"ሰርጌ ላይ አባቴ ብቻ ነው የተገኘው" /ባለትዳሮቹ/ አርቲስት ደበሽ ተመስገን እና ወ/ሮ አዲስዓለም መኮንን //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 164

  • @workabebaketema173
    @workabebaketema173 2 роки тому +17

    ደበሽ አስለቀስከኝ አይዞህ የምታመልከው አምላክ ታማኝ ነው የልጆችህን ፍሬ ታያለህ

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 2 роки тому +6

    ትክክለኛ ንግግር ጭንቅላትሽ ውስጥ ሰዎች ስራ አይሁኑብሽ ምትክ የሌለው ቃል
    እግዚአብሔር አያልቅበትም ኖረህ ከፍታቸውን አይተህ ለማክበር ፍሬአቸውንም ለመሳም ያብቀህ አብራችሁ አርጁ ለሷ የተመኘኸውን እድሜና ፀጋ አብሮ ይስጣችሁ አብራችሁ የልጅ ልጅ ሳሙ በእውነት አሰለቀስከኝ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 роки тому +5

    ምን ዓይነት የተባረክ አባት ነህ ለቤተሰብህ.... እግዚዓብሄር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ : ኦግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁንና ልጆቻችሁን ይባርክ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +30

    በጣም ለየት ያለ ቤተሰብ ነው የእውነት ከማንም የተለየ ነው ፍቅራቸው ገና ትኩስ ነው ። ልጆቹን አንቱ ብሎ የሚያከብር ገና ባለ ብዙ ተስፋ የሚያምሩ ለባለቤትህ የተመኘህላትን ጤናና እድሜ ላንተም ለልጆቻችሁም ጭምር እግዚአብሄር ተጠንቅቆ በክብር በሞገስ ያኑራችሁ ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +16

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ደግ አባት ነው ልጆችህ እድገው ትልቅነታቸውን አይተህ አያት አርገውህ ሸምግለህ ረጅም እድሜ ከነባለቤትህ ስጥቶህ ለመኖር ያብቃችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 роки тому +6

    ደሰ የሚል ቤተሰብ ነው ደበሽ በጣም የምወድህ አረቲሰት ነበርክ አሁን ደግሞ በጣም ወደድኩሁ በጣም የተረጋጋህ ሰው ነህ እና ለባለቤትህና ልልጆችህ የምትሰጠው ክብር በጣም ደሰ ይላል ግን እወነት ነው ቆንጆ ናት በዛ ላይ ረጋ ያለች ቆነጆ አሰተዋይ ነች ለትዳራችሁ የከፈላችሁት ዋጋ ከባድ ነበር ግን ደሰ ትላላቹሁ የሚገረመው ግን ከሴት ብላኀት አይጠፋም የሚባለው እወነት ነው ያቼ ወቅት ከባድ ነበረች በጥበብ አሳለፋው ለዛሬ መሰረት የጣለች ጀግና ናት ያቼን ሰዓት አባቷን በተካሲ ቀድማ የተገኘችበት ሰዓት ለኔ ትልቅ ብልጠት ነው የመጣውን ሲይጣን በጠበብ አባረሽ የዛሬ አባወራሽን ያገባሽው የዛን ለት ነው ግን አሰተማሪ ናቹሁ ልጆቻቹሁ ደግም ሲያምሩ ልጆቻቹሁን ይባርክላቹሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቹሁ !!👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 2 роки тому +48

    አንተ ብሩክ ሰው ነህ ላንተም እድሜ ከጤና የልጆችህን ልጆች ሳም አሳድግ ሚስትህም እንደተመኘህላት

  • @lt963
    @lt963 2 роки тому +15

    በጣም ደስ የሚሉ ካፕሎች። እንዲህ ነው አባት ማለት። ናፍቆት ትክክለኛ ቦታ ነው ያለሽው። ንግግርሽ እርጋታሽ ደስ የምትይ በጣም ነው የማደንቅሽ።

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 роки тому +7

    በጣም ልብ የሚነካ አነጋ ገር ነው አቶ ደበሽ መጨረሻ ላይ የመረካት እንባዬን ሁሉ አመጣኽው

  • @jimanegawo1107
    @jimanegawo1107 2 роки тому +4

    ዘመናችሁ ፣ትዳራችሁና ትውልዳችሁ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ ይባርካችሁ! !!!

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 роки тому +6

    ወይጉድ ያተ አባትነተ ይለያል እኔ አባቴ የኔናት ሲለኝ ምንያክል እደሚወደኝ አውቃለው አቱብሎ የሚያከብር አባትግን ይለያል ልዑል እግዚአብሔር እረጂም እድሜናጤና ይስጣቹ ልጆቻቹ የተምኙትን ደረጃደርሰው እናተም ለማየት ያብቃቹ🌺🌼🌺🌻🌼

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ አባት በጣም ነዉ ደሰሰ እምትሉት እድሜና ጤና ይሰጣችሁ የልጅ ልጅ እዩ🌹🌹💐

  • @hirut4901
    @hirut4901 2 роки тому +16

    ወይኔ ጏደኛዬ ደበሽዬ እንኳን ደስ አልህ ትዳራችሁን ልጇቻችሁን ጌታ ይባርክላችሁ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 роки тому +8

    የሚገርመው ክብር ሰለ ልጆችህ ልብ የሚነካ ደስ የሚል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @lem2126
    @lem2126 2 роки тому +1

    ውይ እንዴት ደስ ይላሉ እግዛብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ አያት ቅድመ አያት ያድርጋችሁ

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 2 роки тому +8

    የእውነት ድንቅ አባት ነህ አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ የልጆችህን ከፍታ ያሳይህ
    አድስ አለም ላይ የሆነው እኔም ላይ ሆኗል😢 አሁን የኔ ምኞት ትዳሬ የተባረከ ሆኖ የልጆቼ እናት መሆን ነው😢

  • @adanechdenbel918
    @adanechdenbel918 2 роки тому +1

    Wow! I have never seen a father like you 🙏🏾 what a blessing you are
    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ የጆቻችሁ ህልማቸው ተሳክቶ ለማየት ያብቃችሁ: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 2 роки тому +2

    ደበሽ ተመስገን እጅግ የምወድህና የማከብርህ ድንቅ ሰው ነህ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ምርጥ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 2 роки тому +5

    አይ ደበሽ እድሜ እኮ ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው አይዞህ የልጆችህን ፍጻሜ ታያለህ እድሜንም ትጠግባለህ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 роки тому +19

    ደበሽዬ ስታስቀኑ ዘመናችሁን አሁንም ጌታ ይባርከው🌄🌻😍

  • @meskeremteshome5824
    @meskeremteshome5824 2 роки тому

    ደበሽዬ ስራዎችህን ሁሉ አድናቂህ ነኝ ዛሬደግሞ በሰማሁት ነገር የባሎችሁሉ አራያ መሆን የምትችል ነህ ለሁሉም ባሎች ያንተን አይነት አስተሳሰብ ይስጣቸው እረጅም እድሜ ከመላው ቤተሰብህ ጋር

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 роки тому +5

    ወንድማችን ደበሽ ከባለቤትህ ከቤተሰብህ ሁሉ ሰላም ጤና ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ ፡ ❤️❤️❤️

  • @yewubdartaffesse590
    @yewubdartaffesse590 2 роки тому +4

    የጌታ ፀጋ ያኖራል ተባረኩ

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 2 роки тому +5

    Wow! What a great testimony!
    የእውነተኛ ፍቅርን ሀያልነት፣ የእግዚአብሔርን ታማኝነትና በፈተና ፀንቶ የቆመ የመልካም ትዳር ምሳሌ።
    ኦግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁንና ልጆቻችሁን ይባርክ።

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 роки тому +2

    ደስ የሚል ጥዶች
    ልጆቹን አቱ የሚል የሚያከብር ማሻ አላህ

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 2 роки тому +1

    በጣምነዉ ደስሚለዉ ያኑርህ ምርርጥ ምትወደድ ተዋናይነህ እድሜና ጤናተመኘሁ ናፊቆትዬ አምሮብሻል

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ እግዚአብሔርን አክብራቹሀልና እግብሄር ያክብራቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 роки тому +6

    ወ/ሮ አይናለም አርቲስት ደበሽ ባለቤት የተባረክሽ ሴት ነሽ ተባረኪ የምትገርሚ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @meskeremabebe124
    @meskeremabebe124 2 роки тому +6

    እግዚህአብሄር ለታመኑበት ለተደገፍበት ታማነኝ ነው ማኖር ይችላል

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 2 роки тому +2

    ስለሆነው ሁሉ ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር ሁሌም ለዘለዓለም የተመሰገና የተወደሰ ይሁን ሁላችንም ጠብቆንና ከላችን ሆኖ ለ ፪፼፲፭ የምህረት ዓመት አድርሶናልና ስለሆነውም ስላልሆነውም ሁሉ ልናመሰነው ይገባል !!! እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን ።

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ዋው ስለልጅቹ የተናገረው ነገር ልብ ይነካል ተባረኩ ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናቹ

  • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
    @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 роки тому

    ዎው ምንኛ ልብ የሚመቀላ በረከት ነው ደበሽ ሚስቱን የባረከው?...እኔ ደግሞ ልባርክህ አብራቹ በሰላም በጤና የልጅ ልጅ ደስታ እዩ ፣ ለምልሙ!

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 2 роки тому +4

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 роки тому +5

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እውነተኛ የበአል ዝግጅት::

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 2 роки тому +3

    ደበሽ ተመሥገን አከብርሃለሁ ከመላ ቤተሠብህጋ እድሜና ጤና ይሥጥህ ያሠብከውን የድንግል ማርያም ልጅ ልጆችህን ይባርክልህ በልጆችህም ተደሠት አንደበትህ እጅግ ልብ ይነካል ሃሣብህ ይሙላልህ🙏

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 роки тому +3

    ናፍቂዬ ስታምሪ ድርብብ ያልሽ ወይዘሮ እባክሽ ሱሪ አትልበሽ:: የምትወደጂ የኢትዮጵያ ሴቶች ምሳሌ ከነአነጋገርሽ ሁሉም ሰው ይወድሻል

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናችሁን ይስጣችሁ።ልጆችህን ይባርክልህ ያኔ ታመህ የነበረ ጊዜ ነው በቴሌቪዥን ያወኩህ ለዚህ ያበቃህ መድኃኒዓለም ይክበር።

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 2 роки тому +1

    ደበሽ ትልቅ የሀገር ባለ ውለታ እዲሁም አቅም ያለው የኪነጥበብ ባለሙያና የአብሮነት አዘጋጅ።ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 роки тому +2

    አንዲህ ነዉ ባልና ሚሰት ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ሳገጣጥም አተ ትብሰ አንች ትብሸ እየተባባልክ በጣም ታምራላችሁ
    እግዚአብሔር ቤታችሁንም እናተንም አብዝቶ ይባርካችሁ እየሱሰ ጌታ ነዉ🙏 ለዘላለም እሰከ ዘላለም አሜን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ከነመላው ቤቸሰባችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 роки тому +17

    ጋዜጠኛዋ ጭዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @semaneshweldu1244
    @semaneshweldu1244 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ በብዙ ተባረኩ የጌታ ጥበቃ አብሮነት በዘመናችሁ ሁሉ ይሁን

  • @maneshas9930
    @maneshas9930 2 роки тому

    ደበሽዬ የድሮ ጎደኛዬ ከነባለቤትህ ከዚህ አመታት በሆላ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣምም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ቤተሰብህን ሁሉ ይጠብቅልህ የልብህ ሀሳብ በሙሉ ይከናወንልህ ዜድ ነኝ 🙏🏾

  • @eilham2682
    @eilham2682 2 роки тому +5

    ሚስትህ ስታምር ሰላማችሁ ይብዛ

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 2 роки тому

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ!
    አሜን አሜን አሜን
    (ለፈገግታ: በዘመን ድራማ ላይ በጣም የሚያበሳጨኝ ሰው) ነገር ግን ለእውነት መልካም ሰው ነው!

  • @bhirwakonjo4824
    @bhirwakonjo4824 2 роки тому

    ዋው እንዴት ደስ ይላሉ አቤት መታደል በስማም እንዴት እንደቀናሁ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 роки тому

    Amen እግዚአብሔር ይረዳልዋውውውውው አሜንንንንን ደስ ሲሉ እረ እድሜ ይስጣቹ

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 роки тому

    Awwwwww... ደበሽዬ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ዘምውናችሁን ያለምልመው!!!🙏😍🌻🌻🌻🌻🌻

  • @seada5485
    @seada5485 2 роки тому

    መሻአላህ እደትደስ ይላል ለልጆቺህ ያለዉፍቅር እድሜናጤናይስጣቹህ ልጆቺህንም ጡሩደረጃያዲርስልህ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 роки тому +2

    የወላጅ ፍቅር እኮ ደስ ይላል ምንም ቢያኮርፉም ከልባቸዉ አይደለም

  • @themediway5661
    @themediway5661 2 роки тому +2

    ደበሽ ተመስገን በጣም ልዩ ጥበብ ያለዎት
    ሰው ኖት የት ጠፍተው ነው? እንኳን ያየሆት
    ከነባለቤቶ።

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 роки тому

    ድንቅ ስው ነህ ዘመንህ ይባረክ ተባረኩ

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 2 роки тому +9

    Debesh Temesgen... ""We love you""....Stay Blessed.

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 роки тому

    አንቱ ተው እረፉ ሲቆጣቸው ዋው ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 2 роки тому +3

    ተባረኩ ውዶች

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 роки тому

    ወይ ደበሽ እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም ነዉ ደስ አለኝ እህትህ አልማዝ ደህና ነች

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 2 роки тому +1

    ደበሽ outstanding artist never forget you.

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 2 роки тому

    እኔ ሰለ ልጆችህ ስትናገር እንባዬ ነው የመጣው እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s 2 роки тому +4

    አቤት ትህትና። ወንድሜ ደበሽ ተመስገን የባለትዳሮች አርአያ፣ የትሁቶች ቁንጮ፣ የአገልጋዬች ቀንዲል ነህ። እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክህ።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የምትሉ፡ባልና፡ሚስትናቹሁ እድሜ ጤና ይስጣቹሁ፡መልካም፡በአል፡ይሁንላቹ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 роки тому

    ዘመናችሁ ይባረክ ደበሽና አዲስ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 2 роки тому +3

    My favorite after heart touching testimony. May God bless you both with ages to see your children blessed future. Tebareku!!!! I wish your children dreams come true.

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 2 роки тому +2

    ዋው እርስ በራሳችሁ ያላችሁ መከባበር እና ፍቅር በጣም ደስ ይላል ምርቃቱ እና ፍቅ አገላለፃችሁ በተለይ በጣም ነው ያረካኝ
    ባሌ ወይም ሚስቴ ስለኔ እንዲህ ቢያስቡ እንዲህ ቢወዱኝ ቢገልፁልኝ ያሰኛል የተባረከ ቤተሰብ ይሁን ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 2 роки тому +5

    ምን ዓይነት ፍቅር ነው ልጆቹን አንቱ የሚል ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሰሰማ ለልጆህ እጅግ በጣም ፍቅር እንዳለህ ነው የሚያሳየው በጣም ይገርማል

  • @lea677
    @lea677 2 роки тому +2

    What a blessed couple! Yebzalachu👍🏻

  • @mekdil6721
    @mekdil6721 2 роки тому +2

    ኧረ እግዚአብሔር የልጆችህንም ልጆች ያሳይህ መጨረሻቸው አሳምሮ ያሳይህ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 роки тому +4

    Wow…. amazing 👏🏾👏🏾👏🏾
    be blessed both of you… and ebs

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ

    • @helimayoutube8172
      @helimayoutube8172 2 роки тому

      @@TubeTube-vf4yb እህት አልሚ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ

  • @brkd403
    @brkd403 2 роки тому

    ዋው ድስ ትላላችሁ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @eduam2859
    @eduam2859 2 роки тому +2

    ሁሌም እግዝያሔር መልካምነው

  • @fikertessema6159
    @fikertessema6159 2 роки тому

    አንተም ኑር እድሜ ይስጥህ ያኑርህ

  • @elroe8422
    @elroe8422 2 роки тому

    ደስ የምትል አባት ነህ ተባረኩ

  • @almazlakewu1825
    @almazlakewu1825 2 роки тому

    አንተም ተባረክ

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 2 роки тому +4

    Long live bro Debesh!!l you will see your children success

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 роки тому

    እላህ፣እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ውዶች።

  • @abdulazizkelifa9906
    @abdulazizkelifa9906 2 роки тому

    Really I cry man when you talk about your children wish you long life and love !!!

  • @kkd2528
    @kkd2528 2 роки тому +3

    በህይወት ዘመኔ ላክብራቸው 😭😭😭😘😘

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዳርቻችሁን ያስፋ ግዛታችሁን ይባርክ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 2 роки тому

    Amen!
    What a remarkable couple ❤️
    So sweet!

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 2 роки тому +6

    ደበሸ longtime ካየሁ ሰላየሁ በጣም ደሰ ቡሎኛል ደሞ አምሮቡሃል ጥሩ ሚሰት እንዳለሀ ተሣታውቃለህ ማየት ማመን ነው ይባል የለ

  • @gooza9716
    @gooza9716 2 роки тому +1

    ሰው ሁሉ ፍቅርን ያስቀድማል የኔ ጀዝባ ግዜየን አባክኖ እናቴ አለኝ አምስት አመት ሙሉ ግዜየን ጨርሰ አድስ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 2 роки тому +4

    We Ethiopian love you Mr debesh temesgen

  • @adengabrakiden1183
    @adengabrakiden1183 2 роки тому +1

    HAWEYE WEDEME DEBOESHE EGEZEYABERE ANETENE KADES ALEME GELEJOHEKE EGEZEYABERE EDEME KETENA ABEZETWO YESETAHEWE ANETE MELEKAME YEWAKE SEWE KEBERETE YEBEZALEKE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому +4

    " ለመኪና ባትሪ ለወንድ ልጅ ሚስት ጥሩ ነው ሚስት የፈጣሪ ስጦታ ናት "

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому +1

    እኳን አብሮ አደረሰን ብዙ አምልጦኛል የነገ ሰው ይበለኝና አያለው

  • @fetletadese4559
    @fetletadese4559 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 роки тому +2

    wow ! Amazing family 🌻

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 2 роки тому

    Ebsoch tebareku talaqu sew dilaqerebach Debesh EIGZI biher Liki Inde Simon Gat Eyesus indasay atem ye lijochihi tiliqinet yasayhi Amen 🙏🙏 🙏

  • @mahdermichael2029
    @mahdermichael2029 2 роки тому

    Egziabhare hule bebetachu yenur 🙏

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 2 роки тому +3

    wow ጋሽ ደበሽ ከነቤተሰብህ ተባርከህ ቅር

  • @simegnashenafi9174
    @simegnashenafi9174 2 роки тому

    God bless you brother Debesh and your families!!!!!!!!!!

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 роки тому

    ooh what kind of beautiful wife and husband I'm so emotional they exchange love with each other God bless 🙏 I felt like this is my life yes the big point is respect each other love one another !!!!

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 2 роки тому

    tebareku Yabate Birukan Lemlimu Lijochachihun Egzabher Lekumneger Yabkalachu !!

  • @wardanega4857
    @wardanega4857 2 роки тому

    Long life to of you 👏👏👏👏👏

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 роки тому +2

    One of my favorite Ethiopian artists debesh tmesgen wish you lone live with your family.

  • @hahhshue5692
    @hahhshue5692 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 роки тому

    እኔንም አላህ መልካም ሚስት አድርገኝ
    መልካም ሚስት እኮ ተፈልጋ አትገኝም ውድናት
    እና ያረብ መልካም ሚስት አድርገኝ የአላህ መልካም ቅናትን ቀናው ሲያሞግሳት

  • @omg7745
    @omg7745 2 роки тому +2

    Blessed family

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 2 роки тому

    አሚንንን

  • @aklilebeyene5594
    @aklilebeyene5594 2 роки тому

    God bless you great family.

  • @edengebre1423
    @edengebre1423 2 роки тому

    ትዳር ሲባረክ እንዲ ነው:: አንዳቸው ለአንዳቸው ያላቸው አክብሮት እና ፍቅር መሰረቱ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው ለሌሎች ምሳሌ የሆኑት::