Ezra Nigussie /ጥያቄ እያልኝ/ Tiyake Eyalegn ዕዝራ ንጉሴ New Protestant Mezmur 2016/2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #Ezra Nigussie #Tiyake eyalegn #amharicworship #New protestant mezemur#Ezra Nigussie mezemur# ethiopian worship songs#halewot Emmanuel Church
    ለ youtube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የምለቃቸው ዝማሬዎች በቀላሉ ይደርሶታል በዝማሬዎቹ ከተባረኩ share ያድርጉ ተባረኩ
    If you are not a family for my chanal pleas subscribe my chanal and be a family it will be simpl to have my songs when i have released thank you for subscribed me and sharing my songs.
    you tube chanal
    • እግዚአብሄር አያሳፍርም Ezra Ni...

КОМЕНТАРІ • 42

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official  5 місяців тому +6

    ጥያቄ እያለኝ አመልከዋለው
    የፊቱን ክብር በአይኔ እያየሁ
    የእኔ ጥያቄ ከንቱ ነው ለካ
    የሚበልጥ አለ ልብ የሚያረካ
    በህልውናው በፊቱ ስገኝ
    ጥያቄ አይደለም የሚመጣብኝ
    እደነቃለሁ እያየሁ መልኩን
    እረሳዋለው ጥያቄ ያልኩትን
    ከነ ጥያቄዬ አመሰግንሀለው
    እያመሰገንኩ የጥያቄዬn መልስ አገኛለው
    ደግሞ ባይሆን እንኳን መልስን ባላገኝ
    በቃ ሁልጊዜ ኢየሱሴ አመልክሀለው
    ኢየሱሴ አመልክሀለው
    ሁልጊዜ አመልክሀለው
    ቢሞላልኝ ያልኩት ማድጋ ባይሞላ
    ቢያፈራልኝ ያልኩት በለስ ባያፈራ
    በነፍሴ ጥያቄ ጥያቄ ቢበዛ
    አምልኮ አልቀንስም የሆነው ይሁና
    ቢበዛልኝ ያልኩት አንሶ እያገኘሁት
    ደግሞ ወድቆ ባየው እኔ ያነሳሁት
    እየሆነ ያለው አንድ እንኳን ባይገባኝ
    አምልኮ አልቀንስም ነገሩ እስኪገባኝ
    አምልኮ ህጌ ነው የህይወቴ ስርአት
    አነሰብኝ ብዬ ዝም የማልልበት
    ምስጋናም ህጌ ነው የህይወቴ ስርአት
    በዝቶልኛል ብዬ ዝመም የማልልበት
    እልልታም ህጌ ነው የህይወቴ ስርአት
    ጥያቄ አለኝ ብዬ የማልቆዝምበት

    • @myyoungjourneytube879
      @myyoungjourneytube879 5 місяців тому

      thank you brother ezra i am blessed by your gifting songs ❤bless you more

  • @mulukenandom9695
    @mulukenandom9695 5 місяців тому +7

    አሜን አሜን ጥያቄን ሁሉ ከንቱ ቢሚያደርግ ህልውናው ውስጥ መኖር ይሁንልን ። ተባረክ ወንድማችን

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official  5 місяців тому +13

    Like አና share ሰታድረጉ ልበዙ ስዎቸ የመድረስ አቅም ይኖረዋል በዚ ዝማሬ የተባረካችሁ Like እና share እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር ጥይቃለው ተባረኩ።

  • @user-vg8me9my6t
    @user-vg8me9my6t 5 місяців тому +3

    እዝራ መቼም ሌላ ምለው የለኝም ዘመንህ ን እግዚአብሄር ይባር አብረውህ የሚያገለግሉትን ተባረኩ በጣም ነው ስለእናተ ጌታን የማመሰግነው

  • @degumikias722
    @degumikias722 5 місяців тому

    ኡፍፍፍፍፍ አምልኮ ህጌ ነው
    እልልልልልልታ ህጌ ነው❤❤❤🙏🙏🙏
    ኢየሱሴ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 5 місяців тому +1

    Our blessing Ezra nigussie ዝም ብለህ ሁልጊዜ ዘምር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Seman89
    @Seman89 5 місяців тому +1

    Geta brekrek yaregeh mn elalew zemeneh ybarek abrewh yalutm chmr❤❤

  • @mulugetag.giorgis1526
    @mulugetag.giorgis1526 5 місяців тому

    ሃሌሉያ .... ክብር ልዕልና ሁሉን ለምገዛ ጌታ
    ለእግዚአብሔር ጸባዖት ይሁን

  • @myyoungjourneytube879
    @myyoungjourneytube879 5 місяців тому +1

    this my message for in my situation right now God bless you brother ezra

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 5 місяців тому +4

    ሁል ግዜ በስማሁት ግዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል እንዴት ደስ ባለኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን

  • @myyoungjourneytube879
    @myyoungjourneytube879 5 місяців тому +1

    some times we forget GOD word and ally’s remind us those who have blessed and gifted singer remind us to to get back to in to blessings

  • @abinetbirhanu7098
    @abinetbirhanu7098 4 місяці тому

    Amen i receive and connect it in Jesus mighty name of Nazareth

  • @hgonte
    @hgonte 5 місяців тому +1

    Tebareku touching song.

  • @gelilatiyo1130
    @gelilatiyo1130 5 місяців тому +1

    Ezraye tebarek bebzu

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 5 місяців тому

    Teyake eylaign Amelkwalhu

  • @user-wq4hw2lo6n
    @user-wq4hw2lo6n 5 місяців тому +1

    ezryi tebarki ❤❤❤❤

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 5 місяців тому +2

    Amen ! God bless you all. Ezra, you're one of a few of my favorite singers. May God's grace be with you as you serve Him diligently.

  • @tatekkassa54
    @tatekkassa54 5 місяців тому

    አሜን

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 5 місяців тому +2

    እልልልልልል 😢😢😢

  • @user-rj4pu6ow2u
    @user-rj4pu6ow2u 5 місяців тому

    Amen

  • @mulugetawoeme1129
    @mulugetawoeme1129 5 місяців тому +1

    God bless you ezru u are one of our blessing😊😊keep glorifying God's glory😊

  • @MiracleCh-wq8gx
    @MiracleCh-wq8gx 5 місяців тому

    Blessings!

  • @easy40
    @easy40 5 місяців тому +2

    ድንቅ ነው ኮ!!!

  • @user-yl2en7ox5x
    @user-yl2en7ox5x 5 місяців тому +1

    ድንቅ ግሩም ዝማሬ ነው🙌

  • @atnafuasfaw1860
    @atnafuasfaw1860 5 місяців тому

    ወንድሜ እግዚኣብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ መግቢያ አከባቢ የሊድ ግታር ድምፅ ይረብሻል ይመጣጠን ሌላው ነገ ሁሉ ተመችቶኛል ኢዚ ውድሃለው ተባረክልኝ!

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official  5 місяців тому

      Thank you ልክ ነህ ትንሽ በዝቷል ገመሰግናለው ወንድሜ !

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 5 місяців тому

    Be blessed for answering promptly .

  • @tsidonat
    @tsidonat 5 місяців тому +2

    ደሞ ባይሆንም መልስም ባላገኝ ኢየሱሤ አመልክሃለው

  • @meekdesberta6900
    @meekdesberta6900 5 місяців тому +2

    አሜን ተባረኩ

  • @eshetud210
    @eshetud210 5 місяців тому +1

    Amen 🙏

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 5 місяців тому +1

    Egzyabher ybarkahu ❤ who do'not have question?

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 5 місяців тому +1

    Bizu tiyake iyalegn amesaginalehu yene geta ante melkam neh ante malse neh wow geta zamanachuhun agalgilotachuhun yibarklachu tebarku❤

  • @henonhilemichael5197
    @henonhilemichael5197 5 місяців тому +1

    Wow geta yibarkachu!!!

  • @danalex-8599
    @danalex-8599 5 місяців тому +1

    Ezruye God bless you abundantly.

  • @BonnyGudina
    @BonnyGudina 5 місяців тому +1

    Ezriyu tebark

  • @gracesoftmedia6670
    @gracesoftmedia6670 5 місяців тому +1

    Ezra Geta Yibarkih.

  • @helinatadesse176
    @helinatadesse176 5 місяців тому +1

    ኢየሱስዬ 🥰🥰🥰

  • @Bukashe
    @Bukashe 5 місяців тому +1

    Wowww