የ‘አያት እርግማን’ ነው ብለው ያምናሉ! በሰፈር ሰው የደረሰባት አሳዛኝ በደ@ል! Eyoha Media |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 246

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 Рік тому +53

    ሁሉን የሚችል አምላክ ይፈውስሽ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Рік тому +2

      አላህ፡አፊያሽን፡ይመልስልሽ፡ያረብ

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 Рік тому +31

    ሁሉን ማድረግ የሚቻለዉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረት እጁ ይዳብስሽ 🙏

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 Рік тому +21

    ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ እሷንም ሁሉን ማድረግ የማይሳነው አምላክ ምህረት ይላክላት

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Рік тому +9

    ወንድማችን እውነትክን ነው እግዚአብሔር መርጦ ልኮህ ነው በእግዚአብሔር መመረጥ በጣም መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ:: ልጅትዋንም ቸሩ አምላክ ጨርሶ ይማራት

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Рік тому +11

    እግዚአብሔር አንተን እና ዘርህን ይባርክ በእውነት አንተን የላከህ ጌታ ነውና እግዚአብሔር ሊረዳት ነው አንተን የላከህ በእውነት ትድናለች።

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 Рік тому +9

    ጌታ እየሱስ እኮ መፍቴ አለው እኔ ምስክር ነኝ

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    ሱብሀን አላህ አንተ ስራህ ድንቅ የሆንክ ጌታ ጥራት ይገባህ
    አላህ እንደሰጠሽ እሱ ያንሳልሽ የእኔ እህት

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +15

    ሁሉን ማድረግ የሚችለው የድንግል ማርይታም ልጅ ሉል እግዛብሄር መረቱን የላክልሽ😭😭

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Рік тому +11

    እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ እህቴ ወንድማችን ኣንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @liya7235
    @liya7235 Рік тому +7

    መድሀኒአለም ክርስቶስ አስቦዋት ነው አንተን ወደዚያ ያደረሰህ እመ ብርሀን ፈጽማ ትማራት
    አንተንም እግዚአብሔር አምላክ በመልካም ነገር ሁሉ ይጎብኝህ ወንድማችን
    እግዚአብሔር አምላክ ቅን ልቦችን ያብዛልን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ

  • @ሐና-ጘ8ቨ
    @ሐና-ጘ8ቨ Рік тому +6

    ውይ ስታዛዝን😢
    አቡነ ገብረ እንድርያስ ጸበል ውሰዷት ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማይታበይ ቃሉ በማይሻር ኪዳኑ ለቁስል ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል!

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +8

    ፈጣሪ ሆይ መጭርሻየን አሳምርልኝ አላህ የተጨነቀን የታመመን በሙሉ ካለበት ችግር ያውጣው

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 Рік тому +17

    አላህ ይሄን ነገር ያንሳላት ያረብ 😥😥

  • @tiguistteklu6127
    @tiguistteklu6127 Рік тому +6

    እባክህ እግዚአብሔር ነው የላከህ የሠማይ አምላክ ይባርክህ ክፋ በቤትህ አይግባ

  • @VARIETY_VARIETY
    @VARIETY_VARIETY Рік тому +6

    በጌታ በኢየሱስ ስም ፈውስ ይሁንልሽ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል በምህረት እጇ ትዳብስሽ እህቴ ታሪክ መቀየር የሚችል አምላክ ታሪክሽን ይቀይርልሽ 💔🙏

  • @sarahussen9678
    @sarahussen9678 Рік тому +3

    ሁሉን።የሚያየው አምላክ ሁሉን የሚችል አምላክ ልጁን የላከላት ልሺ አምላክ አሁንም።አላህ ያሺርሻን አይዞሽ እህቴ አላህ ይርዳሺ ትዲኒ አለሺ

  • @tinatina8781
    @tinatina8781 Рік тому +1

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ትድኛለሽ፣ይህን ወደሚዲያ አውጥተ እንድትረዳ ስላደረክ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Рік тому +5

    በስማም በወልድ ጌታሆይ ማራት እፍፍፍ የኔ እናት እመብርሀን ትዳብስሽ 😭😭😭

  • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234

    ያረብ ጌታዬ አላህ ሆይ አመሰግንሀለሁ አልሀምዱሊላ አላህ ይድረስልሽ የኒእናት

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +4

    የአልጋ ቁርኛ አልጋህን ተሽክመ ህዲ ያለ ጌታ ምን ይሳናል ይህ ለሱ ቀላል ነው የኔ እት ሉኡል እግዚአብሔር ፈውስ ይላክልሽ በኢየሱሰም ተፈወሽ ። ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @aabbccdd6406
    @aabbccdd6406 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሽ እህቴ

  • @eleni311
    @eleni311 Рік тому +1

    ጌታዬን አምላኬ እዬሱስ ክርስቶ ሆይ ህፃናት ያንተ ናቸውና ይህችን ሕፃን አሰባት አባት ሆይ !

  • @siaw5419
    @siaw5419 Рік тому +6

    I am happy she is on media, it is the time of God visited her !!Gods great all the time!!!!

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому +9

    አላህ ይንን በሽታ ግፍፍ ያርግላት ያረብ በጣም አሳዘነችኝ

  • @loveyoumom2457
    @loveyoumom2457 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት 😭😭

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Рік тому +10

    ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈልህ ወንድሜ!ይህ በሽታ ጎግል ላይ አለ፣ልትድን ትችላለች ።አምላክ ይርዳህ!!

  • @sidi6045
    @sidi6045 Рік тому +4

    ድና ለማየትያ ብቃን ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @ghanemmobile3269
    @ghanemmobile3269 Рік тому +2

    አንዳች የማይሳነዉ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይማርሽ እመ ብርሃን ትዳብስሽ

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m Рік тому +6

    ኡፍፍፍፍ የአላህ አልሃምዱሊላህ ያረቢ አላህ ይፈውሳት

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +3

    የኔ ማርውይ የኔ ማር የሠፈር ሰው አትስሙ አቦ የኛ ህዝብ መርዝ ነውኮ ንግግሩ አላህ ይቅር ይበላቹ ሲቀጥል ሰው ቢራገም ራሡን ነው በምን ወንጀሏ ትረገማለች አስለን አላህ በጥበቡ ያሽርሽ ማሬዋ 😢😢😢

  • @fgff4871
    @fgff4871 Рік тому +5

    እግዛቤር ይማርሽ እመቤቴ ትዳብስሽ 🙏

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Рік тому +7

    ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ እራጂኡን ያረቡ አንተ ጋ ቀላል ነዉ አላህ አፊያ ያድረግሽ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Рік тому +4

    አሏህ ያሥወግድላት ያረቢ

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp Рік тому +3

    አምላክበምህረቱይጎብኛት የአባት እዳልጅ
    ፈጣሪበልጅአይጨክንም ምህረት ይሰጣት

  • @sofiakonjo3849
    @sofiakonjo3849 Рік тому +4

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ ወይኔ በጣም ነው የምታሳዝ ነው ልደትዬ ትድረስልሽ

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Рік тому +2

    የአርቢ ጌታዬ መጨርሻዬን አሳምርልኝ አላህ አፍያ አርግሽ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +1

    እመቤቴ ምህረት ትችላለች ድንግል ማርያም አንሺላት እናቴ 💝

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Рік тому +3

    እግዚአብሔር የት ርዳህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 Рік тому +2

    ሡበሃን አላህ ለኢላሃኢለላህ ሙሃመዱ እርሡለላህ አላህ ያሺርሺ ☝

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +4

    አለሙ አይሳ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @askedoetesfayohannes3241
    @askedoetesfayohannes3241 Рік тому +3

    እግዛብሄር ይማርሽ እናቱየ።

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህት ፀበል ብትገባ እምነት ቢቀብት ትድናለች መዳኒቱ ይሔነውውው የመንፈስ ስራነው

  • @mqw544
    @mqw544 Рік тому +7

    አላህ ይድረስልሽ ማማየ አላህን የሚቸግረው የለምና ተኝተሽ ስትነሽ ድነሽ ተነሽ

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Рік тому +4

    እረ እየሱስ ጌታ ነዉ ይፈዉሳታል

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +6

    ያሳዝናል የኔ ሚስኪን ፈጣሪ ከስቃይሽ ይገላግልሽ አየ የገጠር ሠው🥺🥺🥺🥺

  • @ermyasayele
    @ermyasayele Рік тому +4

    God bless you.
    I want hear such a bold and a servant of lord.

  • @rachab1849
    @rachab1849 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይፈውስሽ የኔ ቆንጆ

  • @genettube277
    @genettube277 Рік тому +1

    ወይይ እግዛብሄር ይማረረሽ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Рік тому +5

    ወገን ተባብረን ፀበል የምትሄድበትን መንገድ ብንፈልግ ከዚህ ጉዱ ፈጣሪ ይሰውረን

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Рік тому

      እኔን እሚገርመኝ በሁሉም ቦታ ፅበል ውሰዷቸው እምትሉት ነገር ቢቻል በው ሀኪም ነውጂ ከላዋን በውሃ ስለታጠበች ሊየመደን ነው

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Рік тому +1

      @@Susu-p8v5w ታዲያ አንቺን ምን አቃጠለሽ ህክምና ከፈጣሪ ቀጥሎ ነው ፀበል ሲባል እሚያገብግባችሁ ነገር ነው እሚገርመኝ ምነው ዶክተር ያልቻለውን ህመም እኮ ነው በፀበል እሚፈወሱት እድሜ ለእተርኔት ይቱብ ውሥጥ እየፈለግሽ ምስክርነት ተመልከቺ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Рік тому

      @@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ኪኪኪኪ

    • @familypromotion9552
      @familypromotion9552 Рік тому

      @@Susu-p8v5w እኛ ካመንበት ያንች መናደድ ምን ይሉታል ይልቁንስ ከሰፈረብሽ ክፉ መንፈስ ለመፈወስ ሞክሪ

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +10

    ፈጣሪ ያሽርሽ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
    የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሺ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅ
    አቤቱ ሆይ ማረን 😥
    ስማችን ለማስጠፋት ነው ያሉት ግን ልጅቷን እንዳይገሏት ጥንቃቄ ይደረግ 🙄

  • @ቃልኪዳንየእናቷ
    @ቃልኪዳንየእናቷ Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይማራት😭😭

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 Рік тому +2

    ስብሀን አላህ አላህ ያድንሽ የህብረተሰቡ ማግለል እሷጥሎባት ነው😭😭

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ዉድ

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Рік тому +1

    ይህንን ተሸክመሽ በሕይወት መኖርሽ ድንቅ ነው
    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ !!

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 Рік тому

    ዉይ የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ በሰዉ የማይቻለዉ በፈጣሪ ይቻላል ዋናዉ ጤና ነዉናና ኡፍ እኔም ከስደት የወጣሁት ደሀ ቤተሰቦቸን ልርዳ ነበር ግን እዳሰብኩት አልሆነም ዛሬ እኔ በከፍተኛ የልብ ህመም ላይ እሰቃያለሁ ህክምናም አላገኜዉ ማንም ከጎኔ የሚርዳኝና የሚያግዘኝ አይዞሽ የሚለኝ ሰዉ ከአጠገቤ ሰዉ የለም እባካችሁ ዉድ ኢትዮጰያዉያን ለሀገሬ መግቢያ እርዱኝ

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 Рік тому +8

    May God your CREATOR give you strength to heal your body and soul 🙏🙏🙏.And, to my brother who found her and trying to get her doctors, 🥲😭 😶👏🏿❗️He was sent from above and God will protect him triple times. He is truly a child of God. 🙏 I wonder if Thedros of WHO is aware of this rare disease ❓

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Рік тому +5

    ሱበሀን አላህ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 Рік тому +6

    ቲውመር ይባላል በውጪ የተለመደ የቆዳ በሽታ ነው በዚ በሽታ የታወቀች ዶክተር አለች አሜሪካ ውስጥ Dr lee ትባላለች UA-cam ላይ ቼክ ማረግ ትችላላቹ ለሷ በማሳወቅ እንርዳት እችን ልጅ

    • @anshatube
      @anshatube Рік тому +1

      እስኪይ እዛ አክበቢ ከሆነሽ አውሪት ዶ/ር ማለት አሚሪካ ከሆነሽ ማለት ነው ከፍጠሪ ታጋኘውለሽ ሁሉንም

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Рік тому +5

    እሪሪሪሪሪውውውውው ዘድሮ የት እንግባ ስቱን ያሳየናል🤔😭😭😭😭

  • @eteneshkonjo1542
    @eteneshkonjo1542 Рік тому +2

    እግዚአብሔር የማርሽ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የኔ ውድ😭😭😭😭😭😭

  • @ማርያምአንቺጠብቂኝ

    እግዚአብሔር ይማርሽ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 Рік тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ በቃል ኪዳኑ ይማርሽ

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 Рік тому

    ሱበሀን አላህ ያረብ ፈረጃህን ቅርብ አርግልን

  • @ሀናጌታሁን
    @ሀናጌታሁን Рік тому +3

    😭😭😭😭እግዚአብሔር ምረቱ ይላክላት

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 Рік тому +3

    Thanks bro 🙏 🙌

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Рік тому

    እግዚያቤሔር ይማረት ምህረቱን ይላክለት

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 Рік тому +1

    እግዚአብሄር፡ይባርክህ፡እግዚአብሄር፣እግዚአብሔር፣ይህ፡ዋጋ፡የለውም፡እርግማን፡የሚባል፡ነገር፡የለም፡ብላችሁ፡አስተምሩ፡ለሁሉም።

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላት ውይ ስታሳዝን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ

    ሱብሀን፣አላህ😢😢😢😢

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Рік тому

    እግዚያብሄር በፈቀደው ሰአት ሁሉ ይሆናል አተን ሰበብ አርጎ ወደሷ እግዚያብሄር ልኳልና ፈጣሪ ይማሩት ኸድሜ አተንም አመሰግናለው በጣም ታሳዝናለች ያካባቢው ሰዎች ቢያርቋትም ፈጣሪግን ፈተናቸው ትድናለች።

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይማርሺ

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ የእርግማን መንፈሱም እሄን ሊያደርግ ይችላል ምክንያቱም ብአድ አምልከሸ የሚያመልኩ ከሆኑ ፀበል ዉሰዱዋት ትድናለች

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 Рік тому +3

    Subhan Allah yene konjo Allah yemaresh in shaa Allah yeshalishal💔😭😭😭

  • @merihtesfye9524
    @merihtesfye9524 Рік тому

    እመብርሃን ትማርሽ እህቴ

  • @lemlemtube
    @lemlemtube Рік тому +4

    😭😭😭እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @endytek4866
    @endytek4866 Рік тому

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልሽ።

  • @sumeyayeguragewa6363
    @sumeyayeguragewa6363 Рік тому +1

    ሱብሀነላህ አላህ አላህ አፊያ ያድርግሽ ያ ረቢ

  • @nxxnxmzbxjxxzzn9436
    @nxxnxmzbxjxxzzn9436 Рік тому +1

    ፈጣሪ ይማርሺ

  • @ትርሲተትየማሪያምልጅ

    ይጠቀምብህ አምላከ ቅዱሳን

  • @saronmulugeta5268
    @saronmulugeta5268 Рік тому +4

    ፈጣሪ ሆይ ምርትን ላክላት

  • @ያላህባሬነኝ
    @ያላህባሬነኝ Рік тому +4

    ያረብየኣላህ😭😭😭😭

  • @VipVip-zu6xq
    @VipVip-zu6xq Рік тому +1

    መድሀኒያለም በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ

  • @munaasefa7685
    @munaasefa7685 Рік тому +9

    አንተ ሰማይና ምድርን ያለ ማንም ረዳት የፈጠርክ አላህ ሆይ ይሄ ነገር ላንተ ቀላል ነው የፈጠርካት አንተ ነህ በእዝነትህ በትልቅነትህ ይሁንብህ ይሄን ነገር አንሳላት።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    እግዛኦ እግዚአብሔር ይደርስልሽ አትም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @workelove3235
    @workelove3235 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይማራት ጸበል ብወስዳት ትድናለች ይህ የአጋንንት ስራ ነው

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ Рік тому +2

    ሱበሀን አላህ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому

    ሁሉም የሚችል አምላክ ጨረሶ ይማርሽ እፍፍፍፍፍ ከባድነው። 😓😓😓😓😓ፀበል ውሰዱዋት ሳትሰለችሁ

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማራት

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Рік тому +2

    ፈጣሪ ምህረቱን ያዉርድላት አላህ ያሽርሽ

  • @stanemare4429
    @stanemare4429 Рік тому

    አቤት ጌታዬ ስት ሰው በትንሹ ቡግር ያማራል ይህም አለ ፈጣሪ እባክህን ማራት

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Рік тому

    እመብርሃን ትማርሽ ቶሎ ብላችሁ ፀበል ውሳዱ

  • @hikmayousf3108
    @hikmayousf3108 Рік тому

    የኔ እናት አላህ በራመቱ ይርዳሽ ያረቢ

  • @sintayehu3294
    @sintayehu3294 Рік тому +2

    ፈጣሪ ይማርሽ💔💔

  • @jamilesultan4468
    @jamilesultan4468 Рік тому

    የአሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቀን

  • @አርያምራያ
    @አርያምራያ Рік тому +1

    ፈጣሪ ይማርሽ አንተም ስቃይዋ አይቶ ፈጣሪ ነው የላከህ 🙏🙏

  • @birutkandesaleng5049
    @birutkandesaleng5049 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይማራት💔💔💔💔😭😭😭😭