የልብስ ስፌት መኪና አጠቃቀም ክፍል 1 how to use singer sewing Machine

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 127

  • @zelihakadir4148
    @zelihakadir4148 Рік тому

    የኔ ዉድ በጣም አሪፍ ነው የምፈልገው ነገር ነበር አመሠግናለው

  • @FasiNico
    @FasiNico 6 років тому +3

    ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ሜሬ የምታውቂውን ልታሳውቂን ስለመጣሽ 💝በርችልን ስታስረጅም ደስ ትያለሽ 👏

  • @yeabaychora3243
    @yeabaychora3243 3 роки тому

    Betam dess y'lal...adrashah yasfelga bzu mereja meteyeq efelgalehu ke waga jemro

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 6 років тому +4

    በርች እህት ስራሽ አስተማሪ ነው ከ Fasi crochet ተነግሮን ነው የመጣነው 🤝

  • @wubrestalemu2455
    @wubrestalemu2455 3 роки тому

    Selam enamesegenalen .....addis abeba machinu yet yegegal plz

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 5 років тому

    በርቺ ጥሩ ትምህርት ነዉ ስፈልገዉ ነበር

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ እህቴ በጣም ነው የምፈልገው መማር እከታተልሻለሁ ቀጥይበት

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  4 роки тому

      ስንቴ ይፋቴዋ ነኝ De እሺ አመሰግናለሁ🙏🏽

    • @De-tj1vk
      @De-tj1vk 4 роки тому

      @@Zmaritmeronthelideta09 ልብስ እዴት መቅደድ እዳለብንና የምታውቂውን ዲዛይን እያወጣሽ ብታሳይን ጥሩ ነው ከቻልሽ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 3 роки тому

    የሀበሻ ቀሚሰ ማንኘወውንም ልብስ መስፋት ይቻላል እዴ በዚህ ማሽን ማማዬ

  • @zd-tube5378
    @zd-tube5378 4 роки тому

    ማሻአላህ እህት እናመሰግናለን አላህይጨምርልሺ. አድሥእንግዳትቀበያለሺ

  • @emugamachuu542
    @emugamachuu542 5 років тому +1

    Geta yebarekish

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 6 років тому +5

    ሜሪዬ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን።

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому +1

      Selam Ethio ሰላምዬ በጣም አመሰግናልሁ

    • @OmarAli-we9bh
      @OmarAli-we9bh 3 роки тому

      Meron እባክሽ ማሽኖቹን መግዛት ፍልጌ ናበር የት ናው የማገኛው?

  • @aimygatasew6507
    @aimygatasew6507 5 років тому

    Betam enamesgenalen ehetachen
    Lemdu alegn Gen beyebet wedeseraw endegebabet gefafashegn

  • @zedoyoutube
    @zedoyoutube 2 роки тому

    በርቺ ጀግናዬ👍👍🌹🌹🌹

  • @rabakhan1219
    @rabakhan1219 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Umitube
    @Umitube 6 років тому +2

    አመሰግናለሁ ከገዛውት ወረ አለፈኝ እስካሁን አልከፈትከትም ይመስለኛል አንቺን ስጠብቅነው መሰለኝ 🙏🙏🙏😘👈

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      MOMMMY TUBE እናት TUBE እህቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሚቀጥለውን በቅርብ እለቃለሁ 🙏🏽🙏🏽😍

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      MOMMMY TUBE እናት TUBE በቪዲዮ ላይ ያላሳየሁት ነገር ካለ ወይም ግራ የገባሽ ነገር ካለ ጠይቂኝ እሺ 😳

    • @gjhh8506
      @gjhh8506 4 роки тому

      እህትየትነሽያለሽው

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 3 роки тому

      ኢትዮ ይዘን ሄደን መጠቀም እንችላለን ማሸኑን እሰኪ ንገሩኝ

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 3 роки тому

      በድንጋይ ይሰራል እንዴ

  • @motivationforlife9150
    @motivationforlife9150 3 роки тому

    Thank you
    yhn machine yet kagegnew echlalew?

  • @temarhaniys8387
    @temarhaniys8387 3 роки тому

    አይዞሾ በርች

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube 6 років тому +2

    ፉስዬ ልካን ነው በጣም እናመሰግናለን እህታችን

  • @tariketesfaye2131
    @tariketesfaye2131 5 років тому +1

    Ooooo eskezara sefelgew yenber nger endat salayachu thanks

  • @solomemasiyas7524
    @solomemasiyas7524 3 роки тому

    Ethiopia wust yet endemigegn kawoksh btnegrign?

  • @የትምብንሆንአላህንእንፍራ

    በጣም እናመሰግናለን ሀያቲ

  • @razikashefeka6897
    @razikashefeka6897 5 років тому +1

    ሌላ ማሽን ወይንም ትልልቅ አበቦች እና ዲዛይን እንዴት እንደምንሰራ ብታሳይን

  • @hikuhiku9404
    @hikuhiku9404 6 років тому

    በርቺ ማማቲ

  • @እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 3 роки тому

      በጣም እናመሰግናለን እህት

  • @seadamohamed9682
    @seadamohamed9682 6 років тому

    እናመሠግናለን ደግመሽ አሥተምሪን ቀጥየበት እኔ ሢግል መሠሽን አይገባኝም
    ሥፌት

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 6 років тому +2

    Teru Sera newe enamsgnaln

  • @meronabel1945
    @meronabel1945 Рік тому

    ሰላም እህቴ እርዳታሽ እፈልጋለው ዲዛይኒግ ትምርት ጀምሬ ነው ስልኬን ላስቀምጥልሽ ታወሪኛለሽ

  • @alemnshealem-v3u
    @alemnshealem-v3u Місяць тому

    gobeze mesh yete endemishete negrgne

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 3 роки тому

    አቦ አምላክ ይባርክሽ እማዬ

  • @tesyonedesalgne2034
    @tesyonedesalgne2034 5 місяців тому

    thanks sis

  • @aeshaabdu3024
    @aeshaabdu3024 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ሁለተኛውን ፓርት አሳይን

  • @allahisoneallahisone6069
    @allahisoneallahisone6069 5 років тому

    አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @dehangedye2232
    @dehangedye2232 5 років тому +1

    ኔ ማሽን ብራዘር ነው ግን ምንም መስራት አላውቅም ግን ጥልፍ እና ዳንቴል በጣም ጎበዝ ነኝ አሁን ማሽኑን እንዴት ልስራበት

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому

      Dehan Gedye menm kebade adelem telmjiwalsh mashenu bilyayem atekakemu yekerarbale mokeriw

  • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ

    እስቲ የት እደሚሸጥ የምታቁ ንገሩኚ እሽ

  • @عايشهعبدالله-ط7ط
    @عايشهعبدالله-ط7ط 5 років тому

    ለቅንነትሽ ጌታ መልካሙን ነገር ይጨምርልሽ ብዙዎቹ እህቶችሽ አውርደንዋል

  • @ነኡምቲቲዩብ
    @ነኡምቲቲዩብ 6 років тому +1

    እነመሰግነለን ቆንጆ ግን ስንት ነው ምገዘው

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      ነኡምቲ ቲዩብ እንደምትመርጪው ማሽን ዋጋው ይለያያል ይለያያል የኔን የገዛሁት £270 ነው

    • @ነኡምቲቲዩብ
      @ነኡምቲቲዩብ 6 років тому

      @@Zmaritmeronthelideta09 እሽ አመሰግነለው

  • @adached4183
    @adached4183 10 місяців тому

    የት ነው እሚገኝ አሳውቁኝ

  • @መከነሰላምYouTube-n1y
    @መከነሰላምYouTube-n1y 5 років тому

    የኔቆጆ በጣንአሪፍነው

  • @fdshjddvgdjekhd4336
    @fdshjddvgdjekhd4336 6 років тому

    Tnx ehe yeha alaqawome lalochune NW yamaqawo

  • @OmarAli-we9bh
    @OmarAli-we9bh 3 роки тому

    እንዴት ናሽ ጥሮ ናው ማሽኖቹን ለመግዛት የት ናው እባክሽ ቦታውቹን ጠቁሚኝ??

  • @ኡሙጃእፈርረቢእሽረህልይሷ

    ሀቢበቲ እደት እደሚሰፋ ኡቀቱን ሹክ በይን

  • @ጀሙ5-ጐ1ተ
    @ጀሙ5-ጐ1ተ 4 роки тому

    እኔ ከሥዴት መልሥ መልመድ እና እሡን ሥራ ለመሥራት ፍላጎቱ አለኝ እህቴ እባክሺ ያለሺን ልምድ ሁሉ አካፍልኝ ።አዴራ

  • @fozelove6563
    @fozelove6563 2 роки тому

    ዋጋው እሰከ ሰንት ነዉ ሰንጀር ማሸን አዲሱ በአሁን ሰአት

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 роки тому

    በንብረት ብቻ ነው ሚሰራው

  • @reewreew770
    @reewreew770 5 років тому

    እናመሰግናለን

  • @lijinet
    @lijinet 6 років тому +1

    ቤት ውስጥ ሢንጀር አለኝ ግን አላቅበትም ካንቺ እማራለው Thanks

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Lijinet Tube ልጅነት ትዩብ እሺ እህቴ በጣም ደስ ይለኛል የሚያስቸግርሽ ካለ ጠይቂኝ እሺ እህቴ

    • @lijinet
      @lijinet 6 років тому +1

      @@Zmaritmeronthelideta09 እሺ ማሬ በርቺልኝ

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      እሺ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @serenelane
    @serenelane 6 років тому

    love it

  • @yehararnafaki7141
    @yehararnafaki7141 6 років тому

    Thanks

  • @tamermohammed4647
    @tamermohammed4647 6 років тому +1

    እህት የት ነው እሚገኘው ስንት ነው ዋጋው እኔ ልብስ ሰፊ መሆን እፈልጋለሁ በፈጠረሽ መልሽልኝ

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Tamer Mohammed የስፌት መኪና ኦንላይን ወይም ደሞ የስፌት ማሽን መሸጫ ካምፓኒ ታገኛለሽ እንደምትኖሪበት ሀገር ዋጋው ይለያያል እኔ ይሔን ማሽን በ £270 ባውንድ ነውየገዛሁት ከዚ በጣም የሚቀንስም አለ

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Tamer Mohammed እና ደሞ በርቺልኝ ፍላጎትሽን ሁሉ አምላክ ያሟላልሽ እህቴ

    • @tamermohammed4647
      @tamermohammed4647 6 років тому +1

      @@Zmaritmeronthelideta09 አመሰግናለሁ ማሬ ከልብ አሚን

  • @abiti3603
    @abiti3603 4 роки тому

    Snt new wagaw

  • @zahrakamal929
    @zahrakamal929 6 років тому +1

    እቲእህት ዋጋው ስትነው መግዛአት ፈልጌነው

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Zahra Kamal ዋጋው እኔ ባለሁበት ሀገር የገዛሁት £279 ፓውንድ ንው እህቴ

    • @cd4496
      @cd4496 6 років тому

      @@Zmaritmeronthelideta09 ማመዬ በሀገር ስንት ነዉ በአለህ እኔ ሀገር ለመግበት አስቤለሁ ፀጉረ ቤት ወይም ልብስ ስፌት ገዝቼ መመረ እፈሎገለሁ ፕሊስ ንገረኝኝኝ

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው በርቺልኝ ይሔ ማሽን 11,439 ብር ይመጣል በሀገር ቤት ግን ያለሽበት ሀገር ስንት እንደሚሆን ጠይቂና ዋጋው አመዛነሽው ትገዢዋለሽ

  • @fdshjddvgdjekhd4336
    @fdshjddvgdjekhd4336 6 років тому

    Ehe labase maqoraxe batasatameron kachalachu

  • @zumraaba3914
    @zumraaba3914 5 років тому

    ሠላምሽ፡ብዝት፡ይበል፡የኔማር

  • @የትምብንሆንአላህንእንፍራ

    ማሽኖችን ከኢቶቢያ መግዛት ይሻላል ወይስ ከዉጭ

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому

      Kemila ymaim ኢትዮጵያም ጥሩ ጥር ማሽኖች አሉ ውጭ ከሆንሽ ካለሽበት ቦታ ለምትፈልጊው አይነት ስራ የሚሆነውን መርጠሽ ግዢው 🙏🏽

    • @የትምብንሆንአላህንእንፍራ
      @የትምብንሆንአላህንእንፍራ 5 років тому

      @@Zmaritmeronthelideta09 አወ ዉጭ ነዉ ያለሁት እና ሀቢብቲ ከስደት መልስ ጂልባብ ኒቃብ መስራት እፈልግ ነበር ይሄንም ለማድረቅ ቆርጫለሁ ግን ያዋጣል ስታይዉ እናም

    • @የትምብንሆንአላህንእንፍራ
      @የትምብንሆንአላህንእንፍራ 5 років тому

      @@Zmaritmeronthelideta09 እና ይሄንን ምን አይት ማሽን መምረጥ እደለብኝ ብታስረጂኝ ደስ ይለኛል ዉደዋ

  • @zahrakamal929
    @zahrakamal929 6 років тому

    እሺ አመሰግናአለው እህት

  • @marimekseb1156
    @marimekseb1156 6 років тому +1

    በመጀመርያ በጣም ነው ሚወድሽ ፕሮግራሚሽ ደሞ በጣም ነው ሚመቸን ። ሲቀጥል ኣንድ ጥያቀ ኣለኝ፡
    ትንሽ የ ኢጅ የልብስ መኪና ኣለኝ አና ኣጠቃቀሙን ግን ኣላውቅም ከቻልሽ ኣስረጂን።

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Samrawit Andemariam አመሰግናለሁ የኔ እህት ምን አይነት የእጅ ማሽን ነው ያለሽ ስሙን ካወቅሽው ብትነግሪኝ

    • @marimekseb1156
      @marimekseb1156 6 років тому +1

      ስሙ ኮ ኣላውኮን ግን ውሃትሳፕፕ ወይን ቫይበር ካለች ስልከይ ልልኣክልች ይክርታ Eritrawit ye ብዙህ ኣማሪና ኣይችልምን

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      እሺ ስልክሽን ፃፊልኝና ዋትስ አብ እደርግልሻለሁ ሀፍተይ

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      ይቅርታ ቢዚ ሆኜ መልስ ሳልሰጥሽ ቀረሁ ስልክሽን ስጭና በዛ እናውራ

  • @فِردَوسِرضي
    @فِردَوسِرضي 5 років тому

    ግን የተለያየ ነው ማሽኑ

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 4 роки тому

    እህት።በአላህበዋሳብ።ግቢልኝ ልብስየመስፋትህልሙአለኝ

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  4 роки тому

      Gj Hh face book lay awrgn ሜሮንኢትዮ የእጅ ሙያ ብለሽ ፈልጊኝ 🙏🏽

    • @gjhh8506
      @gjhh8506 4 роки тому

      @@Zmaritmeronthelideta09 እሽየኔውድ።አመሰግናለሁአላህይስጥልኝየበለጥበዋሳብብገቢልኝቅርካላለሽ

  • @frankjanvari8650
    @frankjanvari8650 6 років тому

    hello very beautiful video please kindly film how to operate the sewing machine electric foot pedal how its used to sew please kindly film ok?please kindly reply ok?thank you very much mam.

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      frank janvari Plug it into the sewing machine and press it in your 🦶 and it Should begin to sew 🧵 for Knaw but with my next video I will talk about it ☝️🙏🏽

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      frank janvari Thankyou for you kind Comment

  • @tgtg2020
    @tgtg2020 5 років тому

    እህቴ የጥልፍ ማሰልጠኛ የትነወ ሚኖረወ ኢትጰያ ከሆንሺ

  • @emugamachuu542
    @emugamachuu542 5 років тому

    Batmi yemfalegawo

  • @ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ

    enmesgineline heytichen bericheln

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 11 місяців тому

    ይቅርታ የኔ እህት እባክሽን ሐሳብ ስጪኝ ልብስ ስሰፈ ከስር ክሩን እየንከሰ አስቸገረኝ ክር አጠንጥን የምናስገባው ክሩን ለማውጣት ስል ከነማቀፊያው ወደላ ይነሳል ለማስተካከል ብሞክር አልቻልኩም

  • @ሰውለሰውሰውለሰው
    @ሰውለሰውሰውለሰው 4 роки тому +1

    ጥልፍ ይጠልፋል ወይ ገና አሁን ነው ያገኘሁሺ ውዷ

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  4 роки тому

      tamry seid saeed አዎ ይጠልፋል የሚቀየር እግር አከው እሱን ገዝተሽ መጥለፍ ይቻላል 🙏🏽

  • @frankjanvari8650
    @frankjanvari8650 6 років тому

    hello please kindly film how to operate ok ?please reply back thank you.

  • @amenhnasser8504
    @amenhnasser8504 5 років тому +1

    እህት ክብደቱ ስንት ኪሎ ይሆናል ? ጠንካራ ነው? ያንችን ማሽን ተመችቶኛል እንደሱ ልገዛ ኢትዮጵያ ሲሄድ ኣሁን ልብስ መስፋት ከመዳም ጋ እየለመድኩ ነኝ እና ንገሪኝ ማዓረይ ሽኮር❤❤❤❤❤

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому

      Amenh Nasser ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ 6.6kg

    • @amenhnasser8504
      @amenhnasser8504 5 років тому +1

      @@Zmaritmeronthelideta09 እሽ ማሬ ከንቅልፌም እየቆረጥኩ ልምምድ ላይ ነኝ የዓረብ ስራ ምርርር ብሎኛል መላቀቅ እፈልጋለሁ እንደውም ዛሬ ነው ግዥልኝ ብያት ክብደቱ ቡዙ ነው ብላ ጭር ስትለኝ ነበር ኣሁን ይሄን ምስክር ላሳያት ማሬ ከልብ ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😘😘😘👈

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому

      Amenh Nasser አይዞሽ የኔቆንጆ ስፌት ቀላል ነው ወደሽው ከሰራሽው እየቀለለሽ ነው የሚመጣው በርቺልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zeharazehara122
    @zeharazehara122 4 роки тому

    እረ እኔ አድስ ገዛሁ ግን አጠቃቀሙ አላቅም

  • @zahrakamal929
    @zahrakamal929 6 років тому +1

    እሺ የኔ እህት አመሰግናለው

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 4 роки тому

    ብታስሉምጅኝከሙያሽቅርካላለሽውዴ

  • @michybree5606
    @michybree5606 6 років тому +1

    hey i like the rasta pic new sub lets support each other

  • @temarhaniys8387
    @temarhaniys8387 3 роки тому

    ከልቤደስብሎኛል

  • @Zmaritmeronthelideta09
    @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому

    ua-cam.com/video/mwFrtsaRcJ8/v-deo.html

  • @toybamohamed2342
    @toybamohamed2342 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን