ኢትዮጵያ. ምስጢር. ማህበረሰብ. ሃብት. . . ኡስታዝ ጀማል በሽር አህመድ- ክፍል- 1 አርትስ 168

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 64

  • @fishatsiontadesse9751
    @fishatsiontadesse9751 3 роки тому +10

    ተባረክ!!!! እኔ ኦርቶደክስ : ነኝ : የአንተን: አይነት ሙስሊም ሳይ ምነው ይሄ ዕለም ላይ ያለ ሁሉበ አይማኖት አስተማሪ ላይ ያሉ አባቶች ከአንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል በርታልን !!!!! አንድበትህ ነገሮችን የምታይበት መንገድ በጣም ያስተምራል !!!! በርታልን ወንድማችን !!!

  • @gobn1920
    @gobn1920 3 роки тому +7

    አላህ ይጠብቅህ ውዱ ወድማችን

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 3 роки тому +2

    ኡስታዝ ጀማል በሽር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከሁለተኛው ግድብ ሙሊት በኋላ በሚዲያ ጠፋህ

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 3 роки тому +22

    ጌታ ይባርክህ
    ንፁህ አስተሳሰብ ያለህ
    ከ30 አመት በፊት ያደግን አንድም ቀን ዘር ሃይማኖት ብለን አናውቅም
    ነበር

  • @ብዙየደራዋ
    @ብዙየደራዋ 3 роки тому +4

    እውነት እኔ አሁን በ1994። ነው የተወለድኩት ሙስሊም ጎረቦቶች አሉን ያደኩበት መንደር ከጓደኞቼጋር አንድ ላይ ነው የምንበላው ስንበላ እኔ በስመአብ ብየ ከጀመርኩ ቀድሜ ምን አባሽ እንዳልበላ ነው የምትባርኪው ብለው ቢስሚላህ ብለው ተቀላልደን ነው የምንበላው እኔም እንደዛው ብየ ቀድመውኝ ከባረኩ 💔 እናም ማንነት ምንነት ዘር አናውቅም ደግሞ አንዴ አማረኛ መናገር የማይችሉ ኦረመኛ ተናጋሪ መተው እኛ ጊቢ ነው ያረፉት ከየት እንደመጡ አናውቅም ግን ቋንቋም ለመዱ አሁን ቤተሰብ ሆነን ነው የምንኖረው ያ ወቅት ጌዜ ናፈቀኝ💔😭 እግዚአብሔር ሆይ ያንን ዘመን መልስልን🙏🇪🇹❤🇪🇷

  • @ሀገሬንአትንኩ-123
    @ሀገሬንአትንኩ-123 3 роки тому +4

    ኡስታዙና አላህ ረጂም እድሜና ጤናን ይወፍቅልን ዱንያ አኼራህን ያሳምርልክ።እውነት ነው ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ረሱላችን ሱአወ☝🙏ይኼን ዘረኝነት የዘሩብን እነዚህን ካሀዲያን መርዞች ይንቀልልን ሁላችንም ወደ ልቦናችን ተመልሰን ፈጣሪን እንማፀን እሱ የመራውን ማንም አያጠመው ያጠመመውንም ማንም አይመራውም ዋናው ነገር አላህ መልካሙንና በሚወደው መንገዲ ይምራን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን በኛው ጥፋት ነው ይኸ ሁሉ የሚሆነው ያረብ፣እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንዳንተእዝነትና ርህራሄ በራህመት አይንህ እየን ሰላም ፍቅርና አንድነትን አውርድልን ያአላህ😢🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚☝☝💪💪💪

  • @kaleabiy6553
    @kaleabiy6553 3 роки тому +2

    ኡስታዘ ኑርልን

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ 3 роки тому +3

    ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነህ ክብረ ይገባሃል ፈጣሪ ይርዳህ በርታ 💙👍💚💛❤💪

  • @eriwood6056
    @eriwood6056 3 роки тому +3

    ኡዝታዝ ጆማል ጅግናችን እናመስግናለን

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 роки тому +4

    እድሜ ይስጥልን ኡስታዝ ጀማል

  • @TheSelam1989
    @TheSelam1989 3 роки тому +2

    We have to protect this kind of people from the with in enemies. The ray of hope is showing up in the greater society of Ethiopia.

  • @debritumeteke1311
    @debritumeteke1311 3 роки тому +1

    Ethiopian bless to have you my brother, you spoke the truth 🙏💯🙌

  • @hiwotesubalewcherie4160
    @hiwotesubalewcherie4160 3 роки тому +2

    Bless you🙏

  • @salamanashthananas5696
    @salamanashthananas5696 3 роки тому +2

    ስወድህኮ የድንግል ልጅ ምስክሬ ነው እኔም ያደኩት በዚህ መንገድ ነበር እረ ስጋ ሁሉ እየበላን እንዴ ስጋው ጣእሙ አንድ ነውዴ ብላኛለች ለይላ የምትባለዋ ጓደኛዬ ዛሬ የመጣ ይመስል ዘርና ሀይማኖት ይህው እንብላላለን እግዚያብሄር ያስበን ብቻ

  • @debritumeteke1311
    @debritumeteke1311 3 роки тому +1

    You're spoke the truth ,hopefully we will win 🏆💙💪👍

  • @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ
    @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ 3 роки тому +2

    ኡስታዜ አላህ ህይርጀዛህን ይክፈልህ ለሀገርህ ቀላል የማይባል ውለታ ውለሀል

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 3 роки тому

    Thank you for not interrupting him🙏...he is just flawless 👍

  • @qasemenuerii3373
    @qasemenuerii3373 3 роки тому +3

    ከዘረኝነት የጸዳህ ስወድህህህ

  • @sofoniasalemayehu3922
    @sofoniasalemayehu3922 3 роки тому +4

    ጀግናችን።በርታልን

  • @ራያራዩማ-ቨ7ፀ
    @ራያራዩማ-ቨ7ፀ 2 місяці тому

    ጅግና ነህ የኢቶጵያ ኩራት

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 роки тому

    በርታልን ወንድማችን አንድነት ለ ጠላት አለመመቸትን ይፈጥራል ድል ለእውነት

  • @getachewayetaged2370
    @getachewayetaged2370 3 роки тому

    እግዚአበሄር ይባርክህ ነባሩን ፍቅራችንን አስታወስከን እሱን ነዉ ማስቀጠል ያለብን ፈጣሪ ይባርክህ ቅዱስ ሰዉ ነህ፡፤ መልካም ሰዉ መሆንን ታሳየለህ

  • @debritumeteke1311
    @debritumeteke1311 3 роки тому +1

    I really proud of you spoke the truth my brother God bless you 🙏❤♥

  • @bashayeralhassani523
    @bashayeralhassani523 3 роки тому +2

    በጣምደስየሚልግዜ

  • @debritumeteke1311
    @debritumeteke1311 3 роки тому +1

    God created to save Ethiopia may God bless you 🙏❤✨💖

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 3 роки тому +2

    ጀግና ነህ

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi5043 3 роки тому

    ጀሜክስ ጨዋው፣ ትሁቱና ጀግናው ታጋይ ነፃ አውጪው ወንድማችን እንኳን እዚህ መጥተህ አየንህ። ብቻህን አይደለህም ያደረከው እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ ፍሬ እያፈራ በመሆኑ እንኳን ደስ አለህ አለን። ምርጥ የሰው ልክ ነህ እንወድሃለን

  • @eliyastilahun616
    @eliyastilahun616 3 роки тому

    Masha Allah wendme bertaln

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed8906 3 роки тому +1

    ጀማል በሺር የኔጀግና አላህ ይጠብቅህ ሀገሬ አይዞሽ በጣም ብዙ ጅግኖች አሉሽ እምዬኢትዮጵያ ሀገሬ የጠላሽ ይጥላ ከፍ በይ ሀገሬ ሀገሬ ❤💛💚❤💛💚💖💖💖

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 3 роки тому

    ስወድህ ኦፉ ጀግናችን ነህ

  • @debritumeteke1311
    @debritumeteke1311 3 роки тому +1

    You're really awesome God bless you 🙏❤💖

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 роки тому

    ኡስታዝ ጀማል ወንድማችን ኑርልን በትክክል እኔም አሁን በቅርብ ነው ዘር የሚባል ነገር ያወኩት በአ አበባ የተወለ ማንም ዘር የሚባል የሚያቅ አይመስለኝም

  • @ራቢሠይድነኝየባቦዋ
    @ራቢሠይድነኝየባቦዋ 3 роки тому +2

    ኡስታዝ ጀማል በሽር በርታልን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @zewdubayle857
    @zewdubayle857 Рік тому

    ሁዝታዝ ጀማል ወድማችን ብርታልን ወድማችን

  • @peacepeace805
    @peacepeace805 3 роки тому

    Bless u dear brother.

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 роки тому

    የኛ ጀግና በርታልን እንወድሃለን ብሔራዊ ጀግናችን አንተና ሙሃመድ አል አሩሲ ሌሎችም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥

  • @genetagenhu6105
    @genetagenhu6105 3 роки тому

    ጀግና እናከብርሀለን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ዘርህ ሁሉ ይባረክልን ክፍል ሁለት በጉጉት

  • @firdwos
    @firdwos 3 роки тому +14

    አዎ እኔም የክፍለ ሃገር ልጅ ነኝ ግን ስንጎራበት ዘር ወይም እምነትን አስበን አናውቅም ግን አሁን የዘር ጥያቄ ማን ዘራብን ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ

    • @semayukebede3036
      @semayukebede3036 3 роки тому +2

      TPLF

    • @mechemola4797
      @mechemola4797 3 роки тому +2

      ግልጽ ነው! ወያኔና ግብፆች ናቸው!

    • @betelhem9247
      @betelhem9247 3 роки тому +2

      እኔ የአዲስ ልጅ ነኝ ብሄር ሀይማኖት አናውቅም በአንድ ሰሀን በልተን ነው የኖርነው አሁንም ያውነው ጥቂት ዘረኞች ናቸው

    • @eshetuwoldeyohannes7881
      @eshetuwoldeyohannes7881 3 роки тому

      From my view, Eritrea itself Ethiopia!!!

  • @የልጆቼናፋቂነኝ
    @የልጆቼናፋቂነኝ 3 роки тому +1

    የኛ ጀግና ወንም አላህ ይጠብቅህ

  • @rahemalmaz3665
    @rahemalmaz3665 3 роки тому

    ያኢላሂ አላህ እረጅም እድሜ ይስትክ

  • @christinaf1990able
    @christinaf1990able 3 роки тому

    Keep up the good work austaz!

  • @addisutesfay9405
    @addisutesfay9405 3 роки тому

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 роки тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed8906 3 роки тому

    አህለን

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 роки тому

    ኳስ ሜዳ የሁሉም ኢትዮጵያዊ መገለጫ።የነ ሀይሌ ካሤ፣የሰለሞን ዮሐንስ፣የጌቱ ከበደ....የከበደ ሚካኤል መኖሪያ የኳስ ፍቅር የጮርናቄው ትዝታ

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 3 роки тому +1

    انت بطل اسد

  • @amanuelhailu9893
    @amanuelhailu9893 3 роки тому +3

    ትልቅ ሰው

  • @mathewos_fekade_fanta_youtube
    @mathewos_fekade_fanta_youtube 3 роки тому

    There are estimated 84,000 dams in the USA

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 3 роки тому

    ለኢትዮጵያ ሬዲዮ ቴሌቭዥን እባካችሁን ወኔ ቀስቃሽ በሱማሌ ጦርነት ግዜ የቴዘሙትን እነ ተነሳ ተራመድ መዝሙሮች አሰሙት ግዜውን እዩ መዝመት ባትችሉ እምዬ ኢትዮጵያን በሉ።

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 3 роки тому

    ሰበር ዜና
    ደብረፅዮን በሌሊቱ የድሮን ጥቃት ሳይመታ እንዳልቀረ እየተነገረ ነው

    • @eriwood6056
      @eriwood6056 3 роки тому

      እባክህ የጁንታ ወሬ ኣታራግብ ::

  • @galalvictoire6317
    @galalvictoire6317 3 роки тому

    Abi Ahmed himself leads his Ethiopian army to the last battle ! ? what about the rest of his Ministers Government will they join him to go at the front ? it is the biggest jokes before the 2021 years comes soon to its end !

  • @yohansgebremeskel6666
    @yohansgebremeskel6666 3 роки тому

    Don't hide the true you know your race

  • @yonasasmelash9795
    @yonasasmelash9795 3 роки тому

    Abay yersaw weyana memesgenew abiy yeweshet agere kehadey hula manew yegedbew wesha metawerut rsu weshet beyekenu

  • @teferayiman5545
    @teferayiman5545 3 роки тому +3

    ጀግናችን በርታልን