“Life here is a rehearsal for the Lamb’s wedding”, “Living for Christ!”, “Living like Christ!” “Living with Christ!” Wonder of the love of our God!!! Our dearest brother Daniel. You bless us much with your sermons and songs! You are indeed an amazing blessing to us all! May you be blessed many more times over! Maranatha! Amen Lord Jesus come!!!
አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ አባታችንና ዛማር ❤️ድን ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ 🤲🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባረክ የሚገርመናድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይረዳን ከአለም ተለይተንና እንደአለውያን እንዳንኖር በመሰጠት ክርስቶስ እንድንመስል ጌታ ይርዳን ተባረክ ዳኒ
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ❤❤❤ taberek ❤️🙏
ጌታ,ይባርክ,አሜን
ኢየሱስ,ይመጣል🙇♂️🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር በግርማው ይመጣል ይኸ ነው ተስፋዬ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ዳንዬ ጸጋ ይብዛል የተወደደክ ያባታችን ልጅ😍
ለእኔ ሰሞኑን ተደጋግሞ የመጣ ቃል እና ጌታ እንድኖርለት አቅም እየሰጠኝ ያለሁበት ወቅት ነው ከተንኮል ከክፋት ከቅንአት ከንዴት ከቁጡነት መንፈስ በዚህ ቃል ፈውሶኛል ለእግዚአብሔር መኖር በሚለው ቃል ኢየሱስ እየመጣ ነው።
ተባረክ ፓስተርዬ 1996 በመዝሙሮችህ ከህቴ እና ከጓደኞቼ ጋር ቁጭ ብለን ከጥዋት እስከማታ ነበር የምንቅምበት እኔና እህቴ ዛሬ በመዝሙርህ ሰማይና ምድርን የፈጠረውን የእስራኤል አምላክን እናመልክበታለን የቀሩትንም ጌታ ያስባቸው እወድሀለሁ ተባረክ ወንድሜ የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ አሜን
Amen Amen Geta Yesuse Yebareki
May God bless you pastor
Wowww Amazing😮😮😮😮 ሁሌም ብሰማው ደግሞም የምናፍቀው ያንን ሰርግ ለምድራዊ ሰርግ እንደዛ ከተዘጋጀት የሚበልጠው የከበረውማ እንዴታ የበለጠ አንዘጋጂ የታጨሽ ሙሽሪት ሆይ ሙሽራው መጥቶ ይወስድሻል ተዘጋጂተሽ ጠብቂ ዳኒዬ ቃል የለኝም ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
May God bless you more and more Pastor
Amen 🙏❤. Geta abzito yibarkih!
God bless you Pastor!
I wish the prayers weren’t cut.
ለሰርጉ ዝግጅት
ሁለተናችን ለክርስቶስ እንስጥ
ዳኒዬ ዘመንህ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክ
Ameen Ameen egzhaber yebark pasterye❤❤
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤
ፀጋ ይብዛል ተባረክ
እውነት ነው አምልኮ፡ ሁለንተናን ለክርስቶስ በመሰጠት የሚኖር ሕይወት ነው።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን ዳኒዬ እግዚአበሔር ይባርክ
በጎነቱን እንድንናገር የጠራን እግዚአብሔር ይመስገን 😍 የወቅቱ መልዕክቴ ነዉ ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ዳኒ live ብታገለግለን ብዬ እመኛለሁ
Egzabeher rejem edeme ena tena yestehe 🙏
ዳንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው ይብዛልክ እወዳለሁ ❤!! ሁልጊዜ በዝግጅት እንድንጠይቅ ለሁላችንም ጌታ ይርዳን
Egziabiher yibarikih wendime Daniel xegawin yabizalik.
Amen Amen Tebarek 🙏🙏🙏
እውነት ነው ጌታ አየሱስሆይ ልባችን አይታወክ በፍጽም በ አንተ እንታመን 🙏🙏🙏
amen amen 🙏❤️
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳኒ
God bles you❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
AMEN !!!
BLESSED
Ameeeeen Tsega yibzalh❤❤❤
❤አሜን
እግዚአብሔር ሆይ ሁልጊዜ ዝግጁ እንደሆን እርዳኝ 😢❤አንተ ስትምጣ ከፈትክ እንዳልታጣ መጨርሻዬን አሳምሪ
Yehe dewl lene new ewodehalehu daniye ❤❤❤❤
ውይ ስወድህ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ ባንተ መዝሙር አልቅሻለሁ ደስ በሎኛል ምን ያልሆንኩት አለ ሰዎች ሲጠሉኝ ሲሸሹኝ ሲያብጠለጥሉኝ ሰው አገር ላይ መፅናኛዬ ነበር ነውም❤️🙏🏼
ሠ
አሜንን
እግዚአብሔር ያክብርህ ዳኒ
አሜን
“Life here is a rehearsal for the Lamb’s wedding”,
“Living for Christ!”,
“Living like Christ!”
“Living with Christ!”
Wonder of the love of our God!!!
Our dearest brother Daniel. You bless us much with your sermons and songs! You are indeed an amazing blessing to us all! May you be blessed many more times over!
Maranatha! Amen Lord Jesus come!!!
አሜን ፓስተር ዳንኤል!
Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen
God bless you
🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
❤❤❤❤
👍🙏🙏
❤
Amen Amen Tebarek 🙏🙏🙏
Amen amen 🙏
Amen
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤