የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን አስደናቂ ፍልስፍናዎቹ እና የሕይወት ጉዞ...|girum Documentary

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @girmatsegaye9279
    @girmatsegaye9279 4 місяці тому +1

    መኮንን ምን ምንአይነት ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ክብር ይገባሀል
    ንባብ
    እርጋታ
    ትረካ
    እውቀት
    ታሪክ አተራረክ
    ሁሉ ሙሉ ይገርማል

  • @aberalemma
    @aberalemma 5 місяців тому +10

    ጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ ድንቅ ጥናታዊ መዘክር ነው ያቀረብክልን። የጋሽ ፀጋዬን ሕይወትና ሥራ በመረጃ አስደግፈህና አሸግነህ አቅርበህልናል። ትእግስት፣ ብስለትና እውቀት ለዋጀው አስደሳች ዝግጅትህ ያለኝን አድናቆት እገልጽልሃለሁ። በእንዲህ ዓይነቱ ጥናታዊ ሥራዎች በርትተህ እንድትቀጥልበት አደራ ልልህ እወዳለሁ።

    • @dejumandemissie9304
      @dejumandemissie9304 4 місяці тому +1

      ጋሼ እርሶም እኮ በጋሼ ላይ እጅግ ብዙ ትልቅ ስራ ነው የሰሩልን ...ነጋቲካ ያ ጋሼ ኮ በራሱ ትልቅ ግጥም + ርዕሱ ቢጠፋኝ እንኳ ስለ ባድሜ በፃፏት ግጥም ላይ ይኸውልህ አንተ ከሄድክ በሁዋላ እያለ የሚወርደው ግጥሞት ላይ ሌላ መልክ ነው የሰጡት ሌላው ለእግዜር ሲፅፍ እርሶ ወደ ጋሼ ማመልከቻውን መፃፎት የባለቅኔውን ትልቅ በምን ያህል መልኩ እንደተረዱት ነው የሚያስገነዝበው እግ/ሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎት ጋሽ አበራ በብዙ እወድዎታለሁ አከብርዎታለሁ🙏🙏

  • @nigusuwordofa3523
    @nigusuwordofa3523 4 місяці тому

    ጥሩ ዝግጅት ነው!!!

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 5 місяців тому +1

    በነባራዋ እውነት ላይ በመሞርከዝ የሎሬት ጸጋዬን ሥራዎች ድንቅ ቅንብርህ አክብሮትና ምስጋናዬ ከፍተኛ ነው።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 5 місяців тому +6

    ዳዊት ለሰለሞን ልጄ ሆይ ሰውም ሁን አለው ሰው ተብሎ ሰው የሆነሰው ሞቱምሞት አይባልም በረፍቱም ድምፅ አለው ሰው የሆነሰው:: 🕊🙏🏽

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 5 місяців тому +2

    ሚገርም አቀራረብ ❤❤❤

  • @eskistabydagimwoldemariamb9901
    @eskistabydagimwoldemariamb9901 4 місяці тому

    mokiye dink eyit girum aterarek jorgibu dimtse be blessed enamseginalen

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 5 місяців тому +2

    አገራቸን የጣቸው የአገር ዋልታ ሰው

  • @ras-h7u
    @ras-h7u 5 місяців тому

    መርዝ ተክሎ የሄደ

    • @mahirkemal2073
      @mahirkemal2073 5 місяців тому +1

      ወርደህ ለማውረድ አትታገል ። ከዘር ያላለፈ እንጭጭ አስተሳሰብ

    • @ras-h7u
      @ras-h7u 5 місяців тому

      @@mahirkemal2073 ከዘር አልፎ የነገድ አስተሳሰብ ያሰበ እንጭጭ በህይወት ቢኖር ኖሮ ማክሱ ይገለጥ ነበር አላህ የጀሃነም ያርገው