Ethiopia | Ethiopian News አስደሳች ለኢትዮጵያ ድጋፍ II ግብፅ ቀይ ካርድ ተመዘዘባት II ግብፅ ከባድ ችግር ገጥሟታል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 вер 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News አስደሳች ለኢትዮጵያ ድጋፍ II ግብፅ ቀይ ካርድ ተመዘዘባት II ግብፅ ከባድ ችግር ገጥሟታል
    Welcome to the official Addis Media UA-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

КОМЕНТАРІ • 51

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 11 годин тому +13

    የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 10 годин тому +12

    ኦፍፍፎይታ!!! ጥሩ ዝግጅት ነው ዛሬ ውስጤን ተሻለኝ
    ምንአለ ሁሌም ሥነ ልቦናዬን የሚገነባ
    ወሬ ቢሠማ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 12 годин тому +10

    ሰላም ለአለም ሁሉ፡፡ድል ለኢትዮጵያ❤❤❤

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 11 годин тому +7

    Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹

  • @dugiihirpa3907
    @dugiihirpa3907 10 годин тому +6

    የቀረ ነገር ይቀራል እንጅ አገር ትጠበቃለች

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 10 годин тому +2

    አስደሳች አሳዛኝ ልብ የሚያሞቅ ልብ የሚሰብር ዜና መዘገብ የተለመደ እየሆነ ነው።

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 11 годин тому +5

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia always win

  • @hailumichael164
    @hailumichael164 9 годин тому +2

    እባካቹ በውስጣችን ያለውን ልዩነታችንን እናስወግድ።

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 12 годин тому +6

    well come addis

  • @abdibuta2874
    @abdibuta2874 11 годин тому +4

    Good news አንባብ

  • @abdijah5478
    @abdijah5478 10 годин тому +5

    Nice journalist

  • @getachewteklu5595
    @getachewteklu5595 10 годин тому +1

    መሌ ድምፅህ ናቆናል በሰላም ነው ከሚዲያ የቀረኀው

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 5 годин тому

    ድል ለ ኣማራ💚💛❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 23 хвилини тому

    እግዚአብሔር መልካም አባት አሌልን!!!!

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre 11 годин тому +3

    ምንም ባረጂ ጠላትን ይወጋል ተቶክሶ አጥንቴ

  • @eyuaelbelete
    @eyuaelbelete 9 годин тому +1

    ethiopia fore ever

  • @saved1580
    @saved1580 10 годин тому +3

    መዝሙር 47
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤ በማስተዋል ዘምሩ።
    ⁸ እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ ነገሠ፤ እግዚአብሔር በቅድስናው ዙፋን ይቀመጣል።
    ⁹ የምድር ኃይለኞች ለእግዚአብሔር ናቸውና የአሕዛብ አለቆች ወደ አብርሃም አምላክ ተሰበሰቡ፤ እርሱንም ከፍ ከፍ አደረጉት።

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 8 годин тому

    ከቅን አስተሳሰብ አፈንግጦ ለጥፋተትና ለሕዝብ ውድቀት የፖለቲካ ሻጥር ፖሊሲ አድርጎ ከሕብ ፍላጎትና የሚርቅ አምባገን መንግስትና የፖለቲካ ማይም አደረጃጀት ውጤቱ የታሪክ ውድቀት፣ የሕዝብ አመጽና መልሶ ማንሰራራት የማይችል ሽንፈትን እንደሚገጥመው ታሪክ ያረጋገጠው ሀቅ ነው

  • @solomonmaru5757
    @solomonmaru5757 10 годин тому +3

    አዲስ አንባቢ ነህ። ጥሩ ነህ የሚሻል አነባበብ መሰለኝ።

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 11 годин тому +2

    Melke arfe sew new yametaw

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 11 годин тому +7

    ግብፅ ገና የአለህ መአት ወይም ቁጣ ይወርድበታል

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 9 годин тому

    ኢትዮጵያ ታላቅ ነበረችና ታላቅም ትሆናለች ። የኢትዮጶያን ሉአላዊነት ለመንካትና ለመድፈር የሚሻ ደግሞ ደጋግሞ በሰከነ ልቦና ሊያስብበት ይገባል ። ግብፅ ገና ግራ ይገባታል

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 10 годин тому +2

    berta

  • @attitudemedia4920
    @attitudemedia4920 9 годин тому +1

    Melke?

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 8 годин тому

    ሠራዊት መብትህ ሳይከበር ለርስ በርስ ጦርነት ህይወትህን አትገብር ለምን ብለህ ራስህን ጠይቅ ባዕድ ከሆነ ለሀገርህ ስለህነ ያኮራሀል።

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik 10 годин тому

    ሀክ አርጋቹት እንዳይሆን

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 10 годин тому

    ሰው ሳያጠፍ ለምን ተፈጠራችሁ ብሎየሚያርዲ. አጋንት ነው እናቴን የምታርዲ ኢትዮጵያ ባናቱ ትደፍ?

    • @asrarandulber-cn1od
      @asrarandulber-cn1od 9 годин тому

      መርጦ አልቃሽ ሁላ የአባትህ ንብረት መሰለችህእንዴ ኢትዮጰያ ልጆቿ አለን አትንኳትም

  • @AchoFamily
    @AchoFamily 9 годин тому +1

    😅

  • @ahmednagy5955
    @ahmednagy5955 8 годин тому

    ውሽት አትጭምርበት አታጋንነው

  • @MenurMuktar
    @MenurMuktar 9 годин тому

    መልኬ፣ይህ፣ያንተ፣ድምፅ፣አይደለም፣አስተካክል።

  • @birukisrael985
    @birukisrael985 10 годин тому

    Arsenal እራሱ ቀይ ካርድ አይቷል

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 9 годин тому

      ህፃን...ፈሽፋሽ....ትዉልድ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 10 годин тому

    ኢትዮጵያ የውስጦን ችግር ሳትፈታ ምስርን ሶማሊያ ሊያስጠነቅቅ አትችልም

    • @asrarandulber-cn1od
      @asrarandulber-cn1od 9 годин тому

      ጦርነት ባህሉመሆኑን የሚነግርህ አካል እያለ ችግር ይፈታል

    • @get8914
      @get8914 7 годин тому

      ኢትዮጵያ ሁሉን ትችላለች

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 11 годин тому

    Yewedeke news zim blo medegagem

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 9 годин тому

    Weshetam

  • @ATGC-yr7jj
    @ATGC-yr7jj 10 годин тому

    Ha haaaa Abiy ይቀበራል

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 9 годин тому +2

      ጅል ምኞት አንተው ትቀበርና ታርፈዋለህ

  • @melakiemekonnen5126
    @melakiemekonnen5126 10 годин тому

    እንተ እድስ ምድያ ሁል ጊዜ ውቨት ነው የምታወራው አማራ ጠል ነህ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 9 годин тому

      የአማራ ዜና ከሌለ ዜና አይመስልህም ፡፡

    • @muhammedabdela2666
      @muhammedabdela2666 5 годин тому

      ለመሆኑ ላልከው መረጃ አለህን?ጠልነቱን በዚህ ዜና ታረጋግጣለህን? የሌለ የሚያስለፈልፋችሁ ሰይጣን ፀረ ኢትዮጵያ ልክፍት እንዲጣባችሁ አድርጓል።

  • @SelemonAbi
    @SelemonAbi 11 годин тому

    Yet ale yemajemeriya zegabi i?

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 11 годин тому

    Fack news

  • @abrahamdemissie3376
    @abrahamdemissie3376 9 годин тому

    Addis Media Where is MELAKU?
    Answere