አዋጭ ለኔ ጓደኛዬ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @aliyanaadere8798
    @aliyanaadere8798 2 роки тому +3

    ከሀገር ውጪ ያለን ሰዎች እንዴት መቆጠብ እንችላለን ?

  • @user-ng4sd1yh8k
    @user-ng4sd1yh8k 2 роки тому +2

    መኪና መግዛት ፈልጌ ነበር የመኪና ሊብሬ ይዛችሁ ታበድራላችሁ?

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому

      በአዲስ አበባ
      ስላሴ ቅርንጫፍ (ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      ስቴዲየም ቅርንጫፍ (የሓ ሲቲ ሴንተር 1ኛ ፎቅ)
      ስድስት ኪሎ ቅርንጫፍ (ሊደር ሺፕ ህንፃ ምድር ላይ)
      ልደታ ቅርንጫፍ (ኤ አይ የገቢያ መዓከል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
      ሰዓሊተምህረት ቅርንጫፍ(ድራር ሞል 1ኛ ፎቅ )
      ጀሞ ቅርንጫፍ (ኤክስፕረስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ (ጃንቦ ህንፃ 3ኛ ፎቅ)
      ቦሌ ቅርንጫፍ (ቦሌ መድሃኒዓለም ሸገር ፊት ለፊት አስረስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      ቃሊቲ ቅርንጫፍ (ቃለቲ ቶታል ካፍደም ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
      መገናኛ ቅርንጫፍ (መሰረት ደፋር ህንፃምድር ላይ )
      ኦሮሚያ ክልል
      ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ (ጠንክር እና ቤተሰቡ ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
      ጫንጮ ቅርንጫፍ (አዳም ህንፃ ምድር ላይ)
      ሰበታ ቅርንጫፍ (ሰበታ ከተማ ሳንቡሳ ቤት አካባቢ ኦፍታና ህንፃ ፊት ለፊት )
      ሆለታ ቅርንጫፍ (ሆለታ ከተማ ቀልቤሳ ሆቴል አጠገብ ሃና ፋርማሲ ያለበት ህንፃ 1ፎቅ)
      ሲዳማ ክልል
      ሀዋሳ ቅርንጫፍ ከሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት
      ለበለጠ መረጃ 0903606162/0944696969

  • @Fikr_selam.
    @Fikr_selam. 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ያልገባኝ ነገር ሟሟላት ያለብን ነገር ምንድነው ሲቀጥል ሃረብ ሃገር ያለን እንዴት ነው መመዝገብ መቆጠብ የምንችለው

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому +6

      አባል ለመሆን የስራ ክልላችን መታወቂያ ሁለት ጉርድ ፎቶ እና 4000 ብር ያስፈልጋል፡፡ 2000 ብር ሼር ዕጣ ፣1600 መመዝገቢያ እና 400 ወርሃዊ ቁጠባን ያጠቃልላል፡፡ ለበለጠ መረጃ 0944696969 ይደውሉ እናመሰግናለን፡፡

    • @user-pe9rz8pl5m
      @user-pe9rz8pl5m 2 роки тому +1

      @@awachsaccos9370 እናመስግናለን

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 роки тому +2

    ዛሬ ነው ያየሁት እርግጠኛ በስድስት ወር ትሰጣላቹ አሁን ችግር የሆነው ሁሉም ቃሉን አያከብርም እርግጠኛ ናቹ ለምን ሰው ፕሮግራም አርጎ ነው ያለውን እሚቆጥበው

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому +1

      ከ74ሺህ በላይ አባሎቻ ምስክሮች ናቸው፡፡

    • @alexdonat2765
      @alexdonat2765 2 роки тому +1

      @@awachsaccos9370 የኛ የኢትዮጵያዊ ክፉ ባህሪ ለመጥፎ ነገሮች ምላሽ ፈጣኖች ነን እስከዛሬ በዚህ ቻናል ላይ ተደጋጋሚ ጥይቄ ሳቀርብ ማንም አልመለሰልኝም ነበር ለዚህ ንግግሬ ግን ምስክር ...ብለሽ መጣሽ መጣህ ቀና እንድናስብ ቀና ሁኑ

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому +1

      @@alexdonat2765 ስለ ቀና አስተያየቶ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ጥያቄዎትን ማንሳት ይችላሉ

    • @alexdonat2765
      @alexdonat2765 2 роки тому

      አማሰግናለው እኔ ያለሁት ካገር ውጪ ነው እና ወደአገሬ ገብቼ በናተ በኩል መኪና ገዝቼ መስራት እፈልጋለው እናም ለዛ ደሞ ሙሉ መረጃ ስለሌለኝ በዚሁ በኩል ተደጋጋሚ መረጃ ጠይቄ ነበር እና አሁንም ለመኪና ቁጠባ ያለውን ነገር ብትገልፁልኝ በወኪሌ በኩል መጀመር እችላለው

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому

      @@alexdonat2765 አባል ለመሆን የገድ በአካል መገኘት አከብሽ አባል ከሆንሽ በኋላ ግን በውክልና ማስቆጠብ ይችልሉ እናመሰግናለን፡፡

  • @abenezersentayehu8724
    @abenezersentayehu8724 2 роки тому +2

    ይድኔ ጎብዝ በርታልን

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Рік тому

    ጎበዝ

  • @SofiaSofia-yx5hz
    @SofiaSofia-yx5hz 2 роки тому +2

    ምሰፈረቱ ምድነው ልንበደረ

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому

      በአዲስ አበባ
      ስላሴ ቅርንጫፍ (ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      ስቴዲየም ቅርንጫፍ (የሓ ሲቲ ሴንተር 1ኛ ፎቅ)
      ስድስት ኪሎ ቅርንጫፍ (ሊደር ሺፕ ህንፃ ምድር ላይ)
      ልደታ ቅርንጫፍ (ኤ አይ የገቢያ መዓከል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
      ሰዓሊተምህረት ቅርንጫፍ(ድራር ሞል 1ኛ ፎቅ )
      ጀሞ ቅርንጫፍ (ኤክስፕረስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ (ጃንቦ ህንፃ 3ኛ ፎቅ)
      ቦሌ ቅርንጫፍ (ቦሌ መድሃኒዓለም ሸገር ፊት ለፊት አስረስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      ቃሊቲ ቅርንጫፍ (ቃለቲ ቶታል ካፍደም ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
      መገናኛ ቅርንጫፍ (መሰረት ደፋር ህንፃምድር ላይ )
      ኦሮሚያ ክልል
      ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ (ጠንክር እና ቤተሰቡ ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
      ጫንጮ ቅርንጫፍ (አዳም ህንፃ ምድር ላይ)
      ሰበታ ቅርንጫፍ (ሰበታ ከተማ ሳንቡሳ ቤት አካባቢ ኦፍታና ህንፃ ፊት ለፊት )
      ሆለታ ቅርንጫፍ (ሆለታ ከተማ ቀልቤሳ ሆቴል አጠገብ ሃና ፋርማሲ ያለበት ህንፃ 1ፎቅ)
      ሲዳማ ክልል
      ሀዋሳ ቅርንጫፍ ከሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት
      ለበለጠ መረጃ 0903606162/0944696969

  • @tigestmola1056
    @tigestmola1056 2 роки тому +1

    200.000 ሽ ብር ለማግኘት ምን ያህል ነው የሚቆጠብ

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому

      በአዲስ አበባ
      ስላሴ ቅርንጫፍ (ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      ስቴዲየም ቅርንጫፍ (የሓ ሲቲ ሴንተር 1ኛ ፎቅ)
      ስድስት ኪሎ ቅርንጫፍ (ሊደር ሺፕ ህንፃ ምድር ላይ)
      ልደታ ቅርንጫፍ (ኤ አይ የገቢያ መዓከል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
      ሰዓሊተምህረት ቅርንጫፍ(ድራር ሞል 1ኛ ፎቅ )
      ጀሞ ቅርንጫፍ (ኤክስፕረስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ (ጃንቦ ህንፃ 3ኛ ፎቅ)
      ቦሌ ቅርንጫፍ (ቦሌ መድሃኒዓለም ሸገር ፊት ለፊት አስረስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      ቃሊቲ ቅርንጫፍ (ቃለቲ ቶታል ካፍደም ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
      መገናኛ ቅርንጫፍ (መሰረት ደፋር ህንፃምድር ላይ )
      ኦሮሚያ ክልል
      ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ (ጠንክር እና ቤተሰቡ ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
      ጫንጮ ቅርንጫፍ (አዳም ህንፃ ምድር ላይ)
      ሰበታ ቅርንጫፍ (ሰበታ ከተማ ሳንቡሳ ቤት አካባቢ ኦፍታና ህንፃ ፊት ለፊት )
      ሆለታ ቅርንጫፍ (ሆለታ ከተማ ቀልቤሳ ሆቴል አጠገብ ሃና ፋርማሲ ያለበት ህንፃ 1ፎቅ)
      ሲዳማ ክልል
      ሀዋሳ ቅርንጫፍ ከሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት
      ለበለጠ መረጃ 0903606162/0944696969

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ

  • @genettercha5811
    @genettercha5811 Рік тому

    እስባካቹን ስልካቹን አስቀምጡልኝ

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 2 роки тому +1

    ሠላም ሠላም አዋጮች በቅድሚያ አባል በመሆኔ
    ደስተኛ ነኝ መልካም የስራ ዘመን ተመኘሁላችሁ ጥያቄ አለኝ ግን ደዉዬ እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @esubalewmamo7540
    @esubalewmamo7540 2 роки тому +1

    የኔ ጥያቄ የቆጠብነው ገንዘብ ልክ እንደ ባንክ ማውጣትና ማግባት እንችላለን?

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому

      የፍላጎት ቁጠባ ላይ የቆጠቡትን ማውጣት ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡

    • @user-pe9rz8pl5m
      @user-pe9rz8pl5m 2 роки тому +1

      @@awachsaccos9370 በጣም አረፍ ነው

  • @user-pe9rz8pl5m
    @user-pe9rz8pl5m 2 роки тому +1

    ሁለት መቶ ሺህ የቆጠበ ስንት ብድር ይፈቀዳል ?

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому +1

      የቆጠቡትን 4 እጥፍ መበደር ይችላሉ። እናመሰግናለን ።

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому +1

    መተባር አብረን እነደግ የምትሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በአዲስ አባባ ብቻ ነዉ ወይስ ቅርንጫፍ አለ? እኔ እፈልጋሉ ቪሸፉቱነኝ

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 роки тому

      ቢሾፍቱ ላይ ቅርንጫፍ ቢሮ አለን፡፡ ጠንክር እና ቤተሰቡ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ እናመሰግናለን፡፡