ብድር ለመበደር የሚያስፈልጉ መስፈርቶች እና ከመጀመርያ ጀምሮ ብድሩን እስክትመልሱ ድረስ ያለው ሂደት/አዋጭ የግንዘብ እና ብድር ተቋም/ብድር ለማግኘት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лип 2023

КОМЕНТАРІ • 232

  • @etsegenethabetom7406
    @etsegenethabetom7406 Місяць тому +1

    ዋው በጣም ግልፅ የወነ መረጃ ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ እቴ በርቺልን🙏🙏🙏

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 9 місяців тому +15

    መረጃ አሰጣጥሽ በጣም ግልፅ ያለ ነው፤ እዛ እንደዚ አብራርተው መረጃ አየሰጡም እንዲ ማብራራት ይኖርባቸዋል።እናመሰግናለን!!!

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому

      አመሰግናለሁ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 8 місяців тому +5

    በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው በደንብ ነው የገባኝ ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥዬ 😊 እኔ ግን እስከዛሬ ድረስ አዋጭ የሚባለውን ማህበር አለማወቄ ተናድጃለሁ ባውቅ ኖሮ ብዙ ቆጥቤ ነበር የሚሆነው 😢

    • @Habeshawit21
      @Habeshawit21 5 місяців тому

      ዛሬም አዲስ ቀን ነው ያለፈው አለፈ

  • @derejeassefa9752
    @derejeassefa9752 9 місяців тому +3

    You are the best of best! You explain clearly. You well done!!!

  • @now7810
    @now7810 8 місяців тому +2

    ሙሉ መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤ የስራ መኪና በባንክ ወይም በሌሎች አማራጮች መግዛት የምንችልባቸው መረጃ ካለሽ ብትሰሪልን

  • @fikerabiyu918
    @fikerabiyu918 7 місяців тому +2

    በጣም ጎበዝ ነሸ ሰለመኪና በደንብ አብራሪልኘ በጣም አመሰግን አለው ቆንጆ ትምህርት ነው ያገኝውት

  • @BirukMengistu.
    @BirukMengistu. 5 місяців тому +1

    Thank you

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 6 місяців тому +1

    I like your explanation

  • @user-cu1me4wc1y
    @user-cu1me4wc1y 6 місяців тому +1

    thanku

  • @ZewudeChala
    @ZewudeChala 3 місяці тому +1

    thank you my sister

  • @sarashemse23
    @sarashemse23 9 місяців тому +1

    በጣም በሚገባ መልኩ ነዉ ያስረዳሽዉ ግን ለመበደር ምንም አይነት የማስይዘዉ ዋስትና ከሌለኝ እንዴት እበደራለዉ please yihe bicha new yaligebagn አመሰግናለዉ

  • @yenasera4842
    @yenasera4842 7 місяців тому +1

    Tebarki❤

  • @samsonmengistu4761
    @samsonmengistu4761 3 місяці тому +1

    thank you very much

  • @user-wl3eq3vd3o
    @user-wl3eq3vd3o 5 місяців тому +1

    ስለሽገር ብድርና ቁጠባ ከቻልሽ እንደዚህ ብሰጭን ደስ ይለናል

  • @meazagirma6364
    @meazagirma6364 7 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 9 місяців тому +2

    ተባረኪ በደንብ ነዉ ያብራራሽልን

  • @user-uw8wt8sq4v
    @user-uw8wt8sq4v 8 місяців тому +1

    1.5 koteba 1.1 mekenas megezat echelalew?

  • @user-mz3th7ps1t
    @user-mz3th7ps1t 2 місяці тому +1

    እናመሠግናለን

  • @Habeshawit21
    @Habeshawit21 5 місяців тому

    ውዴ ለቤት መመዝገብ ፈልጌ በየወሩ 100ሺ ብር ለ6 ወር መቆጠብ አለብሽ ተብያለሁ እና ቆጥቤ የግድ መበደር አለብኝ ? ማለቴ ያለሁት አረብ ሀገር ነው እዚህ ስለምቆይ ሀገር ቤት በሄድኩ ጊዜ መበደር አልችልም ?

  • @onlyme6606
    @onlyme6606 5 місяців тому +1

    ተባረኪልኝ

  • @yoniyonu1454
    @yoniyonu1454 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @user-sr5md2nn4u
    @user-sr5md2nn4u 6 місяців тому

    You are smart❤❤❤❤❤❤

  • @wasihunmengesha7587
    @wasihunmengesha7587 5 місяців тому

    ጥሩ መረጃ ነው እታለም እባክሽን በደዚ አይነት አካሄድ ቤት መግዛት እፈልጋለው ያለሁት ከሀገር ውጪ ነው አሁን ለረፍት ልመጣ እያሰብኩ ነው ላገኝሽ የምችል ከሆነ እንዴት ላገኝሽ እንደምችል አላውቅም

  • @tolasaabayyanaa6178
    @tolasaabayyanaa6178 7 місяців тому +1

    ፈጣሬ ይባርክሽ

  • @user-if7vh2wk7n
    @user-if7vh2wk7n 5 місяців тому

    Betam tru Newu Gen 6 Wer Befit Mekoteb Yalebgnen Ber Be2 wer kekotebeku 6 wer Baymolam Mebeder Echelalehu Enda Lela Degemo Takesi Lemigeza Sewu Endet Newu Mareg Yemichlewu Kechalsh Bekoment Melshelgn Ahun Mejemer Selefeleku Newu Sister

  • @MatBothJing-vx8jb
    @MatBothJing-vx8jb 4 місяці тому +1

    Amazing videos

  • @Jemaljaleta-yj7qo
    @Jemaljaleta-yj7qo 7 місяців тому

    Aksiyon yemindinew? Bankiis yetignawu banki new?

  • @binyamniguse
    @binyamniguse 6 місяців тому

    ምን መሰለሽ የኔ እህት እኔ ምኖረው አዲስ አበበ ነው ካርታ ምናምን ለሚባለው መሬት ያለኝ ገጠር ሆሳዕና አከባቢ ነው እና እንዴት መበደር እችላለሁ ?

  • @user-if1bn1wo7n
    @user-if1bn1wo7n 4 місяці тому +1

    እኔምለው 500000 ሺህ ብር ቡክ ከፈትኩ ለመበደር ካልፈለኩ በዓመት ሥንት ፐርሠንት ይወልድልኛል

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 9 місяців тому +1

    ከወልድ ነፃ አግልገሎት አየሰጡመደ?????

  • @SelamSelam-xv1my
    @SelamSelam-xv1my Місяць тому

    እህት ለማህበሩ ቅርበት ካለሽ እና አንች ስታስረጅ ስለ አመላለሱ የወሩ ውርድ+ትመልሽ ብር+መደበኛ ቁጠባ ነው ያልሽው እናንተ የቆጠባችሁት ብር አመላለሱ ላይ አይካተትም ብለሻል ግን እነሱ ያካቱታ የምታውቂው ካለሽ በአዲስ መልክ አስረጅን

  • @user-mx1id1fe5v
    @user-mx1id1fe5v 4 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን እነሱ እንዲ አያብራሩም

  • @bethelmahtot402
    @bethelmahtot402 3 місяці тому +1

    ጎበዝ እኔ ኣባል ነኝ ግን ዝርዝር ነገር ኣልተነገረኝም ኣመሰግናለሁ

  • @user-te3mh9zz1i
    @user-te3mh9zz1i 8 місяців тому

    እህቴ ዳማስ መግዛት ፈልጋለሁ ስንት ልቆጥብ

  • @SebleChane
    @SebleChane 2 місяці тому +1

    የቤት ካርታውን 10አመት ከፍዬ ብጨርስ ቶሎ ይሰጡኛል

  • @wondimushewaker7313
    @wondimushewaker7313 2 місяці тому

    ወለድ የሚቆረጠው የምንቆጥበውን ይጨምራል?

  • @amazingmedia3507
    @amazingmedia3507 8 місяців тому

    Please ከወለደ ነፃ የብድር አገልግሎት

  • @meronshiferaw5969
    @meronshiferaw5969 3 місяці тому +1

    Enameseginalen

  • @fikirassefa
    @fikirassefa 8 місяців тому +1

    አክሲዮን እዴት ነው
    ጥቅሙ ምን ያህል ነው

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy 5 місяців тому +1

    አቦ ተባረኪ

  • @fentahunejigu4739
    @fentahunejigu4739 6 місяців тому

    ከአድስ አበባ ውጭ መመዝገብ ይቻላል

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Місяць тому

    እህቴ እንዴት ነሸ እኔእየቆጠብኩ ነው ከመገመርያው ውጭ ሌላም የ 14ሺ አክሲዮን ገዝቼ ነበር እሱሰ እንዴት ነው ሚሆኘው

  • @user-qu1vx6ox4s
    @user-qu1vx6ox4s 5 місяців тому +2

    ዋስትናዉ ምንድነዉ

  • @zerubabelabebe8038
    @zerubabelabebe8038 3 місяці тому +1

    ክፍለሀገር ያለ ሰው ብሩን ለመውሰድ አአ መምጣት አለበት?

  • @SelamSelam-xv1my
    @SelamSelam-xv1my Місяць тому

    ማብራሪያው በጣም ጥሩ ነው ሒሳብ ስትስሪ የ600000 ሽብር 150000ሺብሩን አብረሽ ሰርተሻል ወርሃዊዉ 19416ብር ነው

  • @user-wo5ge8cg9r
    @user-wo5ge8cg9r 9 місяців тому +1

    ለንግድ ብድርምን ያስፈልጋል

  • @MelleyGere-dc5it
    @MelleyGere-dc5it 8 місяців тому

    Selam ene emilesh birun be anda benisetachewis 6 wer sanikotib wediyaw yesetounal

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 7 місяців тому

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁኝ መረጃ እየፈለኩኝ ነበረ። በሙሉ ውክልና የአዋጪ የብድርና አክስዮን አባል መሆንና ለቤት ብር መቆጠብ እንደሚቻል ለመጠየቅ ስልካቸውን እንዴት ማግኘት ይቻላል ።

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 7 місяців тому

      የእኔ ጥያቄ ይህ ነበር

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  7 місяців тому +1

      6326 ላይ ደውላቹ ማግኘት ትችላላቹ

  • @negrhululebegownaw9519
    @negrhululebegownaw9519 7 місяців тому

    Thank you lewarsh felge nebr likun techig enb aleg entst gram leg

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  7 місяців тому +1

      t.me/+H9JcreYW1b0zY2Zk

  • @hamersentube
    @hamersentube 8 місяців тому +1

    አሰራራቸው የዝተዝረከረከ ነው በተግባር ያየሁት ነው

  • @eyeruskebede4246
    @eyeruskebede4246 9 місяців тому +2

    Tnx ሆድዬ ስለሰጠሽን መረጃ ተበድረን ከጨረስን በዋላ አያርገውና መክፈል ቢያቅተን ምንድነው ቀጣዩ እርምጃ

    • @tilahungetanehe8666
      @tilahungetanehe8666 6 місяців тому

      እስራት ነዉ እሚመስኝ

    • @Habeshawit21
      @Habeshawit21 5 місяців тому

      ​@@tilahungetanehe8666እኮ ምን ጥያቄ አለው መቼም አፅናንተው አይመልሱን

    • @user-rw8iz6zg1m
      @user-rw8iz6zg1m Місяць тому

      Mekinaw yiwesedal

  • @asfawgudisa1339
    @asfawgudisa1339 Місяць тому

    ወስትና የሌላ ሰው ቤት በውክልና መስያዝ ይቼል?

  • @user-cj7yd7oy7z
    @user-cj7yd7oy7z 4 місяці тому

    ena Mbeder Eflglaw

  • @user-om5zm9xx4q
    @user-om5zm9xx4q 7 місяців тому

    Ysara makina aska set bir makotab alebig n 2mileyan

  • @user-xd4tb5mi6t
    @user-xd4tb5mi6t 9 місяців тому

    arife nw marajash gen yatawarawe ena eza setajiy yilayale

  • @negussiebermolo1247
    @negussiebermolo1247 5 місяців тому

    ማንኛውም ባንክ እንደሚያደርገው የቆጠብነው ገንዘብ ከምንበደረው ገንዘብ ላይ ለምን ተቀናሽ ሆኖ ወለድ አይታሰብም የመኪናውን ሊብሬ እስከያዛችሁት ድረስ ።

  • @nesrushifa-zy9kg
    @nesrushifa-zy9kg Місяць тому

    እህቴበጣምአመሰግናለሁ

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 7 місяців тому +1

    ግልፅ፡ልጅ፡በቅርብ፡እኔም፡ተመመችታችሁኛል

  • @ephremalebachew1751
    @ephremalebachew1751 10 місяців тому +1

    1ኛ እኔ የመጀመሪያ መመዝገቢያ 4500 ነው የከፈልኩት 2000 አክሲወን 2000 ቋሚ ተቀማጭ 500 ወርሀውይ አልኝ ጨምሮ ነው ? 2ኛ , 25% ለስድስት ወር ተካፍሎ ነው መቆጠብ ያለብኝ ? 3ኛ,የስራ መኪና (የንግድ መኪና ) ለመግዛት ግደታ ንግድ ፍቃድ ያስወጣኛል ?ወይስ በመኪናው ንግድ ፍቃድ ብቻ ይሆናል

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  10 місяців тому

      ምንም የጨመረ ነገር የለም ግልጽ ለማድረግ ያክል አጠር ያለ video ለመልቀቅ እሞክራለሁ

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому

      1,Lemekina ngd fkad ayasfelgm yerasu yemekinaw new yemihonew
      2,alchemerwm 4500 = 2000 aksiyon new
      1600 memezgebiya new
      500 medebegna kuteba new
      Keriw 400 kuteba new gn 500 እና 400 ብሩ ተደምሮ 900 yekuteba brh hono new yemikemetew lemsale 100000 mebeder felgeh kehone 25000 mekoteb ynorbhal slezi ante 24100 br ykerhal malet new

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому

      25% le 6 wer new gn be 5 wer wst mekoteb yefelkewn br 75% asgebteh mecheres alebh video bedenb eyew

  • @danuteshe2760
    @danuteshe2760 2 місяці тому

    selam endet ye 3amet be 1amet kefilo mecheres

    • @danuteshe2760
      @danuteshe2760 2 місяці тому

      ye 3 ametu be 1 amet keflo mecheres yishalali wey

  • @AmanNura-do2yo
    @AmanNura-do2yo 3 місяці тому +1

    Ok

  • @alemneshabera299
    @alemneshabera299 9 місяців тому

    1ሚሊዮን ለመበደር እስከ አሁን 4ቴ ቆጥቢያለሁ በየወሩ በተለያየ ቀን ቢሆንም፡ጥያቄዬ ግን ለራይድ ስለሆነ የፈለኩት ገንዘቡ ለአውቶማቲክ ና አ.ም የማገኝ አልመሰለኝም ና ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽ?

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому +1

      Yhn video esklek dress mekina lewass 2000 model ychalal lgezteh erasun mekina wass lemadreg gn 2007 betach aychalm video lay bedenb eyew

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому +1

      Modelu keza betach kehone mebeder atchlm

  • @nathanaelnathanaelmerkin5805
    @nathanaelnathanaelmerkin5805 10 місяців тому

    Watina ko new chigru

  • @Gedisewing
    @Gedisewing 9 місяців тому +2

    4500 ከፍዬ ነበር ግን ሁለት ወር ሆኖኛል ማውጣት ብፈልግ ስንት ብር ነው የሚመልሱልኝ ማለቴ ማቆረጥ

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому +1

      Yememezgebiya kalchemere 1600 new keabalnet mewtat felgeh kehone 2900 ymeleslhal

  • @user-uw8wt8sq4v
    @user-uw8wt8sq4v 8 місяців тому

    Werehaw kefeya saykefel beker yalw chger mendn nw..?
    Le 1.5 yemeyasbedr koteba 1.2 mekena megezat yechalal

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  8 місяців тому

      Awo ychalal keriwm br ysetshal wer siyalf demo yemtkefywn werawi kfya 25% ketay wer tkechalesh 2 wer kalkefelsh gn ketta wastna wedashashw yameralu

    • @user-uw8wt8sq4v
      @user-uw8wt8sq4v 8 місяців тому

      @@tube-yx9vo ok 300shewn ke eda lay maskenes aychalm..

  • @YosefGYosef
    @YosefGYosef 9 місяців тому

    @200,000 or 100,000 መበደር ብፈልግ እችላለሁ ?
    ጊዜዉስ 3አመት ነዉ ወይስ ከዛ በታች?
    እባክሽ መልሽልኝ

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому

      Awo tchlaleh video lay bedenb asredchalehu muluwn temelket ametum 3 years new

  • @binyamniguse
    @binyamniguse 6 місяців тому

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ መጠቀም ይችላል ወይንስ አደስ አበቤ ብቻ ነው?

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 8 місяців тому +1

    እስከዛሬ የት ነበርኩ በቃ ሀገሬ ልግባና ልስራ

  • @user-fi1yz6of8w
    @user-fi1yz6of8w Місяць тому

    Wow

  • @user-nv7jw3zv2h
    @user-nv7jw3zv2h 3 місяці тому +1

    እህቴ ስለ ወለዱ ምንም ማንም ሲናገር ኣንሰማም ለምን ይሆን

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  3 місяці тому

      Weledu yemaynegerew yerasu yehone calculations slalew new mawek kefelegsh gn dewlesh meteyek tchyalesh 6326

  • @hewanalemayew1622
    @hewanalemayew1622 8 місяців тому

    ፕሮሰሳቹ ግን በዛ ሰው በስድስት ወር ይሐን ያክል ካገኘ ብድርጋ ምን ይወስደዋል
    የተወሰነ ቆጥቦ ለምሳሌ የቤት ለመግዛት ካርታ ይዞ በወር የተወሰነ በወለድ መክፈል ሲገባ እናንተ ግን በወር 41000 ክፈል ስትሉ የወር የመደባቹት አልበዛም ሰውንም ለመርዳት ከሀነ በጊዜው ባለው የኪራይ ነጋ ቤቱላይ እየኖረ ቢከፍል አይሻልም ሰው ወለዱን ፈርቶ ቶሎ ለመጨረስ ይጥራል እንጂ የናንተ ግን በዛ መልስ እፈልጋለሁ

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 6 місяців тому +1

    ለኔ ደግሞ መመዝገቢያ 4000አሉኝ

  • @chalahatahu1568
    @chalahatahu1568 8 місяців тому

    እናመሰግናለን እህታችን ምንም ህንኳ ቪድዮውን ቆይቸ ባይም ማረጃውን በፈለኩት ቀን ናው ፈልገ ያገኘውሽ እኔ ለመበደር የተመዘገብኩት መደበኛ 3,40,000ሽ ብር ናው ስለዝህ ያልገባኝ በ3 አመት ውስጥ ስንት ናው ወለዱ በየወሩስ ስን መክፈል አለብኝ መልሽልኝ በጣም ስለፈለኩ ናው

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  8 місяців тому +1

      6326 ደውይ በደንብ ግልጽ እንዲሆንልሽ

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  8 місяців тому +1

      ደውለሽ አጠቃላይ ወለዱ ስንት እንደሆነ ማወቅ ትችያለሽ

    • @chalahatahu1568
      @chalahatahu1568 8 місяців тому

      በደንብ ግልፅ አድርጎ ነግሮኛል ከ6326 ግን 25% ቁጠባዬንም ጀምረዋለው ምናልባት ዋስትናን በተመለከተ መጨረሻ ላይ እንዳያጉላሉኝ ናው አመሰግናለሁ

  • @user-jf1ii7bx4e
    @user-jf1ii7bx4e 8 місяців тому

    የኔ ጥያቄ 1ሚሊዬን ብበደር በ5 አመት ውሰጥ ስንት ነው የምመልሰው እስከወለዱ እባክሽ

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  8 місяців тому

      6326 dewleh mawek tchlaleh

  • @user-cj5vn3yo6f
    @user-cj5vn3yo6f 2 місяці тому

    ከወለድ ነፃ የሆነ ብድር የለም?

  • @sameerasami800
    @sameerasami800 7 місяців тому

    Terii merja news
    Yetesra bet megizat ayichilume

  • @user-zm2ds5nw8e
    @user-zm2ds5nw8e 6 місяців тому

    ውዴ እኔ መቶ ሀምሣ ሺህ ቆጥቤአለሁ ስድስተኛ ውሬ ገና ነው እና ብድሩን ለመውሰድ ተዘጋጅቻለሁ ግን ግዴታ ነው በወር 500 ያልሽ ትርፍ ማሥገባት አለብን እስኪ ንገሪኝ

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  6 місяців тому

      አዎ ግድ ነው አምስት አምስት መቶውን አስበሽ መቀነስ ነበረብሽ ግን ትርፍም ቢሆን ችግር የለውም መጨረሻ ላይ ወደ እዳሽ ይካተታል

  • @kalkidanguade6267
    @kalkidanguade6267 9 місяців тому

    wastina yelelens

  • @nahommulatu8818
    @nahommulatu8818 9 місяців тому +1

    Betam astemarina teru akerarab naw berchi enate gen yalegabagn waldu endat endamisera na este badanbe aserajign

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому

      techemari tyake kalachu tsafulgn betechalegn akm lasredachu mokralehu

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому +1

      Weled keamet new yemiselaw lemsale 100000 btbeder weledu 13.5 bihon kefleh yemchersew demo be3 amet bihon yeamet weledu 13500 new yhn be3 amet mabazat new neger gn yh yebdr tekuam weled yemiyasbew kekeri new slezi eyekefelk behedk kutr weledu ykensal slezih yhn yahl over aywetam ke25000 ayalfm

  • @ማርያም88
    @ማርያም88 7 місяців тому

    Banetish silke lakileng😢😢❤❤❤

  • @ermitedi4442
    @ermitedi4442 9 місяців тому +2

    ወለዱ 14.5 የሚሆነው በየ አመቱ ነው ወይስ አጠቃላይ ለ አምስት አመት ነው ወለዱ

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому +2

      Weled keamet new yemiselaw lemsale 100000 btbeder weledu 13.5 bihon kefleh yemchersew demo be3 amet bihon yeamet weledu 13500 new yhn be3 amet mabazat new neger gn yh yebdr tekuam weled yemiyasbew kekeri new slezi eyekefelk behedk kutr weledu ykensal slezih yhn yahl over aywetam ke 25000 ayalfm

  • @user-bk7qk1vr1c
    @user-bk7qk1vr1c 3 місяці тому

    Lesewu bidir yetebedere sewu ke gilesebi yemekifeyawu giza mecha newu yemeyabekawu

  • @user-lu9kg5jv2j
    @user-lu9kg5jv2j 9 місяців тому

    ይቅርታ ሲስቱ በንግድ ፈቃድ መበደር ይቻላል ወይ አስከ ስንት ዋስትናውስ እናም አድራሻቸው የት ነው

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому

      ንግድ ለማስፍፍት መበደር ለሚፈልግ ሰው 6 ወር የሞላው ንግድ ፍቃድ ያስፈልጋል እንጂ ለዋስ አያገለግልም አድራሻ 6326 ላይ ደውለህ ማወቅ ትችላለህ

  • @merdinku2381
    @merdinku2381 7 місяців тому

    Bewer minkeflew eyakanasa yehedal weyis kuwami new

  • @temesgengetaneh7689
    @temesgengetaneh7689 2 місяці тому

    እዳ መክፈል ላይ በመሀል 1ወር እንኳ ድንገት ቢዘለል መክፋል ባይችልስ በህመም በአደጋም ሊሆን ይችላል ሳይሰራ በዛች ወር ገቢ ቢቋረጥበትስ

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  2 місяці тому

      በወር ከሚከፍለው ወራዊ ክፍያ 25% ይቀጣል 2 ወር በተከታታይ ባይከፍል ደሞ ዋስ ወዳረገው አካል ይዘዋወራል

  • @user-td6gp1rp5v
    @user-td6gp1rp5v Місяць тому

    ግን 20 አመቱ ወለድ ምንም አልገባኝም ወለድ ብቻ ሳስበው 7ሚ ነው 😢 20 አመት እኮ 240 ወር ነው በየወሩ 41ሺህ ምናምን አስረጂኝ

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  Місяць тому

      6326 በዚ ደውል ያብራሩልሃል አንተ የሰራሃው ልክ አደለም

  • @user-mj5jk9gf8u
    @user-mj5jk9gf8u 8 місяців тому +1

    Yebe gixi wastina minidinew

  • @user-rx7ui3mb6b
    @user-rx7ui3mb6b 6 місяців тому

    ቆጣቢና አባል ነበርኩኝ እና በመሀል አንድ አመት ሀገር ቀይሬ ተቋረጠ እንዴት ነው የሚሆነው

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  6 місяців тому

      6326 ደውለሽ አረጋግጪ

  • @user-ik4tx5xg4d
    @user-ik4tx5xg4d 4 місяці тому +1

    የወለደው አልገባኝም የሶሰት 3 ሚሊዮን ሰንት ነዉ በአምስት አመት

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  3 місяці тому

      Yerasu yehone calculation alew mawek kefelegsh yezih birr weled snt new blesh teyki 6326

  • @firehiwotkasahon3244
    @firehiwotkasahon3244 9 місяців тому +1

    2ሚሊዪን ነው የምፍልገው

  • @MunaLama-kt1uk
    @MunaLama-kt1uk 7 місяців тому +1

    ከሀገር ውጪ አዲስ አባል ለመሆን እንዴት ነው መመዝገብ ያለብን

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  6 місяців тому

      በውክልና መጨረሻ ላይ ግን በአካል መቅረብ ይኖርብሻል

  • @ashenafituji3645
    @ashenafituji3645 8 місяців тому +1

    ዘረፋ ነው ችግሩ እኳ የተቆጠበው ተቀናሽ ሳይደረግ ለቆጣቢው 7 ፐርሰንት አያሰብ ብሩ አነሱ ጋር ሆኖ 13.5 ወለድ ከዋናው ሂሳብ ላይ መታሰብ የመጨረሻ ዝርፍያ ነው ካልተከፈለ ደሞ እኳ ሊብሬው አነሱ ጋር ነው የብድር ውሉም ካልከፈልኩ ይሸጥ ብለህ ነው ምትወስደው ለ1.5 ሚሊዮን የንግድ መኪና ብድር 853,393.6 ተጨማሪ ለእነሱ የሚከፈል ብር ነው ጉደኛ ዘረፋ ነው አዋጭ አያዋጣም

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  8 місяців тому

      Sew ketebederem asbobet edihum awkot endigebaet new video yeserahut yemibejewn hulum yakakl bye asbalehu

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl 9 місяців тому

    የመደበኛ ብድር መመለሻ ጊዜ ሦስት አመት በጣም ትንሽ ነው ቢስተካከል:

  • @user-rc3pg4vc7z
    @user-rc3pg4vc7z 7 місяців тому

    400ሺ ስንት ነው

  • @user-bx8fk2wo5v
    @user-bx8fk2wo5v 6 місяців тому

    Clear endihonlgen 1.5 dres new weys keza belY ychLal le bet mekina

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  6 місяців тому

      3,000,000 dress ychalal

  • @EmbetAyalswe-jt5pl
    @EmbetAyalswe-jt5pl 7 місяців тому

    Wedia eski botachewone selke schege wedia enia arbe hagere newoe yemourwoe eski botachewone ena selkachewone

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  7 місяців тому

      6326 በዚ መደወል ይቻላል

  • @user-tn5ro6wh2z
    @user-tn5ro6wh2z 8 місяців тому

    ለምሰሌ 600,000 ሺ ብበደር 150,000 ዬኔ ስለሆና ወለድን ሙሉ ዬ600,000 ሺ ናው ወይስ 450,000 ናው ዬምታሰበው?

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  8 місяців тому

      ወለድ ከሙሉ ነው ከ600000

  • @MesiMulatu
    @MesiMulatu 7 місяців тому +1

    100000 lamabadri
    Mn mazyaze albge 🙏🙏🙏🙏

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  7 місяців тому

      ke 18000 yedemoz wastna jemro libre carta...

    • @IbrahemSemu-wh5bp
      @IbrahemSemu-wh5bp 5 місяців тому

      Ehte nigd fkad yihonal?addis account kekefetin min yahil gize new denbegna siphon misetun

  • @dr.tesfina
    @dr.tesfina 8 місяців тому +1

    የቤት ግዢው ላይ ግን በወር 41ሺ ከተከፈለ በ20 አመት 9,840,000 ብር ነው የሚመጣው። አልገባኝም

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  8 місяців тому

      Kifyashn schershi takomiyalrsh

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  8 місяців тому

      Lebelete mereja 6326

  • @aynalmabebe1140
    @aynalmabebe1140 9 місяців тому

    Ene be 6 were west 400,000 kotebeyalew gen be 5 were west 75% alekotebekum neber endet new bider ayesetugnem malet new? Anchi endaleshiw

    • @tube-yx9vo
      @tube-yx9vo  9 місяців тому

      Higachew endenegerkuh new 1 wer endirazem liyadergubh ychlalu lemangnawm anagrachew 6 wer chersehal?

    • @aynalmabebe1140
      @aynalmabebe1140 9 місяців тому

      @@tube-yx9vo awo selekeshen magegnte echelalew?