ለነፍስ እረፍትን የሚሰጡ የበገና መዝሙር ስብስብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @tewahedohaymanote2819
    @tewahedohaymanote2819 2 роки тому +11

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ በገናችን እንኳን ደህና መጣህ አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚ አብሔር ይባርከው በቤቱ በደጅ በቃሉ ያፅኒናህ 😍😍😍

    • @begena
      @begena  2 роки тому +2

      አሜን ለዘመሩልን ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 2 місяці тому +2

    ይህን ስሰማ ነፍሴ ሀሴትን ታደርጋለች ብቸኛዉ ሰላም ኦርቶክስ ተዋህዶ ዉስጥ መኖር😍 አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን👏❤

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 5 місяців тому +5

    ❤መዳኛ ሙስሊም ነኝ በሙስሊምነቴ የምፀና መንገዱ ሰፊ ነው ።ኦርቶዶክስ በጣም እወዳችኋለሁ ❤

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 26 днів тому +1

    አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ ያቆይልን ።

  • @Hanna-f4o
    @Hanna-f4o 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @eyobkebede4710
    @eyobkebede4710 9 місяців тому +8

    መታደል ነው እንደዚ አይነት ዝማሬ ያለበት እምነት ውስጥ በመኖሬ ሁሌም እግዚአብሔር ን አመሰግነዋለሁ ሁሌም

  • @saratefera3852
    @saratefera3852 2 роки тому +4

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በገናችን 😍😍😍

  • @AbTe-hc4nt
    @AbTe-hc4nt 9 місяців тому +4

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልኝ

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 8 місяців тому +1

    መላእክት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @טזטה
    @טזטה 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @atyetewahidolij8355
    @atyetewahidolij8355 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድሜ በገና
    ለባለበገናዎች ለዘማሪያኑ ሁሉ አጥንትን የማለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን👏💐

  • @alembesufekad145
    @alembesufekad145 8 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 2 роки тому +1

    አሜን ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💙🙏

    • @MitinBeyene
      @MitinBeyene 8 місяців тому

      Amen hulem temesgen edmewunm ystlin

  • @Tube-gx1ng
    @Tube-gx1ng 2 роки тому +2

    ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቃቸው

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 роки тому +1

    አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ✝️

  • @jimytheduke7892
    @jimytheduke7892 5 місяців тому +1

    I want to learn this....

  • @habteyeshiwas3450
    @habteyeshiwas3450 Рік тому +1

    ለአባታችን ዘማሪ መላዕክት ያሠማልን

  • @sergutewoldeamanuel6519
    @sergutewoldeamanuel6519 8 місяців тому +2

    Amen

  • @zeghionofficial
    @zeghionofficial 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በገናችን

  • @hanahabesha.785
    @hanahabesha.785 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት በእውነት ዝማሬ ምላክትን ያስማልን

  • @marmman
    @marmman Рік тому +1

    Egezabehar hoye lezi keber adelen ebake kalhubet atsiyat awetagn ebake wede bethe meragn

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 8 місяців тому +1

    Bienvenue mes tguatanches et kale hewttes yessemalnne mon père 🤲

  • @keryodtube
    @keryodtube 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላክትን ያአሰማልን

  • @hanahabesha.785
    @hanahabesha.785 2 роки тому +1

    ሰብ አረኩህ

    • @begena
      @begena  2 роки тому

      ክበሪልኝ እህታለሜ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 Рік тому

    Amne Amne Amne zeamr mleate yasmlne agzbhre yagleglwte geazwne yabrklw

  • @ethiopiatikdem8521
    @ethiopiatikdem8521 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @Yezenteshome
    @Yezenteshome 10 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን