♦️ሳር ቅጠሉ የሚወዳቸው አባት♦️ አባ መፍቀሬ ሰብእ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 81

  • @natzeru9707
    @natzeru9707 День тому +10

    አማሟቴን አሳምረው" ይሉሃል እንዲህ ነው እንግዲህ። በረከታቸው ይድረሰን አሜን!!!!

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 14 годин тому +1

    በረከታቸው ይደርብን በሁላችን ላይ አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ጌታ ሆይ😢😢😢

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 День тому +10

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን 😢😢😢😢

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 День тому +7

    "ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ቃለ እግዚአብሔር ይነግር " ከመ አባ መፍቀሬ ሰብእ !!

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 День тому +4

    አባ፣አባ መፍቀረሰብእ ፣እግዚአብሔር ልጁን በገነት ያስተናገደ እንዲሁም ሌሎች እንደዚሁ የዘላለም ሕይወት ያድልልን። ነፍስ ይማር፣ለቤተሰብም ጥናቱን ይስጥልን።አሜን 🙏❤️💐 እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 День тому +11

    ደጉ የኦሮሞ ሕዝብ እባካችሁ ደጉን የአማራ ሕዝብ አትዋጉ ወንድም ወንድሙን መውጋት በጣም💔😢😢😢 ነው አንድ ሁኑ በእግዚአብሔር ስም🙏🙏🙏 እጠይቃችኋለሁ

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d День тому

      Egzyabehere yamewdawu yehenene nawu Egzeyabhre yesteshe yebarekeshe

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 День тому +3

    ኦ ወየኹ ለኛ ይብላኝ "እስመ በጸሎተ ጻድቅ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር " ነበር ዛሬ ማነው ለሀገር የሚጸልይ ? ኦ ወየኹ አዪዪ !!

  • @AbebeTalema
    @AbebeTalema День тому

    አባታችን ብራኪዎ ይድረሰኝ ለኔ ለስደተኛዋ ልጅዎ በረከትዎ ይደርብኝ ለሁላችንም ይድርሰን😢😢😢😢😢

  • @yohannesh.giorgis5215
    @yohannesh.giorgis5215 День тому +1

    እንዲህ ያሉ አባቶችን ማጣት ያማል! እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ነፍሳቸውን ያኑርልን!

  • @yetemworkmabre9801
    @yetemworkmabre9801 День тому +1

    የኔ ደግ አባት እጅግ በጣም አዝናለሁ 💔😭
    ዛሬ ለትውልድ ሀገሬ ትልቅ ሀዘን ነው አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 День тому +2

    በረከታችሁ ይደርብን አባታችን ለኛ ለሃጥያተኞቹ ይጸልዩልን በላይኛው ቤት🙏😭😭😭😭😭✝️

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p День тому +2

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

  • @belyugebrewoldesemayat5257
    @belyugebrewoldesemayat5257 День тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tilayekebede
    @tilayekebede День тому +1

    ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑራት ለዘላለም ሲታዎሱ ይኖራሉ በረከታቸው ይደርብን

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes День тому +1

    የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን በጸሎታቸዉ ያስቡን❤❤❤

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k День тому

      አንዳንዴ ኮሜንት መስጫ የለውም የኔ ስልክ ቆይ እኔ ያልገባኝ ነገር ኚህ አባት አርፎ ነው ወይስ አልገባኝም የገባቸው አስረዱኝ👏

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 42 хвилини тому

    በረከታቸዉ ይዲረሰን አባታችን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ

    የአባታችን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @stc6291
    @stc6291 День тому +1

    እግዚአብሔር ነፈሳቸዉን በቅዱሳን እቅፍያሳርፍልን በረከታቸዉን ያሳድርብን ለመላኦርቶዶክስአዊ መፅናናትን ይስጥልን😢😢😢😢😢

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu День тому

    በረከቶ ትደርብን ጻድቅ ሞተ አይባልም ወደ አምላኩ ሄደ አለቃ ይትባረክ ማለት የደብሬ ጽርአርያም አለቃ ልጃቸው በይደማርያም ይባላል አውንም አለ በረከታቸው የቅዱሳኑ ይጠብቀን

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 День тому

    በረከታቸው ይደርብን ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi День тому +1

    በረከታችሁ ይደርብን ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑራት በነአብርሀም በይሳቅ በነያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን ወየዉ ለኛ

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu День тому

    አባታለም በረከታቸዉ ይደርብን ነፍስ ይማርልን😢😢😢😢😢

  • @BelayineshAshiye
    @BelayineshAshiye 19 годин тому

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን😢😢😢😢😢

  • @masarat2998
    @masarat2998 День тому +2

    በርከተውይደርብን😢😢😢😢😢😢😢

  • @TekleweldBrhane
    @TekleweldBrhane День тому +1

    እውይይይይይ ኣረፋዋል እንዴ ኣባ ተክለ ወልድ እባላለው ኤረትራዊ ነኝ ,4,ኣከባቢ ገዳም ደብረ ቢዘን መተዋል ከባህታውያን ጋር ብዙህ ተናጋገሩ እኔ ደማ ደብረ ቢዘን ስለ ነበርኩ መረቁኝ ትልቅ ኣባ ናቸው ። ኣባ መፍቀሬ ሰብ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 День тому

    ገና ዛሬ ኢትዮጽያ ብሆን ብዪ ተመኙሁ የኛ ጀግና አባት በርከታቸው ይደርብን መልካም እርፍት ለአባታችን

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 День тому

    አባታችን በረከትዎ ትደርብን

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 13 годин тому

    Bereketachu yderbin ❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m День тому

    እግዚአብሔር መዲኒህአለም አባታችንን በደጋጎቹ ከነአብረሃምና ከነይስሃቅ ጎንያኑርልን😢😢

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 День тому

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን መልካም እረፍት ይሁንልዎት😢😢

  • @elroitube27
    @elroitube27 День тому

    የኔ አባት መልካም ዕረፍት በረከትሁ ትድረሰኝ

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene День тому

    በረከትዎ ይደርብን አባ

  • @Moh09-tu8vo
    @Moh09-tu8vo День тому

    የአባታችንበረከቱይደረብንአሜንአሜንአሜን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    የአባታችን በራከታቸው አይለየን😢😢😢😢

  • @mulualemmolla5408
    @mulualemmolla5408 День тому +1

    ማስተካኬኣ የአባታችን በረከት ይደርብንና
    1ኛ- ደቡብ ጎንደር የሚገኘው ታላቁ ጥንታዊው ገዳም ዙር አምባ ማርያም ሳይሆን ዙር አባ አቡነ አረጋዊ ነው። ይህም መስራቹ ጻድቁ አቡነ አረጋዊ አሁን በድልድይ የምንሻገረው ወደ ገዳሙ መግቢያ ቀድሞ ጻድቁ መወጣጫ አጥተው የደብረ ዳሞ ዘንዶ ዛሬ በመጣህ ብለው ሲያስቡ ቅ/ሚካኤል ተገልጾ አባ ዙር በዛኛው ሀረግ ታገኛለህ ተብለው በሃረግ እንደወጡ ታሪኩ ይነገራል። ገዳሙ የሚገኘው ደቡብ ጎንደር ሳሊ( ሰዓሊያን) ከተማ ወደ ደቡብ አቅጣጫ በእግር የአንድ ሰዓት
    2ኛ- ዘማርያን ስትዘምሩ ተክልየ አትበሉ ሙሉ ስማቸውን እንጥራ ተክለ ሐይማኖት/ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ/

  • @sabagizawgizaw8606
    @sabagizawgizaw8606 День тому

    ነፍሰ ይማር አባታችን🙏🙏🙏

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 День тому

    አባታችን ብረክትወ ዩደረብን እቱቢያን አሣሥቡለን ብጠና ታማለጂ ብሉለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TiruworkWmedhin
    @TiruworkWmedhin 21 годину тому

    በረከታቸው ይደርብን 21:10

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 День тому

    አባታችን ነፍሳቸውን ባፀደገነት ያኑርልን

  • @AjebushBerhanu
    @AjebushBerhanu 10 годин тому

    በረከታቸው ይደርብን

  • @HxShd
    @HxShd День тому

    አባታችን😢

  • @ቅዲስትአራጋው
    @ቅዲስትአራጋው День тому

    አባታቺን በረከተወ ይደርብንአሜን

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp День тому

    በራካቱ የዴሬስኝ አባታችን❤❤❤❤😭😭😭

  • @AsterGermame
    @AsterGermame День тому

    ነፍስይማርአባቴ

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 День тому +1

    ነፍስ ይማር በረከታቸው ይድረሰን

    • @AsterBedada-k1f
      @AsterBedada-k1f День тому

      ነፋስ ይማር አባታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob День тому

    አባ መፍቀሬ በረከተዎ ይደርብን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j День тому

    አባታችን በረከትዎት ይድረሰኝ

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi День тому

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 День тому

    በረከተዎ ይደርብን መፅናናቱን ይስጥልን

  • @aselefgelaw6961
    @aselefgelaw6961 День тому

    የአበታችንን ነብስ በጻድቃኖች ጐን ያኑርልን

  • @ump1715
    @ump1715 День тому

    በረአታችው ይድርብን መልካም እረፍት ለባታችን

  • @AsrerGebre
    @AsrerGebre День тому

    በረከትዎ ይደርብኝ የኔ አባት 😢😢😢

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 День тому

    በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MisaratElene
    @MisaratElene День тому

    😭😭😭😭😭 በረከተው ይደረብን አባታቺን

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu День тому

    አባ በረከትዎ ትደርብኝ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ День тому

    በርከታቸው ይደርብን

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 День тому

    የቤተክርስቲያን የሀገር ዋርካ አጣን አባ መፍቅሬሰብ መንገድ ወይም ትምህርት ቤት በስማቸው ይሰየምላቸው

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube День тому +1

    ነብስይማር

  • @tigistt276
    @tigistt276 День тому

    የኔ አባት

  • @WOLETEEYESUS-iq6dw
    @WOLETEEYESUS-iq6dw День тому +1

    Abatachin Berektwet Yedresen 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 День тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 День тому

    ይብላኝ ለኔ 😢😢😢😢

  • @tigistt276
    @tigistt276 День тому

    በረከተው ይደርብን

  • @SolomonTessema-c4d
    @SolomonTessema-c4d День тому

    Endazehe nawu Egzyabehre yamaratachwu yechene alme lagerachene agalegelawo malafe endet matadale nawu

  • @bayegamachu2196
    @bayegamachu2196 День тому +1

    😭😭😭😭

  • @mahlethargwaiyn
    @mahlethargwaiyn День тому

    በረከታቸው ይደብርን 😢

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU День тому

    አባቴ በርውከትዎ ትደርብኝ የልጅነቴ ትውስታ 😂😂😂😂

  • @girmatilahun3858
    @girmatilahun3858 День тому

    በእንዲህ አይነት መልኩ ሲወደስ ሰምቼ አላውቅም ።ይሄ ገድል ማለት ይመስለኛል !?

  • @mimi8769
    @mimi8769 День тому

    Yene abate bercetout yederben

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 День тому

    🖤😭😭😭😭😭😭😭🤲

  • @rukiyaahmed2155
    @rukiyaahmed2155 День тому

    Yene abat😂😂😂😂😂😂🎉😂❤😂

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 День тому

    Abetachne.berekatote.yideribine.

  • @amanuelgeremew5594
    @amanuelgeremew5594 День тому

    በጣም የምር በምድር ይህ የሆ በሰማይ ምን ይሆን እፁብነው። መፍቀሬ ሰብእ ማለት ሰው የሚኸድ ማለት ስም ከእነ ግብር ይሉታል ይህ ነው ።

  • @mabratleena6651
    @mabratleena6651 День тому

    😭😭😭😭😭😭😭⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🌄🌄🌄

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ

    አባታችን ብራኪዎ ይድረሰኝ ለኔ ለስደተኛዋ ልጅዎ በረከትዎ ይደርብኝ ለሁላችንም ይድርሰን😢😢😢😢😢

  • @marthageberkidan8713
    @marthageberkidan8713 День тому

    በረከታቸው ይደርብን

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy День тому

    😢😢😢😢😢😢