የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት መጠናቀቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት መጠናቀቅ

КОМЕНТАРІ • 135

  • @maregesolomon2513
    @maregesolomon2513 4 роки тому +8

    ታላቅ ቀን ለኢትዮጵያውያን!
    ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ ጅግና!!!

  • @tesemamelketo4779
    @tesemamelketo4779 4 роки тому +17

    ዶር አብይ አህመድና የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አለን። ጠላት ይፈር ልዑል እግዚአብሔር ለዉለታው ይመስገን!!!!!!!!!!
    ተሰማ ሱጌቦ መልከቶ ከUSA

    • @Ad-mb7ob
      @Ad-mb7ob 4 роки тому

      Thank PM Meles Zenawi and TPLF for this great accomplishment.

  • @abinetabgirma4664
    @abinetabgirma4664 4 роки тому +15

    Glory to God the Almighty, who helped Our Leaders !!!!!

  • @dkm1666
    @dkm1666 4 роки тому +1

    THANK YOU MELES ZENAWI TOU ARE THE HERO FOR ETHIOPIAN WE NEVER FORGET YOU

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m 4 роки тому +11

    ዋው እንኩዋን አቢሮ ደስ አለን በጣም ደስ ቢሎኛል ደስ ያላቹ ያገር ልጆች ላይክ ግጩኝ

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 4 роки тому +15

    ተመስገን ነው ሌብነትን አብዝቶ የሚጠየፍና በስራ የሚያምን መሪ ስላለን ከዚህ ወሳኝ ምዕራፍ ደርሰናል።

  • @ኑራየፍቅር
    @ኑራየፍቅር 4 роки тому +14

    የአባይ ልጂ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱልላህ ስላም ፍቅር አንድነት ለእምየ ሀገራችን እትዮጵያ

  • @misrakamare1634
    @misrakamare1634 4 роки тому

    ክበር ተመስገን የኔ ጌታ ከጠዋት አንስቶ እስከ ማታ 🙏💚💛❤️🙏

  • @sbefekadu607
    @sbefekadu607 4 роки тому +8

    ኢትዮጵያዬ እንኳን ደ----- ስለሽ እኛም ልጆችሽ ደስ ብሎናል፡፡ ግድቡ የኔ ፣ ያንተ፣ ያንቺና የእኛ ነው፡፡

  • @tgabebe4094
    @tgabebe4094 4 роки тому +13

    Enkuan Abro dass alen Abichu kuratchn nah🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @user-jh3if7zm5x
    @user-jh3if7zm5x 4 роки тому +13

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊለህ አላህ ይባርክልን አባይ የኢቶቢያ አህልውና አባይ አባይ ያገር ለምለም ያገር ሲሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ ወድ ሀገሬ እድግ በይልኝ

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 роки тому +3

    🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👌👌thank you dr Abiy Ahmed 💪🏽💪🏽❤️❤️🇪🇹🇪🇹congratulations all Ethiopian 🇪🇹💪🏽🙏🙏

  • @yonatanredwan6731
    @yonatanredwan6731 4 роки тому +7

    I am so happy to witness history may God bless Ethiopia forever

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 4 роки тому +7

    እልልልልልል በይ አገሬ እራባን አጂ ተስፋ አትቆርጭም ከእግዲህ አብቹ ውድችን ዘመንህ ይለምልም እንወድሃለን ሺ አመት ንገስልን

    • @Ad-mb7ob
      @Ad-mb7ob 4 роки тому

      Thank you Meles Zenawi and TPLF for your great accomplishments. Congratulations Ethiopian Behare Behareseboch.

  • @yt-wb1kj
    @yt-wb1kj 4 роки тому

    All Glory to God!!!. God bless Ethiopia n our good responsible leaders.

  • @bman4267
    @bman4267 4 роки тому +3

    እንኳን ደሰ አለን ኢትዮጵያውያኖች:: አባይ ገና ዜሬ የኛም ሆነ🇪🇹🇪🇹

  • @leticiamazongo5099
    @leticiamazongo5099 3 роки тому

    WOW Yes Thank you JESUS

  • @brightsideethiopia1276
    @brightsideethiopia1276 4 роки тому +4

    Hero of Ethiopia prime minister d/r Abiy Ahmed 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-nu6vm8rw3q
    @user-nu6vm8rw3q 4 роки тому +5

    ኢትዮጵያ
    እናቴ አይጥማሽ
    ጊቤ ኦሞ አዋሽ
    አባይ እያለልሽ
    መረብ ባሮ ግሽ
    አባይ እያለልሽ
    አፈር እያለልሽ
    አገሬ አይራብሽ
    አምላክ አይጥልሽም
    ስሙ አይተውሽም
    በእምነት በጥበብ
    በሥራ እንድናብብ
    ባርኮ ሰጥቶሻል
    ትዕዛዝና ባሕል
    ሰው ሁሉ አክብሪ
    አንድ አምላክን ፍሪ
    በዓለም ዙሪያ እንድትከበሪ
    ፍሬሽን እየበላሽ ለዘላለም ኑሪ።
    ብዕረ-ዕዝራ

  • @barekaomar7010
    @barekaomar7010 4 роки тому

    እንኳን አብሮ ደስ አለን እምዬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ኑሪልን

  • @etsewonde5181
    @etsewonde5181 4 роки тому +11

    betame des yemele zena new .......... tnxs to god

  • @asfawgmariam189
    @asfawgmariam189 4 роки тому +3

    እኳን ደስ ያለን !!! እናት ሀገር ኢትዮጵያንና ህዝቦቾን አምላከ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ !!! ገናና ኩሩ ህዝቦች ነበርን አዎንም ነን !!! በአባቶቻችን ደም ታፍራና ተከብራ የተረከብናትን እናት ሀገር ኢትዮጵያ በውስጥና በውጭ ባንዳ አትፈርስም ፡፡
    ደግሞም ገና ኢትዮጵያ ሀገራችን
    በአባያ ስጦታችን
    በአኩርዎ ታርካችን
    ግድቡን ገድበን ውኃ ማፍሳችን
    የአባይን ቱሩፋት ጀመረነው ለማፈስ ለእናት ሀገራችን ፡፡
    እንድሆ ተፈፅሞ ፤ የድል ጽዋ በኔ ትውልድ ዘመን ዳግማዊ አድዋ ታርካችን ገኖ
    በአለም አደባባይ እንደ ሰንደቃችን ከፍ፤ከፍ ይበል ዳግምዊ ዝናችን ፡፡
    ያሳየናል ገና የእናት ኢትዮጵያ አምላክ እድሜ ለጠቅላያችን ፡፡

    • @Ad-mb7ob
      @Ad-mb7ob 4 роки тому

      Thank Meles Zenawi and TPLF for changing Abay’s song from useless river to a river that serves its people. Thank you God for not letting Banda leaders tarnish Meles’s and TPLF’s accomplishment.

  • @siseasseb4566
    @siseasseb4566 4 роки тому

    እልልልልልልልልል ጌታ እየሱስ ይክበር

  • @ibehibeh9573
    @ibehibeh9573 4 роки тому +2

    Masha Allah 👍🥰 mebruk Enkuwan Des Alen 🇪🇹🤝🙏 koronan zeregninet mkegninet Alah yatfaln ☝️🤲🤝🇪🇹 selam le Ethiopians 🇪🇹🤝🙏🌟🌙

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 4 роки тому

    Wonderful journalists!!! Keep up your great work please!!! United and ancient proud Godly Ethiopia forever!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @dawitdemissie879
    @dawitdemissie879 4 роки тому +21

    በጣም ደስ ይላል!!! Viva PM
    የታል ተሽጧል ያለው የጎበዝ አለቃ?

    • @Ad-mb7ob
      @Ad-mb7ob 4 роки тому +1

      Yes. 3 turbines are reduced, the water holding capacity is reduced, and the height of the Dam is reduced significantly and hence the term “Teshetoale”

  • @amdemichaelkifle2835
    @amdemichaelkifle2835 4 роки тому +1

    Congratulations and God bless Ethiopia, Dr. Abiye, and his colleagues are the humble leaders who are showing us what they have said. Why is Dr. Abby kept silent, why did he travel out of the country? he sold the dam! Let all those who claim in a negative way to dam be silenced. A wise leader knows how to navigate his boat through storms. Just push it. The Creator is always helping him, nor is he ashamed on him. We love you, Dr. Abby.
    In another way, all Ethiopians deserve to respect Meles Zenawi, even though it is unfortunate that Meles Zenawi did not see this day. Thank you. we also wish Engineer Simegnew could see this occasion today. We will not forget both of you and we wish our GOD put both of your souls in the Heavens.

  • @aruaki4454
    @aruaki4454 4 роки тому +2

    ኢትዮጵያውያን እንኮን ደስ ኣላቹ እኔ በግሌ በ ኣባይ የሚመጣቹ ጦርነት ካለ ከ ኢትዮጵያውያን ጎን እሰለፋለው በ መሳርያ ጭምር 🇪🇷

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 4 роки тому +3

    እንካን ደስ አላቹ ያገረ ልጆች

  • @mdriad6992
    @mdriad6992 4 роки тому +1

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ምንይሣነዋል

  • @htjhh8879
    @htjhh8879 4 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ደስ ይላል በራሳችን ብር የተሰራ ነው ሰለዚ ወደራሳቹ ምታዝርት ነገር ብታቁሙ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ለሙን ብቱሉኝ እንያ ከኣዴ 2_8"ግዜ ኣዋጥቻዋለው እና ያታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ራእይ ጫፍ ይደርሳል ልእል ፈጣሪ በገነት ያንርል ።ስው ከተዎለደ ኣቀር እደ መለስ መለድ ነበረበት ቅን ፡ኣምበሳ የኣምቦስዎች ዘር ቁርጥ ኣሉላ ነው መለሳችን ///'።

  • @fedluhassen1223
    @fedluhassen1223 4 роки тому +8

    yes we can and we did.

  • @Ad-mb7ob
    @Ad-mb7ob 4 роки тому

    Thank you PM Meles Zenawi. Meles your vision and aspirations for Ethiopia future is being realized. Although the Great Renaissance Dam is collecting water due to a heavy rain, we Ethiopians want to see a sustained water filling that are predetermined. Meles’s Dam water filling shouldn’t be just only because of heavy rain. Any way congratulations Ethiopians because of your visionary leader Meles Zenawi Abay’s song can now be changed to a river that serves its people instead of that old useless song of Abay’s migration song.

  • @danielbelayneh8823
    @danielbelayneh8823 4 роки тому

    Great reporting, Dawit Mesfn! It is an outstanding, informative presentation; delivered in a noticeably genuine passion. Bravo!

  • @christianec3454
    @christianec3454 4 роки тому +1

    ተመሰገን ፈጣራ ዘረኖቸን ያጥፋንል አምላከ

  • @danielgetachew2303
    @danielgetachew2303 4 роки тому

    አባ በጣም ደስ የሚል ትንተና ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትቅደም ዘረኝነት ይውደም

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 4 роки тому +2

    አቢቹ መለስ ዜናዊ እነመሰግናለን የአድነታችን ግድብ፲

  • @sissayasfaw4256
    @sissayasfaw4256 4 роки тому +11

    Engineer Simegnew EGZIABHER Nefsihin YIMAREW

  • @apostletbekele7781
    @apostletbekele7781 4 роки тому +1

    #Ni danda'aam we can we did it praise lord Jesus!

  • @user-oc5iu1bf6i
    @user-oc5iu1bf6i 4 роки тому

    ዶ/ር አብይና ለዚህ ድል መሳካት ጥረት ላደረጉ ሁሉ እናመሰግናለን

  • @tizitatizita8727
    @tizitatizita8727 4 роки тому +1

    እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @fathimafathima9365
    @fathimafathima9365 4 роки тому

    እንኳን አብሮ ደሳለን

  • @birtkanyoutube9178
    @birtkanyoutube9178 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይማስግን ክበር ኢትዮጵያ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 4 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያ እና ህዝቦችዋን አስብ በቃችሁ በለን

  • @sumayaabduselam3252
    @sumayaabduselam3252 4 роки тому +1

    Alhamdulilah Alhamdulilah

  • @muze8700
    @muze8700 4 роки тому

    ሱብሀናላህ በጣም ዳስ ያሚል ናጋር ኢትዮ አንድ እንሁን እንዳ ድሮ ክብራችን አላህ ይመልስልን መሻኣላህ

  • @johnesuyawkal1402
    @johnesuyawkal1402 4 роки тому

    Betam des yelal betam echi nat hagere ethiopia kurate....

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mdparvezgspmdparvezgsp5920
    @mdparvezgspmdparvezgsp5920 4 роки тому +1

    አልሐምዱሪላሕ

  • @assefaeticha6610
    @assefaeticha6610 4 роки тому

    Congratulations for all Ethiopian Again ... Do the best more ...!!!

  • @almazadoniys1305
    @almazadoniys1305 4 роки тому +1

    Enameseginlin abyachin ekwan aberw dessss alin keber ligzabeher yhun amin abyachin enwedehalin

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 4 роки тому

    Egzeabhire yimesegen

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 4 роки тому

    Enqan abro dessss alen

  • @user-ht2dy7zl9m
    @user-ht2dy7zl9m 4 роки тому

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mulukendea7058
    @mulukendea7058 4 роки тому +6

    ወረኛ ዝም!!! የጥቁር ህዝብ ኩራት ፣የህልውናችን ምንጭ አባይ ነው

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 4 роки тому

    እኳንም አብሮ ደስ አለን አብያችን የኛ ጀግና

  • @user-iu6wr4wc5j
    @user-iu6wr4wc5j 4 роки тому

    ኡከን ደሱ አለቹ

  • @noraldein691
    @noraldein691 4 роки тому +1

    شكرا لك ابي أحمد 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-gd8zc3ev8b
    @user-gd8zc3ev8b 4 роки тому +7

    አባይን የደፈረ ታላቁ መለስ ዜናዊ ሊመሠገን ይገባል መሠረቱ እሡ ነውና

    • @gmtgmt8706
      @gmtgmt8706 4 роки тому +2

      Ye meles ena ye semegn gedeb teblo endiseyem hasab akerbalehu

    • @user-gd8zc3ev8b
      @user-gd8zc3ev8b 4 роки тому

      @@gmtgmt8706 በማንም አይሠየምም በኢ/ያ ህዝብ ስም ነው የሚሠየመው አስታው ሳለሁ እናቴ ብር አጥታ ዶሮሽጣ ነው ቦንድ መግዣ የሠጠችው

    • @Ad-mb7ob
      @Ad-mb7ob 4 роки тому

      እሙዬ የሀበሻ ልጂ: good for her. Just tell her that her effort is bearing fruit Thanks to Meles and TPLF’s great leadership. The Snake Pastor has no choice but to allow their accomplishments flourish though to a lesser degree. Minimize the number of Turbines and the power out put amount cutting it from 6MGWatt to 4MGWatt.

  • @asthey
    @asthey 4 роки тому

    ENAT AGER EMMA ETHIOPIA 👏💚👏💛👏❤ FETARISH AYTENGAM AYNKLAFAM KANCHI GAR NEW GIZISH AHUN NEWE KEBRU YESFA😭🤲💚💛❤🤲😭DR.ABIYOCHACHEN AYZON BERTULEN👏👏👏

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 роки тому +1

    ❤️❤️❤️👍👍👍

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w 4 роки тому +1

    እባካችሁ እንደበግ መሥዋት ለሆነዉ ኢንጅነር ሥመኘወን በአባይ ሥሙን አሥቡልን እባካችሁ

  • @ኑራየፍቅር
    @ኑራየፍቅር 4 роки тому

    ስላም ፍቅር አንድነት ለእምየ ሀገራችን እትዮጵያ ስላም ስላም ስላም ስላም ስላም ያአላህ

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 роки тому

    E/r yemsgen ejg enamsegnalen dess blonali

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew7347 4 роки тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ሀገሬ ደስ ይበልሽ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 роки тому

    Elelelelelele Egezeabeher Yemesegen

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 4 роки тому

    እባካችሁ ፍናወች ለግዲቡ የሚሟገት ኢትዮጺያዋ አለኡስታዝ ጀማል በሽር ይባላል ጋብዙት እሚዲያችሁ ላይ

  • @elizabethteklu4713
    @elizabethteklu4713 4 роки тому

    It could be a miracle

  • @endegenaalemayehu3947
    @endegenaalemayehu3947 4 роки тому

    betam betam dessssss belognal thanks God

  • @user-oc5iu1bf6i
    @user-oc5iu1bf6i 4 роки тому

    አልህምዱሊላህረበልአለሚን
    እዴትት ደስይላል

  • @zainabmohammed1449
    @zainabmohammed1449 4 роки тому

    እንኳን ደስ አላችሁ እልልልል

  • @muluawekawek6064
    @muluawekawek6064 4 роки тому

    ናይል የሚለውን ስም ከዚህ በሀላ አትበለው እኛ የምናውቀው አባይ የሚለውን ነው

  • @aligyedetamo8964
    @aligyedetamo8964 4 роки тому

    Enukane. Aberowo.desalane.wowow.dese.sele.🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @zmzam1113
    @zmzam1113 4 роки тому +1

    ኤጭ እንታርኔትን ልቃቁልን አልበዘም

  • @zikratube3171
    @zikratube3171 4 роки тому

    The happiest day for ethiopian after recent bad news of hachalu secerfic

  • @danielthomas6583
    @danielthomas6583 4 роки тому

    9 more to go 💚💛❤

  • @endalkachewasfawesen3785
    @endalkachewasfawesen3785 4 роки тому

    slehulum neger egziabihear ymesgen

  • @nefisabeshir229
    @nefisabeshir229 4 роки тому

    አንካን አብሮ ደሰአለን አልአምዱሊላሂ አገራችን ሰላም ያርግልን ዘረኝነት ይውደም

  • @hamdutera8250
    @hamdutera8250 4 роки тому

    That is awer dam

  • @ayatiayaati4473
    @ayatiayaati4473 4 роки тому

    Tishii sobbduu

  • @abdoasalam4579
    @abdoasalam4579 4 роки тому

    wooooooo good work

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 роки тому

    Selamachew Yebeza

  • @yt-wb1kj
    @yt-wb1kj 4 роки тому

    Gazetegnaw agelaletsih betam des yilal, neger gin ye abay wenz ketefetere ke 20 eske 30 amet????? What do you mean? Scientistochu wey ante tesastehal, Miete amet maleth yihon?

  • @FBelay
    @FBelay 4 роки тому +2

    አይ ጋዜጠኝነት: ‘‘ሳይንቲስቶች እንደሚሉት የአባይ ወንዝ ከተፈጠረ 20 እስከ 30 አመት አስቆጥሯል‘‘ ጉድ ሳይሰሙ እንደሚባለው ነው::

    • @tigestbogale4873
      @tigestbogale4873 4 роки тому

      ኧረ አባይ ከፍጥረት መጀመሪያ ጀምሮ እግዚአብሔር የሰጠን ነው!
      ከተፈጠረ 30 አመት ትላላችሁ እንዴ? ለማንኛውም እንኳን ደስ ያለን

  • @zikratube3171
    @zikratube3171 4 роки тому

    Ummatni itiyophiyaa yoo walgale rakko kamiyuu akka darbu hojiin amma abbay irratti hojjatame ragadhaa

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 4 роки тому +1

    "የአባይ ወንዝ ከተፈጠረ ከ20-30 ዓመት" ....ምን ማለት ነው

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 4 роки тому +1

    ግድቡየእጀነርስመኝውስምማስጠርያነው

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 4 роки тому

    THIS IS REALLY BREAKING NEWS

  • @abenezerhailu1368
    @abenezerhailu1368 4 роки тому

    Please there is some mistake about the birth of "ABAY". Please edit it FANA TV's. Starting at 6:30 min.

  • @merim9480
    @merim9480 4 роки тому

    ልልሄድ ልልልልልል

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 4 роки тому

    Wow e/r yemsgen

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 4 роки тому +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ksaukonjo4728
    @ksaukonjo4728 4 роки тому

    Wewwww nice

  • @amenamenamenamenamen8285
    @amenamenamenamenamen8285 4 роки тому

    ❤👍💗❤

  • @tesfatesfu2672
    @tesfatesfu2672 4 роки тому

    እልልልልልልልል ምን ይውጣቹ የግብፅ ቅጥረኞች

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 роки тому

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🙏🙏🙏

  • @Muhammadmiftahofficial
    @Muhammadmiftahofficial 4 роки тому

    ደስ ይላል አባይ ኢትዮጽያዊቱን ሊያስመሰክር ነው

    • @brightsideethiopia1276
      @brightsideethiopia1276 4 роки тому

      Asmesekere enji 1000 mq bcha eko new eyetelekeke yalew 4000 mq legna askerten malet new

  • @terefegebremicheal216
    @terefegebremicheal216 4 роки тому +2

    አዲስ ዜና - ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ቃላቸውን ያከበሩ እና የህወሃት ባለስልጣናት የተናገሩትን የሚዳስስ ሙሉ ዘገባ።
    ua-cam.com/video/f5S2ga2uUWo/v-deo.html

  • @ishmaelmolehe9016
    @ishmaelmolehe9016 4 роки тому

    Inkhani dasalach.ye.eth.

  • @hanahana5660
    @hanahana5660 4 роки тому

    Emya ethiolia ya kal kidan medre fayari legochne yetbke dasssssss selalge la madamm basarkuat