ማታ ማታ ፊታችሁን ይሔንን ተቀብታችሁ ጠዋት መታጠብ የምን መጨማደድ ሞክሩት //Night cream or oil wrinkle free oil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 585

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  5 місяців тому +30

    a.co/d/77agPDC አማዞን ካስተር ኦይል በዚህ ነው የገዛሁት

    • @betimesfen8796
      @betimesfen8796 5 місяців тому +2

      አመሰግናለሁ ምንም አልቀላቅልም ብቻውን ነው የምቀባው

    • @tehetenashibeshi9961
      @tehetenashibeshi9961 5 місяців тому

      Else selam new ene yemefelegew be bugere yabelashew tebasa telobei new yalefe ena mene letekem

    • @enanu7590
      @enanu7590 5 місяців тому

      ወደ አረብ ሀገር አማዞን ኦርደር ያደርጋሉ እንዴ

    • @haymanotLove
      @haymanotLove 5 місяців тому

      እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

    • @fetiyamohammed3085
      @fetiyamohammed3085 4 місяці тому

      betimebetim
      H
      H
      Hhhhhhhhh

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 5 місяців тому +23

    ዋው ኤልሱ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ለዛውም መስቀልሽ አስርሽ ❤❤❤❤❤ደሞ ኤልሱ ማርያምን ካንቺ ሰምቼ አማዞን ላይ አሉመንዱ ትንሹ ካስተሩ ብቻ 120 ድርሀም ገዝቼ አራተኛ ቀኔ ነው በትግስት ለመቀባት ውስኛለሁ ለውጡ እነግርሻለሁ ፊቴ ያበላሸኝ ስደት ሙቀቱ ጭንቀቱ ሀሳቡ ብጉር ሆኖ ክሬም ተቀብቼ ከተበላሸ ያው ሰባት አመቴ ኢትዮጵያ እያለሁ ምንም ተቀብቼ አልቅም ፊቴ ጥርት ያለ ነበር😢😢

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому +7

      የአንገቴ ሀብል ረጅም ስለሆነ እንጂ መስቀል አይለየኝም እንኳን እኔ ልጄ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 5 місяців тому +1

      @@elsabeautynt የኔ ውድ እሺ እግዚአብሔር ባለሽበት እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ

    • @genetbelachew1267
      @genetbelachew1267 5 місяців тому +3

      አምልኮ መሥቀሉ ሣይሖን የተሠቀለውን ነው አትታበይ እሕት

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому

      ​@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴደምርኙ አህቴ

    • @EfrataEfi-mp5gh
      @EfrataEfi-mp5gh 4 місяці тому

      ​@@genetbelachew1267meskelun sinawuk yetesekelewun bedend enawukalen wude

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 5 місяців тому +1

    ሰላም ኤልሲ በጣም ነው የምወደው ይሄንን ትሪትመንት ዛሬ በአሳየሽን መሠረት ሰርቸዋለሁ ዛሬ ማታ እጀምራለሁ ተባረኪ:: ፀጉርሽ በጣም ያምራር ጥሩ ነገር አይቼ ማለፍ ስለማልችል ነው::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 5 місяців тому +2

    እጅሽ ይባረክ እህቴ 🙏💕💕

  • @Rich.320
    @Rich.320 5 місяців тому +4

    ሰላም ኤልሲ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 5 місяців тому +2

    Thank you so much I will do it

  • @ShareIfYouCare242
    @ShareIfYouCare242 5 місяців тому +1

    Elsaye, my dear! You always bring such an amazing natural mix. I will definitely try this.

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 5 місяців тому +1

    Thank you so much!!! I will do this you Nice person Amazing ❤❤❤

  • @netsanettafese6654
    @netsanettafese6654 9 днів тому

    Any type yehonale

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 місяці тому

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @jsojso5637
    @jsojso5637 4 місяці тому

    እናመስግናለን እህታችን 😍😍😍

  • @workneshzegeye4490
    @workneshzegeye4490 5 місяців тому +1

    ኤልስዬ በጣም ነዉ የምከታተልሽ እና ፊቴ በማድያት የተከበበ ነዉ እዉነት እንዳልሽዉ ወደ ጉንጮቼ አካባቢ እየተሸበሸበ ነዉ እኔ ጃይማይካ ብላክ ካስትሮል ኦይል መጠቀም ይቻላል ሌላዉ አንድጊዜ የቆርቆሮዉን ግዙና በጠርሙስ ገልብጡት ብለሽ ነበር እሱስ ይሆናል ከኢትዮጵያ ስለሆነ ነዉ መልስሸን እጠብቃለሁኝ ኤልስዬ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 5 місяців тому +2

    ሰላም ኤልሲ የምትሰሪያቸው ሁሉም ጠቃሚዎች ናቸው ተባረኪ የኔ ጥያቄ ኮኮናንት ኦይል ፊታችሁን እንዳይነካ ብለሻል ለፊታችን ደሞ ቀላቅለን እንድንጠቀም እያሳየሽን ነው ፊትታችሁን እንዳይነካ ስትይ ከፀጉራችን የሚወርደውን ለማለት ነው?

    • @zewdiblessings5347
      @zewdiblessings5347 5 місяців тому

      ያለችው ተቀብታችሁ ወደ ፀሀይ ላይ አትውጡ ነው እንደገና ስምያት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      ተባረኪ ትክክል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      ስሚው

  • @frehiwotkebede9009
    @frehiwotkebede9009 5 місяців тому +1

    Thanks Elsie.....

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ይሄው አዘዝኩ ውጤቱን አሳውቅሻለው❤❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 5 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ኤልሲ አሺ ተባረኪ

  • @הימנותמספין
    @הימנותמספין 4 місяці тому

    ኤልሲቲ ዘመንሽ ይባረክ የዋህ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 місяці тому

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @frehiwotiffa8317
    @frehiwotiffa8317 4 місяці тому +1

    እኔምልሽ ማሚየ በየግዜው የምትስሪው ነገር በዛብኝ የትኛውን ልስራና ልጠቀም አንዱን ስርች ለውጡን ሳላይ ሌላ ትስሪያለሽ እንዲት ልወቀው?????

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 4 місяці тому

    ሰላም ኤልሸዮ እንዴት ነሸ እሺ ኮኮናት ተቀብቼ አላቅም ሞክሪው እሞክረዋለው

  • @hirutasfaw5158
    @hirutasfaw5158 5 місяців тому +1

    Elsy you are good person God bless you with your family.

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia 4 місяці тому

    ጥሩ ነው ሜካፕ ከመጠቀም አንች እምትይው ጥሩ ነው እህታችን

  • @mahi5126
    @mahi5126 4 місяці тому

    Thank you

  • @Addisalmu-o9q
    @Addisalmu-o9q 5 місяців тому +1

    Elisi caster oilu gideta yihe naw yemihonaw?

  • @kokoye3813
    @kokoye3813 5 місяців тому

    Hi Elsi I use coconut oil for day time for about 1 year I have madiyat but couldn't get the right sunscreen

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      coconut oil day time? sunscreen try ROC

    • @kokoye3813
      @kokoye3813 5 місяців тому

      @@elsabeautynt I will try if I get it here in Addis Ababa. Thank you

  • @BayeTube-bt
    @BayeTube-bt 5 місяців тому

    ሰላም ኤልሲ ስለኮኮናት ባዝሊን እንዴት ብንጠቀም ይመረጣል?

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 5 місяців тому

    ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን የትኛውም ካስተርኦይል ይሆናል እኔ ያለኝ አይነቱ ይለያል የባለፈው የሎሚውና የጨው እንዴት ቆንጆ እንደሆነ እግ/ር ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      ይሔ አንደኛ ነው እንጂ ሌላውም ኦርጋኒኩ ጥሩ ነው

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 4 місяці тому

    Le lij yihonal Elsiye le lijoche yemikebachew gira gebeg vasline neber ahun summer lay gin yatokural ok Elsiye yene konjo semahush chokiye tiyake askedemkug tebareklig ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 місяці тому +1

      ትንንሾች አይሆንም

    • @lifeisagift8504
      @lifeisagift8504 4 місяці тому

      @@elsabeautynt ish Elsi amesgenalhu ❤️

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 5 місяців тому +1

    Else yene wede amsegnalhu tebareki

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu 5 місяців тому

    ኤልሲ አመሰግናለሁ ተባረኪ ድንቅ ነው

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 5 місяців тому +2

    Thanks Elsi ❤

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 5 місяців тому +1

    ሀይ ኤልስየ እንደምን አመሸሽ እህት ትላንት መልክት የተውሽው ዲስ አፓይትድ የሆንሽበት ነገር ትላንት ስትናገሪ ማታ ነው ያየሁት እና ይቅረ ኤልስየ ኖትፍኬሽን ያሳየኛል ግን ወድያው ገብቸ መውጣት አልፈልግም አለዛ ነው ስትገቢ ወድያው አልገባም ካስተመር ስርቪስ ፓስታ ቤት ስለምሰራ ቆይቸ ነው የማየው በኔ በኩል ይቅርታ የኔ የሚመቸኝ ስአት Boston time 4Pm ነው ለዛ ይቅርታ በኔ በኩል አንድ ደሞ ሁሌ ላይክ የሚደረግ አልመሰለኝም ምነው አስር ግዜ ባደረኩልሽ ካሁን በህዋላ አደርጋለሁ ❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      የኔ ደግ እህት ተባረኪ አሜሪካ መቼ በፈለግነው ሰአት ሆነ አቀዋለሁ

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 5 місяців тому

    ኤልሲያችን እንኳን ደህና መጣሽ። ፀጉሬን ከታጠብኩኝ በኋላ ምን ልቀባ?

  • @egzianimrutediogoeb2261
    @egzianimrutediogoeb2261 4 місяці тому

    Selam elsu gideta nw ke Amazon gezito metekem supermarket lay yalutn metekem aychalm?

  • @abrahambezabeh
    @abrahambezabeh 5 місяців тому

    ኤልሲ ሰላም ላንቺ ይሁን። አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሺያ በተር ለፊት ጥሩ ነው ስለሰ ስትናገሪ ሰመቼ አላውቅም እባክሽ የምታውቂው ነገር ካለ ንገሪኝ አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      ብዙ ሰዎች ለቆዳቸው አይስማማቸውም እኔም አልተስማማኝም ለዛ ነው እኔ ተጠንቅቄ ነው የምሰራው

  • @menenfiseha-fx8xd
    @menenfiseha-fx8xd 4 місяці тому

    ጥቅል ጎመኑ በጣምቆንጆ ለውጥ በጣም አመሰግንሻለሑ እሕቴ ኑሪልን

  • @HlinaBiruk
    @HlinaBiruk 19 днів тому

    ሰላም ሱልጣና ኮኮ ናት oil አረፍ ነው እንዴ በናትሽ ንገርኘ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 днів тому

      እንደገና ፃፉው አልገባኝም

  • @genetwoldesenbet8418
    @genetwoldesenbet8418 4 місяці тому

    የኔ እህት ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @MaziEske
    @MaziEske 5 місяців тому +1

    ኤልሰዬ ሰለምታደርጊው መልካም ሰራ ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልሸ ጉልበትሸን ይባርከው እወድሻለው ❤❤❤❤

  • @سعادهادم-م5د
    @سعادهادم-م5د 4 місяці тому

    ማንኛውም ካልስተር ኦይል ይሆናል ወይ እልሳዬ?

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 5 місяців тому

    ሰላም ኤልሱዬ እቤት የሚዘጋጅው ካስተር መሆን ይችላል? Tg tube ላይ አዘገጃጀቱን አሳይታን ነበር መሆን ከቻለ ተባረኪልን❤❤🎉

  • @dagitadele
    @dagitadele 5 місяців тому

    የኮከናት ቅቤ ወይሰ ዘይት ነው እህቴ እሰኪ መልሺልኝ እንደጠቀመው???

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 5 місяців тому +1

    ሰላም ኤልሲ ውዴ እንደምን አለሽ እናመሰግናለን🎉

  • @Sefede6
    @Sefede6 5 місяців тому

    አመሰግናለሁ ኤልሲ

  • @hiwotkiya7612
    @hiwotkiya7612 5 місяців тому

    አልሲ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 5 місяців тому

    ኤልስየ አማዞን አዝዣለሑና ሲመጣና ከተቀባሑ ቡሐላ እንግርሻለሑ ውጤቱን የኔ ቆንጆ እኔ ስብስክራይብ እድርጌሻለሑ ❤

  • @Mmkk-e2o
    @Mmkk-e2o 4 місяці тому

    ጎደኞየ እፊቶ ላይ ትንሽ ከጉንጫዎ በኩል ተጨማዶል እና እንደት ታድረገዉ ንገሪይኝ በዚህ ኮሜት እህት ማር አብዝታ ትጠቀም

  • @FikraddisGessese
    @FikraddisGessese 27 днів тому

    Semun tsafiln

  • @Ellaslaysss2424
    @Ellaslaysss2424 5 місяців тому +1

    እኤልሲእንዴነሽ ሰንእስክሬን እያጠቆረኝ ነውምን ይሻለኛል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      አይነቱን ቀይሪው

  • @SunShine-xx5mq
    @SunShine-xx5mq 4 місяці тому

    Were did you buy the castor oil ?❤thanks

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 5 місяців тому +1

    ኤልሲዬ የኔ ደግ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @Tewabech-vh3ll
    @Tewabech-vh3ll 4 місяці тому

    ኤልሲ ሰላም ነሽ ሁለት ወር ተጠቅሜ ትንሽ ደብዘዝ አለ ግን ተስፉ ያስቆረጠኝ

  • @kokoye3813
    @kokoye3813 5 місяців тому

    Elsi endet Walsh? Can it be Jamaican black castor oil? Thank you

  • @LaylaWallaga-zj6ss
    @LaylaWallaga-zj6ss 5 місяців тому

    እናመሰግናለን 👌👌👌
    መች ነው ክብደት የመቀነስ ቻለጅ የሚጀምረው.?. በጉግት እይጠበቅንሽ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому +1

      በዚህ ሰሞን

    • @yared7699
      @yared7699 5 місяців тому

      ኤልሲ እንዴት ነሽ ስለምክርሽ እናመስግናለን የውፍረት መቀነስ ቻሌንጅ መቼ ይጀመራል በጉጉት እየጠበኩሽ ነው። እባክሽ ታይሮይድ ለሆኑ ደሞ ጥቅል ጓመንን የሚተካ ነገር ጀባ በይን❤❤❤❤

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 5 місяців тому

    እረ ኤልስዬ እኔ አደኛ ነኝ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ ❤❤ 🎉🎉🎉

  • @mitslalzerai6395
    @mitslalzerai6395 5 місяців тому

    Thank you Ealsa sikorr god bless you 🙏 🙏 🙏

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 5 місяців тому

    Elisiye betam betamntamriyaleshe le hulachen astemar neshe Tena edeme yesetesh Ke enbtesbesg enbetsbsh!!!!

  • @LemlemAbore
    @LemlemAbore 2 місяці тому

    እውነት ነው ይጠፋል ብለን ብዙ ክሬም ስንቀባ ቆይተናል

  • @edunitessleman5049
    @edunitessleman5049 4 місяці тому

    Elsi can you share coconut oil link please

  • @አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ

    ካስተር ኦያሉን ብቻውን መጠቀም አችልም?

  • @fekab5672
    @fekab5672 5 місяців тому

    Selam to everyone here. Hi Elsina, great job as always. May our Lord reward you for everything what yo do here.

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 4 місяці тому

    Gen eko bezu aynet caseter oil ale yetgaw new ? Weyense mangawem yechalaln

  • @mekdesteleale1350
    @mekdesteleale1350 5 місяців тому

    Thank you sis!

  • @TsehayAlemu-j8o
    @TsehayAlemu-j8o 5 місяців тому +3

    ኢትዮጵያ ለምንኖርስ ኤልሲ አማዞን አማዞን ትያለሽ ኸረ ለኛም አስቢልን

  • @qasaaminaamina7475
    @qasaaminaamina7475 5 місяців тому

    Elsiye yene melkam ❤❤ yenchi vido yalaye sewo tebedilal 😘😘 gin melkaminetichin ketiyibet ke allah Tagegnwalechi😘😘😘

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 5 місяців тому

    Good job Elsi 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽Thank you for sharing

  • @WubitGirma-g7u
    @WubitGirma-g7u 4 місяці тому

    ኤልስዬ እዴትነሸ የጣሳው ኮኮሰ ይሆናል

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 5 місяців тому

    እውነት ነው. እህቴ❤❤❤❤

  • @TarikBihon-lo2kj
    @TarikBihon-lo2kj 5 місяців тому +1

    ኤልሲየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 5 місяців тому

    betam new des yemtyem enamesegnalen betam new yemtekemew berche

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj 5 місяців тому

    እባክሽ መልሽልኝ ብቻው ይቻላል ወይ ካስተር ኦይል?
    ወይም ከወይራ ዘይት መጠቀም ይቻላል ወይ እባክሽ መልሽልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      በቪዲዮ ተመልሷል

  • @AtsdeTesifaye
    @AtsdeTesifaye 5 місяців тому

    ኤልስዬ፡ጠዋት፡በሳሙና፡ነዉ፡የምንታጠበዉ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      አዎ ቆይ የጠዋት ሰራለሁ

    • @AtsdeTesifaye
      @AtsdeTesifaye 5 місяців тому

      እሺ፡እናቴ፡እግዚአብሔር፡ይስጥልን።

  • @tayechmolla3583
    @tayechmolla3583 5 місяців тому

    ሰላም ኤልሲዬ እኔ thyroid ስላለኝ ማዲይት መጥፋት አቃተኝ እባክህሸ ምክር እፈልጋለሁ ።አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      ጊዜ ነው የሚወስደው ይጠፋል የሚቀባውን ተጠቀሚ

  • @MuluHaile-hq8qd
    @MuluHaile-hq8qd 4 місяці тому

    ምን አይነት ሰንስክሬም ነው የምትጠቀሚው ከቻልሽ ብታሳይን

  • @heleneshetu2545
    @heleneshetu2545 5 місяців тому +5

    ጥቅል ጎመኑን ተጠቅሞ ለውጥ ያገኘ ካለ ንገሩኝ እስኪ መጠቀም ስለምፈልግ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      ተባረኪ

    • @kidistkid4440
      @kidistkid4440 5 місяців тому +1

      Yenm tyke new

    • @heleneshetu2545
      @heleneshetu2545 5 місяців тому

      የሚበላው ጥቅል ጎመን ተቀቅሎ ለማድያት ጥሩ ነው በቀን አንድ ብርጭቆ መጠጣት ተብሎ ነው

    • @NeimaNuru-qz2sv
      @NeimaNuru-qz2sv Місяць тому

      Eney le kibedt iye wesdkut new 9 keney new ina kenshlew ena anchy muokeryw marey ❤​@@heleneshetu2545

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 5 місяців тому +1

    ኤልሲዬ ሰላም ላንች ይሁን ውድ እህታችን ሁሉም ነገርሽ ያምርብሻል የኔ ጀግኒት በርችልን ውዴ❤❤

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 5 місяців тому

    ማንኛውም ካስር ኦይል ይሆናል ወይ።።ደደ

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 5 місяців тому

    Thank you so much I need that❤❤❤

  • @WoyneshtWoynesht
    @WoyneshtWoynesht 5 місяців тому

    ኤልስ እንዴት ነሽልኝ የኔ ኬሰተር oil እቃው ይለያል ችግር የለውም አይደል???

  • @menenfiseha-fx8xd
    @menenfiseha-fx8xd 4 місяці тому

    ጥቅል ጎመንሽ በጣም ቆንጆነው ለውጥ አግቼበታለሑ ኑሪልን

  • @ffreweyniteklegergs8577
    @ffreweyniteklegergs8577 4 місяці тому

    SAN ceram yetenaw yshalal

  • @udhhd7khudhhd7kh6
    @udhhd7khudhhd7kh6 5 місяців тому

    ሰላም ኤልስየ ❤ማታ ማታ ኮኮናት ኦይል ፊቴን እቀባለሁ ማድያት አለብኘ ችግር አለዉ?

  • @atranos2198
    @atranos2198 5 місяців тому +2

    ጽብቕቲ❤❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 5 місяців тому

    እልሳዬ እውነትን ነው ይሄ በውድ የሚገዛ ክሪም በጣም። መጥፎ ነው ተጠቅሜ ስላየሁት ነው

  • @tenaworkmenjeta9464
    @tenaworkmenjeta9464 5 місяців тому +2

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ኮኮናቱም ካስትሩስ ምንአይነት ነው

  • @AbiBeshir-hn3nc
    @AbiBeshir-hn3nc 5 місяців тому

    ተባረኪ ኤሏሲዬ

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 5 місяців тому

    እግዚያብሔር በበለጠ ጥበብ ይባርክሽ ኤልሲ❤❤❤❤❤❤

  • @betibeti409
    @betibeti409 3 місяці тому

    ቀንስ ምን ተቀብተን እንውጣ ሰን እስክሪን ብቻውን?

  • @ruthmichal4143
    @ruthmichal4143 5 місяців тому

    So beautiful as usually!!!!!

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 5 місяців тому

    ዋው. ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @MemeMeme-ng3ml
    @MemeMeme-ng3ml 5 місяців тому

    እባክሽ እህቴ የማድያት ማጥፍያ ንገርኛ እህቴ በጣም ነው የመረረኛ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      ቪዲዮ አለ ሰርቻለሁ

  • @azebtesfaye2088
    @azebtesfaye2088 4 місяці тому

    ኤልሲዬ ኮከናት ኦይልና ካሰተር ኦይል ኢትዮጽያ አለ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 5 місяців тому

    ኤልስዬ ዛሬ ታምሪያለሽ እንኳን ለናቶች ቀን አደረሰሽ❤❤❤❤❤

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 5 місяців тому

    Elsuye yehe vitamina E yet endmigegn lakilgn buzu aynet ale thank you

  • @hanameshesha2489
    @hanameshesha2489 5 місяців тому

    አምሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 5 місяців тому

    ኤልስዬ እኔ የ 2 ወር እርጉዝ ነኝ ቀላቅዬ ልቀባው ካስተር ኦይሉ ችግር የለውም ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 місяців тому

      ምንም ችግር የለም

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 5 місяців тому +1

    የኔ፣መልካም፣እህት፣፣እንኳን፣ለትንሳሄ፣በዓል፣አደረሰሽ፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልኝ፣፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልኝ፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ማሬ

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 5 місяців тому

    Thank you sis tebareki

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 5 місяців тому

    ❤ thank you