Debesh , I remember you was my classmate in wosen seged school . Tefera kefeni was your friend . I am surprised when I saw you your face is the same no change. Any way thanks God I am so happy you are born again Christian .
My eyes were too wet when I finished this story. When God changes your heart He also opens doors of opportunities for success. Debesh, the artist that I always adore, entered through that door, and became a model of success. Glory to God, and Bravo to Debesh
Mr. Debesh you are very amazing with your with your beautiful family I love you work especially zemen drama may God bless you continue The Humble down-to-earth a good person
I like the artist, love him, but the only thing what I don't like, about the kids interest what they want be for the feauter, 3 of them. They like chemistry and they want be prime Minister, it should be correct by giving them guidance.
All that the respect only if you say stay in Ethiopia and be prime minister like they say you can do it kids follow your dreams nothing stop you if she trusts God
የታደልህ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ነህ, ቤተሰቦችህም በጣም የታደሉ ናቸው ለብዙ ቤተሰብ መማሪያ ይሆናል እንኳን ደስስስ አላችሁ, ፈጣሪ የተመኘኸውን የልጆችህን መጨረሻ እንድታይ ይርዳህ!!!
💚💛❤💚💛❤🙏🤲
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ጌታ በሚመች በማይመች ቦታ ይሰበካል ዘመናችሁ ይባረክ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ማለት ትልቅ ማስተዋል ነው ደግሜ ዘመናችሁ ይባረክ አቅራቢዋም ብርክ በይልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባርክ ይጠብቅ
ተባረኩ! በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች። አባት እንዳባትነቱ፣ እናት እንደናትነቷ ልጆችም እንደልጅነታችሁ ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ። ተባረኩልን!
ድንቅ ድንቅ የሚገርም አባባል የማይታሰብ አባት ልጆቹን አንቱ ሲል መታደል ነው ።
ዋዉ የደበሽ ልጆች በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው:: ሀገራችን ሰላም ሆና? የሴት ጠ/ሚ/ር ሆናችሁ ለማየት ያብቃን🙏🏾💚💛♥️
Ooooo ደበሽ እጅግ በጣም ልብ የሚነካ የቤተሰብ ታሪክ አለክ ደሞም በጣም የሚያስተምር ነው ተባርክ ከነቤተሰብህ
በጣም ድስ የሚል ቤተስብነው የልጆቹን ምኞት እግዚእብሔር ይፈፅምላቸው::
አዲዬ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀነራል ዊንጌት አብረን ተምረናል፡፡ አርቲስት ደበሽን የማከብረው ሰው ነው፡፡ አሁን ደግሞ በጣም በጣም እንዳከብረው ያደረገኝ ነገር ለልጆቹ ያለው ሁኔታ የሚገርም ነው፡፡ እውነትም አዲስ እንዳለችሁ ይለያል፡፡ እግዚአብሐር ይባርካችሁ፡፡
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! አቶ ደበሽ እና ቤተሰቦችህ ።
እንዴት አይነት ደግ አባት ነው እኔም ያሳደገኝ አባቴ ነው በትዝታ ወስድከኝ ዘመንህ ከነቤተስብህ ይባረክ ልክ ብለሀል ምኞታቸውን እግዚአብሔር ያሳካላቸው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋው ደበሽዬ ዘመንህ ይባረክ መልካም ቤተሰብ
ጥሩ ወግን ሰምተናል እናመሰግናለን
ጋዜጠኛ ወይንሸት ከስን ዓመት በሁዋላ አየሁሽ🙏🏾ጎበዝ ሴት ነሽ::👍
Debesh , I remember you was my classmate in wosen seged school . Tefera kefeni was your friend . I am surprised when I saw you your face is the same no change. Any way thanks God I am so happy you are born again Christian .
Are you ???
My eyes were too wet when I finished this story.
When God changes your heart He also opens doors of opportunities for success. Debesh, the artist that I always adore, entered through that door, and became a model of success.
Glory to God, and
Bravo to Debesh
Q
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን፡፡ ፓስተር ደበሽ ምስክርነትህ እጅግ ያንጻል፡፡ እየባረከ የሚባርከዉ እና በእዉነት የምታገለግለዉ እግዚአብሄር ይባርክህ!!
ልዩ ነህ ለሁላችንም ምሳሌያችን ነህ
ጠያቂዎ ጋዜጠኛዎ ትልቅ መንገድ አሳይነሽ በርቺ
ድንቅ ሰው ነህ አማኞች ስለ ቤተሰብ አመሰራረትና ልጅ አስተዳደግ ሊማሩ ይገባል መንፈሳዊውነሰ ብቻ ሳይሆን እውነታውን ከትምህርት ከመሀበራዊ ግንኙነት ከሀገር ከልማት ከስራ ወዳድነት ከመዝናናት ከሆቢ አንጻር ጭምር ምክንያቱም ከመንፈሳዊው እኩል አስፈላጊ ስለሆነ ነገር ግን አማኞች ሲጀመር ወላጆቹ በቸርችና ጸሎት ሰበብ በጣም ቢዚ ከመሆናቸው የተነሳ ቤታቸው ውስጥ ምን እየተከናወነ እንዳለና ልጆች በተለያየ ረገድ ወዴት እያደጉ እንደሆነ አያውቁም ካወቁም በጣም ዘግይተው ስለሆነ መፍትሄውም ቀላል አይሆንም ለዚ ነው አንዳንድ የአማኝ ወላጅ ልጆች በሱስ ተዘፍቀው በጣም አስቸጋሪ ሂወት ውስጥ ገብተው የሚገኙት ወላጆቹ በጣም አሰልቺ በሆነ መንገድ ሁሌ ጸሎት የእ/ር ቃል ቸርች ብቻ ላየሰ ልጆቹ ትኩረት እንዲያደርጉ በማስገደደም ጭምር ስለሚጫንበቸው ልጆቹ ቀጀፈዳዳ ባገኙ ጊዜ ጭልጥ ብለው በፊት ኸደማያውቁት አለም ይሄዱና ይጠፋሉ። ወላጆች ከመንፈሳዊው ነገር እኩል ለልጆቻቸው ሆቢ መዝናናት ትምህርት መሀበራዊ ግንኙት ሀሉ እኩል ትኩረትና ጊዜ መስጠት አለባቸው ልጆቹም ባደጉ ጊዜ በመንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን በሁሉ ረገድ ሙሉና ብቁ ዜጋ አገራቸውን የሚወዱ በስራ የሚያምኑ ዜጎችና ለሀገርም ለወገንም የሚጠቅሙ ሰው የሚወዳቸው ከችግር የጸዱና ለሌሎችም አርአያ የሚሆኑ ይሆኑሉ። በተለይ አገልጋይ ነኝ አክራሪ ሀይማኖቸፈተኛ ነኝ የሚሉ ሰዎች ከልጆቻቸውጋ ያላቸው ግንኙነት ፈጽሞ የተቀላሸ ከንግግር ጀምሮ ትህትናና አክብሮት የሌለበት ስራ ሰርቶ የስራን ክቡርነትና የገንዘብ ቁጠባን በቀለም በትምህርት የመግፋት ነገር ፈጽሞ አይታይም እውነታውን ወይም መሆን ያለበትን ቀመሸሽ መንፈሳዊ ሰበብ ቀመስጠት እውነታውን መሸወድና ብሎም ነገን ባለማሰብ ቤተሰቡን ለከፋ ችግር የሚዳርጉ ብዙዎች ናቸው አብዛኞቹ ወላጆች ትህትናቸው ንጽህናቸው ፍቅራቸው ትጋታቸው ..ቤተክርሴቲያን ወይም መድረክ ላየሰ ሲሆን በቤታቸው ግን ፈጽሞ ሌላ መልክ ነው ያላቸው። ባጭሩ ከልጆቻቸውጋ የግልና የቤተሰብ ጊዜ እንኳ የሌላቸውና ሙሉ ግዜያቸውን ለጸሎትና ለቤተክርሴቲያን የሰጡ ልጆቻቸውንና ቤታቸውን ፈጽሞ የተዉ ሰዎች ናቸው ደበሽ ልጆቹን አንቱ ብሎ መጥራቱ ይገርማል እ/ር ያክብርህ ለሀገራችን ምርጥ ዜጎችን እየሰራህ ስለሆነ ልትመሰገን ይገባሀል።
ዋው ጣም ደስ የሚል አባት ሚስት ዋው ልጆቹም አላህ ምኞታቸውን ያሳካላቸው ቀሪ ዘመናቹን ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤
ደብሽ በጣም ነው የምንወድህ ከቤተሰቦችህ ጋር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኛ እንቁ ነህ ኑርልን🙏💚💛❤️
I love Debesh, he is a great Artist and has good personality !
አቅራቢዋን ከልብ አመሰግንሻለሁ:: ይህን የመሰለ ስብእና የተላበሰ ቤተሰብ ማግኘት እንደ ልብ ወለድ መጽሐፍትን እንደማንበብ ነው በገሀዱ አለም ግን ማግኘት ህልም ነው እነዚህ ለኔ በሁሉ መልኩ አሟልተው የተገኙ ቤተሰቦች ናቸው:: ይሄ በየሶሻል ሚዲያየሚናቆረው ወጣት ይህንን ቢያዳምጥ ለወደፊት ህይወቱ መንገድ ይሆነዋል :: በኮሌጅ ለሚማሩ ጥሩ thesis ይወጣዋል:: ቀናሁ
ዘመናችሁና ዘራችሁ አላህ የበለጠ ይባርክላችሁ::
አቶ ደበሽ የበለጠ አከበርኩህ::
ያልባከነ ጊዜ
አርቲስት ደበሽ እና ውድ ሚስትህ ልጆችህ ሁላችሁንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾
Debesh Temegen and all your family teach us how can change our life no matter how old we are ,Thanks ፣ቀሪ፣ዘመናችውን፣ሕግዛብሔር፣ይባርከው፣ልጆቻችሁም፣ያሰቡት፣ቦታ፣ ያድርሳቸው፣ ፣
We love you debesh temsgn and his family !!!
እግዘብሔርን ማጥበቅ ልጅ ያስመሰላል እንድህ ዋው አነጋገርህ ራሱ ደስ ሲል 🙏🙏🙏🙏የኑሮ ሚሰጥሩ የገባው ሰው ባለው ነገሮ እያመሠገን ስንኖር እየጨመረ የመጣል ማጉረምረም ሰላምም በረከትም የወስዳልና
God blessed this families I inspired from the discussion thank you
ለሁላችንም ትልቅ ምሳሌ ምትሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ፣ መከባበራችሁ፣ ቅንነታችሁ፣ ጥንካሬያችሁ፣ ድንቅ ተሞክሮ ነው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን፣ ልጆቻችሁን ይባርክ።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለመላዉ ቤተሰብ በእዉነት ትልቅ ሰዉ ትልቅ ተቋም ናችሁና መጨረሻዉን ያብጂላችሁ
Wow God bless you and your family 👪 🙏 ❤. I learned a lot.
በጣም የሚገርም ነው። ደበሽ ሲናገር የሚታየኝ እላዩ ላይ ዝፍቅ ያለ ጥበብ ነው ። ኢትዮጵያችንን ከድህነት ለማውጣት የ ደብሽን ሕይወት ጥንካሬ እንደ ቴምፕሌት መወሰድ አለበት።
ዋዉ ደበሽ ... ትልቅ ሰው... አንተ እውነት ትናገራለህ ... አቦ አከበርኩህ ትልቅ አባት ነህ::
ኮነሬል መንግስቱ ለትምህርት በሰጡት ዋጋ ሶስት ልጆቻቸውን ዶ /ር አድርገዋል ደበሽ ደግሞ ሶስት ጠቅላይ ሚኒስትር ጎበዞች በርቱ መልካሙን ሁሉ ተመኝ ይፈፀምልሀል ይባል የለ እግዚአብሔር ምኞታችሁን ያሳካላችሁ
የሰዉን ልጅ ገሎ የራሱን ዶ/ር አረገ መንግስቱ
Wawuuuuu debesh !amazing well done bless you more and more years!
Wow, it is educational what a determination !!!
The great family. It is life of withdome especially for new generation.
May God bless this family and long life.
አርቲስት ደበሽ ተመስገን ጥሩ አባባል ነው:: ሚስት ነው መባል ያለባት::
አባት ብቻ ነው አንቱ ሲባል የማውቀው የእኔን አባት እናቴም ልጆቹም ጎረቤቶችም ጭምር አንቱ ነው የሚባሉት ይህ ቤተሰብ ልዩ ነው :: ምርጫቸው ግርም የሚል ነው አንዳቸውም አርቲስት ፓስተር ዶክተር መምህር ዘማሪ ያላሉበት ምክንያት ምንድን ነው ? ጠቅላዩን በጣም ይወዷቸዋል ማለት ነው ያድርግላችሁ በጣም ጥሩ ምኞት ተመኝታችኇል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ጎበዝ ፕሮፌሰር የመሆን ብቃት አለህ ትምህርት እድሜ አይወስነውም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ በእዚህ እንዳታቆም እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንህ ቤተሰብ ይዞ መማር ቀላል አይደለም ለእናት ትንሽ ቀላል አይደለም አንተ ስትጨርስ ትደርሳለች ለሁሉም ጊዜ አለው መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ በውጭው አለም በእምዬ በኖርዝ አሜሪካ ለዩኒቨርስቲ በአንተ እድሜ ነፃ ነው ሃገራችንም ውስጥ ቢሆን መልካም ነበር ::
የተባረከ ቤተሰብ💕
“ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን እንደሚሆን አንዳችን እንኳ ልናስብ ራሳችን የበቃን አይደለንም፤”
- 2ኛ ቆሮ 3፥5
He is great man lovely family ❤️
They are excellent models of a good family !! May God bless The whole family.
ደስ ትላላችሁ ለኔም ተስፋ አለኝ በጣም መማር እፈልጋለሁ
God bless your family 🙏
Wowww Amazing Family!! Beautiful & Blessed ❤️❤️👩❤️👨👭🧍♀️🙏🙏😊
Very beautiful family God bless both of you ❤ 💕♥ 💖 🙏 I love you 😍 💗 💓
እግዚአብሔር ለሚፈሩ እንደ ሐሳቡ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ይላል የእግዚአብሔር ቃል:: እግዚአብሔር እግዚአብሔር ታያላችሁ በመልካምነቱ ከ በጎነቱ አጉድላችሁ!!! እግዚአብሔር በትውልድ መካከል ተጽኖን የምትፈጥሩ የእርሱ ባለሙያ ያድርጋችሁ!!!
I am proud of you 👍 don’t regret it you passed because you learned a lot about your passing through your life. Study it’s not matter to age.
True Love Family Gad bless you
Wow wow! the way he talks about his wife it malt my heart ❤ he is a really gentle man much respect man!!
ደቢ ሁሌም እወድሃለሁ
ያክስቴ ልጅ እወድሀለሁ ከጀርመን
God bless you all
እግዚአብሔር ይባርክህ።ደበሽ።ጌታን፣በህይወትህ፣እያሳየህ፣ሀሳብህን፣ገልጸህ፣ስትናገር፣እውነት፣ጌታን፣ለማሳየት፣ያረከው፣ገለጻ፣ሁሉ፣ለጌታ፣ክብር፣ሆንዋል። እግዚአብሔር ፣ዘርህን፣ይባርክ።
ደበሽ በፊትም በሞያህ አደንቅህ ነበር አሁን ደግሞ በትምህርት ላይ ያሳየኽው ጽናትና ብርታት እጅግ አስገርሞኛል። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ከነ መላ ቤተሰቦችህ ይባርክልህ።
ጥሩ፣አገላለጥ፣የሶወትን፣አይነት፣ጌታ፣ያብዛልን
ዋው ግርማ ሞገስ ያለው የተከበረ ሰው::
ትልቅ እንግዳ ... ግሩም ጋዜጠኛ ጣፋጭ አንደበት
Hebron Debesh berchina temari
yegna Gobez !!!and yeset PM enimegnalen !
EGZEYABHER YASADIGISH !!
በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውብ ቤተሰቦች እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️
I am proud of you Debesh .
ደብሽ አላህ ቤተሰቦቻችን ያቆይልህ እድሜያችውን ያርዝምላቹ ልጆቻችሁን ለወግ ለማረግ ያብቃላቹ
WHAT A BEAUTIFUL FAMILY, I HOPE WE LEARNED S/THING FROM THIS BEAUTIFUL FAM.
Mr. Debesh you are very amazing with your with your beautiful family I love you work especially zemen drama may God bless you continue The Humble down-to-earth a good person
አቤት መታደል ልጅ ከቤተስብ ነው የሚወርስው ስርአት እባካቹ ከዚቤተስብ ተማሩ ጨዋ ያሳደገው ልጅ ፍርድ ይሄ ነው
ጀግና! እጅ አልሰጠህም ሚስት ለሴት ሲሆን ለወንድ ደግሞ ባለቤት። ቃሉ መነሻው ከእብራይስጥ ሲሆን በአል ማለት አለቃ መሪ ሃላፊ አስተዳዳሪ ሲሆን ባአልከቤት ባለቤት"ባል ከቤት አለ"
እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ
ማሚ ልጅዋን ጥሩ ጥያቄ ጠይቃለች መፍትሄውንም ለማግኘት መፍትሄው ላይ አብራችሁ ብትሰሩ ለማለት ኮመንቴን እየፃፍኩ ሳለ ማሚ እድለኛ ሆነሽ ልጅሽ ቃል ገብታልሻለች። እንደምትፈጽመው እምነቴ ነው።
DEBSHE TEMESGEN All family l Like you thanks.
Good job
What a beautiful family ❤️🙏
ወይኔ አምላኬ ልጆቹ ታድለው በጌታ እኔ እኮ የማትረቢ የማትጠቅሚ ደደብ አንቺ ሸክም እያለ ነው አባቴ ሲሰድብ ያሳደገኝ እኔን ብቻ ሳይሆን የ6 ዓመት እህቴ ሳትቀር ገንዘብ አምላኩ ነው ልጆቹን አይወድም ገንዘብ ሲወድ በፊት ድሃ እያለ ግን እንዲ አይነት ሰው አነበረም ካለው ታዋቂነት የተነሳ ለውጪ ሰው መልካም ለቤት ውስጥ እሾክ ነበር እሱ ሁሌ ውጪ ስጋ ነው ሚበላው ለእናቴ በአመት አንዴ ብትበላ ነው ያውም በዜሮ ተጋብተው የሷ ቤተሰቦች እረድተውት እኮ ነው ያደገው አሁን እኔም ዱባይ ነኝ 4 ዓመቴ ብር የለኝ ምን የለኝ ስራ የለኝ ሒወቴን አጨለመው አባቴ ከልጅነቴ ጀምሮ ክፉ ነገር ዘርቶብኝ እንዲ አይነት አባትም አለ ለካ ኡፍፍፍፍፍ እኔ በ23 ዓመት ሒወት ጨልሞብኛል እናንተ ግን ታድላቹዋል አምላኬ ግን ለምን እንዲ አይነት አባት አልሰጠሀኝም እኔም ኢትዮጵያ ገብቼ ከ10 መቀጠል ፈልጋለሁ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር አባት ይሆንሻል በርቺ ይክስሻል እኔም እጸልይልሻለሁ መልካም ይሆንልሻል🌹🌹🌷💐
አይዞሽ እህቴ ቢመሽ ይነጋል እንደጨለመ አይቀርም እግዛብሄር ቀን አለው ለሁሉም በርቺ ጠንክሪ ሁሉም ሰው ክፍተት አለው ለሁሉም አይሳካም
ጋዜቻ ሰላም ለንችና ለቤተሰቦች ❤️🎄 ጋዜጠኛ ወደ ካሜራ ስትቀርቢ ይገባኛል የ ላይቱ ነገር ነዉ ግን ለኛ ለሃበሾች የሚሆን ሜክኣፕ ኣለ እና ኣንችን ራስሽ እምታረጊዉ ከሆነ ቀለል ያለ ማለት ከቆዳችን እምሄድ ኣለ ምክንያቱ ፊትሽና ኣንገትሽ በጣም ልዩነት ኣለዉ ና ከይቅርታ ጋ ብታስተካክይዉ እማጸንሽ ኣለሁ ከይቅርታ ጋ ስራሽ ሰዉ ኣክባሪነትሽ በጣም ኣድናቂሽ ነኝ ተባረኪ 👉❤️🎄
አባዬን ይመስለኛል
የእርቲስት
I like the artist, love him, but the only thing what I don't like, about the kids interest what they want be for the feauter, 3 of them. They like chemistry and they want be prime Minister, it should be correct by giving them guidance.
Thank you very much Debeshye! God bless you and your families
ዋዉ
👍👍👍👍
😍
ኧረወዲያ አባት ልጁን አንቱ ሲል በጣም አያራርቅም?አባት በስም አቆላምጦ ሲጠራ የተለየ የቤት ስም ሰይሞ ሲጠራ ነው የሚያምረው ልጆቹን አንቱ የሚያስብላቸው አንድም ዕድሜያቸው ሲቀጥል ስራቸው ትምህርታቸው ነው ።
Ha ha welela ara wedeya
በዚም አለ በዛ በቤት ስም ማቆላመጡም ፍቅር ነው አንቱም ማለቱ ከፍቅር ነው። አንቱ ሲላቸው ግን ፍቅር ከማክበር ጋር ነው። ብልህ እናትና አባት ልጆቹን አክብሮ፣ አስከብሮ፣ ይከበራል። ተባረክ አርቲስት፣ ፓስተር ደበሽ ተመስገን።
Wendma debeshe egzhabhare nurken beathen yebarklhe!!
Jesus is Lord.
ካካካካ ቆንጅች ጠቅላይ ሚኒሰቴር የሚል ትምህርት ተጀመረ እንዴ ወይ ፖለቲካ
Enem adenakih negn betesebehin silastewaweken enamesegenalen
ጎደኞችህ አርጅተዋል አንተ ገና ወጣት ነህ ምንድነው ሚስጥሩ ?
Ye Geta mgese new
Misteru eysuse new!!
All that the respect only if you say stay in Ethiopia and be prime minister like they say you can do it kids follow your dreams nothing stop you if she trusts God
Ljochu negegrachw becha yebekal egzabher yebarkachw!!
Btam leyou abte naw edmnatnawn ysthew
Gazetegnawa kurit Gash Asfaw Belachewin !!!
Antu tebelew yadegu lijochi
Anchi bebalu yaltebkute nger edaygetmachew mlkamun yegetmachew
ወያኔ ነዉ
ጋዜጠኛዋ ግን አካባድሽ አያምርም አቀራረብሽ አታካብጅ ለማለት ነው