ደርግ የጀመረው የመጠፋፋት ጉዞ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @bekeleduguma3180
    @bekeleduguma3180 10 місяців тому

    Ato yared so nice history sharing us really amazing

  • @ma9546
    @ma9546 10 місяців тому

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @HabKa-e6r
    @HabKa-e6r 10 місяців тому

    Yared H/Meskel..... Wow

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 10 місяців тому

    Enamsgnaln shekurn habibna

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 10 місяців тому +3

    ያቺ፣ የጠፋችው፣ በመቃብር፡ ውስጥ፡ ያለችውን፡ እውነተኛዋን፡ ኢትዮጵያ፥ እንደአልዓዛር፡ ሞታ፡ ከተቀበረች፡ "አራት፡ ቀናት"፡ ቢሆኗትም፡ አልዓዛርን፡ በትዕዛዙ፡ ከሞት፡ ያስነሳው፡ መድኃኔዓለም፡ ኢትዮጵያንም፡ እንዲሁ፡ ትዕዛዙን፡ ይላክላት፣ ያስነሳትም፥ አ ሜ ን ።

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 10 місяців тому

      😂😂😂እራዛርን.እየሱስሲያስነሳው..ምንዲነውያለው??

  • @estas2834
    @estas2834 10 місяців тому

    ኦ እኛ ኢትዮጵያን የ ስልሳዎቹ ትውልዶች በፈጸሙት ወንጀል እስካህንም ድረስ መከራችን እያየን ነው በእውነት ንስሃ ካልገባን መከራችን ገና ነው ይህንን ደሞ በዋናነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ይህንን ማድረግ ነበረባት ነገር ግን ኦርቶዶክስ ከደርግ ጊዜ ጀምሮ የሃጥያቱ ተባባሪ ስለሆነች አሁንም ስለሆነች በውስጧም ያሉት ሰዎች መሪዎች ይህንን ታላቅ ሃጥያት እና ስህተት አምኖ መቀበል ስላቃታት ይህው እስካሁን ለንሰሃ ሕዝበ ክርስቲያንኑን መጥራት አልቻለችም እራሳቸውም ለንስሃ አለመዘጋጀት እጅግ ያሳዝናል ያስፈራልም በተለይ አማራው ንስሃ ንስሃ ንስሃ

  • @firomsaabzel721
    @firomsaabzel721 10 місяців тому

    እናዛ የአፄ አምላኪዎች ናቸው መገደላቸው ጥሩ ነበር

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 10 місяців тому

    ሰላም ለሳሎን ቤተሰብ ይሁን እየሩሳሌም አለሽ/ህ በሰላም ነው ?ኮሜንትሽን አይቼ ስለማላውቅ ነው

  • @eskedardessie5892
    @eskedardessie5892 10 місяців тому

    Very interesting . May get the address of this father?

  • @abubekerabubeker9070
    @abubekerabubeker9070 10 місяців тому +2

    It is so sad, it is all derege fault how we become like this till now 😞

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 10 місяців тому +2

    እያንዳንዱ ፖለቲከኛ ለሰራው ግፍ .....ንሰሀ የምንገባውእኛና ልጆቻችን ነን????እኔ ለራሴ የራሴን በደል አንፃልኝ ብዬው ሳልጨርስ መለሰሼ ስህተት ውስጥ ራሴን የማገኝ ሰው ነኝ ደሞ 😮😮😮ለደም ጠጪዎችና...ደም አፊዮች የሚያስፈልጋቸው...ትቼዋለሁ ... እንዳረገ ያርጋቸው

    • @estas2834
      @estas2834 10 місяців тому

      ስለተጠራው የንስሐ ጽንሰ ሃሳብ የገባህ የተረዳህው አይመስልም አንተ በግልህ የሰራህው አጥቢያ ካለ ንሰህ ግባ ስለ ነፍስህ የራስህ ነው ይህ ግን አባቶቻችን በማወቅም በድፍረትባለማውቅ በስህተት በኢትዮጵያ ሕዝብ እና በኢትዮጵያ ላይ የሰሩት ሃጥያት አገሩቷን ህዝቡን መከራ ውስጥ አስገብቷል ይህ መከራ እንዲቆም ስለ አባቶቻችን ሓጥያት ካሉት ጋር እንደ ህዝብ በአንድነት ንስሃ እንግባ ፋጣሪ ይቅር እንዲለን መከራችንም እንዲቆም ነው ለዚ በቅንነት መዘግልጀት ነው በቃ

    • @Dagmawitwbe6992
      @Dagmawitwbe6992 10 місяців тому

      @@estas2834 መከራችን እንዲቆም መፀለይና ንሰሀ መግባት ይለያያል እየገደሉኝ አድነኝ ማለት ነው እንጂ ገዳዮቼን ይቅር በላቸው ለማለት የሚያስችል አቅም የለኝም ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 10 місяців тому

    12:41 እውነት ከሆነ ከባድ ነው ከእንዲህ አይነት እርግማን ተጠቃሚውስ ማን ነው???

  • @AdmasuAlemu-p5t
    @AdmasuAlemu-p5t 10 місяців тому

    የኢትዮ መሪዎች አገር ለማሳደግ ይለፋሉ ተቃዋሚ
    ፓርቲዎች እስከ ዛሬም ለግል ስልጣን ህዝብን ከመንግስት በማጣላት አገር ያፈርሳሉ

  • @Mayatube123
    @Mayatube123 10 місяців тому

    Started before derg
    Why always only blame derg ( mengistu)

  • @riga12345
    @riga12345 10 місяців тому +2

    ሰዎቹ በድሀ ልጅ ላብ የበለፀጉ እና የወሎ ህዝብ በረሀብ ሲረግፍ ምንም ያልመሠላቸዉ ይባስ በለዉ ለመደበቅ የሞከሩ ናቸዉ::በግድያ በመቀጣቸዉ ከፍ ባለ ድምፅ ደስታዬን መግለፅ አወዳለሁ!!

    • @nardosmengste9636
      @nardosmengste9636 10 місяців тому +3

      ያኔ በረሀብ ለረገፉት የወሎ ህዝብ እንዲ ከተቆጨክ ዛሬ በዘራቸው እና በሀይማኖታቸው ምክንያት በ ኦሮምያ በግፍ ለሚገደሉት ምን ይሰማክ ይሆን,?🤔🤔