#ሐዋርያ_ታድ_ለጸጊ_ትንቢት_ተናገረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @zewdiberaki4513
    @zewdiberaki4513 День тому +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክች

  • @Eyes079
    @Eyes079 День тому +5

    Ewnet new Lik new betam🎉yasafral

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 дні тому +12

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን እግዛብሄር ዛሬም ሰው አለው

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 День тому +8

    እህቴ ሆይ የምትይው ሁሉ እኔ ልብ ውስጥ ያለውን ነገር ነው ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቀጥይ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው።ገና ያሰፋሻል። ሲያትል ነው ያለሁት እናንተ ጋ ስመጣ ወንጌልን መንገድ ላይ አብረን እንሰብካለን ። ፀጋ ካንች ጋር ይሁን።

    • @SegiTekletsion
      @SegiTekletsion 21 годину тому +2

      bless you Egziabher kibrun yewesed

  • @meseretzerihun7168
    @meseretzerihun7168 День тому +6

    ፀጊ ዘመንሽ ይባክ ትልልቅ !!!! አገልጋዮ ወደዛ አገር ከመጡ ተዉጠዉ የቀሩ አዉቃለዉ ጌታ ይርደን❤😢

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 День тому +6

    wow tebareki bebezu 🙌🙏👏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abebechkumsa
    @abebechkumsa День тому +10

    ኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ መልሰን እንመለሳለን ጌታሆይ ፀጋሕን አብዛልን ተባረኪ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi День тому +6

    ❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 День тому +10

    ፀጊ የረዳሽ ጌታ ይባረክ ሁሌም ፀጋው ይደግፍሽ

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 День тому +10

    ጌታሆይ ስትናገር የሚሰማ ጆሮ የሚያስተውል ልብ ስጠን እርዳን

  • @tsehayneshhabte1693
    @tsehayneshhabte1693 День тому +6

    Tebarekln yegzabher set tsega yebezalat

  • @HabtamBogale-v2b
    @HabtamBogale-v2b День тому +8

    አሜን አሜን አሜን

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 дні тому +7

    አሜን እግዛብሄር ይርዳን ዛሬም እግዛብሄር ይናገራል ጆሮ ያለው ይስማ ልባችንን ይፈውስ ፀጋውን ያብዛልሽ እኛንም ፀጋው ያግዘን ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ላንቺ ይሁን ፀጉዬ እህቴ

  • @mefresh3834
    @mefresh3834 День тому +4

    You are already blessed. I agree with you! Absolutely true 🎉

  • @MisrakZ
    @MisrakZ 2 дні тому +8

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ!!

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 День тому +5

    ተባረኪ

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana День тому +6

    ❤❤❤ bless you!!!

  • @etetgelan9680
    @etetgelan9680 День тому +5

    Tebareki🎉🎉🎉❤❤❤

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 День тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ Remain blessed tsegi

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 2 дні тому +9

    ጌታ ይባርክሽ እፀገነትየ ጌታ ሆይ እኔን እርዳኝ ልሩጥልህ 🙌🙌

  • @HabtamBogale-v2b
    @HabtamBogale-v2b День тому +6

    ጌታ ዘመንሺን ይባረረከወ

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 2 дні тому +9

    የተከበርሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ !!!

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 День тому +5

    ፀጊ ጌታ እያወራሽ ነው፤ አሁንም ይሣብሽና ያሥጠጋሽ፡፡፡

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 дні тому +5

    ፀጊ ተባረኪ!!!!!!

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 2 дні тому +5

    ጌታ ይርዳን በጣም ያሳዝናል ተላልፈናል እኛ ገና የምድርን ነዉ የምንለምነዉ ። ጌታሆይ ልቦናችንን ተቆጣጠር ይቅር በለን ጌታሆይ በተጠራንበት መገኘት ይሁንልን ጌታሆይ እርዳን እኛ ብቻችንን አንችልም ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 дні тому +7

    ጌታ ይባርክሽ ፀገነት ፀጋ ይብዛልሽ!!❤

  • @yonatanman1419
    @yonatanman1419 День тому +6

    Egzabher ybarki

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 День тому +4

    Amen. Amen. Amen🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏😥🥰🥰

  • @TadelechMeshesha
    @TadelechMeshesha 2 дні тому +9

    አጣጥሜ ሰማሁሽ እህቴ የአሰውነት ተባረኪ!!!አንቺ ዲቦራ ነሽ!!!ቀድመሽ ውጪ አሁን እያረግሽ እንዳለው።እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!!!

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 День тому +4

    True voice Holy sprite says to all

  • @fetiyaturi1846
    @fetiyaturi1846 День тому +4

    Zemenish yibarek ❤

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet 18 годин тому +2

    Absolutely true 👍 👌 🙌

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 2 дні тому +6

    ተባረኪልኝ እህቴ እውነቱ ይህ ነው ለውሉም መመለስ ይውን መጨከንና ትውልድ እንናጠቅ የደገና አምላክ እደገና ያስበን እዳንቺ የጨከነ ቅሬታው ያስነሳ ፀሎቴ ይህ ነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 дні тому +6

    አቤቱ ማረነ ክርስቶስ🙏

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 2 дні тому +5

    አሜን ! አሜን! አሜን! ክብር ሁሉ በዚህ በፍፃሜ ዘመን አንቺን እንደዚህ ላስነሳሽ ጌታ አምላካችን ይሁንለት! እፀግዬ ! ተባረኪ በርቺ ፀጋውን አሁንም እያትረፈረፈ ይጨምርልሽ! ዘወትር በልቤ የሚጮኸውን ጩኸት አንቺ በአደባባይ ጮኸሻል የሚሰማ ጆሮ ያለውይስማ!!!

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 2 дні тому +15

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ ነገር ነው ምማረው

  • @workineshjifara
    @workineshjifara 2 дні тому +5

    Amennnnnnnn ❤❤❤❤❤❤
    Blessinggggggggggggg

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 дні тому +5

    100% True keep going my dearest sister more blessing !

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 дні тому +5

    በትክክል እኔማ የት እንደምሄድ ነው ግራ የገባኝ። ፀጊዬ ማንም ኣይሰማሽም። አሜሪካማ ኣምላካቸው ኣድርገዋታል። ብቻ ጌታ ይቅር ይበለን

  • @ጥበብእግዚአብሔርነው

    አውሮፓም ተመሳሳይ ነው ማንም መቶ አይቀልድብንም በትክክል እኛ የመጣነው ወንጌል ልንስራ ነው ወንጌልን እንስራ ጌታ በስራ ላይ ነው

  • @gtag6992
    @gtag6992 2 дні тому +5

    Very true there’s no time like present

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 2 дні тому +7

    እግዚአብሔር ከኪሳራ ይጠብቀን !!!

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 2 дні тому +5

    Shalom ene konjo God bless 🙌 l bless you Jesus crises

  • @Roman-b7p
    @Roman-b7p 2 дні тому +5

    😢😢😢geta leb yestn❤

  • @gtag6992
    @gtag6992 2 дні тому +5

    This is the day the Lord has made Amen

  • @zed8788
    @zed8788 2 дні тому +6

    የእነሱ አባቶችና ቅድመአያቶች ወደኛ ሀገር መተው ለኛ መዳን ምክነየተ ሆነውናል:: እኛ ደግሞ ዛሬ በነሱ ሀገር እየኖርን የጣሉትን ወንጌል መልሰው እንዳነሱት መፀለይ አለብን ::🙏🙏🙏

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 2 дні тому +5

    Geta absto yibarkishi🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 дні тому +5

    እግዚአብሔር ይናገር የማይተነብይ ማነው????!!!!❤🎉 ተባረኪ ጸዱ😮

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy 2 дні тому +6

    God bless you sister

  • @fikradisbelay5932
    @fikradisbelay5932 День тому +6

    Geta yibarksh batches geta lanchi gari new

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 День тому +4

    God bills a women off god

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 2 дні тому +5

    እኔኮ ስወዳት ልክ ልካቸውን ምትነግራቸው ሁሉም አው ነት ነው

  • @footballtafach2922
    @footballtafach2922 2 дні тому +5

    💚💛❤

  • @mahletyilma6330
    @mahletyilma6330 День тому +5

    I live in the most violent city in the United States Memphis Tennessee the number 1 murder capital of the US. Please pray for me and for the church here to Reach these people the once caring Guns the once on drugs the ones that are in jail please pray for Memphis.

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 дні тому +5

    አሁን የመጣው ፋሽን መፅሐፍ እየፃፉ መሸጥ ነው።

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 2 дні тому +5

    Colombus is Cristian city, there is a lot of churches.winchester area they call it 2nd jerusalem

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 2 дні тому +5

    2o years ago, therefore a lot of cristians&churches. Prophets, in colombus.lovely jesus city.

  • @mesfingeberasellasie
    @mesfingeberasellasie День тому +5

    አንቺ የጌታ ልጅ የምትይው እውነት ነው ኢትዮጽያዊው የተጠራው ለጌታ ሥራ እንጂ ለሞተ ሕይወት አደለምና እንመለስ !!!?

  • @wubagegndemalash6266
    @wubagegndemalash6266 22 години тому +2

    Tebareki🎉🎉🎉❤❤❤