ለስፌት የምንጠቀምባቸው መሳሪያዎች (sewing tools)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 79

  • @mihretlire6159
    @mihretlire6159 6 років тому +9

    ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ቆንጀ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለው የምፈልገው ነበር እንደዚ የሚያሳይ የመጀመሪያ የአማርኛ ገፅ UA-cam ላይ አንቺ ነሽ በርቺ እና አቃዎቹን ቪዶዮ ላይ በሰፊው እየለጠፍሽው በደንብ አሳይን እነዚህ መሳሪያ የሚገኙበትን ቦታ እቃዎቹንእና ጥራታቸውን ደረጃቸው ቪዲዮ ሰርተሽ ብታሳይን ደስ ይለኛል የልብስ መሰፊያው መግዛት ስለምፈልግ ነው በተረፈ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ቆንጆ ቆንጆ ስራዎችን እንደምታቀርቢ በርቺ ቪዲዎችን ስሪ አትጥፊ ሰውም የሚያይልሽ ቆንጆ ቪዲዮ ስትሰሪ ነው ድምፅሽም በደንብ አይሰማም ቪዲዮው እርቋል ጨለምም ብሏል ብርሀን በደንብ ይኑረው ምክንያቱም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታሳይው ሰላምሽ ይብዛ

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Mihret Lire እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ለመልካም አስተያየት እና ለመልካም ምክርሽ እስተካክላለሁ ለሚቀጥለው ቪዲዮ እግዚአብሔር ይባርክልኝ እህቴ

    • @helenbrhan363
      @helenbrhan363 6 років тому +2

      tnx yene konjo desinger lemhon felgot aleng

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Helen Habsha በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ትችያለሽ

  • @toybamohamed2342
    @toybamohamed2342 4 роки тому +2

    የኔ ቆንጅ በርችበጣምነውእማመሰግነው

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 років тому +2

    በጣም አሪፍ ነው ጥራቱም ምርጥ ነው ።ለማንኛውም ብቅ በይ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 3 роки тому +1

    ሜረንአመሠግናለሁ በርቱያገሬልጆችአጠናክሯቸውባካችሁ

  • @bahgitigray8307
    @bahgitigray8307 6 років тому +6

    በጣም እምወደው ስራ በርቺ እህቴ 🙏🏻💖

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Gual Mekelle eshi amesgenalhu

    • @ጀሙ5-ጐ1ተ
      @ጀሙ5-ጐ1ተ 4 роки тому

      እኔ ከሥዴት መልሥ መሥራት የምፈልገው ይህን ሥራ ነበር ግን ልምዱ የለኝም ።

  • @meseretgosa3970
    @meseretgosa3970 4 роки тому

    በጣም ነው ደስ የሚለው ትምርቱ እኔ ገና ሁለት ቀን ሆነኝ ከጀመርኩ መማር ለመጀመርያ ይከብዳል እየለመድኩት ስሄድ እደምወደው እርግጠኛ ነኝ ካንቺ ብዙ ነገር አየሁ እቃዎቹን ገና ልገዛ ነው ማቴሪያል ከኛ ስለሆነ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት

  • @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ
    @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ 3 роки тому +1

    በእውነት እህታችን ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-pm5id5dh8r
    @user-pm5id5dh8r 4 роки тому +1

    በጣምየምወደዉሥነበርበርችማማየ

  • @dubyemimi1354
    @dubyemimi1354 5 років тому +1

    Wooooow Zare new yayewsh betam sifelgew yenebere timhirt new
    Kelibe new yemameseginsh yene wid

  • @tsadkangereye704
    @tsadkangereye704 Рік тому

    እሹይ እህተይ ብጣም ጥሩ የስፎት የስራ ያዋጣል ሰለ እዙይ ስራ መብርህቲ ሰጥኝ እህተይ

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku 6 років тому +1

    ሰላም በጣም ጥሩ ስራ ነው ምትሰሪው በርች ወደኔ ገፅም ጎራ በይ ትወጅው ይሆናል

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      አመሰግናለሁ ውድ እህቴ አለሁ እንቺም ገፅ ውስጥ በጣም ነው የምወደው የምትሰሪውን በጣም በርቺልኝ የኔቆንጆ🙏🏽

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 6 років тому +2

    Nice! Thank you

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 6 років тому +2

    አናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @sofyati4197
    @sofyati4197 6 років тому

    በርች ማሬ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት

  • @jiirachuungaariidha7640
    @jiirachuungaariidha7640 6 років тому +1

    ሠላም እህት በጣም አሪፍ ሥራ ነው በርችበት አላህ ይርዳሽ።

  • @eyoramtamrat6729
    @eyoramtamrat6729 5 років тому +2

    Emouye i didn t know that you had this teaching tube wow awsome u r brave keep goin girl

  • @hananHanan-lx6tq
    @hananHanan-lx6tq 6 років тому +1

    ማሻአላህ በርቺ

  • @የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
    @የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 3 роки тому +1

    ስለማሹኑ ብትነግሪኝ ለስራ ይሆናል እማ እባክሹ ካየሺው መልሹልኝ

    • @emuabdu
      @emuabdu Рік тому

      አሪፍ. ነው

    • @emuabdu
      @emuabdu Рік тому

      አሪፍ. ነው

  • @merrymassle5154
    @merrymassle5154 6 років тому +1

    እናመስግናለን ሲስቱ አዳዲስ ነገር ሲኖር እንጠብቅሻለን

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 5 років тому

    እናመሰግናለን በርች ሜሪየ

  • @Rcggffgffcxfvcvjhvkj
    @Rcggffgffcxfvcvjhvkj 6 років тому

    weyne betam new ymwedew sfeten konjo

  • @lijinet
    @lijinet 6 років тому +1

    እናመሰግናለን በርቺ እህት👏👏

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Lijinet Tube ልጅነት ትዩብ አመሰግናለሁእህቴ 🙏🏽

  • @እሙአብድረሂማንነኝየእኔYo

    ማሻ አላህ በርችውድ እኔም ለምስራት እፈልጊአለሁኝ

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 6 років тому +1

    Thanks merye 😘

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 роки тому

    በጣም አመሠግናለሁ ሜሮን ።ከዛሬ 20 አመት በፊት ትንሽ ስለልብስ ስፌት ተምሬ ነበር አሁን ከየት እንደምጀምር ኢንፎርሜሽን እየሠበሠብኩ ነው ።

  • @Rcggffgffcxfvcvjhvkj
    @Rcggffgffcxfvcvjhvkj 6 років тому

    betam ewedshallew konjo

  • @user-pm5id5dh8r
    @user-pm5id5dh8r 4 роки тому +1

    በጣምያምራልቤተሠብእንሁንቆንጅየ

  • @fatumamohammed5238
    @fatumamohammed5238 6 років тому

    Baxaam gobaz yene maaaarrrrrr barchi. Ihetoch singer sint naw ithio yemitawqu nigaruny

  • @sihammbh3517
    @sihammbh3517 6 років тому +1

    እመሰግን አለሁ በጣም ብዙ እጠብቃለሁ በተለይ ልብስ ቅድ

  • @kadejaseraje8331
    @kadejaseraje8331 5 років тому

    ሠለም እሕት በረች መክነው የት ነው ምገኛው አመሠግነለው

  • @ethio-bollywood8856
    @ethio-bollywood8856 5 років тому +1

    ሰላም ሜሮን! በጣም ሰፈልገው የነበረ ቻናል ነው ሰለ ሲንጀር በተለያዮ ዜጋዎች የተሰሩ ቪዲዮዎች አሉ በኢትዮጲያ ግን አንቺን አገኘሁ ስለዚህ ደስ ብሎኛል ግን ብዙ ቪዲዮዎች የሉሽም እባክሽ ታስፈልጊናለሽ እና ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ፖሰት ለማድረግ ሞክሪ ::የኔ ሲንጀር ለየት ያለ ነው Brother NS1750D ነው አውቶማቲክ ስለሆነ በጣም ቀላል ነው አጠቃቀሙ ቢሆንም ከአንቺ ብዙ ነገር እማራለው የሚል ተስፋ አለኝ በርቺ አዲስ ቪዲዮ በቅርቡ እንጠብቃለን ።

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому +1

      Bollywood ውስጤ ነው በጣም አመሰግናለ እሺ እለቃለሁ እያዘጋጀሁ ነው 🙏🏽

    • @ethio-bollywood8856
      @ethio-bollywood8856 5 років тому

      @@Zmaritmeronthelideta09 እሺ ማሬ በጉጉት እጠብቃለው ♥

    • @ዉቢትኢትዮጵያ
      @ዉቢትኢትዮጵያ 5 років тому

      የት እገዛሸዉ ነገረኝ አገር ዉሰጥ አለ የእኔ እህት የጥልፍ መጥለፊያ ለወንድሜ ፈልጌ ነበር በእጁ ነዉ እሚጠልፈዉ በወር በእጄ እምሰራዉን በ3 ቀን እጨርስ ነበር አለኝ

  • @user-pm5id5dh8r
    @user-pm5id5dh8r 4 роки тому +1

    💯💯👍👍👍💓♥

  • @lifewithrica
    @lifewithrica 6 років тому +2

    subbed LETS GROW TOGETHER amazing channel by the way

  • @ሀዋሙሀመድያርቢመጨርሻየን

    እሰኪ የት ነው ያለሺው ማር እኔ አሁን ሀገሪ ልግባ ነው እና የመሰራት አላማ አለኝ ቁጥርሺን ብታሰቅምጨልኝ አር የሰው ሀገር መሮኝል አድራ አይተሺ ዝም እንዳትይ

  • @ethiopia898
    @ethiopia898 5 років тому

    thank you

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 6 років тому +1

    በጣም ያምራል ቤተሠብ እንሁን

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  6 років тому

      Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) እሺ እህቴ እመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ቤተሰብ ሆነናል

  • @ዉቢትኢትዮጵያ
    @ዉቢትኢትዮጵያ 5 років тому

    ጉበዝ በርች ጥያቄየን መለሸልኝ በእግዛብሄር ወንድሜ ሀበሻ ቀሚስ በእጁ ነዉ እሚጠልፈዉ እና ጥልፍ መጥለፍም ይችላን???

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому

      ቤቴልሄም ወሎየዋ አዎ ይችላል የሚቀየር እግር አለው ግን ከዚኛው ማሽን ይልቅ ኢኑዱስትሪያል ማሽኑ ያፈጥናል 🙏🏽

    • @ዉቢትኢትዮጵያ
      @ዉቢትኢትዮጵያ 5 років тому

      @@Zmaritmeronthelideta09 አልገባኝም አህቴ የአገር ውሰጡ ነዉ ወይስ?

  • @ስለውነት
    @ስለውነት 5 років тому

    ሠላም ለአንች ይሁን የምጠይቅሽ ነገር ቢኖር ካላሥቸገርኩሽ ሲጀሩ አገር ውሥጥ የት እንደሚሽጥና ዋጋው እንድሁም ኦበርሎኩን ከነዋጋው ካላሥቸገርኩሽ በተረፈ ሀሪፍ ነው

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому

      Rqyah Oth ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ሀገር ቤት የት እንደሚገኝ አላውቅም እኔ ያለሁበት አገር ነው የገዛሁት በጣም ይቅርታ አመሰግናለሁ

    • @ስለውነት
      @ስለውነት 5 років тому

      እሽ በጣም እየፈለኩት መረጃውን ስላጣሁስላጣሁ ነዉ አመሠግንሻለሁ በርች

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому

      Rqyah Oth የልብስ ስፌት ማሽን የሚሸጥበት ሾፕ አይጠፉም በርቺልኝ

  • @عموأبوبكر
    @عموأبوبكر 2 роки тому

    የትሽ እህት ?

  • @ሐኒሐኒ-መ6ቨ
    @ሐኒሐኒ-መ6ቨ 5 років тому

    እካንደህናመጣሽስቲስፌትአስተምሪን

  • @hananHanan-lx6tq
    @hananHanan-lx6tq 6 років тому +2

    ከቻልሽ የጅልባብ ቅድ አሳይን

  • @اسميانا-ل6ص
    @اسميانا-ل6ص 5 років тому

    እህቴ እሲ በኢሞ ላግኚሽ በናትሽ እኔ በጣም ነው መማር እፈልጋለሁ እና አዳድ ምጠይቅሽ አለኝ ያልገባኝ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ዀ2ቀ
    @ዜድየአላህባሪያ-ዀ2ቀ 5 років тому

    የፌስቡክ ሊንክ አስቀምጭልን

  • @سعادةحسن-س5ص
    @سعادةحسن-س5ص 5 років тому

    ትንሽ ድምፅ ሽን ጨምሪ ማማ

  • @DivaDecorating
    @DivaDecorating 5 років тому +1

    I need to step up my sewing supplies. You have everything needed. Very nice tutorial. Can't wait to see more content from you. New here joined & rang bell. Stop over and visit me, tfs

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09  5 років тому

      Diva Decorating Thankyou for lovely comment hun just subscribe you 🙏🏽

  • @user-pm5id5dh8r
    @user-pm5id5dh8r 4 роки тому

    እኔከሥደትመልሥመሥራትየምፈልገዉሥራይሄንንነዉከቻልሺትንሺየጅልባብሞክሪ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 4 роки тому

      የለችም ተገባች ቆይታለች

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 4 роки тому +1

    Thank You