Rahel, In my opinion this is huge and it will be one of the best music videos of all time. Every thing is well written and composed to the highest quality. Well done!!
The only thing I got to appreciate is the impressive Directing & Casting by the Bonafide Kidest Yilma 💖💖💖 and of course Rahel played her part well she needs to make a comeback to Cinema after Yegna as she is talented👏👏👏 as for the music, lyrics & melody it's substandard that I would rather not comment on 🙄🙄🙄
It's so dramatic, and the old-school vibe makes it feel epic. Honestly, I think we need more episodes! It would be a bummer to stop at just one video. Love, Rahel and Kidist, the Iron Lady.
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን
ላልወለደ ልጅን
የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራቸው ያብቃልን።
አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
አሜን🙏🙏🙏
አሜን ❤
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን !!!
አሜን❤❤
Amen fetari yeseman🙏🙏
መርቄሻለሁ ሚሊዮኖችን ያስቆጠረ እይታ ይኑረው! አሜን በይ
እኛ ኦሮቶክስ ክርስቲያኖች ለምንድነው ዘፋኝ የምበዛው፣? 😢😢😢ሙስሊሙን ጴንጤን ተመልከቱ ዘፋኝ የለም
አሜን በይ ያሳዝናል 😢😢😢
አሜን ትርጉሙን ታውቅያለሽ
አሞኛል ፀሎት አረጉልኝ የአገሬ ልጆች😢
አይዞን 🙏
❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህት ለም እግዚአብሔር ይማርሽ
የምህረት አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስሽ እህቴ❤
እግዚአብሔር ይማርሽ
ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት ምርጥ ዘፈን ክሊፕ ጊዜውን አስታዋሽ!!!!👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰
ክሊፑ 👏ሙዚቃውን በለጠው
የቅድስት ስራ ነዉ😂😂😂
Exactly
I feel the same
Yep
በትክክል
የወንዲ ማክ ግጥምና ዜማ
የአበጋዝ ቅንብር
የቅድስት ይልማ ዳይሬክቲንግ
የራሄል ድምፅና ትወና ተደማምሮ
ጥበብ እንደ ምሽት ጨረቃና ከዋክብት የደመቁበት ስራ
1 ኛ አገላለፅ
Oldies music is the best
ራሄል ድምፃ ብቻ ሳይሆን ትወናም ትችላለች
Look who is the director bro
The power of Kidist Yilma🔥🔥🔥🔥
በ60'sዎቹና 70's የነበሩት የሴት እህቶቻችን የልሰብስ አለባበስ ጨዎነት ተየቸረበት ወድሞቻችን እርጋታቸው ፍቅራቸውንም በዘፈን የሚገልፁቀት ጠፋታቸውንው ወ.ዘ.ተ በሚገርም አገላለፅ እርችዬ ተውነሽዎል ጎበዝ ብዙ እንጠብቃለን ካንችም አንችም ጨዎነቱን ወርሰሻል የኔ ጨዎ ሴት በርችልኝ አድናቂሽ ነኝ ከኒዎርክ❤❤❤❤❤
ሙዚቃው እኮ በጣም መልክት አለው!! መስማት ሳይሆን አድምጡት❤❤❤
WOW ወይ እድገት 👍ወይ ስራ👍ወይ ጥበብ ጉድ ነው ገራሚ ነው 💚💛❤️🙏እናመስግናለን አሜን 🙏
እኔ ምንም ቃል የለኝም : ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሙዚቃ በእውነተኛ ስሜት ሲገለጥ ያየሁት : አልባሳት + አክቲንግ + ካሜራ + ኤዲቲንግ በቃ ሁሉም ነገር 👏👏👏👏👏
በጣም ⭐⭐⭐⭐⭐
ልል የፈለኩት ተባለ ቅድስት ይልማ wowwwwwww
Exactly @kidest yilma 😘😘😘😘
Speach less
@ZZ
የተሰማኝን በማለትህ/ሽ በጣም አመሰግናለው፡ የሚወር ስሜት አለው ፡ወንድ ብሆንም ሙዚቃን አንደ አሳ በታትኜ ነው የምሰማው ፡ይሄ በጆሮ ሳይሆን በደምስር ነው የሚገባው።
ሀበሻዋ ቢዮንሴ 😊
ካዲላክ ሪከርድስን የማይ ነው የመሰለኝ የምር ምርጥ ስራ ነው 🎉❤
Awo ayegereme keso gare yemesaselale
so true and i felt the same
በቃ ሁሌ ስትመጪ ማስደመም ሆነ ስራሽ እጅን በአፍ የሚያስጭን ድንቅ ስራ 👏👏👏👏
My opinion of this is a beautiful talent and beautiful art
አንቺ የኔ ጀግና ሁሌም 1ኛ ኮ ነሽ እንወድሻለን በርቺልን 🙏💯❤💯
እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥሽ:: ምን ማለት እንደሚቻል አላውቅም::
ራሔል ትለያለሽ በእውነት 1ኛ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ይለያል ይለያል ይለያል አይገልፀውም ወንዲማክ አንበሳ
ወንዲ ማክ አንደኛ
ደስ የሚል ስራ ነው ወድጄዋለሁኝ ሰዎች ግን የድሮ ነገር ደስ ይላል አይደል የሚናፈቅ ❤
ጥንካርሸ ከእግዚአብሔር ጋር የሚገርም ነው ጠንካሰራ በርቺ
የሞተውስ ከሙታን የሞትን ጣርን አጥፍቶ በሶስተኛው ቀን የተነሳው የናዝሬቱ ኢየሱስ ከዘላለም ሞትና ጥፋት ያድናል ዓይን ያለው ያንብበው🎉🎉🎉
Yadinal yitadegal eyesus yadinal yiwodachihuwal Jesus paid it all for you rihel lemotelish zemirilet
Amen
ጎበዝ ሰምተሽ ስጨርሽ ንሰሀ መሆኑ ነዉ
Lsak wey lalqs@@MihretAhmed
አሜን
ይኸው ከወጣ ቀን ጀምሮ ጠምደነዋል ❤❤
ቅድስት ይልማ እጅሽ የነካው ሁሉ ጥሩ ውጤት አለው የድሮውን ትዝታ እንድናየው አደረገሻል በርቺ በዚያን ጊዜ የሚታወቁት አሰገደች አለምረው ናቸው የምሽት ቤት ያላቸው ድርብወርቅ እሳቸውን የወከለች ይመስላል ራሄልም ድምቀት ስጥተዋለች ስራው ላይ የተሳተፋችሁት በሙሉ ልትመሰገኑ ይገባል
በአሉና ብዙነሽ በቀለስ ?
አቦ ሪቾ በጣም በጣም ያምራል ምርጥ ስራነው አቦ አንቺ ባለሙሉ ተሥእጦ ነሽ ከእዚህም በላይ ገና ሠርተሽ ታሥደምሚናለሽ ብዬ ተሥፋ አረጋለው ጀግኒት ❤❤❤❤
ዛሬ ጆሮዬን ወደድኩት wow 🙏 አሪፍ ስራ ነው
የራሄል አድናቂዎች የታላችሁ በላይክ ❤️❤️❤️
ደምሩኝ❤
🥰🥰🥰🥰🥰ricu ❤❤❤❤
የዚችን ዘፋኝ ታሪክ አዋቂ ይንገረኝ🙏🙏
ዋው 👏👏 በተለይ አቀራራቡ እና ግጥሙ ይለያል
4 (አራታችሁም) ወንዲማክ አበጋዝ, ቅድስት እና ራሄል ትችላላችሁ ምርጥ ስራ
ምርጥ ስራ ።እናመሰግናለን ።
ቆንጆውን ንቅሳትሽን ሳይ የምወዳትን አክስቴን አስታወሽኝ ራሔልዬ❤❤❤፣ እጅግ ደስ ይላል🎉
የሙዚቃው ድራማው ፓርቱ በጣም ደስ ይላል ያለው ነገር ዘፈኑ ግን እንጃ ብዙም አልጣመኝም
Adis slehone new esktlemjiw
The music and the drama (video) did not match!! The video would have fitted a better music!...
እናቱ ሂጂና ወላምኛ አዳምጪ መጀመሪያ ይሄ ዘፈን መሳሪያ ትወና እና ውበትን ለሚያውቁ ብቻ ነው
ሰውዬው ልሄድ ነው ያለሽ ለታ ለ2 ዓመት ከፃሎት በፊት የትራስሽ ማድመቂያ ሆኖ ትስሚዋለሽ 😉😉
😂😂😂😂😂ትክክል ምንም አያስለቅስም ልክ ነሽ ምንም አይጥምም እስታይሉ ያምራል በቃ
አይገርም እኔ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አሁን ያለሁበትን ስሜት ነው....❤❤
አይዞሽ
ሁሉም አላፊ ነዉ አይዞሽ
የምርጦች ጥምረት ዋው አንደኛ ርች ቅድስት ይልማ 👌👌👌
በቃ ምን እንደምል ለራሴ ግራ ገባኝ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ይመጥናል
ከፍታሽ ጨምሯል ግሩም ሥራ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺ። ቅድስት ይልማ የጥበብ ንግሥት እናመሰግንሻለን።
Just remembers etta Jones, this song is master piece of RACHEL Getu. Thank you abegazu
ሪቾ በጣም ትችያለሽ ቪዲዬ ክሊፕ አንደኛ ነው።🔥🔥🔥🔥 ዘፈኑ ግን ብዙም አይደለም ዋሸው🤔
ክሊፑና እስታይላቸው ያልተገጣጠመብኝ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ከእውቀት የጸዳሁ ስለሆንክ?
@@saranigatu6037ልክ ነህ
የእስራኤል ጦር አመታት የሚመታ ሙዚቃ ነው። እየቆየ እየጣመ እየጣፈጠ እየሰረሰረ የሚገባ እጅግ ድንቅ የሆነ ሙዚቃ ነው።
ይኸው ነው ? እንዲያው አንድ ሰው የለፋበትን የደከመበትን ስራ ቢያንስ ያለውን ጥሩ ነግር ምን ይከብዳል ?
ቁልጭ ያለ ቅናት/ምቀኝነት ከመሆን ሌላ ምን ይባላል ? ዋሸሁ እንዴ ?
አዎ ግጥሙ እስከዚም ነው ግን በራሄል መዘፈኑ እና ክሊፑ ከነፍስም ነፍስ ዘርተውበታል። ከአንዳንድ እንቁ ድምፃዊያን ውጪ በሆኑ በአንዱ ተዘፍኖ ቢሆን የኔ ቢጫ ወባ ቁ.2 ይሆን ነበር🤣
የሙዚቃው ክሊፕ ራሱ ከራሄልዬ ችሎታ ጋር ተደማምሮ በጣም ገላጭ ነው። በርቺ ራሄልዬ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነሽ
ፊልም እማይ ነው የመሰለኝ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ራኤል ጌቱ በእኛነታችን ኢትዮጵያን የሚመስል ምንም ቅጅ የሌለው እንድንኮራ ያደረገግሽን ድንቅ አክተር እጅግ በጣም የተዋጣለት ሥራ
She’s always come up with better and stronger I love her
ራሔልዬ... ድርብ ወርቅዬ...❤❤❤
Rich + Wendi menem tereter yelewem meret sera endemihon❤❤❤👍👍👍😘😘😘
በትክክል
Let him go. 2024. The music is amazing.
ቅድስ ይልማ ትለያለሽ አጭር ፊልም ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋው ዋው!
ሪችዬ ራሩ የኔ ዋሽን ድምፅ እንደኔ የድምፅሽ አድናቂ ያለ አይመስለኝም
ወገኖቼ ኢየሱስ ይወዳችኋል መስቀል አንገት ላይ አንጠልጥሎ እንዲ መሆን የመስቀሉ ስራ ላይ መሳለቅ ነዉ😢 ኢየሱስ ይወደናል እንመለስ❤
😮😮😮😮
What cross? Maybe be you need to have your eyes checked 😂
ወንዲዬ አንተ የነካኸው ምርጥ እንደሚሆን ግልፅ ነው proud again to be your fun
በትክክል
ዋውውውው ወደ እናቶችን.....!!⭐ ወሰድሽን አንዱን የእናቴን ዘፈን ብትጫወቺ እንዴት ደስባለኝ
Wow yelben naw yetecawetshilege yen wede🎉
ድንቅ ና ብርቅ የሀገር ጌጥ ነሽ
ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ዘመንሽ ይባረክ ዘመኔን አድሰሽልኛል በርቺ
ዋው በጣም ቆጆ ስራ ነው የጥንቱን አስታወሰችን ከነ ሜካፕ በጣም ተሰርቷ❤
Rahel, In my opinion this is huge and it will be one of the best music videos of all time. Every thing is well written and composed to the highest quality. Well done!!
ድምፅሽ ግን ተዋጠ😮 olds style አሪፍ ነዉ ❤
#ራሔል_ጌቱ ትችላለች። #ኢትዮጵያዬ የሚሉው ስራዋ #ማለፊኣ ነው ደግሞ ይሄኛው በእውነቱ #ግሩም ነው።👍👍👍
ያላትን አቅም ብቻ እዩልኝ 👏👏👏👏
ራሔልዬ ምርጥ ስራ በርቺ ❤️🇨🇦👍🏿🇪🇹✅
ድምፅሽ ምንም አይወጣለትም ❤❤❤
Amazing performance. Stage presentation, music sound, rhythm, faultless. This is another level. ይበል ይበል የሚያሰኝ ስራ ነው:: ቀጥሉበት :: እናመሰግናለን
ምርጥ ስራ ነዉ በርች...ሪቾ
wow የሚገርም ስራ ፊልም ነው የሚመስለው ገራሚ ነው በርቱ ጥበብ ከፍ ተደርጎ ሲሰራ ታከብራቹዋለች እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እነደሮዬ ዘፈን ባላይምባልሰማም ይሄ ግንየድሮ ን ነገር አለው በተለይ ክሊፓ አለባበሳቸው ደስ ይላል በራቁት የውጭውን እየቀድ ከሚንበላጠጡ ሀገርኛ መሆን ደስ ይላል
ያበደ ሙዚቃ እና ቪዲዮ 👍
ሪችዬ የራስሽን UA-cam መክፈት አለብሽ ❤❤❤❤
ጎበዝ👍 ሁሌም ድንቅ ነሽ እናመሰግናለን❤
ዋው በጣም ይለያ ሪቾ
ታላቅ አድናቆት ብቻ ነው ያለኝ 👏👏👏👏
ያልኖርነውን ነገር ግን የምንናፍቀውን ያንን ደግ ዘመን እንዲህ መልሱልን
ምርጥ ሙዚቃ ነው. Wendi Mak አሪፍ ስራ ነው. Kidist Yilma እንደተለመደው ሰቅለሽዋል.
ብዙነሽ በቀለ እና በአሉ ግርማን አየዋቸው ልበል እና የደጃች ውቤው መሽታ ቤት ወሮ አሰገደች?
አንደኛ ነው በዛ ላይ አለባበሰሸ ሲያምብርሸ
ሲያምር!!!! ደግሞ ሲጥም። good jab ሪች❤❤❤❤❤❤
Kidest yelma gen ufffff ejeshe yebarek
The only thing I got to appreciate is the impressive Directing & Casting by the Bonafide Kidest Yilma 💖💖💖 and of course Rahel played her part well she needs to make a comeback to Cinema after Yegna as she is talented👏👏👏 as for the music, lyrics & melody it's substandard that I would rather not comment on 🙄🙄🙄
ብስል ስራ እሽት የተደረገ የገብስ ቆሎ በይው ጣዕሙ። እድግ በይ!!!
ድምፅሽ አሪፍ ክሊፑ አሪፍ ሙዚቃው ግን ለብቻው አይደመጥም😊 ይረሳል።
ማለት😂😂😂
Exactly
የማሰተዋል አድናቂ ኮመንት ወንዲ ማክ ቆርቆሮ አይደለም
Weyn amaresh weys bal emaresh?
በትክክል የኔም አስተያየት ነው
It's so dramatic, and the old-school vibe makes it feel epic. Honestly, I think we need more episodes! It would be a bummer to stop at just one video. Love, Rahel and Kidist, the Iron Lady.
ራሄል ግን በጣም እድለኛ አርቲስት ነች ከበፊት አይዳ ጀምሮ እስከአሁኗ ቅድስት ድረስ አጠገቧ ከባባድ ሰዎች ነዉ ያሉት ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ 👏
Moke wendime silyehuh ds bilognal Berta bro❤❤❤
Wendme moke korchebkalew❤❤❤
ሪችየ ትችያለሺ የምንለው በምክንያት ነው ዋውውውው 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
Rahel Getu and Haleluya Tekletsadik are talented Queens of Ethiopia with unique styles. 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
Music Video is much greater than the Music. She is growing !!
ራሄል አድናቂሽ ነኝ ምርጥ ስራ ነው በርቺ ስራዎችስ ቆንጆ ናቸው የእስከዛሬ ስራዎችሽን ወድጄ ነው የሰማሁዋቸው ትንሽ የባለፈው ነጠላ ዜማሽ ከእነ ክሊፑ የወረደ ሆነብኝ እንጂ ሌላው 👍በርቺ
ከMemar መማር ቲክቶከሯ ሰምቶ የመጣ 🙌
Wonderful music excellent arrangement
I'm from Canada l love Ethiopians music
Wow wow... rahel wow... u nailed it... as always
ገራሚ ዘፈን ነው ❤
Enwodshalen ❤❤
ስወድሽ በምክንያት ነው።
በርቺ!!!
ይህ ግጥም ለሌላ ስው ቢስጣት ነበር እንደዚህ ኣተሆን ነበር ❤
ታምናላቹ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እዛሙድ ውስጥ ነኝ
ከ ቲክ ቶክ አንደኔ ሮጦ የመጣ እሪፍ ስራ ነው👍
this is nice directing and cinematography
ማዕከላዊ ዕዝ ሙዚቃው ❤❤❤ አክቲንግ ቤስት ❤❤❤ ድምፅ ወርቅ ❤❤❤ ዋው ሬቾ 🎉🎉🎉
ከድሮም ከዘንድሮም ዜማ ጋር ያልተዳቀለ ንጹ ስራ፡፡ Well done kudos to all involved ❤
Wendi mak
ባለ ንቅሳቱዋ ዘመን ተሻጋሪ ያድርገው ይገባዋል🎉🎉❤❤
Wendi mak + rich ❤️👍
Rahel Getu ...Betam Denk Denk tebeb ena teseto new ...Best song ever ...god bless .....❤
ወንድ ማክ❤🤴