ኩዚ ጉኒ ክፍል 122 | Kuzi Guni episode 122

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 жов 2024
  • ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana UA-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official UA-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

КОМЕНТАРІ • 91

  • @ሂዊባላገሯ
    @ሂዊባላገሯ 7 місяців тому +110

    ኬሚሬንና ኩዚን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ እኔ ሱስ ሆነብኝ

  • @ኢለሂበእዝነቲህ
    @ኢለሂበእዝነቲህ 7 місяців тому +165

    ዘይነብን ብቸ የሚጠሉ በለይክ

  • @zainbzainb6657
    @zainbzainb6657 7 місяців тому +31

    ኧረ ካን ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያለው እደኔ የሚወደው

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 7 місяців тому +48

    ኩዚ የምትወዱ ብቻ እኔ ድምሩ🎉🎉🎉 21:29

  • @Dagimedia3
    @Dagimedia3 7 місяців тому +27

    የማዳም ቅመሞች እኔ ኑሮ እምቢ ብሎኛል እስቲ ይለፍልኝ ጎራ በሉ እኔጋ እኔጋር የመጣችሁ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @hawkonjoohawi6270
    @hawkonjoohawi6270 7 місяців тому +9

    ኩዚየ የእኔጀግና እንድኔ ኩዚን የሚወደው❤❤❤🎉🎉

  • @Tate667-f1q
    @Tate667-f1q 7 місяців тому +6

    የኩዚ ንጹህእነት ስወደዉ

  • @ayinalemtsegay4365
    @ayinalemtsegay4365 7 місяців тому +18

    .ኩዚ መልካም ልብ ስላለው ሂወቱ ጥሩ ይሆናል ጉኒ ፈርቷል እሱ መሠለኝ የፍርሃት ገዳይ ነው ብዬ ገመትኩ

    • @DriftDub-v9x
      @DriftDub-v9x 3 місяці тому

      ኩዚሢሠክርያናድዳል

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 7 місяців тому +10

    አይ ኬምሬ ባኖ ጉኒን ወስዴ ብትገላግላት ሌላ ከጉኒ የባሰ የሰይጣን ታላቅ ወንድም ባሪስ እጅ ላይ ወደቀች

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 7 місяців тому +4

    ኩዚ ና ኬምሪ ወዳች💙♥️😍

  • @HelenYrga
    @HelenYrga 7 місяців тому +5

    ካን ምርጥ ሰዉ

  • @EkuFano
    @EkuFano 7 місяців тому +2

    ኩዚ ና ጉኒ እንደተደባደቡ ሊያልቅነወ ፊልሙ😂

  • @Werku-t4d
    @Werku-t4d 7 місяців тому +3

    ወይዘሮ ጉሉተን ቀይዋ ኮቷ ኣታልቅም መሰለኝ😂

  • @lemlemgirum
    @lemlemgirum 7 місяців тому +10

    አረ ቃነዋችአባካቹ የውበት አሰረኛን ድገሙን አረ ባካቾየነ ሞሪነን

    • @hiwot-ig1cf
      @hiwot-ig1cf 7 місяців тому

      ቴሌግራም ላይ አለ እይ

  • @AmanuelSemere-t8h
    @AmanuelSemere-t8h 7 місяців тому +13

    ይቺ ሲማይ በጣም ነው ያስጠላችኝ

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 7 місяців тому +14

    ኬሚሬን ስወዳት 💞💞💞💞

  • @ወጋሕታትግራይ-ረ4ኸ
    @ወጋሕታትግራይ-ረ4ኸ 7 місяців тому

    በጣም ኣሪፍ በርቺ ሲማይ

  • @ayinalemtsegay4365
    @ayinalemtsegay4365 7 місяців тому +3

    ኬምሬ ግን ምስኪን ሚስጥር ለማወቅ ኮፒተር ለመክፈት ስትሯሯጥ ፖሪስ እንዳይገላት ፈርቻለሁ

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 7 місяців тому +6

    ኩዚ አፍጫውን የሚነካው ነገርስ😮

  • @dhdjhdjjdjjdud5820
    @dhdjhdjjdjjdud5820 7 місяців тому +3

    ኩዚ የኔ ፍቅር ላንተ ብየ እኮ ነው እምከታተለው ይሄን ፊልም😢😂😂

    • @kiduYouTub
      @kiduYouTub 7 місяців тому

      እኔም😢😅😅😅

    • @dhdjhdjjdjjdud5820
      @dhdjhdjjdjjdud5820 7 місяців тому

      የኔ ቢጤ ነሻ 😂

    • @ffdffd5751
      @ffdffd5751 7 місяців тому

      Ane😂😂

    • @Sojoo9
      @Sojoo9 3 місяці тому

      እኔ ለማንም አደለም ለራሴነው😂😂

  • @FtaumaGashaw
    @FtaumaGashaw 2 місяці тому

    ዘይነቡ እማ ጡሩ ነች

  • @Lmia-hd8fc
    @Lmia-hd8fc 7 місяців тому +1

    እንደኔማንምኩዚንይወደውአይመስለኝም

  • @saditube2100
    @saditube2100 7 місяців тому +3

    ይቺ ኬምሬ ስታስጠላ ያንንም ይሄንንም ነው ምቶደው 😏😏😏

    • @user-od2qk6it9i
      @user-od2qk6it9i 7 місяців тому

      😏😏😏😏😏😏😏😏😏👌

  • @yeshalmnew5432
    @yeshalmnew5432 6 місяців тому +1

    ኩዚ ❤❤❤❤❤❤

  • @megdelawitbelete9348
    @megdelawitbelete9348 6 місяців тому

    😂😂😂😂ኦልካ እኮከከብት አንጀት የሚሰራ የገማ ነገር ነው

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 7 місяців тому +2

    ቤቱ ሲያምር የነኬምሬ ቤት😂ደረጁ አይይይይ

  • @nattyAKUrealestate
    @nattyAKUrealestate 7 місяців тому +4

    ኤጭ ለምንድን ነዉ በቀን አንድ ብቻ ምትለቁት በናታችሁ የሆነ ቻናል ካላችሁ አሳየኝ እና ገብቼ ልይበት

    • @mahletgaltigray
      @mahletgaltigray 7 місяців тому

      ተረጋጋ😂😂😂😂 ቆይ ለአንድ ቀን አንድ ነው የተሻለ ሁሉም ባንዴ ከጨረሽነው ምን እንያለን😅😅😅😅

    • @hiwotnigussie490
      @hiwotnigussie490 7 місяців тому

      በአረብኛው አለልህ kuzey guney ብለህ ፈልገው

  • @marem3709
    @marem3709 7 місяців тому +1

    የጉኒን እናት የምታ ናዲዲው ላይክ

  • @SamiraA-d9t
    @SamiraA-d9t 2 місяці тому

    Kuze❤❤❤❤

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 7 місяців тому

    ኩዚ ተልከሰከሰ😅😊

    • @suduye27
      @suduye27 7 місяців тому

      Fikir new😂

  • @IytGhi
    @IytGhi 4 місяці тому

    Kuziye❤

  • @Endalkieman
    @Endalkieman 7 місяців тому

    ጉኒ ዱላ አይጠግብም😁

  • @MuhamadAwal-jq6ku
    @MuhamadAwal-jq6ku 7 місяців тому

    ኬምሬ አታስብ ቀን ይማጠልሽል

  • @እማዬየኔናፍቆት
    @እማዬየኔናፍቆት 7 місяців тому +4

    Zare min naktachu new kanaoch hult lakakachulin😂😂❤

  • @AbebaSisay-on7ht
    @AbebaSisay-on7ht 4 місяці тому

    ዘይነብ ዘጋቺኝ

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 7 місяців тому +1

    ሆይ ይገርማል ባል እና ሚስት በተለያየ መኝታ ቤት ማደር ይሄ የሌለ ነው ከእውነት የራቀ

    • @suduye27
      @suduye27 7 місяців тому

      if you have an extra bedroom you can 😅

    • @meronyonas8316
      @meronyonas8316 6 місяців тому

      Mch tewadew tegabu letqmachew ko nw

  • @FjfvfHhdv
    @FjfvfHhdv 4 місяці тому

    Kuzi sint bet yemilawu nagar yigarmangal

  • @AbdullFata-p9q
    @AbdullFata-p9q 7 місяців тому +3

    ❤❤❤

  • @FrtuGe
    @FrtuGe 7 місяців тому +2

    ቫሪስ የሚጠሉ በላይክ👍

  • @Endalkieman
    @Endalkieman 7 місяців тому

    ኦልካ😂

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @UcTz-y2l
    @UcTz-y2l 7 місяців тому

    የየየየየየየ

  • @FikreTekeste-vx6bo
    @FikreTekeste-vx6bo 7 місяців тому

    ጎጉቻለው

  • @bineybiney3221
    @bineybiney3221 7 місяців тому

    Ay weyzero handan 😅😅

  • @NeverGiveup-s8c
    @NeverGiveup-s8c 7 місяців тому +2

    ❤❤❤😉

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q 7 місяців тому +1

    ልቀቁት

  • @LomiJoni
    @LomiJoni 7 місяців тому +2

    🤔🤔♥️♥️😊😢😊

  • @lababalababa2710
    @lababalababa2710 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤😢😢❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 6 місяців тому

    ❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 7 місяців тому

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naffhababaanaf2770
    @naffhababaanaf2770 7 місяців тому

    😅😅❤❤❤

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @كبوشا-ي5غ
    @كبوشا-ي5غ 7 місяців тому

    👍💞💞💞💞💞💞💞

  • @zeyneb01mahmud70
    @zeyneb01mahmud70 7 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😢😢

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 7 місяців тому

    😜😜😜😜😜😜

  • @IytGhi
    @IytGhi 4 місяці тому

    Kuziye❤

  • @AszZsa-m9r
    @AszZsa-m9r 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @احمدمحمد-ر7س8ت
    @احمدمحمد-ر7س8ت 7 місяців тому +3

    ልቀቁት

  • @mmn4047
    @mmn4047 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @naffhababaanaf2770
    @naffhababaanaf2770 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @edenhabte4131
    @edenhabte4131 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SanaSana-qc9br
    @SanaSana-qc9br 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉