(ዘመን )ZEMEN Part 242

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 959

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 4 роки тому +232

    ከቻይና ተነስቶ አለምን ያዳረሰው ኮሮና ተራው ደርሶኝ እኔም ላይ ካረፈ ሶስተኛ ቀኑን አስቆጠረ እሱም አለ እኔም አለሁ ኢሏሂ ከማራቸው ባሪያወቹ እንዲያደርገኝ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @husanmuhammed9352
    @husanmuhammed9352 4 роки тому +100

    ደስ ብሎኛል የወንድ ልጅ አባት ሆንኩላችሁ😍😍😍😍💐💐

  • @ማአዛማርያምማአዛማርያም

    የነፃነትና የስምረት ፓርት እንዴት እንዳስጠላኝ

  • @tube-hj2dz
    @tube-hj2dz 4 роки тому +145

    ኮሮና ጠፍቶ የመዳም ልጆች ትምርት ቤት ሂደው ብቻየን መዎል አምሮኛል 😭😭

    • @kalkederali7375
      @kalkederali7375 4 роки тому

      👍

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 4 роки тому +3

      አይዛሺእህት ሁላችንም ሠልችተናል

    • @fyhhuuhhui6467
      @fyhhuuhhui6467 4 роки тому +2

      አይዞሽ እናት

    • @aldaam9276
      @aldaam9276 4 роки тому +1

      አይዞሽ ማር

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 4 роки тому +3

      እረ እኔስ ትምርት ቤት እንድሄዱ አልፈልግም 10 ልጆች ናቸው ከካልሲ ጀምሬ ሙሉ ልብሳቸውን በየቀኑ ምጠብ መተኮስ ስጠላው 1 አመት ቀረኝ በሰላም ትምርት ሳይጀመር እንድሄድ እፍፍፍፍ

  • @lijrabetube.1905
    @lijrabetube.1905 4 роки тому +60

    ማነው እንደኔ የእግር እሳት ድራማ የናፈቀው በላይክ አሳውቁኝ እስኪ

  • @ኡማርዩቱብ
    @ኡማርዩቱብ 4 роки тому +38

    እኔ የሚያስቀኝ የሚያዝናናኝ አቡሽ ነው 😂😂😂😂😜😜

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 4 роки тому +70

    ጋሽ በልሁ ስወዳቸው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን😍🙏

    • @mkabbaamalkaa4764
      @mkabbaamalkaa4764 4 роки тому +1

      Ye hagare lij bezi kutir hi bayign dat means whatsapp lay +971505322863

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 4 роки тому

      @@mkabbaamalkaa4764 ኮመንት ላይ ስልክ አታስቀምጣ

  • @ይነጋልእንደእግዚአብሔርፍ

    የኔ ምርጦች የመዳም መብራቶች
    ጠንካሮች የመዳምን ጩህት የማንሰለች እንዲሁም የልጆቿን ግልምጫ እረ ስንቱ ችለን አለን በስደት አይዞአችሁ ይነጋል ያልፍል እህቶቼ በርቱልኝ ❤️❤️❤️❤️እኛ ባንኑር ዩቱዮበሮች አይከብሩም ነበር ክብር ለእኛ

  • @mestakebbede6640
    @mestakebbede6640 4 роки тому +43

    የኀጢአት ደሞዝ ሞት ነው
    የእግዚአብሔር ስጦታ ግን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ህይወት ነው
    ሮሜ 6=23

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ 4 роки тому +175

    ዛሬኮ የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ነው
    ማነው የመላኩ ወዳጁ እኔነኝ ያለ 👍ግጩኝ

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 4 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ

    • @belayneshfirew4006
      @belayneshfirew4006 4 роки тому +1

      @@uaeuae1833 ኧ

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 4 роки тому +52

    እረ ለአይንም ጡር አለው! አራት አመት በሙሉ አይተን አይተን መጨረሻውን ወዝ አሳጣችሁት ቶሎ ለመጨረስ አሯሯጣችሁትና ምንም ስሜት እንዳይሰጥ አደረጋችሁት !

  • @ethio24news12
    @ethio24news12 4 роки тому +102

    ዋው አማረኛ ገና አለም አቀፍ ይሆናል እንደ እንግሊዘኛ 💪💪💪💚💚💛💛❤️❤️
    ቻይና ጥሩ ነው አሁን ደሞ አሜሪካ ትጀምራለች

    • @The_Wandering_Warrior1
      @The_Wandering_Warrior1 4 роки тому +6

      አሜሪካ ውስጥ DMV( DC, Marrylaand, Virgina) አካባቢ ከ500 ሺ + ኢትዮጵያውያን አሉ። አማርኛ DC አካባቢ Official የስራ ቋንቋ ነው።

    • @yanetfiker6640
      @yanetfiker6640 4 роки тому

      Hhhhhhhhh

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 4 роки тому +3

      በጣም ደስስ ብሎኛል ቁአንቁአቺን በአለም ስለተስፋፋ ተመስገን

    • @merryreda4732
      @merryreda4732 4 роки тому

      ቻይናን ማመንህ የዋህነት ነው

    • @siifaanyoutube2837
      @siifaanyoutube2837 4 роки тому

      🤮🤮🤮🤮😪

  • @mohammedjemal7643
    @mohammedjemal7643 4 роки тому +26

    ኤጭ ዘመን ድራማ ዘጋኝ አስር ደይቃ ሙሉ ማስታወቂያ እረ ሸ ነዉ😋

  • @amantube9784
    @amantube9784 4 роки тому +110

    እደኔ ስደት ያስማረራውና ሀገሩ ያናፈቀው መናው😭😭😭
    ዛሬ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው 💚💛❤
    ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏🙏
    በእሱ ስም ይዣችሁለሁ እንዳታልፉኝ🙅
    👉👉ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏🙏

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +20

    ያቡሸ ፈቅረኛ 🙄 ዛሬ በቢጃማ አይደለችም😜🤣 ተመሠገን 😜🤣🤣🤣

  • @user-cv9ee4kk9f
    @user-cv9ee4kk9f 4 роки тому +19

    ይሄ ፊልምስ በጣም ተንዛዛ ሲጀመር የነበረው ሁኔታ በጣም ደስ ይል ነበር ከግማሽ በውሃላ በጣም ነው የተንዛዛው ቶሎ ቢያልቅ ጥሩ ነው

    • @Grace-In-Ortho
      @Grace-In-Ortho 4 роки тому

      You must be an idiot to say that. During Corona virus, they have to slow down and follow the government guidelines. You should thank them for making one series a week. They are taking risks to make this drama this time.

    • @sam004sk
      @sam004sk 4 роки тому

      Extremely boring,I guss no more funding.

  • @Wubit234
    @Wubit234 4 роки тому +40

    አበበ ባልቻ የሚገርም ብቃት እኮ ነው ያሎት ❤️❤️❤️👌

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 роки тому +26

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነትጎራ በሉ

  • @አቢወለዬዋየማርያምልጅ

    በስደት ያላችሁ ከጧት እስከማታ ይብዛ ሰላማችሁ እወዳችኋለሁ ዌል ዘመኖችዬ😍😍👌👌👍👍

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 роки тому +1

    ሰለሞን ቦጋለ እንኳን ፈጣሪ ጠበቀህ። እውነት ከሆነ የሰማሁት ዜና። ከሲኖትራክ መዳንህ እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይወድሀል።ምክንያቱም ብዙ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈ ነው።ለንሰሀ ጊዜ ሲሰጥህ እንደሆነ እወቅ።

  • @ethiohabesha6326
    @ethiohabesha6326 4 роки тому +14

    ማነው እንደ አብሮነት ቤተሰብ ዘመንን ጏግቶ የሚጠብቅ ኑ ቤተሰባችን ተቀላቀሉ ትዝናናላችሁ

  • @mekdeskebede5284
    @mekdeskebede5284 4 роки тому +6

    ጋሽ በልሁ አባቴ ይመሥሉኛል የእኔም አባቴ ለልጆቹ እደዚህ ሠፍሣፋ ነው አሁን አሞታል ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 4 роки тому +17

    በአማራ ህዝብ የሚደርሰው የዘር ማጥፊት ዘሙቻ ይቁም

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 4 роки тому +29

    እስኪ ላይክ አርጉኝ ውድ የዘመን ዲራማ ተመልካቾች
    በሁኔታዎች መጎዳት
    የአሏህ ውሳኔ ቢሆንም
    ያን እያስታወሱ የበለጠ መጎዳት ግን
    የሰውዬው ምርጫ ነው

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 4 роки тому +4

      Iske achim ye muslim UA-cam like ina sher arge wude

    • @Hindiyaat
      @Hindiyaat 4 роки тому +1

      Like becha subscribem chemerkulesh ❤️

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 4 роки тому

      @@Hindiyaat 🥰

    • @ኢምራንሚዲያ
      @ኢምራንሚዲያ 4 роки тому

      አብሽር ወደፊት ማሰብ እንጂ ያለፈው ታሪክ እያስታወሱ ራስን መውቀስ መድሃኒት የሌለው በሽታ ነው:: ግን መማር ይኖርብናል

    • @sooqusabya5036
      @sooqusabya5036 4 роки тому +1

      እስኬ ለይክ

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 4 роки тому +32

    እንደ ጋሽ በልሁ ያለ ገጸባህሪ ለልጁ ፍቅር
    ዋጋ የሚከፍል በትክክለኛው አለም ቢበዛ
    መልካም ነበር

    • @eexx3462
      @eexx3462 4 роки тому

      Yena abet kezahm bely hunolgi nebr gen men wag alew andunm weltawn salkefal abetan be dengt be mota athu be sedt alem huga motlshi belw end kelal negrug

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 4 роки тому +1

      @@eexx3462
      አይዞሽ/ህ እኔም ደግ ሩህሩህ አባቴን አጥቻለሁ። በጣም የሚገርመው ሁሉ ነገሩ አቋሙ አነጋገሩ ለሰው ያለው ፍቅርና ክብሩ አቶ በልሁን ነበር የሚመስለው። ለህይወት የሚያሳዩት ፍቅር መንሰፍሰፍ አባቴን ይመስሉኛል ስለዚህም አቶ በልሁን በጣም እወዳቸዋለሁ። እግዚአብሔር የአባቶቻችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏

    • @amnaalowais2621
      @amnaalowais2621 4 роки тому

      Ye sew le sew dirma taqaran

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 роки тому +7

    ❤️❤️❤️❤️ በመሸሻ ሞት !!! በጣም ደስ የሚል ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ያለ ጊዜ ነበር ደስ ትላላች ሁ ምርጦቸ አቦ ፈጣሪ አምላክ ጠብን አጥፍቶ ፍቅርን ይስጠን መገዳደልን አጥፍቶ መደጋገፍን ይስጥን ዘረኝነትን አጥፍቶ ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበትን ዘመን ይስጠን በስደት አለም ያሉትን በሰላም ለሀገራቸው አብቅቶ ከትዳሩ የተለያዩትን ከትዳራቸው አገናኝቶ ያላገቡትን ትዳር ሰጦ ስኬታማ ያድርግልን በኢትዮጵያ ምድር ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መረዳዳትን መተጋገዝን መቻቻልን መተዛዘንን ይስጥልን ለሁሉም ሰው ጥሩ ፍቅር ትዳር ልጅ ይስጥልን ከፍቅር በላይ ምን አለ .????? ምንም !!! ቆም ብለን ፍቅርን ብናስብ ከፍቅር በላይ አንዳችም ነገር የለም አሁን ደሞ በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።።

    • @amarechaschalew
      @amarechaschalew 4 роки тому

      ምድረ የሲም ሌባ ሁላ በሰዉ ሲም ትሸቅላላቹሁ አይደል

    • @jerryjerry2151
      @jerryjerry2151 4 роки тому

      LeBa

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 4 роки тому

      እንካን ደና መጣክ ከአይሬ ኢንተርቴመት ጀምሮ የማቅህ አስፋው መሸሻ

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 4 роки тому

      Yesu aydelm. Leba hula besew sem menged

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 роки тому +46

    የሰው ባል የሰው ነው በተለይ የወለደ ዋ! እንዳትቀርቡ

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 роки тому +28

    በጣም አሞኛል ኮሮና እንዳይሆን ፈርቻለሁ ፀልዩልኝ በዛ ላይ ማዳም እንዴት እንደሚያረጋት ብታዩ ኮሮና መስላት ሙቀት እና አፍንጫዬ ዘግቶኛል

    • @serawitwordofa8954
      @serawitwordofa8954 4 роки тому +2

      አይዛሽ ቆንጆ የስደተኞች አምላክ እግዚአብሔር እሱ ይጠብቅሽ

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 4 роки тому +1

      በደንብ ከበላሽ ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ሻይ ማር ዝንጅብል እራስሽን አክሚ ትንፋሽ እስፓርት ስር ለሳንባሽ እያረፍሽም እየተንቀሳቀስሽ አይዞሽ ብዙ ሰው እኮ ይድናል ፀልይ እግዚአብሔር ይፈውስሽ

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 4 роки тому

      አይዛሽ የኔቃንጃ

    • @buzuneshseboka684
      @buzuneshseboka684 4 роки тому +1

      አይዞሽ እመብርሃን አለች

    • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ረ3ቘ
      @ተዋህዶሀይማኖቴ-ረ3ቘ 4 роки тому

      Ayizoshi yenee konjo igizaberi kanch gaa yuni imabeti timarshi

  • @The_Wandering_Warrior1
    @The_Wandering_Warrior1 4 роки тому +27

    የአብይ ሚስት የመጬ ነው የተመቸችኝ፣ እስከዛሬ እንደዚህች አይነት አርቲስት የት ነበረች? የት ነበርሽ ብያታለሁ 😉😆😍

  • @shamsiyakuwait8215
    @shamsiyakuwait8215 4 роки тому +4

    አበበ ባልቻ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት አድናቂዎት ነኝ

  • @ሳሪሳሪና
    @ሳሪሳሪና 4 роки тому +32

    አቡሽ አንተም አትጋረጥብን አንተ እራስህ በመሀል እየገባህ ኮሮና ሆንክብን

  • @keryodtube
    @keryodtube 4 роки тому +16

    ኢትዮጵያ ሀገራችን እግዚአብሔር የሚሰማው ነገር ሁሉ በዚህ በቃቹ ይበለን
    በመከተል በሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና

    እኳን ደህና መጣችሁ ዘመኖች
    ኮሮናን ከአለም ያጥፋልን
    ለሀገራችን ሠላምን ፍቅርን አድነትን ያድልልን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ጣፋጭእብድነኝያተውአፍቃር

    ምርጦች እንኳን በሰላም መጣችሁ ኢትዮጵያ አገራችንም ሰላሞን ፍቅር አንድነት ያድርግልን ስደት የለንም በሰላም አገራችን ለመግባት ያብቃን አሜን

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 4 роки тому +5

    ሰላም ይቱብ የምተከታተሉ እባካችሁ ኮመንት ስንጽፍ እስኪ ጥር ነገር እንጽፋላቸው መጥፎ ነገር አንጻፍ እከሌ ትደብረኛለች እከሌ ይደብረኛል አነበል እግዚአብሔር የሰጠን ሁላችንም እግዚአብሔር የሰጠን ስጤታ ነው እና ሙራል እንስጣቸው እኔ እዛ ቦታ ላይ ሆኘ ብሰራ ምን ይሉኝ ይሆንብለን ማሰብ አለብን :: ደህና እደር የነገ ሰው ይበለን በያለንበት 🛏

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 4 роки тому +5

    ጋሽ በልሁ ስላየህ በጣም ደስስስ ብሎኛል ሙሉውን እሱ ብቻ ቢታይ አይለቸኝም

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 4 роки тому +12

    ኡፍፍፍ እደዛሬስ ስራም በዝቶብኝ ደክሞኝም ከፍቶኝም አያቅም እስኪ አይዞሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች እደው ፈጣሪየ የሰው ቤት ኑሮናስደት አላቀህ ለሀገራችን አብቃን ሪዝቃችንን በሀገራችን አተ ፍጠርልን ያረብ

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit 4 роки тому +20

    ዘመን አስጠልቶኛል ተዋናይ ስለተቀየረ በተለይ ሳሮን ያችኛዋ ስወዳት ነበር ❤

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    ነፃነት በድራማውም ከድራማ ውጪም ሴቶችን የማቀያየር ሁኔታ እንደኔ የገረመው ማነው 🤣🤣😂🤣

    • @soreti3556
      @soreti3556 4 роки тому

      Kkkkkkk

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 4 роки тому +4

      ምናልባት ንሰሀ በገባበት ጉዳይ እንዳይሆን የምንወቅሰው ።ይቅር ማለት እንልመድ

    • @tube-je9tz
      @tube-je9tz 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክክ

    • @oumererziku8612
      @oumererziku8612 4 роки тому

      ክክክክክ

    • @MULUTSEGAW-nh7nw
      @MULUTSEGAW-nh7nw 8 місяців тому

      በትክክል ማርያምን​@@sophijarso9929

  • @samson4460
    @samson4460 4 роки тому +2

    የዘመን ድራማ ተዋናይዎች በሙሉ ጎበዝናችሁ:: ዘመን ድራማ ለሕይወት ዘመን ለባለትዳሮችም ለሁሉም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ የሚቀጥለውን በጉጉት እንጠብቃለን::

  • @salihat7830
    @salihat7830 4 роки тому +25

    የአብይ መግደርደር እና የሂወት ግዴለሽነት በጣም በዛ

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 4 роки тому

      የመጨረሻ ደስ የማይል አይነት ነው ወዛውም

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 4 роки тому

      ልጁን የገደለች መስሎት ነው ያ ሁሉ ያለፈው ከመንገድ የተገኝ ስለሆነ በሱ ሳይኮሎጂ ልጅ ማለት ሁሉ ነገሩ ነው ዘር ቤተሰብ ኖሮት ለማያቅ ዘር ማለት ትርጉሙ ትልቅ ከትልቅም በላይ ነው እና ልጁን እንዳልገደለች እርጉዝ መሆንዋን ሲያይ ፀፀት ገረፈው እና መሀል አጣብቅኝ ውስጥ ገባ ሁለት ትዳር ሁለት ፍቅርም I hope u understand the scenario

  • @yube3674
    @yube3674 4 роки тому +23

    እስኪን ሀገር ልገበ ናው በሰለም ግቢ በሉ በለይክ

  • @mayo5105
    @mayo5105 4 роки тому +10

    የህይወት ገፀባህሪ ሞኝነት የተጋነነና የደደበ የማትማር ነው ያረጋት ሲደብር

  • @AbCd-cw4wd
    @AbCd-cw4wd 4 роки тому

    ለምንድን ነው ግን ማሰተዋወቂያ የምታሰረዝሙት የምታሳዩን ድራማው አጪረ ነው ማሰተዋወቂያው ግን እባካቹሁ አሳጥሩት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 4 роки тому +25

    ዘመኖች እኳን ደና መጣችሁ እስኪ ወገቤን በላይክ ጠግኑልኝ የስደት እህቶቸ ስልኬ ጋ መገናኘቴ ነዉ ጠዋት የቆምኩ ያልፍልን ይሆን ግን ብቻ በፀሎት አንረሳሳ ዉዶችየ መልካም አዳር

    • @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
      @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 4 роки тому

      አይዞሽ ያልፋል እናም 😢ብቻ አልሃምዱሊላህ 🙏😭

    • @zeharaadem8517
      @zeharaadem8517 4 роки тому

      አይዞሽ ሁላችንም እንዳንቺው ነን አብሽር የወጣንበት ተሳክቶ በሠላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 4 роки тому

      እረ ኣይዞሽ ደግሞ ለላይክ

    • @tub3665
      @tub3665 4 роки тому

      አይዞሽ ማማየ እኔም እንዳንቺ ነኝ ስሜትሽ ይገባኛል አይዞሽ
      እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ

    • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
      @ሰላምሺይመለስሀገሬ 4 роки тому

      @@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም እሺ እህት አመሰግናለሁ

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 4 роки тому +2

    ዘመን እንደእኔ ያቅለሸለሸው።በዛ ላይ የአቡሽ ማስታወቅያ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ 4 роки тому +3

    ማነው እደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀም 👍አሳዩኝ

  • @hiwothailu3170
    @hiwothailu3170 4 роки тому

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ዘመኖች 🙏 እንኳን ለሚላኩ ቅድስ ሚካኤል አደረሳችሁ የሚካኤል ወዳጆች 🙏 ሀገራችን ሰላም ይርግልን የመጣውን በሽታ ያጥፋልን አሜን🙏😍

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 роки тому +27

    ድብርርርር ብሎኛል አፃናኑኝ ሰው አሰከፍቶኝ

  • @kakaseblibd6654
    @kakaseblibd6654 4 роки тому +11

    ጋሽ በልሁ ናፍቀውኝ ነበር ዛሬ ስላየዎት ደስ ብሎኛል

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 4 роки тому +25

    በናታችሁ ሰብስክራይብ አትለምኑ 😣ስልችት አለኝ የናንተ ነገር

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    የሳሮን አባት እንደኔ ያሥደነገጠው ማነው በስማም

  • @elsateshome5966
    @elsateshome5966 4 роки тому

    ዘመኖች ማስታወቂያ ላይ የሚሰሩት እናት ንግግር ትንሽ ለውጥ ብታደርጉበት ማለት እናት እንዲህ ብላ አትናገርም ትንሽ ሰላምታ ከተለዋወጡ በሁዋላ ለዘብ ባለ አነጋገር " ልጄ አንች ብቻ ኑሪልኝ በሰላም ሰርተሽ በሰላም ግቢልኝ " ነው የምትል እናት ስለዚህ ማስታወቂያውን አስተካክሉት በእግዚአብሔር !!

  • @yearsemaante2125
    @yearsemaante2125 4 роки тому +20

    እስኪ እንደኔ የሰው አገር የመረረው በናታችሁ አዲስ ጅማሪ ነኝ ሰቡስክራይብ አርጉኝ በሚካኤል

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 4 роки тому +1

      እሸ እንዛመድ ነይ

    • @ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ
      @ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ 4 роки тому +1

      አረኩሽ ግን በታቦት አታስምሉ

    • @rayumamedia738
      @rayumamedia738 4 роки тому +1

      አስደሳች ዜና ለሳብስክራይበር ፈላጊዎች በሙሉ ሰላም ጤና ይስጥልን
      1000 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ሳብስክራይበር ማግኘት ከፈለጉ
      ካለ ምንም ክፍያ ቀጥሎ ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ
      0993424391 የማእከሉ ስልክ ቁጥር እንዲሁም ይህንን ቻናል መልእክቱን ለማስተላለፍ ስላገዘን ለናንተ ቤተ ሰብ ሆኗል እናንተም ቤተሰብ ሁኑት።
      እባካችሁ ለአዳዲስ ዩቱበሮች ይህንን መልእክት አድርሱ።
      እንዲሁም 1000 እና ከዛ በላይ ሳብስክራይበር ያላችሁ ዩቱበሮች
      ሳብስክራይበር ለሚፈልጉ ደምበኞቻችሁ ይህንን መልእክት እንድታስተላልፉላቸው
      በአክብሮት እንጠይቃለን አልያም ደግሞ ከላይ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር በመደወል
      ስለዚህ ጉዳይ የምያስተዋውቅ/የምያስተምር/ ቪድዮ መስራት ትችላላችሁ።
      መልካምነት ለራስነው.

    • @yearsemaante2125
      @yearsemaante2125 4 роки тому

      @@rayumamedia738 ok thank you

    • @madenaabuseraj5078
      @madenaabuseraj5078 4 роки тому

      ጭራሽ በሚካኤል ኧረ ተው

  • @zulfaamar1046
    @zulfaamar1046 4 роки тому +1

    የአላህ በአሁን ሰአት የሚያስጭንቀንን ይሄን ኮሮና የተባል በሽታ ከ አለም አጥፍልን

  • @ሀኑኒየድግልልጂ
    @ሀኑኒየድግልልጂ 4 роки тому +10

    ጉድ የሧ አይደለም እዴ ሥምረት እቀዋ 😄😄😄

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 4 роки тому

    ለናፍቆት የሂዊ አባት ናቸው የሚሰጡት ሁኔታቸው ያስታውቃል ።ሁለቱም ስምረትን እና ሳሮን የሚተውኑት በጣም ጎበዞች ናችሁ

  • @mustafemaxamed6877
    @mustafemaxamed6877 4 роки тому +8

    Thank a lot all zemen drama maker
    Aim in Somaliland
    I interest this Ethiopian drama and languages Amharic
    Thank you against all actors

  • @habitamuanteneh8723
    @habitamuanteneh8723 4 роки тому

    እንደ ዘመን እምወደው ድራማ የለም በርቱ ሁላችሁንም ውድድድ

  • @የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ

    እህ እኔ በሳሮኔ ቦታ የመጣችው ሴት ስትደብረኝ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 роки тому +3

      በጣም እሺ?! ለነገሩ ሶስቱም ሴቶች እሱን፤
      ገፀ-ባህሪ የተጫወቱት ናቸው የሚደብሩት🤮🤮🤮

    • @kalkederali7375
      @kalkederali7375 4 роки тому +5

      Aybalm

    • @meramsndew5892
      @meramsndew5892 4 роки тому

      በጣም

    • @ey6104
      @ey6104 4 роки тому

      እኔም

    • @gggu4129
      @gggu4129 4 роки тому

      በጣም

  • @samrawitgetu304
    @samrawitgetu304 4 роки тому +13

    ዘመን ምድነው ሴቶች የቀየራቹሁለው የአውኖች ሲያስጠሉ ዘመን ተጨማለቀች

  • @amytk6095
    @amytk6095 4 роки тому +10

    የስምረትና ነጻነት ፓርት 🤮🤮 the lamest storyline in drama history!!!!

  • @danadana6446
    @danadana6446 4 роки тому +1

    ሁላችንም ከስደት ኑሮ ይገላግለን አሜን በሉ አይከፈልበት

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 роки тому +8

    ማነው እደኔ ዘመንን በጉጉት የሚጠብቅ

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 4 роки тому +2

      ድሮ ቀረ በጉጉት መጠበቅ አሁን አስጠልቷል

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 4 роки тому

      @@salemamen7170 betam minim ayagagam

  • @arditube5698
    @arditube5698 4 роки тому +3

    እውነት ለመናገር የነፃነት እና የሰምረት ፓርት በጣም አቅለሸለሸኝ ኮንዶም ተተቅመሀል ብላ መጠየቅ ምን ይሉታል? ሞታ ነበር ነገርየው ከተተጠናቀቀ በሆላ ያዙኝ ልቀቁኝ 😜😜😜

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    ግን እኔ ከአብይ የተማርኩት ነገር ቢኖር ልውሳኔ መቸኩልነው እውነት እንደ ውሻ ሁሉንም መልከፍ ምን ማለት ነው እና ኮሜቶች ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ እንደኔ ተማሩ እሽ በተረፈ እውዳችዋለሁ

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 4 роки тому +2

    "ኮንዶም አልተጠቀምክም እንዴ?" አላለችም🙈
    የት ሄዳ ነበር?😂😂😂

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 роки тому +3

    ወይ ዘመኖች *እኛ እንደ በፊቱ ስደተኞች እንደነበሩበት አይነት ጊዜ በጣም በጉጉት ሰስፔንስ ሆነን የምንጠብቃችሁ መስሏችሁ ነው አ? እያስጠበቃችሁ የምትለቁት? አልሰሜን ግባ በለው አለ ዘመን እኮ ስደተኞች ሲቀሩ አብሮ ቀርቷል አሁን ምንም አይመስለኝም። ለታላላቅ አርቲስቶች ስል ነው የምመለከታችሁ እንጂ አስጠልታችሁኛል ይልቁንስ ቶሎ ቶሎ ጨርሱት እና ሌላ ድራማ ጀምሩ!* ፓ ምክር እኔ እኮ አልምከር ብቻ😂😁😂😁 በትርፍ ጊዜአችን የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን😁😋

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 4 роки тому +17

    8 ደቂቃ ሙሉ ማስታወቅያ 😏😏😏ዘመኖች ወደዛ ጨርሺ

    • @look3271
      @look3271 4 роки тому

      አይ እንግዴ! በነጻ እያየሽ ደሞ ምን አለ በማስታወቂያ እንኳን ብር ቢሰሩ

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 4 роки тому

      ብር ያግኙበት እንጂ ልፋታቸው ደክመው ማስታወቂያ ከሌለ እኮ ምንም አይጠቀሙም

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 4 роки тому +27

    አብይ ሚስኪን በጣም ያሳዝናል

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 4 роки тому +18

    ምንድነው 8 ደቂቃ ማስታወቂያ አይደብራችሁም እንዴ ደግሞ እኮ ከ37 ደቂቃ ላይ ጉድ እኮ ነው

    • @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ
      @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ 4 роки тому +1

      ትክክል የምር ማስተዋቂዉ. በጣም ያስጠላል

    • @zelagirma875
      @zelagirma875 4 роки тому

      ማስታወቂያ እኮ ክፍያ አላቸው

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 4 роки тому

      ይሁን ቢያንስ የድሮ የማስታወቂያ ጩኸት ቀንስዋል!

  • @tube-hj2dz
    @tube-hj2dz 4 роки тому +22

    የሰበስክራይብ ለማኞች መቼ ነው እታቆሙት 🤔
    ጥሩ ስራ ከሰራችሁ እያየን እናደርጋችኃለን ዝም በሉ👍🏽

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 4 роки тому

      አሰለቹን

    • @ፋፊነኝየሀይቋ-ጸ9ኸ
      @ፋፊነኝየሀይቋ-ጸ9ኸ 4 роки тому

      ወላሂ እኔም የሰለቼኝ ነገር ሰብስክራይብ እያሉ የሚለምኑ ሰዎች

    • @Tube-jz5my
      @Tube-jz5my 4 роки тому

      አረ ኮሜንት ላይ ሰብስክራይብአድርጉኝ እሚሉሰወች ሲናዱ

    • @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
      @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 4 роки тому

      አይከፈልበትም ግን እኛ ኢትዮጵያ በጣም ምቀኞች ነን እምናረጠረጠው ለተዋቂ ሰው ብቻ ግን ለእንዴኛ ያለው ምስኪን ዘው ብሎም አያዩም 😣😣

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 4 роки тому +1

      @@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ ለዚህ እኮ ነው ስራችሁን ሳናይ አናረግም የምንለው።አሁን ከእርሶ ቻናል ምን ልንማር ገና ከአሁኑ ምቀኛ ፣ማረጥረጥ ካሉን ቻናሎትን ብናይ ምንም ትምህርት እንደማናገኝ ያስታውቃል።ሻሎም

  • @Future979
    @Future979 4 роки тому +1

    እኔ ከኡጋንዳ ነኝ የሸግር ቺኮች ይመቻሉ

  • @ametube6495
    @ametube6495 4 роки тому +5

    ዘመኖች እኮን ደና መጣችሁ አብይ ሚስኪን በጣም ያሳዝናል

    • @zelagirma875
      @zelagirma875 4 роки тому

      አረ፡ምን ያሳዝናል ይገባዋል መሞት ትንሽ ግዜ በትግስት ቢቆይ ኖሮ እሄ፡ሁሉ አይፈጠርም ነበር

  • @abrshiabrshi132
    @abrshiabrshi132 4 роки тому

    ዋውውው ስጠብቅ ተለቀቀልኝ ስወዳችሁ እኮ አቤት እረሀቤናችሁ ዘመኖችዬ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 4 роки тому +13

    ኮንዶም ተጠቅመሀል አልተጠቀምክም ምን ማለት ነው ሙተሽ ነበር እንዴ ኮንደም ለመኖሩና ላለመኑሩ ወይ እሄ ድራማ አዛ ነገር ናችሁ አቦ ብሽቆች

  • @esmael2538
    @esmael2538 4 роки тому +1

    ምርጦችየ ዌል ስራ ጨርሸ ዱቅ ስል መጣችሁ ደስ ብሎኛል ስልሳኛ ነኝ ገባ ገባ በሉ ሸቃሎችየ እንመሰጥ

  • @የኛሰውበደቡብአፍርካ
    @የኛሰውበደቡብአፍርካ 4 роки тому +12

    እንዴት አርጎ ቢበዳት ነው ስምረት ግን በኮንዶም አለማረጉን ያላወቀችው

    • @የድንግልልጅ-አ6ዠ
      @የድንግልልጅ-አ6ዠ 4 роки тому +4

      አሁን ይህ ይጠየቃል? ስሜት እንደ ስሌት ቀላል መሰለህ/ሽ/ ነፍስን ያስታል!

    • @amnaalowais2621
      @amnaalowais2621 4 роки тому

      Enem tiyaqe yehonebign isu new

    • @amnaalowais2621
      @amnaalowais2621 4 роки тому

      @@የድንግልልጅ-አ6ዠ edet ayiteyaqim doro wexi agorsoch shiro new enda malet new .adergen yanawiq aderegachin ende

    • @bezamariambeza9557
      @bezamariambeza9557 4 роки тому

      ክክክክ

    • @ከማሪያምሲሆን
      @ከማሪያምሲሆን 4 роки тому +1

      ክክክክክክ እኔም ገርሞኛል

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 4 роки тому +2

    ስላም ዘመኖች በርቱ !
    ዮሐንስ 14 (John)
    6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
    12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።1 ዮሐንስ 5 (1 John)
    11፤ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    12፤ ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

  • @addiszemenbezabeh433
    @addiszemenbezabeh433 4 роки тому +4

    ለምንድነው ሁልጊዜ የሣሮን አባት በሽጉጥ የሚያምኑት

  • @ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ

    እደኔ ስደት ያስማረራውና ሀገሩ ያናፈቀው መናው😭😭😭

  • @yonman9437
    @yonman9437 4 роки тому +7

    አቢይ የሚባል ልፍስፍስ ወንድ አሰዳቢ ከበፊትም ሃቁን ተናግሮ ትዳሩን ማዳን ሲችል በልፍስፍስነቱ ትዳሩን አፍርሶ ሲያበቃ አሁን ደግሞ ሜሮንን አልከዳሽም ብሎ የገባላትን ቃል አጥፎ ትቶ መሄዱ አቋመ ቢስ እርምጥምጥ መሆኑን የሚያሳይ ሆኖ ሳለ ህይወት የምትባል ደንቆሮ ገጸባህሪይ አቢይና ሜሮንን በማቀራረብ ረገድ ከናፍቆትና ከቶም ጋር ትልቁን ሚና ተጫውታ ስታበቃ ሳሮን ደውላ ከአቢይ ጋር ታረቅን ስትላት ናፍቆት ሜሮንን እስኪያስታውሳት ድረስ ሜሮንን ከነመፈጠሯ ረስታ ስትስቅ ከታየች ወዲያ ድንቁርናዋን አሳይታለች።የላሸቀ የገጸባህሪይ አሳሳል ነው።

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ሂዊየቅዱስገብርኤልልጅ

    በጣም ስለንተዛዛችሁና ስላስጠላችሁኝ እያሳለፍኩ ነዉ ያየኃችሁ ጌታን

  • @TareWeg
    @TareWeg 4 роки тому

    ዘመኖች ዘመናችሁ ይባርክ ሁላችሁ ትችላላችሁ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 4 роки тому +7

    ሔኖክ ድንቁ እያስደነቀን ነው።😏 ምነው ታድያ ወንድም የሕጻን ልጅ ደብተር አረከው ሰውነትሕን🤔

  • @ፅናትኢትዮሀገሬ
    @ፅናትኢትዮሀገሬ 4 роки тому +1

    ዘመን ድራማ እኔን ብቻ ነው ያስጠላኝ ፣እንደዛ በጉጉት እንዳልጠበቅነው አሁን እግር እግር አለኝ።ሳሮን ተቀርች እንዴ ልጅስ በ2 አመቱ ነው እንዴ የሚውለደው

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 4 роки тому +9

    ፍትህ ለጆሲ ።ስም ማጥፍት ዘመቻ ስለተከፈተበት ፍትህ ያስፈልገዋል። ዘመኖች እንኳን ደና መጣቹ

    • @סאסובוגלה
      @סאסובוגלה 4 роки тому +1

      በትክክል ፍትህ ለጆሲ ለውድ ወንድማችን ሩሩህ አዛኝ የእናቶችና አባቶችን እንባ አንባ አባሽ

  • @AgrawAli
    @AgrawAli 4 роки тому +1

    አይ የኛ ሃገር ድራማ! ለመጨረሻ ጊዘ ያየሁት 190 ምናምነኛው ክፍል ላይ ነበር። ይህው ዛረ ከተወሰኑ ተዋንያን ለውጥ ውጭ ምንም የታሪክ ለውጥም ሆነ እድገት የለም። እዛው ላይ መርገጥ ብቻ

    • @AgrawAli
      @AgrawAli 4 роки тому

      @Bee C Yamshal ende? hohooo

  • @ሀሉሚቤተሰቦቿንናፍቂ

    ውይ ዘመን ቅጡን አጣ
    ይች በስምረት ቦታ የተተካች ምን አትመስጥም

    • @የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ
      @የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ 4 роки тому

      እህ ሳሮንን እና ስምረትን ይመልሱልን ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ

    • @HayatHayat-ih2ov
      @HayatHayat-ih2ov 4 роки тому

      @@የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ ሰሠላማዊ ሰልፍ ዳዉን ዳዉን ነዉ በኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 роки тому

    ዝዘመኖች እናመስግናልን መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ ይሁንልን
    የሳምንት ስው ይበለን

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 роки тому +14

    እመኑኝ ሀረቦችም አማረኛ በትምህርት ቤታቸው ውስጥ ያካትታሉ🇨🇬

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 4 роки тому +1

      ማለት

    • @ethiolove5855
      @ethiolove5855 4 роки тому +6

      @@alemtube1150 ማለት ጋላ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አማረኛ ቻይና ውስጥ በድግሪ መማር ጀምሮዋል ገና አማረኛ ኢንተርናሺናል ይሆናል ቄሮ ተስፋህን ቁረጥ

    • @aslibinthussen740
      @aslibinthussen740 4 роки тому

      Siyamresh yikeral anchi komce

    • @gy8086
      @gy8086 4 роки тому

      asli bint Hussen tadya ye j war bada arbga yehunlh!!

    • @momdadiloveyoumona1323
      @momdadiloveyoumona1323 4 роки тому

      @@ethiolove5855 gadal gibii Ahyaa

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 роки тому

    ቅዱሰ ምኬኤል በሽታውን ይንቀልልን አሜን

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 4 роки тому +4

    ዘመን ዝብርቅርቁ ወጣ ሄኖክ ትክክለኛ የሂወት ገፀ ባህሪ ይዞ ነው ሚጫወተው

  • @ሜሪዓቅላምስደተኛ-ሰ1ዸ

    ጋሺ ብሉሁ &ናፍቆት&ሂዊ ስላየዎቹ በጣም ደስ ብሎኛል ♥♥♥ስወዳቹ እኮ

  • @farooqnawaz5855
    @farooqnawaz5855 4 роки тому +13

    የዱሮዋንሳሮንና ስምረትነልሱልን

  • @zttgy7054
    @zttgy7054 4 роки тому

    ተመስገን ከም ስሙ ደግ ስብ ፍትውውውውው

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 4 роки тому +3

    የአብይ ነፍራቃነት እንዴት እንዳስጠላኝ መናገር ያለበት መናገር ሲችል ሜሬ ባጣቆየን ነች ባንዴ ተገልብጦ ወደ ሳሮን የሳሮን አባት አብይን ግንባሩን ብለው ገላግሉኝ ህይወት የማትታረም አንዴ ማማዬ ደግሺ አንዴ ለምን አቋም የሌለው ነገር ወንድና ምጣድ እንዳሟሹት ነው በሞቀበት ጣዱኝ

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    አንዴ በህርዳር ኤጄ ነበር ግን የባህርዳር ልጆች ሲያወሩ ድብን ያለ የገጠር አማርኛን ነው ነፃነት በህርዳር ከተወለደ ከየት አባቱ አምጥቶ ነው የአ.አን እኛ ክሰንት የሚያወራው

  • @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰሞኑን ኮረና አሽቶኝ ነው የከረምኩት ብቻ በዱዓ /በጸሎት አስብኝ😢 ለዛውም በመዳብ ቤት