(ዘመን )ZEMEN Part 231

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @kubrabintebrahim7739
    @kubrabintebrahim7739 4 роки тому +273

    ይህንን የምታነቡ ሁሉም አላህ ከዚህ መጥፎ በሽታ ይጠብቀን ቤተሰባችነንም አላህ ይጠብቅልን🙏

  • @zomachannel4309
    @zomachannel4309 4 роки тому +463

    በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ከኮረና ቫይረስ ይጠብቃችሁ🙏
    አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏

  • @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
    @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 4 роки тому +349

    ኮሮናን 😢😢😢ያጥፍልን ብላችሁ ዱአም ፀሎትም አድርጉ

    • @seadayehayklij7145
      @seadayehayklij7145 4 роки тому

      ዱአ አድርጊልኝ ጉሮሮየን ከረከረኝ

    • @seadayehayklij7145
      @seadayehayklij7145 4 роки тому +1

      ጉሮሮየን ትንሽ ከረከረኝ አረ በዱአችሁ

    • @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
      @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 4 роки тому

      አይዞሽ ቶሎ ቶሎ ትኩስ ነገር ውሰጂ ማማየ መዘናጋት የለብሽም

    • @toptube9790
      @toptube9790 4 роки тому

      ማሬ በቅንነት ሠብሥክራይብ አድርጉኝ ሥወዳችው

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 роки тому

      አይዞን ለአምላክ ምንም የሚሰነው የለም እንዲህ እንዳሸበረን ድንገት ድራሹ ይጠፋል።

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 роки тому +265

    እስቲ የህይወት እውነቱን ማወቅ ያስደሰተው
    በቃ ዘመን መንዛዛቱ በዝቶ ነበር አሪፍ አረጋቹ
    በዛው ሰብስክራይብ አርጉልኝ ጋደኞች

    • @ስወድክልኑር
      @ስወድክልኑር 4 роки тому

      ምንም አልማሳላትም

    • @toptube9790
      @toptube9790 4 роки тому +1

      አደረኩሽ አንችም አድርጊኝ ማሬ

    • @tedroskidane5249
      @tedroskidane5249 4 роки тому +1

      Mn scerib😎

    • @fdtube4966
      @fdtube4966 4 роки тому

      @@tedroskidane5249 ሰብስክራይብ ፕሮፋይል ፎቶዋን በመንካት ሰብስክራይብ አርግልኝ

    • @toptube9790
      @toptube9790 4 роки тому +1

      ሥወዳችው

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 4 роки тому +207

    በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን የድግል ማርያም ልጅ የአለም መድሀኒት ከዚ ከክፉ በሽታ ይጠብቃቹ ፈጣሪ አለማችንን ይጎብኛት ይቅር ይበለን ፈጣሪ

  • @rabitube4478
    @rabitube4478 4 роки тому +223

    ማነው እንደኔ የናፍቆትን ሹፌር የሚመቸው የተመቸው👍

    • @toptube9790
      @toptube9790 4 роки тому +1

      አጣብሥሻለው አንች ብቻ ሠብሥክራይብ አድርጊኝ ማሬ

    • @אמסולוטסמה
      @אמסולוטסמה 4 роки тому

      😍😍💕👌

    • @אמסולוטסמה
      @אמסולוטסמה 4 роки тому

      😍💕💕💕

    • @helen-eu2hq
      @helen-eu2hq 4 роки тому +1

      @@toptube9790 አደረኩሽ ግን መጠበስ አልፈልግም ፱ጠብሻአለዉ ልጅ ግ😊😊😊

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 роки тому +1

      ክክክክ ወደየት ጠጋጠጋ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ ውደ

  • @rita4819
    @rita4819 4 роки тому +184

    ወይኔ የ ሂወት ድድብና የ አዳነች አውሬነት ያቃጠላቸሁ እስኪ like አድርጉኝ bazawm subscriber እንዳትረሱ

    • @seadayehayklij7145
      @seadayehayklij7145 4 роки тому +3

      የህይወት ደደምነት እምን ላይ ነው ?

    • @diletselam2523
      @diletselam2523 4 роки тому +1

      Emmmmm ye hiwet didbnet minu ly nw . Zare dedeb alemehonan bedenb yasayechin meslon neber

    • @rita4819
      @rita4819 4 роки тому +1

      @@seadayehayklij7145 ድርቅ የምትለው ነገር ያናድደኛል

    • @በእምነትከሸዋ
      @በእምነትከሸዋ 4 роки тому

      ሂውት በጣም ነው የምታሰጥላኝ ይቅርታ አረጉልኝና

    • @rita4819
      @rita4819 4 роки тому

      @@በእምነትከሸዋ me too

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube432 4 роки тому +44

    ሂዊ ዛሬ በጣም አስደሰትሽኝ ፍቅር ከገንዘብ ይበልጣል ፍቅር መግዛት የሚችለው እራሱ ፍቅር ነው።
    ገንዘብ ጤና ካለ ሰርተን ማግኘት እንችላለን ህይወት በገንዘብ አይተመንም ውድ ነው ።
    ዛሬ ላይ እንደምታውቁት ጥሩ ምሳሌ ኮሮና ማንም ሀያል ሀገር ምንም ያክል ሀብት ያለው/ ገንዘብ ኮሮናን ከአገሩ ማባረር አልቻለም ማባር የሚችለው የማያልቅ ፍቅሩ የሚቸረን አምላካችን ብቻ ነው ከኔ ጋር የሚስማማ ላይክ ያድርግ

  • @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ
    @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ 4 роки тому +158

    የሂዉት እናትሽ እትዬ ትርጎ አይደሉም ወላጅ እናትሽ ሞተዋል ታሪክሽ ይኤ ነዉ ትብሎ ሲነገራት ከጠበኩት በታች ሆኖ ነዉ ያገኘዉት ብዙም ያስደነገጣት አትመስልም

    • @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
      @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 4 роки тому +16

      በፊትም እናቷ እንዳልሆነች የምትጠረጥር ናት ካራክተሯ ለብዙ ጊዜ እናቴ ናት ወይ ብላ ትጠይቅ ነበር እኮ

    • @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ
      @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ 4 роки тому +6

      ቢሆንም እኮ መጠራጠርና እርግጠኛ መሆን ስሜቱ እኩል አይደለም ይለያያል ወዲያዉ አመነች ወዲያዉ ሌላ ስሜት ውስጥ ገባች እኔ ከጠበከት በታች ነዉ የሆነብኝ ስሜቶ

    • @masiyedr.abiyeadnaki6128
      @masiyedr.abiyeadnaki6128 4 роки тому

      Ayegrmemi gin

    • @Ayutube4964
      @Ayutube4964 4 роки тому +1

      @@ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ እኔም እንደ አንቺ ነው የተሰማኝ

    • @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ
      @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ 4 роки тому

      @Mulualem ዩቲብ ሙሉአለም ዩቲብእንዴ ምን ነካሽ ሂዉቶን ግማሽ ማንነቶ ተደብቆት የኖረች ሴት ናት እኮ ስለማንነቶ ሲነገራት በቃ እንዲ ሆና ነዉ የምትቀበለዉ ለኔ ብዙም ሴሜት አልሰጠኝም አልተወነችዉም

  • @hannykonjoh3264
    @hannykonjoh3264 4 роки тому +50

    እግዚያብሄር ከመጣው ወረርሽኝ አለማችንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን😥🙏🙏🙏 ወገኖቼ እራሳችሁን ከኮረና ጠብቁ 🙏

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 4 роки тому +140

    ወይ እትየ ትርንጒ ሁልግዜ ምሰር ይለቅማሉ
    ግን ወጥ ሲስሩ አይታይምሳ ምንድን ነው ነገሩ

  • @ልኑርለእናቴ-ወ4ኘ
    @ልኑርለእናቴ-ወ4ኘ 4 роки тому +102

    ይችን ፁሁፍ የምታነብ የሄን በሺታ የመጣብንን ፈጣሪ ያንሳልን አሚን በሉ በዱአ አንረሳሳ😭😭😭😭

  • @ገኒየማዬብቻገኒየማዬብቻ

    ኮሮና ጠፋ እሚባልበትን ቀን ያሰማን በጣም ጨንቆኛል

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +381

    አሞኛል ዱሀ አድርጉልኝ በጣም ከባድ ነው ሆስፒታል መሄድ አይቻልም ብቻ አላህ አፊያ ያድርገኝ

  • @Ramitube66
    @Ramitube66 4 роки тому +45

    😭📢ይች በአይን የማትታየው የአሏህ ወታደር እንዲህ አለሙን ካመሰችው የቅያማ ቀን የሚመጣው ቅጣትማ ማን ይችለዋል የአሏህ አንተው በራሕመትህ እዘንልን
    ውድ ሙስሊም እህቶች ኑ አብረን የሳሃቦች ታሪክ እንማማር አላህ ከይሩን ምንግድ ያግራላችሁ ዘንድ

    • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
      @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 4 роки тому

      ሳህህህህህ ወላ የምንግዜም ተከታታይሽ ነኝ እሙዬ ውዶቼ ሰብስክራይብ አድርጓት በጣምምምም የሚያጎጉ ታሪኮችን ታቀርብላች

  • @tube9602
    @tube9602 4 роки тому +83

    ሙስሊም ክርስትያን ፈረንጅ ሀበሻ ድሀ ሀብታም ትንሽ ትልቅ ሳትለይ ሁላችንንም የሰው ልጅ በሙሉ ለመቅጣት ያመጣኸውን በሽታ በአንተ እዝነት ሰበቡን አምጥተህ አጥፋልን ሁለየም ያለነው እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንዳተ እዝነት ነው ያረብ ይቀር በለን

  • @አብራሃምየድግልልጅ
    @አብራሃምየድግልልጅ 4 роки тому +43

    አለምን ሁሉ እያስጨነቀ ያለው መቅሰፍት የቅዱሳን አምላክ በምህረቱ ይንቀልልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ

    የዳዊት መዝሙር 50(51)÷1
    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ። እንደምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። ከበደሌ ፈፅሞ እጠበኝ ከሀጢያቴም አንፃኝ እኔ መተላለፌን አውቃሉሁና ሀጢያቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነውና

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 4 роки тому +68

    ግን ነፍቆት የምድን ከሆነ ለምንድን ነው የማይተካመው በጣም ይካብዳል ህይወት እወነቱኸ ነው እርሱ ሞቶ ገንዝብ ምን የዳርግላተል

  • @munalema2512
    @munalema2512 4 роки тому +25

    ያድነነ ከመሀቱ ይሰውረን
    በእነተ ማርያም ወላዲቱ
    ምህረት ለመላው አለም።

  • @ናፈቀኝሀገሬመካነስላም

    ይህን ፁሁፍ የምታነቡ ወድ የዘመድ ተከታታይች ፈጣሪ ከኮሮና ባይረስ ይጠብቃችሁ አሜን ፫ በሉ ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን አሜን ፫

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    ሂዊ የእናቷን መርዶ ስትስማ ከተርበሽችው ይልቅ ዘመናይ የናፍቆት መሞት ስትስማ ያሳይችው አክት ሙድ አለው

  • @rimrim3203
    @rimrim3203 4 роки тому +182

    የሳሮን ልጅ ከእናቱ ሆድ እያደገ ነው እንደ😃

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 4 роки тому +51

    እትየ ትርንጎ መቸ ነው ምስሩ ተሰርቶ የሚበላው ዘመን ከተጀመረ ጀምረው የለቀሙ እስከ አሁን አሉ

  • @selinasweet7543
    @selinasweet7543 4 роки тому +18

    በዚህ ድራማ ላይ የጠፉት ሰዎች
    1 ስደተኞች
    2 ሲምካርድ
    3የጋሽበልሁ ጋደኛ
    4 የተፈሪ አክስት
    5 የባህርዳሮች
    እረ በጣም ብዙ ሰው ጎሏል

  • @hayathhayath3052
    @hayathhayath3052 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን በእውነት እወነቶን ስትለቆልን በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው
    በስደት ያለነው አባታችን ልውል እግዚአብሔር ለአገርችን ያብቃን ከዜህ ማአት በሽታ እመቤቴ ትጠብቀን ከአለም ላይ ነቅሎ ያሳልን አሜን

  • @fatumaseid2220
    @fatumaseid2220 4 роки тому +30

    10 እረ ዛሬ ወጉ ደረሰኝ ውድ ኢትዮጲያኖች አላህ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቀን በያለንበት ስለ ድራማው አይቸ እኮምታለሁ ተራ ለመያዝ ነው

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      Fatuma Seid እንኮን ደስስስ አለሺ ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @bedryayassin1665
      @bedryayassin1665 4 роки тому

      ዛሬ ሂወት አልተወነችም

  • @esmaelesmael949
    @esmaelesmael949 4 роки тому +30

    የዘመን ተመልካቾች እንደምን ከረማችሁ !!መልካሙን ነገር ፈጣሪ ያብስራችሁ ።

    • @HANAHANA-gr9ju
      @HANAHANA-gr9ju 4 роки тому

      አሜን አሜን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ለአንችም ወይም ለአንተም

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 роки тому +36

    እህት ወድሞቸ አላህ ከዚህ ከመጣው በሽታ ይጠብቀን ያረብ🙏🙏

  • @ጋልትግራይኩሕሎ-ኰ9ለ
    @ጋልትግራይኩሕሎ-ኰ9ለ 4 роки тому +7

    የነገው 14 ኣቡነ ኣረጋዊ ከመከራ ሰጋ ከመከራ ነብስ ይሰውራችሁ 🙏🙏🙏

  • @htahta2186
    @htahta2186 4 роки тому +21

    እናተ ገገሞች ለምንድነው ሂወኒ ስትነገራት ያላሳያቹን ኤጭ ስት አመት ጠብቀን ምን አይነት ስሜት ይሰማታል እያልን እነተ ግን ከነገራቻት በሀላ ሥታለቅስ ነው መቅርፅ የጀመራቹት ተዋናይ አዝግ ደራሢ አዝግ

  • @ጓልዘርኢራያትግራይ
    @ጓልዘርኢራያትግራይ 4 роки тому +76

    እንደኔ ዘመን በጉጉት የምትጠብቁ like ግጩኝ ከኮረና በሽታ ይጠብቃቹ ውድ እህት ወንድሞቼ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amiwolloyewa3593
    @amiwolloyewa3593 4 роки тому +37

    እንኳን ደህና መጣችሁ ይህን በሽታ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ያረብ እኛ ደካሞች ነን

  • @mikletmikonnen6058
    @mikletmikonnen6058 4 роки тому +12

    አቤቱ ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ ማረን ይቅር በለን ደሀ ህዝቦችህን በደንፁህ ደምህ አድን ጌታ ሆይ ተጨንቀናል😭😭😭

  • @ሀናንሀምዛ
    @ሀናንሀምዛ 4 роки тому +36

    የናፍቆት ሹፌር አስታዋይ ነው በጣም ጥሩው ልጅ ነው

    • @toptube9790
      @toptube9790 4 роки тому +1

      አጣብሥሻለው አንች ብቻ ሠብሥክራይብ አድርጊኝ ማሬ

    • @ሀናንሀምዛ
      @ሀናንሀምዛ 4 роки тому

      @@toptube9790
      እሺ

    • @mulu2978
      @mulu2978 4 роки тому +1

      በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 4 роки тому +24

    እባክህ አምላኬ ጣሊያንን አስባት አምላኬ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭በዚህ ጊዜ ብቻ 21157 ሰዎች ተጠቅተዋል ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

    • @destamamo4895
      @destamamo4895 4 роки тому +2

      እግዚአብሔር አምለክ ያሰማቸው በምህርቱ ይጎበኛቸው ይህ ክፍ በሽታ ከምድር ገጽ ጸፍቶ የምሰመበት ቀን ነው የነፍቀኝ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 4 роки тому +1

      እሜንንንን

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 4 роки тому +27

    እሰይ ዛሬ ተሳካልኝ 1ኛ ነኝ
    እግዚአብሔር ሆይ ይሄን የአለም ስጋት የሆነ ኮርና ከምድር ገፅ አጥፍልን
    አሜን በሉ

    • @toptube9790
      @toptube9790 4 роки тому +1

      አሜን ይጠብቀን በቅንነት ወደ ቻናሌ ብቅ በይ ሥወድሽ

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 роки тому +3

    Wow baga nagiyani dhuftani namin akka kotiti jaltu like nafi godha 😍😍😍😍

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +10

    Welcome ዘመኖች😘 ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዐብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት ደብረዘይት በሰላም አደረሳችሁ🙏💚💛❤ ቸሩ አምላካችን እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደቸርነቱ ለዓለም ህዝብ በሙሉ ምህረትን ያውርድልን ኢትዮጵያ ሃገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን 🙏💚💛❤

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 4 роки тому +43

    ቆይ ሲነግሯት መቼ አሳዮን ለሒወት መጀመሪያ ከማሀል ነው እንዴ ምጀምሩት ዋናው የድራማው አጓጊ ፓርት እሱ ነበር ኤች

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 роки тому +18

    ዘመኖች እናመሰግናለን😍😍😍
    አምላኬ ሆይ የሰራዊት ጌታ ከኮሮና ህዝብህን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏🙏ምህረት አውርድልን

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 4 роки тому +37

    ጓደኞቼ ከዝህ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 4 роки тому +23

    እባካችሁ ለም ንግስት አድርሱልን የአድስ አበባን መስመር ዝጉልን ወድ ክፍለሀገር እዳይሄድ መኬና ስርግም አስቀሩልን እባካችሁ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      fatima ahmad እውነት ነው ውዴ እባክሺ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @awelseadi526
      @awelseadi526 4 роки тому

      እኔንም አድርጉኝ

  • @Fዬየቴዲአፍሮአድናቂ
    @Fዬየቴዲአፍሮአድናቂ 4 роки тому +6

    ዌል ዘመኖች😍
    ቸርነቱ እንደ ምድር የሚሰፋው ምህረቱ እንደ ሰማይ የማያልቀው ፈጣሪ ሁላችንንም ከዚ በሽታ ይጠብቀን🙏🙏

  • @ኤደንቀበጥአርሲነጌሌዘርለ

    ኮሌራን ድንግል ማሪያም ታጥፍልን ፀሎት አድርጉ ሙሥሊሞች ዱአ አርጉ

    • @halimanasir3458
      @halimanasir3458 4 роки тому +1

      (Korona)

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      ኤደን ቀበጥ አርሲ ነጌሌ ዘር ለገበሬ። ኤዱየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @milimili3774
      @milimili3774 4 роки тому +1

      Amen gn corona new mibalew

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      halima 2322 ሀሊማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @shitysintayehu4887
      @shitysintayehu4887 4 роки тому +1

      ኮረና ነው

  • @አማራነኝየዛየጀግናዘር

    መልካም ጎደኛ ያብዛልን ፍቅርም ሆነ ትዳር መልካም ጎደኛ ይፈልጋል ፈጣሪ ይስጣችሁ እኔግን አልሀምዱሊላህ ምርጥ ጎደኛ አለችኝ አላህ ሰቶኛል

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 роки тому +76

    በኮሮና ቫይረስ ስጨነቅ ከኮሮናው ሳልደርስ ወላሂ ዛሬ ወድቄ ልሞት ነበር 😢

    • @smilessmiled2784
      @smilessmiled2784 4 роки тому +2

      አይዞሽ! አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን

    • @seadahussen201
      @seadahussen201 4 роки тому

      @@smilessmiled2784 አሚን

    • @kalishwowow7526
      @kalishwowow7526 4 роки тому +1

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ

    • @tube3345
      @tube3345 4 роки тому +2

      አይዞሽ ማማየ አላህ ይጠብቀን እራስሽ ጠብቂ

    • @seadahussen201
      @seadahussen201 4 роки тому

      @@kalishwowow7526 😍😍😍

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 роки тому +2

    ዘመኖች በጠም በጣም ነው ደሰ የምትሉት አናመሰግናለን ፀሀፊው በጠም ጎዝ ተዋንያቹም ጎበዞች ቃላት ያጥረኛል።

  • @አርሴምዬእናቴአርሴምዬእና

    አንዱ ስሉ አንዱን ኤጭ አሁን ደሞ ናፍቆት አስጠላኝ ሰው በገዛ እጁ በራሱ ላይ ሞት ይፈርዳል ደረቅ

  • @zedawel6595
    @zedawel6595 4 роки тому +1

    ስወዳችሁ የስደት አዝናኞቻችን እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች ከዚህ አለምን እያስጨነቀ ያለውን በሽታ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ሁላችሁም በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ እግዛብሄራችሁ ይጠብቃችሁ መስሊሞች እህት ወንድሞቼ የአላህ እዝነትና እራህመት አይለይን እውዳችሁ አለሁ ክፉን አላህ ይያዝልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 роки тому +10

    Well come ዘመኖች
    አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ፍትህን መልስልን እሄ በሽታ መመለሻችን እንጂ መጥፍያችን አይሁንብን አባቴ 🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @ratelbawdi807
    @ratelbawdi807 4 роки тому +21

    እንደው ቶም የሚባል ልጅ ፊትህ ሁሌ እንዳጨማደድከወ ድራማው ሊያልቅ ነው ዘመን ድራማ በጣም ተንዛዛችሁ የናፉቆት ማቃሠት የህይወት ድርቅ ያለ ትወና የአደነች ክፋት ......ብቻ ሠልችቶናል

  • @SaraSara-oc7bq
    @SaraSara-oc7bq 4 роки тому +13

    ፈጣሪ ይህን ክፉ በሽታ ከአለም ላይ አጥፋልን በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ካንተ ወዴት እንሄዳለን😢😢

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 4 роки тому +51

    እንደ አዲ ከጸባህሪ አይነት እህት ከምትኖርህ ያለ እህት ብኖር ይሻላል በብችንኘት መመቀቅ ይሻላል

    • @fkreyashnfale5325
      @fkreyashnfale5325 4 роки тому

      እውነት ልክ ብለሀል

    • @ሳሚያየረሱልወዳጅ
      @ሳሚያየረሱልወዳጅ 4 роки тому +1

      እኔ አለችኝ ነብሴ ብቻ አልሀምድሊላ በአረብ ሀገር ነው ያለሁት እስኪ በድአ(በጾለት) አትርሱኝ የአረብ ቤት ግርድና ሰልችቶኛል።

    • @Abaymagna
      @Abaymagna 4 роки тому

      @@ሳሚያየረሱልወዳጅ አይዞህ ወይ አይዞሽ እህት አንድ ቀን ጥሩ ኑሮ የራስሽ ትኖራለሽ ብቻ በርቺ

    • @ሳሚያየረሱልወዳጅ
      @ሳሚያየረሱልወዳጅ 4 роки тому +1

      @@Abaymagna እሺ ወንድም 💕💕💕

    • @ዊንታኤርትራዊት
      @ዊንታኤርትራዊት 4 роки тому

      ልክ እንደኔ ይሻላል

  • @yemaryamlij2780
    @yemaryamlij2780 4 роки тому +18

    "ሰላም ከፈጣሪ እንጂ ከ ሰው አይገኝም"🙏🙏

  • @tsehaytube8527
    @tsehaytube8527 4 роки тому +2

    እህት ወንድሞቸ እናት አባቶቸ እግዛቤር ከዚህ በሺታ ይጠብቀን

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 4 роки тому +55

    የ ሂወት ዊግ ሲደብር

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace 4 роки тому +1

      ሀና ማርያም betaaam

    • @ethiopianmoviecritic5319
      @ethiopianmoviecritic5319 4 роки тому +1

      Hulem new yemedebreghe 🤦🏽‍♀️ bemola human hair

    • @gali1268
      @gali1268 4 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @gali1268
      @gali1268 4 роки тому +1

      Artificel hair

    • @betibeti7092
      @betibeti7092 4 роки тому

      ሀና ማሪያያም እስዋ ከተመቻት (ከወደደችዉ) አንቸቺ ምን አገባሽ

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 роки тому +27

    _እውነት ይሄ ቀን ያልፍ ይሆን_ 🤔😒
    _2020 ምን ጉድ ሆነብን_ 🤔😏
    _ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን&ፅናቱን ስጠን_ 😔😟
    🗣👈😷👈 pls.

    • @malekg4043
      @malekg4043 4 роки тому

      Yalafal yemi Alefiyelema

  • @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ

    ሂወት ዛሬ አደነኩሽ
    ናፍቆት ደሞ ሁሌም ጭንቅ ጭንቅ ወይ ሙት ወይ ዳን ኤጭ

  • @Qagnew
    @Qagnew 4 роки тому +1

    Dear Zemen, you know that I am your big fan, especially the scriptwriter and the director. The kind of love, and its symbolism, you have shown us with Nafkot and Heiw, is beyond words. This is how Art does service to us, to humanity, looking unto absolute values, such as, LOVE! Thanks!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +12

    ይህን በሸታ እግዚአብሔር እንደ እንዳይኖሰረ ያጥፍልን 🙄 አሜን እንደኔ 🏃‍♀️እሮጦ ኮሜት የሚያነብ👉👍 እጅን ያውጣ🙋‍♀️

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ

    ወይኔ የናፍቆት ሺፊር. ሲምር በእውነት. መሥቀሉ እራሱ ያምራን

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ 4 роки тому +3

    እናተዬዋ የናፍቆት ጎደኛ ያለውን እኔ ብቻ ነኝ. የሰማሁት አንደኛም
    ሁለቸኛም
    ሶስተኛም
    ሆኜ ድሬክእማ ከኔ በላይ ሚያገባው የለም ስላንተ የኔ አስተዋይ እንደዚህ አይነት ጓደኛ ባሁን ሠአት አለ

  • @merryworku2949
    @merryworku2949 4 роки тому +11

    ይሔን ወረሽኝ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን👆👆እኛም ልባችን ወደ ፈጣሪ ያድላ😰😰

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 4 роки тому +22

    ውይ ሂዊ ማንነቷን ስታውቅ ደንግጣ ሆስፒታል ትገባለች ብየ አስቤ ነበርኮ እሷ ግን ምንም ጭራሽ ደነዝ ሁናለች

    • @HANAHANA-gr9ju
      @HANAHANA-gr9ju 4 роки тому +1

      በጣም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው

    • @አዩአዩካ
      @አዩአዩካ 4 роки тому +1

      ቀላል እኔማ ስንት ጠብቄ ነበር

    • @sofyawase2673
      @sofyawase2673 4 роки тому +1

      አርኔም ገርሞኛል

    • @hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
      @hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 4 роки тому

      Ayi yenga hager dirama endezih alneberm yetebekut mameni alemameni yemibal neger altayebatm bechirashi kebadi part neber gin zim bila endeqelal asalfut

    • @m.g5367
      @m.g5367 4 роки тому

      Chger zibza yadnezezal 😍😍

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 4 роки тому +9

    ሰላም በያላችሁበት እግዚአብሔር ከዚህ የተከሰተብን የወረርሽኝ በሽታ ይስውረን በየእምነታችን እንጸልይ ለሱ ምን ይሳነዋል

  • @TUBE-bt4lg
    @TUBE-bt4lg 4 роки тому +7

    ዋዉ እንኳን ደህና መጣቹህ ያሠላም ሥጠብቃቹህ ነበር ሀገራችን ሠላም ያርግልን🙏

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 4 роки тому +10

    ኮሮና እና አዳነች አንድ ናቸው እግዚአብሔር ከእንዲህ አይነት በሽታ እና ከአዳነች ክፋት ይጠብቃችሁ

  • @salamslam5133
    @salamslam5133 4 роки тому +4

    ዛሬ በጣም ተናድጃለዉ እምወደው ፍቅረኛዬ ሌላ ሴት ሊያገባ ነዉ እባካቹ እግዛአቢሄር ያፅናሽ በሉኝ

    • @zd8315
      @zd8315 4 роки тому

      አይዞሽ ውደ

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 4 роки тому +1

      አይዞሽ ለበጎ ነው ማማየ ፈጣሪ የተሻለውን ይምረ ጥልሽ

    • @betelhemasfaw3207
      @betelhemasfaw3207 4 роки тому

      Ayzosh.. Lanchi yalewn geta yeseteshal

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 роки тому

      ምንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ በይው አየ ወንድ ልጅ አየ በቃ በቃ እንድህ ሁነው ቀሩ

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 роки тому

      አንች ደግሞ ያፅናሽ በሉኝ አትበይ የተሻለ አለልሽ አንች ጥሩ ከሆንሽ እህት ማሬ

  • @kadejakedi1422
    @kadejakedi1422 4 роки тому +28

    ያዲ እናት ምስር መልቀም መቼ ነው ምትጨርሰው

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 4 роки тому +57

    እረ ኡኡኡኡ
    የእኔ ማዳም ኮሮና ሁናብኛለች
    ልትገለኝ ነው በፀሎት አስቡኝ
    ጨጓራየ ተቃጠለ
    አልቻልኩም

  • @abeba5164
    @abeba5164 4 роки тому

    እኮን። ደህና መጣችሁው። ዘመኖች ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን። ይጠብቅልን። ከዚህ። ከይሲ በሽታ። መደሀኒለም ኢትዮጵያየን ይጠብቅልን። ዘመኖች ይህን ሁሉ መከራ። አልፍችሁው። ለህዝብ ለምታቀርቡት እይታ። እናመሰግናለን። ሰላም ለኪ ድግል። ማርያም። ህዝብሽን ያድን ዘድ። ከልጅሽ። ለምኝልን

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    ከአዲ አይነት እህትም ጓደኛም ይሰውርን እውነት በትርፈ ፈጣሪ ይሄን በሽታ ያጥፋልን እውነት እኔ በጣም እየፈራሁነው እናትስ በትለይ ለኢትዮጵያ ፈጣሪ ጠብቃት ኢትዮጵያ

  • @tsiontsonyemuye7041
    @tsiontsonyemuye7041 4 роки тому +1

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል የምንልበት ትክክለኛው ሰአት ላይ ደርሰናል ለታመሙት ፈውሱን ይላክ 🙏

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
    @መኖርሽያኑረኝእናቴ 4 роки тому +3

    እረ ኡኡኡኡኡአ37 ተኛ ነኝ ይሄን የምታነቡ ሁሉ ከመጣዉ ወረርሽን እናተንም ሆነ ቤተሰባቹን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿንም ሆነ አለምን በሙሉ ይጠብቃቸዉ ለሞቱትም ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸዉም ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸዉ አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      መኖርሽ ያኑረኝ እናቴ ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ በናትሺ

  • @tseganshi.beyenalomono3725
    @tseganshi.beyenalomono3725 4 роки тому +13

    ከዝ ካሮና በሽታ ፈጣራ የለቹበት ይጣብቃቹ መልከም ምሽት ይሁን

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    የናፍቆት ሹፊር የመሥቀሉ ማማር የኔ ጊታ

  • @ማረኝየአሏህs
    @ማረኝየአሏህs 4 роки тому +39

    ከዚህ ከክፉ በሽታ ፈጣሪ ይሰውረን 🙏🙏🙏

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
    @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 4 роки тому +44

    እስኪ ይህንን የመጣብንል መከራ አሏህ ያጥፋልን

  • @luluahmed59
    @luluahmed59 4 роки тому +24

    ተኮሮና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉዶች ♥❤

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ

    ውይይይ እደኔ ናፍቆት ያሰጠላው አለ ደረቅ።
    ፈጣሪ የኮሮናን ቫይረሰ ከአለም ያጥፈል። በሰደሰት በሰው ሀገር ያለንን እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን።

  • @thinkbeforeutalk8507
    @thinkbeforeutalk8507 4 роки тому +7

    Ya Allah safe everyone from this Corona virus and for give all of us

  • @amind3365
    @amind3365 4 роки тому

    እግዚአብሔር ካዳነች አይነት ሰዎች ይጠብቅ እየሞትክ እያዩህ እንኳን መቃብር ገብተህ እንኳን አፈር ካላለበሱህ የማይፍቱህ ይሰውር ነው ከነዚ አይነት ሰዎች

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር አምለክ ይህ ክፍ በሽታ አገራችን ጠፍ ተብሎ የምሰመበት ቀን ነው የንፍቃኝ

  • @yohanesbrehane3051
    @yohanesbrehane3051 4 роки тому +7

    ከዚ ኩፈ ወረረሸኘ በሸታ አለምን እያታራመሰ የለው የኮሮና ቫይረስ ፈጣሪ የጠበቀን በደላችንን ይቅር የበለን ሃገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን🙏 ውንድማቹህ ነኘ ከጀረመን

  • @አርሴማቅድስትሰማዕት
    @አርሴማቅድስትሰማዕት 4 роки тому +41

    8:48 ደቂቃ ማስታወቂያ አይደብርም

    • @samirasamira1000
      @samirasamira1000 4 роки тому +1

      በጣም ይገርማሉ ጊዜ ለመጨረሥ ነዋ

    • @hstabezb.t2730
      @hstabezb.t2730 4 роки тому +1

      በርቱ ቀጥሉበት በጣም ጥሩነው እናመሠግናለን👍👍🙏🙏

    • @abdikeniz8612
      @abdikeniz8612 4 роки тому

      Lol

    • @abdikeniz8612
      @abdikeniz8612 4 роки тому +1

      Dispaceto zefen 6 billion View ya alat Inkuan 8 dekika aydelem. Ay tigistachin.

    • @hayathayat5563
      @hayathayat5563 4 роки тому

      Betam

  • @rabii38
    @rabii38 4 роки тому +3

    Qur'an: An-Naml (27:25)
    أَلَّا يَسْجُدُوا۟ لِلَّهِ ٱلَّذِى يُخْرِجُ ٱلْخَبْءَ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ وَيَعْلَمُ مَا تُخْفُونَ وَمَا تُعْلِنُونَ
    ለዚያ በሰማያትና በምድር የተደበቀውን ለሚያወጣው፣ የምትሸሽጉትንና የምትገ ልጹትንም ሁሉ ለሚያውቀው አላህ እንዳይሰግዱ (ሰይጣን አግዷቸዋል)፡፡
    👆👆👆ይሄን አንቀፅ የምታነቡ ሁሉ አላህ የልባችሁን ይሙላላችሁ::

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +22

    አዲና ዘመናይ
    ፍላሽ እና ክሎሮክስ ብያቹሃለሁ
    አንድ አይነቶች 😕

  • @ፉኖ
    @ፉኖ 4 роки тому

    ከመጣምን ወርርሽኝ የድግል ማራም ልጅ በምህረት አይኑችህ ጎበኝን አተ ለኛ ስትል ብዙ ነገር ሁነሀን እና እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ድግል ሆይ በተሰጠሽ ቃልኪዳን እማማ ኢትዮጵያ አስባት እግዚወ ማርነ ክርስቱስ😭😭😭😭😭😥😥😥😥

  • @rasdffhdhh9019
    @rasdffhdhh9019 4 роки тому +14

    ገባገባ በሉ ምነው ኮመቶች የጠፍችሁ ሀገራችንን ከዚህ መጥፎ ወረርሽኝ ይጠብቅልን

    • @toptube9790
      @toptube9790 4 роки тому

      አለን ማሬ በቅንነት ወደ ቻናሌ ብቅ በይ ሥወድሽ

    • @ነቢያትyouTube
      @ነቢያትyouTube 4 роки тому

      😃😃😃😃😂eshi

    • @toptube9790
      @toptube9790 4 роки тому

      ሠብሥክራይብ አድርጊኝ እኔም አደረኩሽ

  • @ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ

    አሜን፫ ወይ ኮረና አሰሪዬ መኮሮንያ ቫይረስ እያለች በሳቅ ልትገለኝ ነው እዚህ ደግሞ ኮረና እያላችሁ ነው😎
    እግዚአብሔር ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ከክፉ ይጠብቅልን!!!

  • @Grace-In-Ortho
    @Grace-In-Ortho 4 роки тому +4

    Question to zemen channel....... Do you think this drama series will continue due to what is going on with this Corona virus situation?........How you going to handle the safety of your crew members b.c most entertainment industries around the world are suspending production. It will be difficult decision for you guys as well.

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 роки тому

    ፈጣሪ ይህንን የጨለማ ዘመን ከአለም ላይ ያጥፍልን በስደት ስኖር እንደዚህ የከፍኝ ግዜ የለም ድንግል ማርያም ሆይ ስለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን ህይወት አይዞሽ የአንች ታሪክ በየሰውቤት አለ

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 роки тому +7

    ወገኖቼ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከኮሮና በሺታ ይሰውረን💚🙏 እስቲ በቅንነት የለቀኩትን በማየት አበረታቱኝ please😴

  • @mulu2978
    @mulu2978 4 роки тому

    ህይወት አስጠላሽኝ እውነተኛ ማንነቷን ስታቅ በድንጋጤ ትወድቃለች ብዬ አስቤ ነበር እሷ ግን ድርቅ ኤጭ ዘበናይ ግን የናፍቆት ተስፋ እደቆረጠ ስትሰማ በጣም ደነገጠች እግዚአብሔር ሀገራችንን ከወረርሽን በሽታ ይጠብቃት

  • @ጂሩዬነኝጂሩዬነኝ
    @ጂሩዬነኝጂሩዬነኝ 4 роки тому +35

    Like እሚሉትን እስቲ ልቅመሰዉ 3አመቴ 5ኛ ሆንኩ 😍😘

  • @marianatube2728
    @marianatube2728 4 роки тому

    Entseliy wogenoche baya hayimoanotechin egzanher yitebikn yitebikechu 🙏🙏🙏

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ

    አላህ ከመጣው በላ ይጠብቀን

  • @keryodtube
    @keryodtube 4 роки тому +1

    አገራችን ኢትዮጵያ እና የአለም ህዝቦች ሁሉ ከዚህ ከመጣብን ወረርሽኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን የተያዙትም እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክላቸው

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    ይሄ ሳንምት ለእኔ ከባድ ነበር ከአላህ ጋር ሁሉን አለፍኩት