @bsttr8846
      @bsttr8846 Рік тому +1

      Thank you

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Рік тому +47

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ !!! ዲቦዬ የኔ ቅመም :: ደሞ ስታምሪ ! ጸጉርሽ ሜካፕሽ አለባበስሽ ሁሉነገሽ በልክ ነው::

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Рік тому +21

    ትክክል የእኔ ቆነጆ ከማይከብርሸ ወንድ
    በብቸኘነት በ10 እጀ ይበልጣል🙏🙏🙏

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Рік тому +29

    ዲቦዬ ተባረኪ አንችም እንዳልሽው ሁሉም አይደሉም እና የኔ ባል ልዩ ነው ቅን መልካም ሀሳቢ ለሰዎች ሁሉ መልካምን የሚያደርግ እግዚአብሔርን የሚፈራ ነው በጣምምምም ነው የምወደው ባሌ ለኔ ሀሉነገሬ ነው በቃ ሁሉ ነገሬ እሳሳለታለው እንከባከበዋለው ወጥቶ እስኪገባ ይኔፍቀኛል እሱም እንደዝያው። 17 አመት በትዳር ኖረናል ፍቅራችን ዛሬም ልዩ ነው ለሰዎች የሚገርም። ይህ የሆነው ግን በእየሱስ ነው ስሙ ይባረክ!

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 Рік тому +4

      እድለኛ ሴት ነሽ ባል ጥሩ መሆኑን ሚስት ከመሰከረችለት ምስክርነቱ እውነት ነው ያውም ከ17 አመት በኃላ ። ስለትዳርሽ ጌታን ይባረክ

    • @mahiletabera5715
      @mahiletabera5715 Рік тому

      በደንብ ሰምተሽ ከሆነ ሁሉም አላለችም አማርኛ መስሎኝ ያወራችው እንዴዴዴ !!!
      ባልሽን ማድነቅ ከፈለግሽ ለራሱ ንገሪው

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 Рік тому +1

      @@mahiletabera5715 menew kenash endea tadenrkew medeneke yemigebaw kehone eneam des aleg selemesekerechelet demo yaleche endalesh ewewenet new bela new yejemerechew

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 Рік тому +2

      You are blessed my dear

    • @abidani1341
      @abidani1341 Рік тому +1

      ​@@mahiletabera5715ደና ነሽ አይዞሽ ለአንችም እንደ እሳ የምትመስክርለት ባል ይስጥሽ እግዚአብሔር

  • @አማናትዩብ
    @አማናትዩብ Рік тому +64

    ትክክል ነሽ❤❤❤ ወንዶች ልብ ግዙ እስኪ ወንድ ሁኑ ጥሩ ማለት ለሚስቱ ጥሩ የሆነ ወንድ ነው ይሉናል ውዱ ነብያችን ሰላትና ሰላም በነብያችን ላይ ይስፈን❤❤❤

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 Рік тому +1

    • @AlkelimatuTeyebaSedeka
      @AlkelimatuTeyebaSedeka Рік тому +1

      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      እኔ የአበሻ ሴት ፍቅር ይገባታል የሚል እምነት የለኝም። ወንዶች በእርግጥ በሆነ ባልሆነው የሚዋሹ ያልሆኑትን የሚቀባጥሩ ይኖራሉ።

  • @desstadessta
    @desstadessta Рік тому +7

    ዲቦዬ ሀበሻ ወንድ ባፍንጫዬ ይዉጣ ብዬ ከሌላ ዜጋዎች ጋር ነበር የምተዋወቀዉ። ሁሌ ከፍ እንድል አስታየታቸዉ እራሱ ደስ ሲል። ቤተሰቤ ኢትዮጵያዊ እንዳገባ ስለሚፈልጉ የሀበሻ ወንድ ተዋወኩ። እነዛ ጎበዝ ያሉኝን ነገር እሱ አትችይም ይለኛል። ከፍ ለማለት ስጥር ዝቅ ያደርገኛል። እኔ እነዛ ስለገነቡኝ ከልቤ አልሰማዉም ነበር። ዝም ብዬ ሳየዉ የቤት ሰራተኛ ሊያረገኝ ያሰበ መሰለኝ። ዘመኑ የሶሻል ሚዲያ ነዉ። ተመልሼ ወደዉጪዎቹ ልሄድ ነዉ።

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Рік тому

      Habesha man please don't marriage over 30 years old women's most of them to sleeping different men from different countries. When they are old the want to habesha man only come for children . Don't respect to them most of have sexual effecting prostitute business habesha women's

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Рік тому +19

    ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳሽው ለብዙ እህቶች ትምህርት ይስጣል አስተዳደግንም ለማረም ይረዳል ተባረኪ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Рік тому +14

    ዲቦ የተናገርሽው ሁሉ ልክ ነው አንድም ስህተት የለውም ግን አብዛኞቹ ሴቶች እራሱ ችግር አለባቸው አግብታ የፈታች ሴት የወለደችን ሴት እድሜዋ ከሰላሳ ያለፋትን ሴት ፈላጊ እንደሌላት አድርገው ነው የሚያስቡት መናናቅ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች እርስ በራሳቸው የሚናናቁት ይበልጣል ወንዶችን ያበላሹት ሴቶች እራሳቸው ናቸው

  • @mayaye8892
    @mayaye8892 Рік тому +15

    Beautiful and timely message! " Wendoche esti Wende hunu!"

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Рік тому +8

    Girl, you speak my mind. I encourage you to talk about this and other related topics more frequently. My habesha women need to know their worth. I think empowered women should empower another women to break the heavy yoke that the society burdened women. Self-respect, confidence and self-reliance should be the main 3 ingredients of women's life.

  • @حمد-ف7غ4م
    @حمد-ف7غ4م Рік тому +10

    እውነት ብለሻል የሀበሻ ወንዶች መመከር አለባቸው ።በጣም አስፈሪ እየሆኑነው አላህ ይምራቸው !!!

  • @elenimergia3076
    @elenimergia3076 Рік тому +58

    Very true Diboye. I had my first daughter at age 32, first I thought I was too old for that, because our community understanding about womens age is way far from the truth , I also grow up in a Christian family who always focuses on their kids personal and spritual growth, so I don't regret for being "late" I know I'm not late. That age was a right time for me to have my daughter 😊

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Рік тому +3

      Very true🥰🤗🥰🥰

    • @bona2318
      @bona2318 Рік тому +16

      @@EthiopianBeauty I had my twins at 37 after 6 years marriage

    • @mahiletabera5715
      @mahiletabera5715 Рік тому +2

      በጣም ልክ 🙌
      እኔ በእምነት ጉዳይ ብዙም አውቃለሁ ባልልም ግን ከእኔ በተሻለ ያውቃሉ የምላቸው ሰዋች የማይጠየቅ እና የማይባል ሲሉ ይገርመኛል አረ አንዳንድ በሽተኛም ሊያረግሽ ይችላል 😅 ስላልወለድሽ ስለ ሳራ እና ሀና እየተናገርኩኝ አልፋለሁ ከእነሱ የተሻለ እውቀት ባይኖረኝም

  • @elizabetheshete4763
    @elizabetheshete4763 Рік тому +7

    ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ ስፅፍ በጣም በጣም ነው ማመሰግንሽ Thank u so much 🙏🥰 የውስጤን ነው የተናገርሽው ተባረኪ ....

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Рік тому +8

    ትክክል ነሽ አልተሳሳትሽም ። የልቤን ነው የተናገርሽው በቃ ትንሽ ከበለጥናቸው ወደታች ማውረድ ነው እሚፈልጉት። ልብስ ይመስል ሴት ይቀያይራሉ መጨረሻቸውም አያምርም ትውልድም ያበላሻሉ ልብ ይስጣቸው ።

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Рік тому +18

    ዲቦ ከወንዶቹ ሴቶቹ ይብሳሉ ካገባች ከወለደች ካላገባች ሴት እሷ እንደበለጠች አድርጋ ነው የምታስበው ሴቶቹ ይብሳሉ

  • @et3498
    @et3498 Рік тому +5

    Thank you so much! our community has this problem. especially in North America.....I'll looking forward for watching the next video....

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 Рік тому +28

    I love the topic you choose for today ❤ Wow!!! Great respect for your Mother ❤

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Рік тому

      🥰🥰🥰🥰

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Рік тому +4

      ለሁሉ ነገርሽ ቤተሰብሽን አደንቃለው።

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 Рік тому

      ​@@EthiopianBeautyyemtechey kehon banagersh des yelgnal yen konjo

  • @gedag5658
    @gedag5658 Рік тому +15

    ዱቦዬ የምኖረው እዚህ ሀገር ነው ከሴት ልጄ ጋር ስለወደፊት ባል ስናወራ አበሻ እንድታገቢ ስላት አላገባም ትላለች ለምን ስላት ገና በመጀመሪያው date "Cook ማድረግ ትችያለሽ" ነው የሚሉት ለሴት ልጅ ክብር የላቸውም ትለኛለች እና ልክ አንቺ እንዳልሽው እናቶቻቸው ጥሩ አድርገው አላሳደጓቸውም ወይም አቅብጠዋቸዋል ትላለች። ዛሬ ያነሳሽው ሃሳብ እዚ ተወልደው ያደጉትንም ያካትታል እባካችሁ እንንቃ ሴት ልጆቻችን መከበር ስለሚፈልጉ ወደሌላ ዜጋ እየሄዱብን ነው Cook ማድረግ በኛ በእናቶች ያብቃ ልጆቻችን ወንዱም ሴቱም እኩል እንዲሰሩ አድርገን እናሳድግ እላለሁ።

    • @sahle7029
      @sahle7029 Рік тому

      ይሂዱ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው 😅

    • @gedag5658
      @gedag5658 Рік тому +1

      @@sahle7029 ስትወልጂ ይገባሻል

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Рік тому +11

    ዲቦዬ የልቤን ነው የተናገርሸዉ ተባረኪ ወንዶች ስሙት በደንብ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Рік тому +15

    ሁሉም ወንዶች ይህን ቪዲወ ማየት አለባቸው ።እናመሰግናለን ቆጂት ዲቦ👍

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Рік тому

      Habesha man please don't marriage over 30 years old women's most of them to sleeping different men from different countries. When they are old the want to habesha man only come for children . Don't respect to them most of have sexual effecting prostitute business habesha women's

  • @wegenlewegen8438
    @wegenlewegen8438 Рік тому +47

    9 years ago I promised to myself to never ever date an Ethiopian guy, and guess what? That was one of the best decisions I've ever made.

    • @mekdila9861
      @mekdila9861 Рік тому +4

      👏👏👏

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Рік тому

      Go to Nigeria man marriage or black America that is your choice

    • @wegenlewegen8438
      @wegenlewegen8438 Рік тому

      @@dawitjenbere9329 I rather be with them than with Ethiopian guy like you.

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Рік тому +1

      ​@dawitjenbere9329 I believe she clearly knows whom to date/marry. Also, you forgot to mention the majority of the population, white, white men.

    • @matusala8322
      @matusala8322 Рік тому +2

      As a young man my mom and dad told me to never marry someone outside our culture. I ask them why? love is love, but they said when you’re young and looking good everyone wants to be around you, you have no clue wether all those people will be around when your looks and energy fades away, hence stick with cultural norms you know.

  • @fekere2023
    @fekere2023 Рік тому +8

    Ehe topic part 2 yasfelgewal Deboye. Bale enjera adelem.this is a big motivation

  • @ethio4421
    @ethio4421 Рік тому +17

    You forgot one big thing Diboye “ what about their jealousy “ they are jealous of women !!
    Wendoch Betam mikegna nachew Betam sebeletu ayiwedum

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Рік тому +2

      Wiyyyyy ewnetshin new😓

    • @amytk6095
      @amytk6095 Рік тому +4

      100%, they completely forgot u are thier partner or thier kids mother and try to compete with you as stranger.

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Рік тому +17

    Very true! You made wise decision!! Angeten arashiw! You nailed it!! The majority ayrebum period.

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Рік тому +1

      😂😂😂

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      እኔ የአበሻ ሴት ፍቅር ይገባታል የሚል እምነት አሁን በቃ የለኝም። በሕይወታቸው የሚፈልጉትንም ጠንቅቀው አያውቁም። አንዳንድ አበሻ ወንዶች በእርግጥ በሆነ ባልሆነው የሚዋሹ ያልሆኑትን ሆነው የሚቀባጥሩ አይጠፉም።

  • @redii_97
    @redii_97 Рік тому +22

    Absolutely 👏🏽👏🏽❤️❤️❤️ Thank you so much sis. I feel a lot better after watching this. I always feel left behind because I don’t have anyone as I’m getting older, but what’s for me will come to me🙏🏽

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Рік тому +21

    I was married at 27 and I was so pressured by my own family and friends. It’s sad but thank god I ended up with my amazingly husband❤

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 Рік тому +11

    Ladies be your own favorite company, getting married or not shouldn't be the ultimate goal until we find someone of our choice. Invest in yourself and be educated, this is why I'm still "ቆሞ ቀር" I guess 😆😆🤷

    • @zinashgezaw5324
      @zinashgezaw5324 Рік тому +1

      As long as you are happy, who cares. Like you said, focus on yourself, and God brings you the perfect man when it is the right time. Don't worry, stay happy.

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Рік тому

      You’re funny 🤔🤣 koMo ker ?!🤔🤣
      Taking some time to yourself should be seen as an opportunity to get to know who you really are and what you need. Don’t say “Komo ker “

    • @Htownkid-ot8uf
      @Htownkid-ot8uf 11 місяців тому

      You need to listen to Kevin Samuel sis lol

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Рік тому +10

    የኔጀግና ዘርሽ ይብዛ እራሳችላይ ወተዉ ተቀመጡ

  • @zinashgezaw5324
    @zinashgezaw5324 Рік тому +5

    I agree 💯 % with you. I am lucky, though. He is a very respectful and loving husband ❤️ The main reason I chose him was how he is respectful of women. We have been married for 12 years with 2 kids. He still treats me like a queen 👸 So there are few Habesha men who are really men.

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Рік тому +12

    ክፍል 2ይዘሽ ነይ
    እንዳትፋቻቸው ደጋፊሽ ነኝ እሞታለሁ እንጅ እማይረባ ወንድ ላይ ወድቄ ራሴን አላረክስም

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 Рік тому +10

    ትክክል ነሽ ዲቦየ ❤ ሀበሻ ወንዶጅ ሴት ልጅን ይንቃሉ እና በጣም ያናድደኛል😠 ህብረተሰቡ ነው ያበላሻቸው, ከሀበሻ ጋር ዳታኒግ ከቆረጥኩ 1 አመት ሆኖኛል አሰልቺ ነው😂😂

  • @NotToodayy
    @NotToodayy Рік тому +6

    Debo thanks for great talk.
    Can u pls film a full tutorial on your look? Hair and makeup please

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Рік тому +4

    እንዴት ነሽ ዲቦዬ የኔ ቆንጆ እሰይ የልቤን ነገርሽልኝ በተለይ እድሜያችሁ ሄደ እያሉ ራሳችንን ለሚያዞሩት ጥሩ መልእክት ነው ዲቦዬ እግዚአብሔር ይባርከሽ

  • @kidest100
    @kidest100 Рік тому +36

    I think the main problem also our sisters want only and only Ethiopian man. We have to be open and look around and accept the one who loves and respect us the most

    • @bona2318
      @bona2318 Рік тому +4

      You are right

    • @bsttr8846
      @bsttr8846 Рік тому +9

      OH my God !you blown my mind thank you so much! I can’t stand Ethiopia Man I am not saying all but most Ethiopia man specially many diaspora Ethiopia man I can’t stand how they treated women in general There is not way I mistreated by Ethiopia man no way I am queen I need to be treated with respect it doesn’t matter how old I am I do the same I respect people no matter what if you try to treat me bad I will show you who I am . Please ladies any age please respect your body don’t sleep with man before marriage or take time see how he treated with respect watch out red flags you know what I am saying thank you ! I look forward to watch your videos about relationships and Ethiopia man or something about domestic abuse That help so many women

    • @macy292
      @macy292 Рік тому +3

      @kidest100 - You're spot on.

    • @amytk6095
      @amytk6095 Рік тому +4

      Yes and the fact that they attack other sisters for having non ethiopian husband is crazy.

    • @mercyz6252
      @mercyz6252 Рік тому +2

      Yes, I am praying God please not Ethiopian man, not another project to do. 🙏🏽😩

  • @ae7936
    @ae7936 Рік тому +5

    ዲቦዬ የልጅ አዋቂ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ልክ ነሽ ❤️❤️❤️👏👏👏👏

  • @lulahadgu6242
    @lulahadgu6242 Рік тому +4

    Oh my God I will give you 10000000....% you are absolutely right
    .

  • @jerrymagna8319
    @jerrymagna8319 Рік тому +5

    የኔ ኮንጆ: ተባረኪልኝ: የ ኢትዮጵያውያ ወንዱች: በ ባህል የተከበቡ ሲትን: እንዲት: መንከባከብ: የማይችሉ ናቸው: አብዛኞቹ: ልብ: ይስጣቹ

  • @exodus2781
    @exodus2781 Рік тому +8

    Great topic Dibo keep us posted more .. so true !!

  • @eskueskuti5173
    @eskueskuti5173 Рік тому +19

    You speaking my mind 😂 big respect to you sis

  • @tsehayabebe2973
    @tsehayabebe2973 Рік тому +4

    I agree 100% with you. We need part 2 please.

  • @sol7166
    @sol7166 Рік тому +3

    Preach it Girl, I like your approach to teach our Ethiopian Man .

  • @kidistbezabeh4983
    @kidistbezabeh4983 Рік тому +10

    እናት ውለደችሽ ጀግና

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Рік тому +9

    ብዙ ወንዶች ይመኙሽ ነበር የተመኙትን ሁሉ በዚህ ስንፍናቸው እሚያገኙ ይመስላቸው ነበር ወገባቸውን ጠበቅ አርገው ወንድ ካልሆኑ በቃ ተስፋ አስቆረጥሽልኝ እሰይ የኔ ቅመም ።

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      እንደዚህም የራስሽንም ዘር የተሸከምንውን ውርድርድ አታድርጊን። እኛ ምንም ሁኑ ብቻ እንወዳችኋለን። ግን አንቺም የሌላ አገር እንደመረጥሽ ያስታውቃል

  • @addisaddis5350
    @addisaddis5350 Рік тому +7

    My suggestion is, do not get married if u r not independent enough. DONE!

  • @bona2318
    @bona2318 Рік тому +5

    ጌታ ይባርክሽ ቦይ ፍሬንድ ግርል ፍሬንድ ይላሉ ሰዎች ጋብቻን ዋጋ እያሳጡ ነው

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +3

    Wow Wawa Wawa. Wow, you talking amazing thank you very much woman. When she of successful the men they treat to the down.

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Рік тому +5

    በሀሳብሽ በጣም እማማለሁ👍 እንለኛ ነኝ ባለቤቴ በጣም ደግ ና እፍቃሪ ነው በዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ🙏🏽😊 እንዳልው ደግሞ ወንድሜም ለሴት እጅግ ክብር ያለው ትሁት ነው ::
    በእርግጥ የራሴን እደምሳሌ ቆጠርኩ እንጅ ብዙ መልካም ኢትዮጵያውያን ወንዶች ይኖራሉ ::
    ለማንኛውም እንደዚህ በግልፅ ወጥተሽ የብዙዎችን ችግር በመናገርሽ በጣም አደንቅሻለሁ✊🏾👍❤️👏👏👏

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      ጎሽ! የምትወደን እና ትንሽ የምትረዳን አንድ ተገኘሽ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Рік тому +10

    የኔ ውድ እኛ ተቃጥለን አቃጥለው ሊደፉን ነው ወንዶቹ አይይ ተይኝ😂😂😀😀😀😀

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      እኔ የአበሻ ሴት ፍቅር ይገባታል የሚል እምነት አሁን በቃ የለኝም። በሕይወታቸው የሚፈልጉትንም ጠንቅቀው አያውቁም።

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Рік тому +7

    Oh my goodness you are so right! I got married because of my dad, after 18 years of serving serving serving he got successful and he asked for a divorce. I couldn’t believe it, all I was thinking what I am doing for him not for me, 14 years in America, I didn’t do anything for myself but God gave me three wonderful children, brilliant, kind caring, and loving. Now I am starting over. Please don’t marry because any reason, except you want to, it will be your life not anyone’s. Our culture taught habesha wonde to be served by his wife, they can’t think otherwise. A wife is there to serve him, that is his mindset. Their EGO is sickening. At least the maid get paid, but a wife not really.
    Egziabher Ethiopian yemaibarkeat, we have so many mothers and wives crying behind the curtains. Wey It is so much better to be single that to be with a wrong partner. Also pray ask God who your husband is, Lucifer was like a light once upon a time.

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Рік тому +25

    አይ ዲቦራ መቸ ነው የምታገቢው ስትባይ ነበር አሁን ደግሞ መቸ ነው የምትወልጅው አያሉ ይቀጥላሉ 🤪🤣🤣🤣ወንዶች ሊገዙ ይፈልጋሉ ደነዞች 🤣🤣🤣በዛ ላይ ሴቶችን ማስለቀስ ነው ስራቸው🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Рік тому +4

    Thank you, tired of this issue especially my family pressure 😢, boys are scared if u are strong women 😂

  • @frehiwotayenew2926
    @frehiwotayenew2926 Рік тому +7

    That's absolutely right! Please we need more of this based on your experience and related to interracial relationships, there is a big cultural and personality gap. also related to sex after marriage because most men didn't agree with it because there is lots of choice around them so they don't want west their time, especially white guys...

    • @mercyz6252
      @mercyz6252 Рік тому

      May God give you a man who loves you enough to wait sex after marriage.
      Don’t pay in advance before the work is done. You are precious. God created sex for marriage or to try, May if someone don’t have patience it is not the right person. You are the prize!!!

    • @frehiwotayenew2926
      @frehiwotayenew2926 Рік тому +1

      @@mercyz6252 Amen! 🙏🙏🙏 Wow....Thank you for this powerful advice! ❤️ God bless you!

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 Рік тому +2

    you are strong, wise and beautiful woman!

  • @hanyta9706
    @hanyta9706 Рік тому +2

    Diboraye everything you said is true
    I habesha ወንድሞች ማስተካከል ያለባቸውን ያሰተካክሉ እላለው

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +7

    ብዙ ሴቶች ከስንት ጅላንፎ ወንድ ጋር እየተንገላጀጁ ነው!? ያ የበሰበሰ ኃላ ቀር ሴትን ዝቅ ዝቅ የሚያደርግ ባህል ሴቶችን ወደ ማይፈልጉትን ትዳር አስገብቶ እያሰቃያቸው ነው::ወጥ ቀቃይ ና ቤት አጽጂ የቤት ሰራተኛ ለምን!?

    • @yibeyibe389
      @yibeyibe389 Рік тому

      "ወጥ ቀቃይ" ወይኔ አንጨረጨራችሁ::

  • @semiramuhammed8189
    @semiramuhammed8189 Рік тому +1

    Exactly you are absolutely true specially ethiopia west yalut meset serategha new metmeslchew

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 Рік тому +8

    እውነት ነው deboye ደነዞች ናቸው and also z society

  • @hayatookemal968
    @hayatookemal968 Рік тому +3

    Thank you weda you are absolutely right ❤

  • @kiyyaakuullee8685
    @kiyyaakuullee8685 Рік тому +1

    Good job my sweetheart!!! You speak my mind !

  • @wubalemzeynu5564
    @wubalemzeynu5564 Рік тому +4

    ዲቦዬ ትክክል ነው የተናገርሽው እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @ethiohometube
    @ethiohometube Рік тому +4

    Hi sister, I'm speechless for this topic today!!!!👏👏👏👏

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 Рік тому +5

    It is very easy for you to say that you should have done this video before you get married

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል Рік тому +3

    ለዚህም ነው በሀገራችን መፍታት የበዛው ሴት ስትማር ስታድግ ስታውቅ የበታችነት ይሰማቸዋል.

  • @sonic4aaron116
    @sonic4aaron116 Рік тому +2

    Thank you so much a great message God bless you!

  • @tigestejeta168
    @tigestejeta168 Рік тому +5

    እውነት ነው የኔ ታላቀ ውንድሜ በጣም ጉረኝ ነው !!

  • @mahaletgirmamahaletgirma2260
    @mahaletgirmamahaletgirma2260 Рік тому +3

    You are right diboye GOD Bless You

  • @betel2127
    @betel2127 Рік тому +1

    Divo thanks for advice you are amazing 😊 girl

  • @Mamite926
    @Mamite926 Рік тому +15

    You Make me laugh! Very true, they don’t have confidence, lazy, most of them gaslighter, lairs, ……….I like your hard fact ❤❤❤

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Рік тому

      😂🥹👍👍👍

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Рік тому

      Habesha man please don't marriage over 30 years old women's most of them to sleeping different men from different countries. When they are old the want to habesha man only come for children . Don't respect to them most of have sexual effecting prostitute business habesha women's

  • @wondimuwoldebirhanhaile4695
    @wondimuwoldebirhanhaile4695 Рік тому +3

    We have to respect each other according to the word of God that is perfect way of Respecting each other.

  • @ዳዉንትእናዋድላደላንታ

    እህቴ ተባረኪ ዲቦራየ እድሜሽ ሄደ እያሉ የሚደክሙኝ ሰወች አበረታሽኝ🥰🥰🙏😘

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም Рік тому +2

    ውይይይ የኔ ጌታ ክብር ላንተህ ይሁን እኔ ሃረብ ሃገር ሰርቼ ነው ቤተሰቤን እምረዳው ግን 2020 ሃገርቤት ሄጄ እዳልሽው ገፋፍተው ህይወቴን አበላሽተውብኝ ነበር ዛሬ ላይ ሆኜ ሳስብ ትዳር ብዬ ሲኦል ውስጥ እደምኖር ታየኝ። ሃጉን ግን መልሴ እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ ብዬ ምመልሰው ለማንኛውም ለኛሃገር ሰው ማስተዋል ይስጣቸው ተባረኪ ♥

  • @elsatadesse7144
    @elsatadesse7144 Рік тому +1

    I am proud of you sis speaking the true❤❤❤

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 Рік тому +3

    ወይኔ የኔ ማር thank you for speaking this ኡፍ እንዴት እንደሚሰልች የኛ ወንዶች እኮ

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      እኔ የአበሻ ሴት ፍቅር ይገባታል የሚል እምነት አሁን በቃ የለኝም። በሕይወታቸው የሚፈልጉትንም ጠንቅቀው አያውቁም። አበሻ ሴቶች ቁንጅ ያላቸው ጥቂት ናቸው። ቁንጅና እንዳላት ስታውቅ ግን እጅግ መንቀባረርና ቁንጅናዋን ወደ ገንዘብ ትቀይረዋች።

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 Рік тому

    Yenea konjo des steyi tebareki Egziabher tsegawen yabezalesh

  • @yohannesalemayhue9333
    @yohannesalemayhue9333 Рік тому +1

    Frist build soalid relationship with God and easy to make relasionship with others.

  • @alemabebe5647
    @alemabebe5647 Рік тому +1

    Your hair soo dope. Pleaese please the link I want to buy it. Tried to find video on your content gn I can’t find this hair. Pleaese give me the link
    Thanks

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Рік тому +2

    Yes thank you ❤

  • @Afe777
    @Afe777 Рік тому +10

    አይ ሰው ሲጠፋ ማንም ተነስቶ አማካሪ ልሆን የሚልበት ዘመን ላይ ስላላን ምንም ማለት አይቻልም። ዘመናችን የፈጠረብን ችግር ወንድም ሴትም ላይ ብዙ ችግር አለ ነገር ግን ሴቶችን ፍጹም አድርጎ ወንድ ላይ ብቻ ያዙዝ ልቀቁኝ ማለት ምን ይሉታል። ሲጀመር የራስሽን ኢጎ ነው ቱሩ ያልሽው። ገንዘብ አለኝ ውጤታማነኝ ብሉ መመጻደቅ እንዳለ ሁኖ እሪሱ ውጤታማ ሴት/ ሰው ማለት የገባሽ አልመሰለኝም ቅሪቅንቦ መሰብሰብ ወይም ታዋቄ መሆን ከመሰለሽ ትልቁ ስተትሽ እሱጋ ይጀምሪል። መጽሐፍ ቅዱስን አነባለሁ ከሚል ሰው ይሄ አይጠበቅም ክርስቶስ እሪሱን ዝቅ ስለ ማድረግ / ትህትና ትምህርት ሲጀመር የገባሽ አልመሰለኝም። ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀይ የሚልም ልጨምርልሽ። በርግጠኝነት የሆነ የበደለሽ ወንድ አለ እንዲህ ፀጉርሽ እሲቶም የሚያንደገድግሽ ግን አይዞሽ ፈጣሪ የሪስሽን ሰው ይሰጥሻል ከስሜታ ወጣ በማለት የሚጠቅም ሚዛናዊ የሆነ በ መጽሐፍ ቅዱስን ወይም በሳይንስ እይታወች በመንተሪስ ለሰው የሚጠቅም ነገር ብታስተምሪ መልካም ነው። ሚዲያ አገኛን በማለት ይህን ሞኝ ማህበረሰብ አትቀልዱበት።

    • @lt963
      @lt963 Рік тому +2

      አግብታለች😂😂 ብዙ አትበላት

    • @Afe777
      @Afe777 Рік тому

      @@lt963 ካገባች ይመቻት ግን ያገባች ሳይሆን ግሪ የተጋባች ነው ምትመስለው። ባል ያለው ሰው እንደዚህ ጭፍን ባለ መንገድ ወንድን መኮነን ይከብዳል። ሞሪል የሚባል ነገርም አለ። በፊት ዱቂትና የህንድ ለአምልኮ የተሰጠን ሂማን ሄር ስለማድረግ መድስኮር ስሪየ ብለው ከያዙ ሰዎች ምንም አትጠብቅም። ፈጣሪ ሙሉ አድርጉ የፈጠረውን ሰው ዱቂትና ቅሪቅንቦ ማስዋብያ በማስተማር😀🫣/በማሳሳት ገቢ እያከበቱ መመጻደቅ ምን ይሉታል።

    • @kalkidanayele304
      @kalkidanayele304 Рік тому +1

      She is just talking about the man who has a lot of ego and can't give the respect she deserve for his wife. That is the topic for now. Unless you yourself has a problem, u already understand the topic. She doesn't say all women are perfect and as well as she doesn't say all men are bad. Many narcissist man are all over the world hurting women. So, just be positive or don't touch her personality.

    • @lt963
      @lt963 Рік тому

      @@kalkidanayele304 የተናገረችው ነገር ስራ ለሌበት ሰው ምንም አያናድድም!!

    • @matusala8322
      @matusala8322 Рік тому +1

      በምእራባዊያን ሴቶች ላይ የተከሰተውን ቀውስ በኛ ሴቶች ላይ ለማምጣት ነው independent ምናምን የሚሉት 😂
      We respect our women very much that’s why we don’t marry foreigners. Telling her to cook means we Ethiopian men can’t cook, it doesn’t mean cooking is easy job or we trying to disrespect our women. If I don’t know how to cook and she don’t know how to cook we will be starving lol. That’s why we ask can you cook?!

  • @AddisuTekle3
    @AddisuTekle3 Рік тому +3

    ነጭ ስታገቡ ትልቅ ነገር ይመስል መጣቹ እኛን ትሳደባላቹ እንግዲህ ነጫጭባ ባልሽን አቅፎ መተኛት ነው

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Рік тому

      Habesha man please don't marriage over 30 years old women's most of them to sleeping different men from different countries. When they are old the want to habesha man only come for children . Don't respect to them most of have sexual effecting prostitute business habesha women's

  • @tsehayrebo1394
    @tsehayrebo1394 Рік тому +3

    Wow That is the excellent message❤

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Рік тому +2

    ችግራቸው ተወርቶ ስለማያልቅ ይለፈኝ 😂😂😂😂

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 11 місяців тому

    The point is Back ground,

  • @habeshapage755
    @habeshapage755 Рік тому +16

    Not only Ethiopians but also eritreans habesha in general

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Рік тому +2

      We raised the same culture

    • @ethio4421
      @ethio4421 Рік тому

      Eritreans are way better than ours. They are very responsible guys.

    • @net7967
      @net7967 Рік тому +1

      ​@@ethio4421 teygn ema yebasu sdbachew ena dulachews

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 Рік тому +8

    Deborah, i feel your frustrations. I recommend Sacred Marriage. If you haven't already. I don't think the issues is in the mens identity, as you mantioned ethiopian me. I think is the issue of spritual growth. I have 2 boys, i m trying my best to help them understand the very situation you are talking about. God bless you

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Рік тому

      Thank you!!🥰 you are a wise mother😊🙏

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      She is already gone for a non-Eth.

    • @ethiosolomon3315
      @ethiosolomon3315 Рік тому

      @@keftam what do you mean 🤔

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      @@ethiosolomon3315 She is already given to a Brit.

  • @hanamekonnen952
    @hanamekonnen952 Рік тому +2

    I love the topic Deboye 👌👌
    stay blessed!

  • @Afro_22
    @Afro_22 Рік тому +4

    Tik Tok yes koshasha mesebsebiya newu 💯💯💯🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188

    Thank you my konjo sister🥰you speak my mind ❤❤ no Ethiopian man for me never ever 🙅🏻‍♀️

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 Рік тому +1

    ይህ የአንቺ አስተያየት ነው። አስተያየት ደግሞ እንደ እውነት ወይም የወል ሃሳብ ተቆጥሮ ሌሎችን ለማስተማሪያነት አያገለግልም። ምዕመናን ሆይ አንድ አንዴ ዩቱዩቡን ወደ ጎን ትተን ትምህርት ቤት እንግባ ወይም መፅሃፍትን እናንብብ። አለቅን እኮ ጎበዝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @enat1821
    @enat1821 Рік тому +3

    አፍሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ😘😘👍👍

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Рік тому +2

    100% agree. God bless you !

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ Рік тому

    Debi Good point, I really agree with you exactly! 👏🏽👏🏽 👏🏽

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Рік тому +6

    ወንዶች ጆሮአችሁን አጽድታችሁ ስሙ ሴቷ እንዳትበልጣችሁ ጫና የምታበዙ ደነዞች እናንተም ስሙ📢

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Рік тому

      Habesha man please don't marriage over 30 years old women's most of them to sleeping different men from different countries. When they are old the want to habesha man only come for children . Don't respect to them most of have sexual effecting prostitute business habesha women's

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Рік тому +1

    እሰይ የኔ ውድ እንደኔ እናት ጥበበኛ የሆነች እናት ናት ያሳደገችሽ 😊😊❤❤🎉🎉

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Рік тому

    Ejeg aderege hasabeshen edegefalehu self confidence lenoren yegebal

  • @nathanlove8607
    @nathanlove8607 Рік тому +3

    Well said I agree 100%

  • @queenaddis
    @queenaddis Рік тому +1

    Thank you Deborah for your advice, I like your dress where can I get it?

  • @harmonymelody6886
    @harmonymelody6886 Рік тому

    You are right my dear, ብሎ እንጀራ አይደለምም እይቀመስም??!!? ለማለት ነው።

  • @eyerusalemtesfaye4644
    @eyerusalemtesfaye4644 Рік тому +3

    ውይ ስወድሽ

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Рік тому +4

    ሴትን እሚያከብር የተከበረ ነው ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ወንዶች ለክብራችሀ ስትለ ሴትን አክብሩ በቃ ሴት እኮ በምድር ላይ አለ ከተባሉ ውድ ነገሮች በላይ ውድ ነች

  • @sahilekassaye1939
    @sahilekassaye1939 Рік тому +1

    I loved everything about you… I was enjoying everything you were saying.