Ethiopian Music : Solomon Demile ሰለሞን ደምሌ (አመለኛው) - New Ethiopian Music 2024(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 547

  • @amentsegay3625
    @amentsegay3625 4 місяці тому +33

    እምቢተኛው ጎጀ አመለኛው ጎጀ የባንዳ መድሃኒት 💪🏻💪🏻💪🏻🔥🔥🔥

  • @DagemAbera-hl2ze
    @DagemAbera-hl2ze 4 місяці тому +6

    ሙዚቃወችህ ስርስረው ነው የሚገቡ እየቆየኽ ደጋግመህ የምትሰማቸው ናቸው በጣም ነው የማዳምጥህ እወድሀለሁ

  • @AbebeAbreham
    @AbebeAbreham 4 місяці тому +54

    ቆንጆ ስራ ነዉ በተለይ ሁሉንም ግዛቶች ቢጨምረ❤❤❤

    • @Eyo...user-vt7em8io2e
      @Eyo...user-vt7em8io2e 4 місяці тому +7

      ባይጨምርም አሪፍ ነው ዐማራ አንገቱ አንድ ነው ሃሳብ አይግባን ወሎ ጎንደር ሸዋ ጎጃም አንድ ዐማራ ❤❤❤

    • @MindMoney-b9s
      @MindMoney-b9s 4 місяці тому

      dedebu ene amralehu mlet ante tastelaleh malet aydlem

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 4 місяці тому

      mok yale music newu gn degmo sefer metrat endesefer tasbo endayker andyemiyadergen Amara eyale endiet hulie besefer mewoshek yidebral mehari degefawun yemtechewum sefer slemitera newu ketechen hulum metechet alebet beka besefer ayzfenu amara blewu yizfenu mingizem andu slesefer zizefin jegina tikikil lielawu metfo libal aychilim kestetu memar alebet yeniewu wondim besefer yemiyasb Beadien newu tellake ke amarawu neftegn

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 4 місяці тому

      @Kenerie beworie sayhon betegbar maneyebetebete endale hulum yakal musica kenante sefer sihon tikikil, bemrcha yenante sefer kaltemerete sihtet tadya endiet andnet yimetal ehin yesefer woriehin yizeh, benefitegninet beamara emen, bedemocracy emen democracy degmo bemrcha mamen newu. amara enji gojamie, woloye, shiwaye, gonderie yemibal yesefer sim enji maninet aydel ante yebeadien telalaki

    • @حوااثيوبي-ه3ض
      @حوااثيوبي-ه3ض 4 місяці тому

      ❤​@@tsehayenegash8394

  • @AaaSss-rv9wm
    @AaaSss-rv9wm 4 місяці тому +19

    የጀግና መፍለቂያ ማሳ ነው ጎጃም ❤💪🔥✊

  • @abicho9110
    @abicho9110 4 місяці тому +5

    ላይሰራ አያወራም ላይጥልም አይፎክር
    ታይታ አይወድም ጎጃም ስራው ነው ምስክር 👏👏

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 4 місяці тому +50

    ድምፀ መረዋው 🥰 ሰለሞናችን 🙏እንወድሃለን 🥰 በርታልን 🙏
    ከአሰረኛው ሀገር ጎጃም ተውልጀ!
    በነጋ በጠባ ይከበባል ደጄ!
    ከበባውን እንሰብራለን💪💪!

  • @nafkot-c1b
    @nafkot-c1b 4 місяці тому +4

    አባየ ዝናረህ ይበቃል ኑረልኝ:: ሰለሞን ወንድማችን እናመሰግናለን አባቴን በዚህ ትልቅ ሰራህ ሰላሳየኸኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zemene-xz1np
    @Zemene-xz1np 4 місяці тому +1

    ሰሌ እናመስግናለን አሪፍ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን

  • @DagneDan-
    @DagneDan- 4 місяці тому +6

    አንደኛ ነው ወንድሜ

  • @HaimanotGetahun2016
    @HaimanotGetahun2016 4 місяці тому +2

    ቁጣው እሳት ሆኖ አጠቆረው ፊቱን፣ መቼም ወዳጁ እንጂ አያርገኝ ጠላቱን 👌👌👌 🙏መጥፋትህን የሚያካክስ ምርጥ ሥራ❤

  • @beras1357
    @beras1357 4 місяці тому +12

    እረ ናና እምቢተኛዉ ጎጄ ክተቱ ታወጄ 👏👏👏

  • @alelgngetaye6663
    @alelgngetaye6663 3 місяці тому +7

    ሰሎሞን ደምሌ 1ኛ 4ቱንም ክፍለ ሀገሮች በአንድ የሚገልፅ ሌላ ውብ ሙዚቃ እንጠብቃለን በርታ!!!

  • @abrahamtadesse3090
    @abrahamtadesse3090 4 місяці тому +5

    ማለፊያ ነው ሰሌ በርታ!!!! አመለኛው ጎጄ!!!

  • @DaniHailu-cp3dh
    @DaniHailu-cp3dh 4 місяці тому +1

    ዋው ምርጥ ሰራ ነው በርታ💪

  • @habesha2965
    @habesha2965 3 місяці тому +3

    አመለኛው ጎጄ 💚💛❤

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 4 місяці тому +2

    ምርጥ ስራ ነዉ👏👏👏 ጎጀወች ጀግኖች በርቱ✊🏽💪🏽

  • @MeleseMD
    @MeleseMD 4 місяці тому +1

    በርታ ሶል ወንድማችን🙏

  • @alemushitaw1872
    @alemushitaw1872 4 місяці тому +1

    ጥሩ ሰራ ነው ጀግናው

  • @FEthiopia33
    @FEthiopia33 4 місяці тому +15

    Great work 👏 👍 👌

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi1306 4 місяці тому +1

    አንደኛ ወንድማችን

  • @sileshefekadie9323
    @sileshefekadie9323 4 місяці тому +4

    አሪፍ ሥራ ነው❤ በርታልን!!!

  • @ቅድስትወዳጆ
    @ቅድስትወዳጆ 4 місяці тому +1

    ወድም አለሜ በርታ🎉🎉

  • @abelg12
    @abelg12 4 місяці тому +2

    አሪፍ ሥራ ነው ሰሎሞን ወንድማችን 💪💪💪 አመለኛው ጎጀ💪💪💪🇪🇹

  • @alexacademy-12
    @alexacademy-12 4 місяці тому +18

    ፍቅር+ጥበብ+ጀግንነት+ደግነት= Gojjam❤❤

    • @ethiopianism22
      @ethiopianism22 4 місяці тому

      ሁልጊዜም እውነት ሁኖ የተፈጠረለት
      በጊዮን ለገነት መታጨት
      የመልከፀዴቅ ኢትኤል የከተሙበት
      የናምሩድ ዮቶር ሔኖክ ተዋናይ የተሰየሙበት
      የሰባሰገል መነሻ የተደረገለት
      ጎጃም የደሸት ልጅ መጠሪያ የሰዋዊነት አራስ ነው ሀለልጊዜም አሸናፊ እንደ ኢትዮጵያ
      የማይዛነፍ እውነት

  • @yeduhatube9890
    @yeduhatube9890 4 місяці тому +1

    የኔ ድምፀ መርዋ በርታልን አሪፍ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoseftakele3529
    @yoseftakele3529 4 місяці тому +12

    ምርጥ ስራ ለጀግኖቹ የተሰራ🥰

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 4 місяці тому +2

    ዋውው የኔጅግና ምርጥ ስራነው 😍😍😍
    ድል ለፋኖ💪💪💪😍😍😍።
    ሞት ለወራሪ ለፀረአማራው መከላከያ።

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 4 місяці тому +1

    ቆንጆ ስራ ነዉ❤❤❤ሰለሞን በርታልንን❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴና-አ4አ

    በርቱ ጠንክሩ የእኔ ጀግኖች

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 4 місяці тому +1

    አንደኛ : ምርጥ ሥራ ነዉ ::

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 4 місяці тому +2

    የሶማው አንበሳ በላይ ና 💪💪💪🔥🔥🔥

  • @POWE4755
    @POWE4755 4 місяці тому +1

    ምርጥ ስራ ነው በርታልን ጀግናው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 🔥💪

  • @yonasBelay-o3e
    @yonasBelay-o3e 4 місяці тому +1

    🎉🎉🎉 ጥሩስራነው ቀጥልበት❤❤❤

  • @abeltaye5591
    @abeltaye5591 4 місяці тому +4

    እናመሠግናለን ጀግናችን

  • @yitbarekderseh2582
    @yitbarekderseh2582 4 місяці тому +1

    ምን ይህን ሥራ እየገባችሁ እዮለት
    ምርጥ ሥራ ነው አመለኛው።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haylemiki7357
    @haylemiki7357 4 місяці тому +2

    This is fire 🔥

  • @BetelihemTesfa-x7s
    @BetelihemTesfa-x7s 4 місяці тому +1

    የሚገርም ስራ ነው ሶልዬ❤ በርታልን

  • @ethioman9
    @ethioman9 4 місяці тому +1

    Wow 🎉🎉 great work ❤

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 4 місяці тому +11

    ምርጥ ስራ አይ አማራ ሁሉ ነገር የሚያምርበት ነገርስ❤❤❤

  • @DagemAbera-hl2ze
    @DagemAbera-hl2ze 4 місяці тому +2

    ሶልየ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ደሜዋ ❤❤❤

  • @adanetefera
    @adanetefera 4 місяці тому +6

    ምርጥ ስራ ነው በዚህ ቀጥልበት 👏👏👏

  • @bubuchujack4345
    @bubuchujack4345 4 місяці тому +5

    Wow great 👌 thank you brother
    Love you brother ❤️

  • @TazebewTaz
    @TazebewTaz 4 місяці тому +1

    ሶልየ ትችላለህ ይመችህ ሁሌም ጊዜን የጠበቀ ስራህ ይመቸኛል ወርቅ ነህ ምርጥ ስራ

  • @ማስተዋልየገጠሯ
    @ማስተዋልየገጠሯ 4 місяці тому +1

    ዋውውው አመለኛው ጎጀ❤❤❤❤❤

  • @temesgendesta4510
    @temesgendesta4510 4 місяці тому +1

    Great job brother keep it up🙏🙏🙏

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 4 місяці тому +5

    ሶልዬ አንተን እና ምነው ሸዋን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ምርጥ ስራ ምርጥ አቀራረብ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 4 місяці тому +1

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ደሜዋ ❤😘

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 4 місяці тому +1

    ድምፅኮ 👌❤ ምርጥ ስራ ነው 💙💙💪💪🔥🔥

  • @weratawumola
    @weratawumola 3 місяці тому +1

    ቆንጆ ሰራ ነዉ እና በርታ ወንድሜ❤

  • @AbiteGetenet
    @AbiteGetenet 4 місяці тому +1

    ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃ ። እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @WubalemWale
    @WubalemWale 4 місяці тому +1

    ጀግ በርታ❤❤❤

  • @melakbiazin8094
    @melakbiazin8094 4 місяці тому +1

    ግሩም ስራ ነው❤❤

  • @DanielGetachew-cr9gu
    @DanielGetachew-cr9gu 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰሌ አሪፍ ነው ተመችቶናል ያምራል በርታ

  • @Hab951
    @Hab951 4 місяці тому +1

    ሶል ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው💙

  • @esayasafework3458
    @esayasafework3458 4 місяці тому +1

    በርታ

  • @alemudeslegn5366
    @alemudeslegn5366 4 місяці тому +1

    ዋውውውውውው የባንዳ መድሀኒት❤❤❤❤

  • @ጠብቀው
    @ጠብቀው 4 місяці тому +1

    እውነት ሶልዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው ይመችህ አቦ እራስህ ጠብቅ ወንድሜ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 місяці тому +1

    ዋው ምርጥ ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @RedeatTadesse-d2z
    @RedeatTadesse-d2z 4 місяці тому +1

    ወንድሜ በርታልኝ ብቻ ቃል 👀👂🤜💪💪💚💛❤️💪💪🤛💪አጣውልህ ኑርልኝ ብዙ እጠብቃለው ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤🙏

  • @tadessenurie6348
    @tadessenurie6348 4 місяці тому +1

    ምርጥ ስራ ነው

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 3 місяці тому

    በጣም አስለቀስከኝ:: ኑርልኝ::

  • @yeshichekle-kp7zf
    @yeshichekle-kp7zf 4 місяці тому +6

    በጣም ነው ደስ እሚል ሰልየ ከጠበቅነው በላይ ነው 💪💪💪

  • @atnkutsimegnew6600
    @atnkutsimegnew6600 4 місяці тому +4

    አመለኛው ጎጃም❤💪

  • @shibabawyihune7848
    @shibabawyihune7848 4 місяці тому +1

    ቆንጆ ስራ ነው ሰሌ

  • @ashenafiasnakew5730
    @ashenafiasnakew5730 4 місяці тому +1

    በወሳኝ ወቅት ምርጥ ሙዚቃ

  • @LeulAmlaku
    @LeulAmlaku 4 місяці тому +1

    ይለያል 😍😍😍

  • @BeCR-c3v
    @BeCR-c3v 4 місяці тому +1

    ቆንጆ ስራ ❤❤❤❤❤

  • @asmamawzeleke4463
    @asmamawzeleke4463 4 місяці тому +1

    Thank you solomon, you did great work💪

  • @KIDANTESFAYE12
    @KIDANTESFAYE12 3 місяці тому +1

    Amazing ❤❤❤❤

  • @haylemiki7357
    @haylemiki7357 4 місяці тому +3

    Gojam 🔛🔝

  • @habtamuyeneabat7994
    @habtamuyeneabat7994 4 місяці тому

    ሰለሞን ሰለሞን ሰለሞን የጎጃም ምልክት ደርባባየ ኑርልኝ ወንድሜ እንኳንም የጎጃሜው ጀግና የኔአባት ደመም ልጅ ሆንኩ

  • @biniyamtadele7176
    @biniyamtadele7176 4 місяці тому +1

    good job bro !

  • @hayimanotbalagro-x1w
    @hayimanotbalagro-x1w 3 місяці тому +1

    በርታ ሶልየ

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 4 місяці тому +12

    Amhara😍

  • @AaaSss-rv9wm
    @AaaSss-rv9wm 4 місяці тому +4

    የሶማው አንበሳ በላይ ና 💙💪💪💪🔥🔥🔥✊✊✊✊

  • @GetachewChalie
    @GetachewChalie 4 місяці тому +3

    አንበሳው ሰለሞን የዳሞቱ ጀግና ምርጥ ስራነው በርታልን😍❤

  • @ghionentertainment4482
    @ghionentertainment4482 4 місяці тому +4

    ዘመን ተሻጋሪ ፣ታሪክ ነጋሪ ስራ ነው። ሶል በርታልን።

  • @barklign_mulugeta_teddy
    @barklign_mulugeta_teddy 4 місяці тому +6

    ሙዚቃው በጣም ቆንጆ ነው
    ቪዲዮው ግን ከዚ የተሻለ ነበር የምጠብቀው

  • @ABCሐበሻ-K16
    @ABCሐበሻ-K16 3 місяці тому

    ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ 💫

  • @alextekebatarekegn2217
    @alextekebatarekegn2217 3 місяці тому

    ሶሎሞን ድምሌ ምልክታችን, እንቁው የአማራ ልጅ!!
    አመለኛ ጎጀ!!!

  • @GatahunTewabe
    @GatahunTewabe 4 місяці тому +1

    good work❤

  • @alemudeslegn5366
    @alemudeslegn5366 4 місяці тому +3

    ዋው አመለኛው ❤❤❤

  • @KalkidanAdamu-xr8te
    @KalkidanAdamu-xr8te 4 місяці тому +1

    ዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethioclick1
    @ethioclick1 4 місяці тому

    ሊቀ ጠበብቱ🔥🔥🔥

  • @solomonabebe4329
    @solomonabebe4329 4 місяці тому +1

    You really deserve many thanks for your best work

  • @webalemnahusenay5958
    @webalemnahusenay5958 4 місяці тому +1

    ቆንጆ ሰራ ነው ሰሌ

  • @halas3aydi685
    @halas3aydi685 4 місяці тому +5

    በርታ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 25 днів тому

    ታለ ጌታ አሐዱ ክሌቱ ዋለልኝ
    ሞቼ ዘላለማዊ ዳግም የወለደኝ
    ኢትዮጵያዊ ጀግና አሸናፊነት ነኝ
    የመልካም ኃይል ኃያል ዘመቻው ፍቅርና እውነት
    ሞቶም አሸናፊ ዕሣታዊ ኃይል ለኢትዮጵያዊነት።

  • @AmlakuTigabu
    @AmlakuTigabu 4 місяці тому

    በርታልን ወንድማችን

  • @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
    @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ 4 місяці тому

    አማራዬ ፋኖ ብቻ መዳኛችን ያለ 💚💛❤️ 👍 እስኪ ላነሳሳው ላወድሰው ዛሬ
    አንድ አርጎ የነዳው ነጭን እንደበሬ

  • @meskermasrate4728
    @meskermasrate4728 4 місяці тому

    እቢተኛው ጎጃም አመለኛው ጎጄ
    የባንዳው መዳኒት
    እውነት ነው ወድማለም በርታ❤❤❤❤❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 4 місяці тому +1

    God bless 65 Million Amhara People🙏🏻❤️🙏🏻Fano Forever❤️💪💪🐆🐆🐆👈💪

  • @MekuanintanjetieAserese-f3o
    @MekuanintanjetieAserese-f3o 4 місяці тому

    አመለኛዉ በልልኝማ❤❤❤
    ዘሜን
    ዝናቡን
    ዋርካዉን ጨምሮ ❤❤❤

  • @BetlhemBetlhem-s8w
    @BetlhemBetlhem-s8w 3 місяці тому

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ድል ለኔ ፋኖ ዎች ❤❤❤

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 місяці тому

    አማራ ምንም ቢገፋ ባንዲራዉን አይጥል ሐገር አይከዳ ምርጥ ሥራ ነዉ ወንድም ተባረክ 🙏❤️❤️

  • @Mulugeta29
    @Mulugeta29 4 місяці тому +1

    እሰይ እሰይ እሰይ
    ሰሌ ጀግናው!

  • @menkirtilahun2188
    @menkirtilahun2188 4 місяці тому +1

    1ኛ ስራ

  • @ጣናፋሲለደስ
    @ጣናፋሲለደስ 4 місяці тому +3

    ድምፀ መረዋው ሰለሞናችን እንወድሃለን በርታልን !
    ሙዚቃው በጣም ቆንጆ ነው!

  • @TiruMekonene-yi1tx
    @TiruMekonene-yi1tx 4 місяці тому +1

    የየጨረቃው ያልተነገረለት ጀግና ሃይለየሱስፍላቴ ❤❤❤❤❤

    • @Makidis
      @Makidis 4 місяці тому

      ❤❤

  • @ኢትዮ...ADDISPOADCAST
    @ኢትዮ...ADDISPOADCAST 3 місяці тому +1

    Wow best singer nice music thank u