Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኳታር ጀግና ሀገር ነች እንደሌሎች መሀይም አረብ ሀገራት አይደለችም ክብሯን ሀይማኖቶን አክባሪ በወሬ ሳይሆን በተግባር አለምን ያርበደበድች ነች 🇶🇦 ❤
ሀቡዱ ድምፅንና ትረካህን ወድጄዋለዉ ስለ ባሕረ ሠለጤና አአከከባቢዊ ደግሞ በስፋት እንደ ምተርክልን ተስፋ አረጋለለዉ God bless you
ዜናህ ከሰው ልብና ቅንጭላት ውስጥ እሰከዘላለም አይጠፋም
አብዱዬ ድምፅክ እሚ ገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ለየትና ምችት ያለች ህግዋ ሃይማኖታዊ ነትዋ ማንኛውም ስው ተመችቷቸው እንዲኖሩ የምታረግ ምርጥና ቀለል ያለች ሀገር
ላይክ ሼር እያደረግ ሰላም ብያለው አብዱ እና አብይ
ቃጣርዬ የእንጀራ ቤታችን ክፉሽን ፈጣሪ ያርቅልሽ
ድቅ ታሪክ ነውእናመስግናለን❤
ቱርክ ባትኖር የበሏት ነበር
ከሚዲያ በስተጀርባ ሁሉም አረብ አገራት የአውሮፓ እና አሜሪካ ታዛዥ ናቸው ምክንያቱም ዱባይ መጠጥ ጭፈራው ቤት ሳውዲ የሰይጣን ቀን ሁሉም ነገር የሼሪያ ህግ ያለበት አገር ላይ ነው የሚደረገው
መሸአለህ አብድልሰማድ መሃማድ ድምፅ ዳስ ይለኛል
Voice #1 abda best
ስለ ፍትህ አጠባበቅና ዳኝነት ያላቸው ልዩ ባህል በተለይ ስደተኛውን የሚይዙበት ሁኔታ ገዢ ነው፡፡ ኳታርን ካልኖሩባት ማመን ይከብዳል ፍቅሩዋ በረመዳን ነበር በማዕቀብ ኩም አድርገው በድንጋጤ የናጡን በተለይ ሱፐር ማርኬቶች ባዶ ሲሆኑ ወይ ጭንቁ ፡፡ ግን አለፈ በቀናት ልዩነት ሁሉ ሞላ ኢኸው ዛሬን አየን
You are the best journalist 💚💛❤💯
ከጠላቶች ሴራአላህ ይጠብቅሽ ኳታርዬ የምወድሽ ሀገር
Mashalhe Abdul semde akerarebhe betame yemestale 👍👏👍👏🥀🌻🌹🌹
Beneka ejih selebaher selatew kews tebelo seleneberew tarik tetekemen🙏🙏🙏🙏🙏🙏quatar jegena hayemanotuan akebariii🙏🙏🙏🙏
እናንተ የእውቀት ኩሬዎች ❤️salon ❤️
ምርጦች
Waww you are nice cometater
Oh thanks
ቃጣር በአረብኛ ነው አስረዱና ኳታር ነው የምናውቀው
አብዱ ሰመድ መሀመድ ህፃን ሁኔ በሬድዩ ነበር የምሰማው
thank you salon ❤️
ከሀገሬ ቀጥሎ የምሰዋላት ሀገር ይህች ነች ኳታር በቃ ፍቅር ነች
የኳተር መንግስትና የሳኡዲ መንግስት በጣም ነው እሚዋደዱት አትዋሽ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💖💖💖💖🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ
Selam Selam Tena lante yhune
በልጣስለተገኘች ነውየኳታርን ስምየሚያጠፉት ምእራባዊያን እነሱየስም ሙስሊም እንጂጋጠወጦች ናቸውኳታር በሁሉነገር ትበልጣቸዋለች አላህየህፈዘሀ
እኔ እና ልጆቼ ፕሮግራሙን እንወደዋለን ሆኖም ታሪኩ የተጠናቀረበትን መረጃ ብትገልጹ በጥልቀት ስለ ጉዳዩ እንድናውቅ እና መረጃ አድርገን እንድንናገር ይጠቅማል ከይቅርታ ጋር
አብዱልሰመድ ያቀረብከው ትንታኔ ጥሩ ነው ግን በቂ መረጃ ይጎለዋል። በተለይም የአረብ ሀገራት ህብረት ለምን ቃጣርን አገለሉ ብለህ እንደምክንያት ያቀረብከው መረጃ የተሳሳተ ነው። በተጨማሪም እውነት ላይ ተመርኩዘህ ሳይሆን በሌሎች ሚዲያዎች እና ምእራባዉያን በሚያወጡት የተንሽዋረረ እይታ አንፃር ነው። በተጨማሪም ያንተ የሽብርተኝነት እይታ በምእራባውያኑ እይታ ነው። ስለዚህ መረጃ ስታቀርብ መነሻህ እውነት እንጂ የምእራባዉያን ሚድያ ወይም ሪፓርት መሆን የለበትም። ምንም ሆነ ምን ቃጣር ትንሽ ሀገር ግን ትልቅ አቅም ትልቅ ህዝብ ያላት እና ሁሉም በነፃነት በእኩልነት የሚኖርባት ሀገር ናት። በተረፈ ባብዛኛው ሳሎን ተረኮች የምታቀርቡዋቸው ተረኮች ከሞላ ጎደል ጥሩ የሚባል ነው። ሆኖም ግን የበለጠ መስራት ይጠበቅባችሃል።
እኳን ደና መጣቹ የኔ አደኙች♥️♥️♥️
የኳታር ህዝብ አሜሪካን ለመኖሪያነት ይሄዳሉ ወይ
Wwa mirxii Tintanaaa 👍
Prize like award winner!¡!
Weyen qater tenswa beta
😍😍😍😍😍😍😍
iberahim abdi tubeሰብስክረይብ አድርጉ ብዙ ትምህርት ታገኙተለቹ
ኳታር ጀግና ሀገር ነች እንደሌሎች መሀይም አረብ ሀገራት አይደለችም ክብሯን ሀይማኖቶን አክባሪ በወሬ ሳይሆን በተግባር አለምን ያርበደበድች ነች 🇶🇦 ❤
ሀቡዱ ድምፅንና ትረካህን ወድጄዋለዉ ስለ ባሕረ ሠለጤና አአከከባቢዊ ደግሞ በስፋት እንደ ምተርክልን ተስፋ አረጋለለዉ God bless you
ዜናህ ከሰው ልብና ቅንጭላት ውስጥ እሰከዘላለም አይጠፋም
አብዱዬ ድምፅክ
እሚ ገርም ነው
እግዚአብሔር
ይጠብቅህ
ለየትና ምችት ያለች ህግዋ ሃይማኖታዊ ነትዋ ማንኛውም ስው ተመችቷቸው እንዲኖሩ የምታረግ ምርጥና ቀለል ያለች ሀገር
ላይክ ሼር እያደረግ ሰላም ብያለው አብዱ እና አብይ
ቃጣርዬ የእንጀራ ቤታችን ክፉሽን ፈጣሪ ያርቅልሽ
ድቅ ታሪክ ነው
እናመስግናለን❤
ቱርክ ባትኖር የበሏት ነበር
ከሚዲያ በስተጀርባ ሁሉም አረብ አገራት የአውሮፓ እና አሜሪካ ታዛዥ ናቸው ምክንያቱም ዱባይ መጠጥ ጭፈራው ቤት ሳውዲ የሰይጣን ቀን ሁሉም ነገር የሼሪያ ህግ ያለበት አገር ላይ ነው የሚደረገው
መሸአለህ አብድልሰማድ መሃማድ ድምፅ ዳስ ይለኛል
Voice #1 abda best
ስለ ፍትህ አጠባበቅና ዳኝነት ያላቸው ልዩ ባህል በተለይ ስደተኛውን የሚይዙበት ሁኔታ ገዢ ነው፡፡ ኳታርን ካልኖሩባት ማመን ይከብዳል ፍቅሩዋ በረመዳን ነበር በማዕቀብ ኩም አድርገው በድንጋጤ የናጡን በተለይ ሱፐር ማርኬቶች ባዶ ሲሆኑ ወይ ጭንቁ ፡፡ ግን አለፈ በቀናት ልዩነት ሁሉ ሞላ ኢኸው ዛሬን አየን
You are the best journalist 💚💛❤💯
ከጠላቶች ሴራአላህ ይጠብቅሽ ኳታርዬ የምወድሽ ሀገር
Mashalhe Abdul semde akerarebhe betame yemestale 👍👏👍👏🥀🌻🌹🌹
Beneka ejih selebaher selatew kews tebelo seleneberew tarik tetekemen🙏🙏🙏🙏🙏🙏quatar jegena hayemanotuan akebariii🙏🙏🙏🙏
እናንተ የእውቀት ኩሬዎች ❤️salon ❤️
ምርጦች
Waww you are nice cometater
Oh thanks
ቃጣር በአረብኛ ነው አስረዱና ኳታር ነው የምናውቀው
አብዱ ሰመድ መሀመድ ህፃን ሁኔ በሬድዩ ነበር የምሰማው
thank you salon ❤️
ከሀገሬ ቀጥሎ የምሰዋላት ሀገር ይህች ነች ኳታር በቃ ፍቅር ነች
የኳተር መንግስትና የሳኡዲ መንግስት በጣም ነው እሚዋደዱት አትዋሽ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💖💖💖💖🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ
Selam Selam Tena lante yhune
በልጣስለተገኘች ነውየኳታርን ስምየሚያጠፉት ምእራባዊያን እነሱየስም ሙስሊም እንጂጋጠወጦች ናቸውኳታር በሁሉነገር ትበልጣቸዋለች አላህየህፈዘሀ
እኔ እና ልጆቼ ፕሮግራሙን እንወደዋለን ሆኖም ታሪኩ የተጠናቀረበትን መረጃ ብትገልጹ በጥልቀት ስለ ጉዳዩ እንድናውቅ እና መረጃ አድርገን እንድንናገር ይጠቅማል ከይቅርታ ጋር
አብዱልሰመድ ያቀረብከው ትንታኔ ጥሩ ነው ግን በቂ መረጃ ይጎለዋል። በተለይም የአረብ ሀገራት ህብረት ለምን ቃጣርን አገለሉ ብለህ እንደምክንያት ያቀረብከው መረጃ የተሳሳተ ነው። በተጨማሪም እውነት ላይ ተመርኩዘህ ሳይሆን በሌሎች ሚዲያዎች እና ምእራባዉያን በሚያወጡት የተንሽዋረረ እይታ አንፃር ነው። በተጨማሪም ያንተ የሽብርተኝነት እይታ በምእራባውያኑ እይታ ነው። ስለዚህ መረጃ ስታቀርብ መነሻህ እውነት እንጂ የምእራባዉያን ሚድያ ወይም ሪፓርት መሆን የለበትም። ምንም ሆነ ምን ቃጣር ትንሽ ሀገር ግን ትልቅ አቅም ትልቅ ህዝብ ያላት እና ሁሉም በነፃነት በእኩልነት የሚኖርባት ሀገር ናት። በተረፈ ባብዛኛው ሳሎን ተረኮች የምታቀርቡዋቸው ተረኮች ከሞላ ጎደል ጥሩ የሚባል ነው። ሆኖም ግን የበለጠ መስራት ይጠበቅባችሃል።
እኳን ደና መጣቹ
የኔ አደኙች
♥️♥️♥️
የኳታር ህዝብ አሜሪካን ለመኖሪያነት ይሄዳሉ ወይ
Wwa mirxii Tintanaaa 👍
Prize like award winner!¡!
Weyen qater tenswa beta
😍😍😍😍😍😍😍
iberahim abdi tube
ሰብስክረይብ አድርጉ ብዙ ትምህርት ታገኙተለቹ