ከአንድ አመት በላይ እወድሀለው ስትል ኑራ አልፈልግህም አለችው በአካል ስታገኘው ፣ ፈተንኩ ብሎ ፍቅረኛውን አጣ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024
  • ቪዲዪ እዲሰራላቹ ምትፈልጉ በቴሌግራም ቻናላችን ከታች ሊኩን በመጫን ፃፉልን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/zumatube
    #ethiopian #ebstv #addischewata #donkey #seifuonebs #adagnucamera #eyoha
    Like, comment and subscribe በማድረግ ቤተሰብ የሁኑ🙏🙏🙏🙏

КОМЕНТАРІ • 719

  • @Hayat-qf8us
    @Hayat-qf8us 5 місяців тому +50

    የወሎ ልጂቆራጥነው እስኪለወሎልጂ በላይ ፍቅራችሁን አሳዪን

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 5 місяців тому +37

    አንደዚህ አይነቶች ነገሮች ለሌላዉ ትምርት ይሆናሉ ጎበዝ ሰዉ ነህ

  • @marebelu
    @marebelu 4 місяці тому +3

    ልጅቷ ትክክል ናት መጀመሪያ በቪዲዮ እያወሩ ጤነኛ ነበር ፎቶ ሲልክላት ጤነኛ ነበር አሁን ላይ ለመፈተን ብሎ እጅ እንደሌለው ማድረግ የለበትም ኮሜንታተሮች ተረጋጉ እኔ ብሆን ብላችሁ አስቡ ልጅቷ 100%100 ትክክል ናት ❤️

    • @MadinahMadinah-vn9nm
      @MadinahMadinah-vn9nm Місяць тому

      ቢሆንም ከወደደችዉ እደዚህ ማድረግ የለባትም ነበር

  • @ያሩብሰአዲኒ
    @ያሩብሰአዲኒ 5 місяців тому +21

    ለታማኝነት የመዳም ቅመሞች ላይኩ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 4 місяці тому +3

    ወሎየወች ቆራጥም ነን ስናፈቅርም እደዛው❤

  • @heymiTubeሀይሚይቱብ
    @heymiTubeሀይሚይቱብ 5 місяців тому +6

    ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 місяців тому +145

    ለትዳር የመዳም ቅመሞች

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 5 місяців тому +26

    ወነትነህ,ወንደሜ,ጎበዘ,የአገሬልጂ,ጀግናነህ

  • @kingphone1253
    @kingphone1253 5 місяців тому +43

    እሰይ ደግ አደረክ ወንድ ነህ ምክንያቱም ለጥቅም ብለው ቀርበው ሰው እየ ጕዱነው ላተ ያላትን እግዝያቢር ያገናኝህ❤

    • @bintnur44
      @bintnur44 5 місяців тому +1

      ትክክል

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 5 місяців тому

      🥹🥹🥹🥹🥹🥱🥱🥱

  • @TgisitMengeshaM
    @TgisitMengeshaM 5 місяців тому +29

    ቀረፎየሆነችልጅ.አተደግሞ.አድናቂህነኝ👍ደግአረክ

    • @AminaJabal-c1m
      @AminaJabal-c1m 5 місяців тому

      ❤❤❤❤👍👍👍👍👍😂

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 5 місяців тому +4

    ሰውን በአካል በቁመና በሀብት አትመዝኑ አትውደድ ሰው በሠውነቱ ብቻ ውደዱ ውይይ ሁሉም እንደበረዶ በሰከንዶች እንፈርሳለንም ብዙ ነገራችንንም እናጣለን እኛ ሰዎች ሸክላ ነን😢😢😢

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 5 місяців тому +22

    ማንም ሙሉ አካል እንደሆነ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል እጅ ባይኖረው ስው አይደለም ማለት ነው ባለጌ ነሽ ንግግርሽ በጣም ያሳፍራል ነገ ምን እንደሚገጥምሽ አታውቂም😢😢

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 5 місяців тому

      እውነት ነው ሑሌም ቆመን የምንሔድ ይመስለናል አንድ ቀን መውደቅ አለና እናስብ

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 5 місяців тому +2

    ማሻአሏህ ፂሙጋር ያለው ውበት ደስ ሲል
    ማሻአሏህ እርጋታምው ዋው ከኒ አይን ይጠብቅህ ፂም ያለው ሰው ውበት አላቸው መሻአሏህ

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 4 місяці тому +4

    የሰዉን ልጅ ሰዉ ስለሆነብቻ አክብሩት ሸክላነን ነገ እንሰበራለንኮ ለሰዉልጅ ዋናዉ ፍቅርነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 5 місяців тому +30

    በፈጣሪ ዛሬ የኮራሽበት አካልሽ ነገ ምን እንደምትሆኚ አታውቂውም በጣም ያማል❤

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 5 місяців тому +1

      እውነት ነው ትክክል አባባል ❤

    • @SallyhaAhmed
      @SallyhaAhmed 4 місяці тому +1

      በትክክል ወላሂ😢😢😢😢

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 5 місяців тому +81

    ጀግና አይ አማራ ቆራጦች ነ ን

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 5 місяців тому +2

      አወንወሏሂ

    • @AsnakechFirde
      @AsnakechFirde 5 місяців тому +1

      Yes 👍

    • @EthiopiaDubai
      @EthiopiaDubai 5 місяців тому

      Zarengaa enda amaraa kahajiinnaa alkash ale ende denez atayem ende and sew enkuan tamang si tefaa 😅😅

    • @sikosilo1727
      @sikosilo1727 5 місяців тому

      yasssssssss🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SemiraEndre
      @SemiraEndre 5 місяців тому +1

      ነን ግን ሰንት ቆጆ ልጅች አሉ ወሎ ምን አመጣው አ አ

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 5 місяців тому +5

    ደግ አደረገችህ እሰይ አብሮ አደጋችሁን እየተዋችሁ ከማታቁት ሰው እየተጣበቃችሁደግ አደረገች

  • @NanaNana-g9x
    @NanaNana-g9x 5 місяців тому +20

    ጎበዝ ነህ ወድሜ ይቺ አደለም ለትዳር ላዳር አትሆንም❤❤❤❤❤❤

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 5 місяців тому +1

    በጣም ባለጌ ሴት ነሽ. ለሞራሉ እንካን. አልተጨነቅሽም. ሰውን ከነማንነቱ መውደድ ሳችይ ሙሉ አካል ሁኖ. ነገ አዳጋ ቢያጋጥመው ጥለሽው ልትሄጅ ነው ጋጠወጥ ነሽ. አላዛር ጀግናነህ እውነትም ክብሩይስፍ ለመዳኅኒያልም

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 5 місяців тому +2

    አላዛር ወንድሜ ትዳር ከአእግዚአብሔር ነው አይዞን የሚወድክ አምላክክን አመስግነው ላንተ የማይሆነውን ስላነሳልክ መልካም የተባረከች ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላትን ያበርክትልክ መድኃኒአለም አንተም በፀሎት ጠይቅ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 5 місяців тому +1

    ዙምየ በርታ እርጋታህ ትህትናህ ይማርካል ማሻ አላህ አፍቃሪዉ የእናቴ ሀገር ልጂ ደሴ አንዳንዴየ ድንጋጤ የማይሰራዉ ስራ የለም ድንግጣ ያረገችዉ ነገር ይሆናል አንዳንዴየ የራሳችንን ስሜት ብቻ መከተል የለብንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NigusAsrie
    @NigusAsrie 5 місяців тому +4

    በርታልን !!! ትልቅ የማካፉልክ ታሪክ አለኝ እኔም ቢኒየ❤❤ እናወራለን

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 5 місяців тому +4

    ለቤትክ አዲስ ነኝ የሎነ ታሪክ እዳትሰራ ለእኛ ምንማርበት እንዲ አይነት ስራልን

  • @ስትወጠጣፀልይስትገባኣመስ

    እንየ መፍረድ ኣልችልም ግን ድንገት ማናውቀው ሰው ከሆነ እንጂ ለረጂም ጊዜ እሱንነቱን ደብቆ onln ሳወራው ቆይቼ ኣልሰድብም ግን አደነግጣለው ሰው ነኝ ሲሜታውም ሊሆን እችላለው ልጅትዋ እያለች ያለችው ግን ፎቶህ ስትልክለኝ ሙሉ ጠኔኛ ሁነህ ነበር ምትልክልኝ እያለች ነው :: ግን ለውሳኔ መቸኮል ጥሩ ነገሮችን እንዳይፈጠሩ ያደርጋል ኣለመቸኮል ጥሩ ነው
    ግን ፈታኒወች ትዳር ሂወት ነው ትዳር ሚሰጥም አግዚኣብሔር ነው
    እዉነተኛ ትዳር ከኣምላከችን ነውና
    ሙሉ ጠነኛ ሁናቹ ማትተታዋወቁ ከሆነ በዚ መልኩ ኣትፈታተኑ
    እርግጠኛ ባልሆንም ኣንተም ብትሆን ኣካለ ጎደሎ ኣይተህ ትቀበላለህን
    እግዚአብሔር ለኛ የሀነው ያውቃልና
    ማይሆነን ከሆነ እሱ ኣይሰጠንም::
    እና ወንድሜ ትዳር ክቡር ነው
    ከኣምላካችን ነው
    እና ኣምላክዋን ፈርታ
    ኣንተን ምታከብር ሚስት ይስጥህ::

  • @mskraethiopa796
    @mskraethiopa796 5 місяців тому +1

    ለሌሎችም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድሜ እኛ ሴቶች ስንባል ድንጋዮች ነን አይገባንም

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 5 місяців тому +15

    ጀግናነህ ጎበዝ እቺ መናጢ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 5 місяців тому +2

    አይይች ሰውተሰባሪነው አደጋቢደርስበት ጥላውትሂዳለች ደግአረገ 😢😢😢ማውቁጥሩነው በርታ ቢኒ

  • @Dusta-e6z
    @Dusta-e6z 5 місяців тому

    በጣም ጀግናነህ ግን ደግሞ በስክ ነግረሀት ቢሆን አሪፍ ነበረ ሰዉ ማንነቱን ወዶ ሲመጣ ነዉ ደስ እሚለዉ ዋናዉ ነገር ታማኝነት ነዉ ለሁላችንም መተማመንን ፈጣሪ ያዲለን❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا

    ወድ ነህ ወላሒ እደዚህ አሥመሳይ ሰወች በሰዉ ህይወት ይጫወታሉ

  • @feedelband205
    @feedelband205 5 місяців тому

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ21 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው እነዛ 17 የደንቢዶሎ ዬንቨርስቲ ሴቶች ተማሪውችን ደብዛቸውን አጥፍተው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከአራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 5 місяців тому

    ጐበዝ የኔ ወንድም አየሽ ምን አይነት መጥፎ ሴት መሖንሽን ነው ያስመስከርሽው ወሳኝ ስው ነው አንቺ ስውን ሳይሖን ጥቅሙን ነበር የምትፈልጊው ምንም አካለ ጉዳተኛ ቢሖን ልቡ ጭንቅላቱ ያልተስበረ ነው ግን መልስሽን አገኘሽ የስው ልጅ ከበሖላ የሚመጣበትን ማንም እያውቅምና ሑሌም ቆመን አንሔድም ና ከበስተሖላ በሚመጣብንን ነገር እናውቅምና እትመኩ እንመካ ነገ ምን እንደምንሖን አናውቅምና ስው ስው መሖኑን እንጂ በጉዳቱ መሔድ የለብንም ስለተጐዳ ከበስተሖላ ለሚመጣ ነገር እንመካ የነገን አናውቅምና በጣም ታሳዝኛለሽ ቀረብሽ ስትመርጪ ተመርጠሽ ትቀሪያለሽ ልቦና ይስጠን ይስጣችሑ

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 5 місяців тому +2

    እንዲህ አይነት ደደብ የሆነ ፈተና ትክክል አይደለም። ልጅቷ ትክክል ነሽ እንኳን አልፈልግህም አልሽው። አንቺ ትክክል ነሽ ጎበዝ። ልቤን ነው እጄን ነው የምትወጅው አለ። ሰው የሚወደደው በውጫዊ በአካላዊ ማንነቱ እንጅ የአንተ ልብ ምን ይሰራላታል ልብህ እንደ ማንኛውንም የሰውነት አካል ክፍል ነው።

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C 5 місяців тому

      ቲሽ ሰለሞን ስምህን አንተንነትህ እንደሰማይና እንደምድር እርቀት አለው

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw 5 місяців тому +26

    ቁጭብሎ ጠጥቶ ቆሞ ልመና ይላልያገሬሰው በጣም ከባድነው ከሰው ፈተና ጠብቀን ከመለመን ወደ መለመን ተበላሽ😂😂😂😂😂ወንድልጅ ቆረጠበቃ😂😂

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 5 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂 ጠጥቶ አልሽ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ

    • @GgGg-le1rw
      @GgGg-le1rw 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂. ቁጭ ብሎ. ጠጥቶ ቁሞ ልመና. ያስቃል

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 5 місяців тому

      @@GgGg-le1rw ክክክክክ ያስቃልጂ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 4 місяці тому +1

    ክክክክክክክ አረመኔ ነች ግንኮ ፈተናዉም ከባድ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 5 місяців тому +1

    ይገርማል አፍቃሪ የሚባሉ ሰዎች ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት የሚፈልጉት ገንዘብ ብቻ እና የሆነ ጎደሎ ካለበት አልፈልግም ማለት ያሳዜናል

  • @teejanhameed5430
    @teejanhameed5430 4 місяці тому +1

    ወሎከጠላጠላነው😢😢ከወደደምእንደዛው❤❤❤

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 5 місяців тому +2

    ጀግና ነህ ወሏሂ

  • @ኤፍነኝየማየናፋቂ
    @ኤፍነኝየማየናፋቂ 3 місяці тому +1

    ጋዜጠኛዉ በጣም ነዉ እምወድህ ድፍረት አይሁንብኝና ስልክህን የት ነዉ እማገኝዉ እምኖረዉ ሀርብ ሀገር ነዉ ከቻልክ አትለፈኝ???

  • @fghifghjisamri7331
    @fghifghjisamri7331 3 місяці тому +1

    እኔ የልጁ ደጋፊ ነኝ ምክኒቱም እሺ ብየ አውረቸው ሰለሆነ እሰከሁለነገሩ እቀበለው አለሁ

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ

    ጎበዞች የሸገር ሥንት የተበሉ አሉ

  • @Abere12tube21
    @Abere12tube21 5 місяців тому +1

    በነገራችን ላይ ስድቡን ትትህ ፊቷ ላይ ወርውረህላት ቢሆን ኖሮ አሪፍ ነበር።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 5 місяців тому

    አንተ ጀግና ነህ ትክክል ፈተና ነው አንቃሸሸችው ገና ለገና እጅ የለውም ብላ የልብ ሰው አይገኝም በጣም ወራዳ ነህ ወንድሜ ሲያዩት ያላማረ ሲያዩት ያቅራል አለ ያገሬ ሰው ወንድሜ ድነሀል ፈጣሪ ላንተ ያለው አይቀርም በእውነት አትሆንህም ጠንካራ ሁን ነገ ጥላህ የምትሄድ መሆኑን አወክ

  • @MadinahMadinah-vn9nm
    @MadinahMadinah-vn9nm Місяць тому

    ደግ አደረካት ለጥቅ የቀረበ ሠዉ ያሥታዉቃል አደነኩህ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 місяців тому +3

    ውነትም:ክብሩይስፋ:ለመደሀኒአለም

  • @xw8jf
    @xw8jf 5 місяців тому +2

    ዋዉ ደስየሚልፈተና

  • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
    @GghyhGhuu-zu1wqMesk 5 місяців тому +1

    ሀይ ሴቶች ጉዳችሁ አያልቂም 🤣🤣 ጎበዝ አንደኛ ወንድ ከምር ለሎቺን ወንዶች ሞክሩ ይጠቃማቹዋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 5 місяців тому +1

    እሱዋ ኣይፈረድባትም ለመጀመርያዋ ግዜ ነው ድንገት ስለሆነ ኣይፈረድባትም ያስደንግጣልኮ በሁላችን ያለነገርነው ድንገት ነው ሌላ ግዜ ኣይተዋለች ቢሆን ትክክል ነው ኣሁን ግን ድንገት ያስደንግጣል መጀመርያ ኣረጋጋት ከዛባሃላነው ፍርዱ የሚፈረድ 🙏🙏

  • @nejathaniahmed9467
    @nejathaniahmed9467 5 місяців тому +2

    እወነትህ ነወ አባቴ እቺ የጥቅም ሴት ነች

  • @sebkbur6019
    @sebkbur6019 5 місяців тому

    ጎበዝ ነህ እንደነዚህኛዋ የሰውልጅ ክብር እና ነገ ምን እንደሚገጥመን ለማይገነዘኑ አጉሎች ጥሩ መፈተኛ ነው

  • @nmlkklkk
    @nmlkklkk 5 місяців тому +1

    ትክክክልልል እይደለሽም

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 5 місяців тому +2

    ትደር ከፈለገቹ የመደም ቅመሞችን አግቡ

  • @AnauGete
    @AnauGete 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዝጥኛው ጅግና ነው ወንድሞቻችን ጅግና ነው ❤❤❤❤

  • @FjGu-ib6zi
    @FjGu-ib6zi 4 місяці тому +1

    ትልቅትምር❤❤❤❤❤❤❤

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 5 місяців тому

    በጣም ትገርማላችሁ ሰዉን በዚህ ያህል መፈተን ጥሩ አይደለም.. ነገ የተመኝዉን ነው የሚያገኝዉ እግዚአብሔር አይወድም እንደዚህ አይነት እባብነት.... እሷ ግን ጎበዝ ናት ያየችዉን ነው የወደደችዉ..
    አካለ ጉዳተኛነት በተፈጥሮም ሆነ ሰዉ ሰራሽ አደጋ ለደርስ ይችላል ስለዚህ ይጠላል ማለት አይደለም ግን እሷ ያየችዉን ነው የወደደችዉ..
    ማንኛዉም ሰው ለፍቅር ሲተሳሰብና ሲቀራረብ ራሱን ሆኖ መቅረብ አለበት..

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 5 місяців тому +10

    ደሴ ቆንጆ ሞልቶ ይች ደደብ ገገማ አዉሬ ዱርየ ገደል ግቢ የጥቅም ሰዉ😂

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 5 місяців тому +1

    ወዶችየ ሚሥት የምኮናቺሁ የማዳምቅመምነች በራሦየምትተማመን ጀግና ሴት

  • @TeferiTilahun-b1j
    @TeferiTilahun-b1j 5 місяців тому +2

    መጀመሪያ ሰዉ ከነማንነቱ መቀበል ነበርብሽ 👍👍👍👍ደግ አደረገ

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 5 місяців тому +1

    ጀግና ነህ አባቴ ዋውውው

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 5 місяців тому +29

    ያገሬ ልጂ እኔም የደሲ የቧቧ ዉሐ ልጂ ነኝ የሰደት ኑሮ መረረ ብሎኛል እንጋባና ተያይዘን ደሲ እንግባ

    • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
      @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት 5 місяців тому +3

      ነይጎረቢት ልሁንሽ እኔ ዳደቦሩ ነው የሰራሁት

    • @onelove-zs7xu
      @onelove-zs7xu 5 місяців тому

      እኔም ደሴ ነዉ የመኖር እቅዴ አድስ አበባ ነበር የምኖረዉ ፊንፊኔ ኬኛ እያሉ አስጠላኝ ምናለችኝ እምየ ደሴ ​@@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 5 місяців тому

      ።​@@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት

    • @ramilau
      @ramilau 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂የኔማረአይዞሽ

    • @negat-tube
      @negat-tube 5 місяців тому

      😂😂😂

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 5 місяців тому +1

    ግን በጣም ይከብዳል ወይ ፍቅር መከራው ብዙ ነው

  • @madenasaeed7607
    @madenasaeed7607 5 місяців тому +3

    ጀግናናህ ዴግአርካት

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 5 місяців тому +8

    የተሰጣት ፈተና ከባድ ነዉ።ማንም ይህን ፈተና ማለፍ አይቻልም።ኸኸኸኸ

    • @SelamLibanos-mo9ek
      @SelamLibanos-mo9ek 5 місяців тому

      ከአለዉ ሁኔታ አንፃር ግን እሽ ማለት ነበረባት

    • @SelamLibanos-mo9ek
      @SelamLibanos-mo9ek 5 місяців тому

      ባንዳ ናት😂

    • @እሙሙሀመድአብዱሮህማን
      @እሙሙሀመድአብዱሮህማን 5 місяців тому

      አር እደዛ አትበይ ዋናዉ አስተሳሰብ ነዉጅ ቀላል ይታለፋል አብሮትስ እደሆነ እድህ ቢሆን ጥላዉ ልትሄድ ነዉ ማለትነዉ

    • @Asirt-v4h
      @Asirt-v4h 5 місяців тому

      ኧረ፡እኔ፡አልፋለሁ፡

  • @tigistsinno5110
    @tigistsinno5110 5 місяців тому

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ትልቅ ትምህርት ነው የመዳም ቅመምች

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 місяців тому +6

    ወይ ሠው ከንቱ ማንነቱን ሣናቅ መፍረድ ከባድነው 💔💔💔

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 5 місяців тому

    እራስሽ ነሽ ያበለሽብው ህይወትሽን
    አካል ያለው ብለዋል
    ምረጭ
    እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ያጸጋጅልሀለ
    ወንድሜ

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 5 місяців тому +1

    ጀግና ይመችህ ይችን እንዳታገባ

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 5 місяців тому +42

    ማንም ሴት ይህንን ፈተና አታልፍም።

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 5 місяців тому +21

      ማንም አትበይ እራስሽን ወክለሽ እኔ አልችልም በይ

    • @እናቴዋ
      @እናቴዋ 5 місяців тому +1

      ትክክል የኔ ውድ

    • @susuhabeshawit
      @susuhabeshawit 5 місяців тому +10

      ወላሂ እኔአልፋለሁ

    • @እሙሙሀመድአብዱሮህማን
      @እሙሙሀመድአብዱሮህማን 5 місяців тому +6

      ወላሂ ለአዚም እኔም አልፋለሁ አዳድ ሴቶች ግን ነገ በኔ ምን ይመጣል አይሉም

    • @genetmelese7487
      @genetmelese7487 5 місяців тому +5

      የመዳም ቅመሞች እናልፋለን

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 5 місяців тому

    ዛሬ ታይተን ነገ ለምንጠፍ ከንተ ለሆነው ለኛ ውጠን በሰላም እንመለስ እንመለስ ለማናውቀው ፍራሽ ለሆነው አካላችን ልንመካበትም ልንኮራበትም አንችልም ልቦና ይስጠን

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 3 місяці тому +1

    ፈተና ጥሩ ባይሆንም ግን አካለጎዶሎ አይባልም እህቴ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 5 місяців тому

    የመዳም ቅመሞችን አግቡ አይናቹህን ግለጡማርያምን ብዙ ነገር ያየች ችግርን እራብን ጥማትን እሴትነትን በብዙ የተፈተነ እሴቶች ነን ችግሩ የእኛ ሀገር ወድ የአረብ ሀገር እሴቶችን ይንቃሉ ዳሌና ቁመና ነው የሚዩት

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 4 місяці тому +1

    እኔ ግን ጋዜጠኛዉንና ፈታኙን ሣላደንቅ አላልፍም❤❤❤ ይቺ ወራዳ😂😂😂

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 5 місяців тому +3

    ደግ አደረገ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 місяці тому +1

    ግን ምን እንደገጠመው ብትጠይቅው መልካም ነበር መሽሽ እነበርባትም

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 5 місяців тому

    ሠዉ መጨረሻዉን ሳያዉቅ😢ቆጆ አስተማሪነዉ የተረገመች አትሆንክም😢💔

  • @rahelworku9558
    @rahelworku9558 5 місяців тому +1

    እንደዚ አይነት ፈተና ሲጀመር ለምን ያስፈልጋል
    አንተም ብትሆን በሷ ቦታ እንደውም ትብሳለህ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 5 місяців тому +2

    ባለጌ ነሺ አሁን አቺ በዚህ ቅፅፈት ምን እደሚገጥምሺ አካልሺን እደምታጪ አታስቢምም ቀረብሺሺ ጥቅመኛ ዋናው ልቡነው

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 5 місяців тому +1

    ጎበዝ ወሎየው

  • @banteamlakmekuaninit5039
    @banteamlakmekuaninit5039 5 місяців тому +3

    በጣም ሐሪፍ ነው በርቱ!!

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 5 місяців тому +1

    ያገሬ ልጅ አኮራሃኝ ፍቅር የወሎ ልጅ

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 5 місяців тому +2

    ጀግና ነህ💪💪

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 5 місяців тому

    እግዚአብሄር ላንተያላትን ጌታ ይሰጥሀልጌታን የምትፈራ

  • @VycHud
    @VycHud 4 місяці тому +1

    እሰየደገረካት ሰው የሚወደደው ከነደክማው ጉንነው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 5 місяців тому +7

    ሤትዮዋ ጥቅም የምትፈልግናት ትቅርብህ ወድሜ

  • @meseretebosena
    @meseretebosena 5 місяців тому +4

    ቢንየ በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 5 місяців тому

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ጤነኛ ሆንክ ፕራንክ በሆነ ብየ የተመኘሁት እጅህ እንኳን ሙሉ አካል ኖረህ እንዳትታረቃት

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 5 місяців тому +14

    እሰይ ስታሳፍሪ ባለጌ 😢😢እውነት ቢሆንኳ ለሞራሉ አልተጨነቀችም ፈጣሪ አወጣህ እሺ😢😢😢

  • @እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ

    እኔ ከወደድኩት ምንም ይሆን እቀበለዋለሁ ወላሂ

  • @xpk5509
    @xpk5509 5 місяців тому

    ውይ ክፉ ነሺ ነገ ምን እንደሚገጥምሺ አታቂም ቢያንስ ቢደብርሽ ክፊያ አለመናገር

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 5 місяців тому

    እሪ ሠውየው ግን ከባድነው ወላሂ ምንትመሥላለች በአላህ በልጋጣ ምንትመሥላለች ነገአድነገር ብትሆን ጥላህ ትሄዳለች

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 5 місяців тому +2

    ትክክለኛ ፈተና አይደለም።የተጠቀመበት

  • @ahmadnora5941
    @ahmadnora5941 5 місяців тому +1

    wወላሂ ጀግና ወንድ

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 5 місяців тому

    ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራአምላክ ይጠብቅክ

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 5 місяців тому +1

    እሰይደግአረገሺ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 5 місяців тому +1

    አላወኩም ነበር ትላለችደ የተረገምሽ በቃ እኛን ገንዘብ አሸነፈን አይ ኑሮ ወንድሜ አይዞክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ላንተ ያለውን ፈጣሪ ይሙላልህ 😢

    • @mengeshamoges8256
      @mengeshamoges8256 5 місяців тому +1

      ልጅቱ ትክክል ናት መጀመሪያ ስታውቅህ ሙሉ ጤነኛ መሆንህን ነውና በዚያው መንገድ አስባ ነው የመጣችው፡፡ ትክክል ያልሰራሀው አንተው ነህ፡፡ ላትወጣው የምትችለውን ጉዳይ አስቀድማ አለመቀበሏ ትክክል ነው፡፡ ከትዳር በኋላ የደረሰ ወይም ያጋጠመ ችግር ሆኖ ቢሆንና ጥላህ ብትሄድ ነው ችግር የሚሆነው!!
      እንደ እኔ ይቅር ተባብላችሁ ብትቀጥሉ መልካም ነው!! በእናንተ ችግር እግዚአብሔር ያልፈቀደው ነው አትበል!!

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 5 місяців тому

    ጎበዝ እንደዚህ አይነት ሴቶች ጥቅመኞች ናቸዉ

  • @UsmanUsman-j4w
    @UsmanUsman-j4w 5 місяців тому +3

    እዉነት ከሆነባለጌ ነሽ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 5 місяців тому

    አውነት ነው አኛ እኮ ሸክላ ነን ተሰባሪ ነን የዛሬን እንጂ የነገን አናቅም ቢያንሰ እንካን ካፋችን መጥፎ ቃል ባይወጣ😢😢😢

  • @RhmsSaeed
    @RhmsSaeed 4 місяці тому

    የዴሴሰልጆችቆራጦችነን ይመችክአናዘሬ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ZumaTube24
    @ZumaTube24  4 місяці тому

    Please subscribe and shear 👏👏👏👏👏

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 5 місяців тому +2

    በዛው ያርግህ