Sheger FM Mekoya - Richard Sorge ጀርመናዊው ጥልማሞት(ሪቻርድ ሰርጌይ) ክፍል 2 Part 2 by Eshete Assefa እሸቴ አሰፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • #RichardSorge #ShegerFM #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa
    Sheger FM Mekoya - Richard Sorge ጀርመናዊው ጥልማሞት(ሪቻርድ ሰርጌይ) ክፍል 2 Part 2 by Eshete Assefa እሸቴ አሰፋ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 23

  • @hannanhannan53
    @hannanhannan53 Рік тому +7

    የመዳም ቤትን ያተን የተቀመመ ታሪክ እየሰሙ እደመስራት ምን እሚያስደስት ነገር አለ 💙😘

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 2 роки тому +6

    በህግ አምላክ !!!!! ኧረ ባካችሁ በሳተላይት ጀምሩልን ወይንም እሽ አንድ አንዴ wifi ስናገኝ እናዳምጣችሁ youtube ቀጥታ ጀምሩልን

  • @amharafano20
    @amharafano20 2 роки тому +16

    ሰወች ኑ ወደዚህ እዉቀት እየታፈሰ ነዉ👌👌

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 2 роки тому +1

      Yes, it true. Past history is the answer for recent world chaos. Eshete asefa amazing narrator 👍👍

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 2 роки тому +3

    እሼ የናዚው ሰላይ ኢምለር ለምን አነግረንም ታሪክ ስታወራ እንደ ፊልም ነው !! የምን ቲክቶክ ነው ወደዛ kkk

    • @universal9716
      @universal9716 Рік тому

      ስለ ኢምለር ተናግሯል ቼክ አድርግ

  • @tesfahungenene826
    @tesfahungenene826 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን አቶ እሸቴ አሰፋ ያንተን ፕሮግራም አየወሰዱ የራሳቸው ፕሮግራም አስመስለው በመለጠፍ ገንዘብ የሚሰሩ ብዙ ዪቲዩበሮች በዝተዎል እኛም ግራ ከምንጋባ አንተም የሚገባህን ክሬዲት እንድታገኝ መፍትሄ ብትፈልግ እላለሁ በድጋሚ ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ረጅም የስራ ዘመን ይሁንልህ ብዕርህ አይንጠፍ

  • @አቤልብርሀኑዬድየሹዓ

    ጋሸ እሼ ምርጥ ሰዉ አንተ ብቻ ስተርክ በጣም ደስ ትላለህ እድሜ ይስጥክ

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 2 роки тому +3

    Eshete you are so amazing , Thank you

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 2 роки тому +3

    እድሜ ይስጥልን! ጋሼ እሸቴ 🥰🥰🥰

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 2 роки тому +2

    እየጠበቅንህ ነበር

  • @abetyeamlaksira9912
    @abetyeamlaksira9912 Рік тому

    Eshetu tirekah des yilal
    Sergoy sayhon sergay
    Kremlin betikikl anbebew eshi
    Beterefe dink sera new yemitseraw adnakih negn

  • @hdgksjchhd9241
    @hdgksjchhd9241 2 роки тому +1

    ዘላለማዊ ጀግና ብዬዋለው

  • @melakuhailegebreal6154
    @melakuhailegebreal6154 2 роки тому

    የክፍል አንድን ሊንክ ኮመንት ላይ ብታስቀምጡልን ከፍለጋ ትገላግሉናላችሁ

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 2 роки тому

    EShe Hulem Dimitsi benafkoti newu lemesemati really super sound and beloved approach, ❤🧡💛💚💙💓💞💯

  • @ethiooromo1
    @ethiooromo1 2 роки тому

    masha allah betam betam nw miwedik eshate wellah yalasemahut yante video tebike nw miketatelewu allah edma yistilin hulem be gugut nw mutebikik bertalin

  • @professerofsoilscience2325
    @professerofsoilscience2325 2 роки тому

    ስታምር

  • @mickey126
    @mickey126 2 роки тому

    🥰🥰🥰

  • @samisignal6668
    @samisignal6668 2 роки тому

    Thank you

    • @mulukenkebede1011
      @mulukenkebede1011 2 роки тому

      እሸቴ ለኔ ምርጥ ነህ ብቃትህን እወደዋለው በህይወት ዘመንህ የሰራሀቸው ስራወችህ እኔ ጋር አሉ ላውስህ እችላለው