Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአዲሱ ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ua-cam.com/video/E7d1GyBz-kQ/v-deo.html
እኔ ብለው ብለው አሎነልኝም አይመጣልኝም
teddy ba digame seraln???????😢
@@denebasewtube01misrak የኔውዴቤተስብእናሁንበፈጣሪ
@@addismedia38 የኔውዴበፈጣሪደምሪኝውዴዋ
facebook page አካፋፋት ንገረኝ ???????
በጣም አመሰግናለው❤
በጣም መልካም ኢትዮጵያዊ ነህእግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህእድሜ ጤና ይስጥህ ቸሩ መድሐኒአለምስልክህን ባገኝ እና ባወራህ ደስ ይለኛል፡፡
ጎበዝ በርታ ፈጣሪ ይጨምርልህ
በጣም አመሰግናለሁ
በምላገኝህ ውንድም@@AbugidaMedia
በጣም ምርጥ ትምህርቶች ስለምታቀርብ አመሰግናለሁ። አንድ ጥያቄ አለኝ advanced channel setting የለውም እንዴት ማስትካከል ይቻላል?
ቴዲዬ በጣም እናመሠግናለን ብዙ ትምህርት ነው ካንተ ያገኘሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏾
Sab tababerje
እንዛመዱ
ውዴ እንደማመር በቅንነት
እንዛመዲ ወገኖቸ
abu በጣም በጣም ነው የምናመሰግ ነው ስለምትረዳን
Ymr betam gobez neh.ያንተን video ማየት ከጀመርኩ በኅላ ነው ግልፅ እየሆነልኝ የመጣው።thank you
Endemamar
የምር መልካም ውስ ነህ እናመስግናለን
በጣም ጎበዝ ልጅ እኔ ያንተን ብቻ ሳዳምጥ ነው ብዙ ነገር ሚገባኝ በርታ ፈጣሪ እጥፍ አድርጎ ይስጥህ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጥ ልጅ
በጣም አመሠግናለሁ
ናርዲየ😍 አንች ዟሪ
@@hayuti_819 የኔውዴቤተስብእናሁን
@@hayuti_819 ውዴ እንደማመር በቅንነት
Brading እሚል የለውም የኔ ሌላው ብዙ ገብቶኛል አመሰግናለሁ
አባቴ አንተ በጣም ትልቅ ሠው ነህ እውቀቱም የግልህ ነው በርታ
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
አንተ ልዩ ሰው ነህ። ወላሂ ቅን ነህ። ባንተ ብዙ ተምሬአለሁ።በርታ። አዲስ ጀማሪ ነኝ።
እናመሰግናለን ለጀማሪዎች አሪፍ ትምህርት ነው የሚሆነው ቀጥልበት👍✌✌
ፎሎእርግኝ እዲስነኝ
@@aresamtigsttube1265 ደምሪኝውዴዋ
ደምሩኝ
ኑ እንደማመር
እንዴማመርሲ
Thanks teda በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው please stay connect
በቀላል መንገት ነው የምታስረዳን እናመሰግናለን
ዊንታየ አመሰግናለሁ
ሠላም subስክራይብ እንደራረግ
ውዴ ደምሪኝ
አበረታቱኝ ቤቴሠብ@@AbugidaMedia
you r so kind bro ,ተባረክ
ምንም ሌመጣልኝ አልቻለም ምን ሻለኛልልልልልልል
ካንተ እውነት በጣም ብዙ ነገር ተምረርያለው Thanks
Hi on the advanced channel setting there is no option what you are explained . Thanks
Yeah winta UA-cam changes settings every month I will make updated video soon
እኔ ግን ምንም አልሰራም አለኝ
የኛ ቻናል ተዘጋብን ልክ አይ ኮድ ጠየቀኝ ቴዲየ
💐 አቦጊዳ wow wow በመስጠት ተምረው ነገር በጣም ትመቻለህ እነ አሪፍ ነው ማሻአላህ
thanks my dear 👏but I haven't seen in my setting "channel recommendations "
በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ነው ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ቪድዮ ስንለቅ ያሉት ስቴፕ ሙሉ ኣዲስ ክሬተር ስለ ሆንኩ ነው
ወንድሜ ያፌት አርብ የምለቀዉ ቪዲዮ አለ እሱን ተመልከት አመሰግናለሁ
@@AbugidaMedia አቡጊዳወድሜ በአላህ ኮፒራይትአለኝ በአላህ የማገኝብህን አድራሻጠቁመኝ ወድሜ😭
እጅግ በጣም ጥሩ ።
እና ሁላችንም ሰብ እንደራርግ ምን ክፍያ የለውም
መርሀባ አተም ሰብ አርገኝ እኔመጣሁ
የሱፍ ባቲ
ኣንተም ኣርገኝ
Aderge,enam,areghlew
Ewnte,new,mene,albte,abrene bndge ❤
እዉነት አንተን የምገልፀበት ቃላት ያጥረኝል እግዚአብሔር ጨሞሮ እወቀትን ይሰጥህ እና እንየም ለወደፊቱ ተሰፉ አለኝ ለመከፈት በምን ላገኘህ ተባበረኝ ወንደም
ሀይ subስክራይብ እንደራረግ
እናመሠወድማችን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው🙏🙏🙏ላይክ ሼር🙏
እናመሰግናለን
@@AbugidaMedia እየዞራችሁ እንዛመድ ካላችሁ ይቱብ ይዘጋባችኋል አልከን ታዳ እደት እንደግ እየዞርን ካልተዛመድን እኔ እዳይዘጋብኝ ፈርቸ መተዉጀመርኩ ደምሩኝ ማለቴን መላበለን አተምደምረኝ በቅንነት
@@AbugidaMedia ሽሪአዲርግልፕ. አስተዋወቅልፕ
ሰፕስክራይ የሚደርግበት ሀረካት ወይም ላይክ አድርጉልኝ የሚባለው
ወንድሜ ባንተ ብዙ ሴቲንጎችን አስተካክያለሁ እዚ ላይ ግን አድቫስድ ሴቴንጉ ላይ አልከፍት አለኝ ብትተባበረኝ በተረፈ እጅግ አርጌ አመሠግናለሑ ተባረክ
ጀዛከአላህ ኸይር
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበረኝ watch time (hours)እሚለው ቁጥሩ የሚቀንሰው በምን ምክንያት ነው❓ ካየኸው እዳታልፈኝ 👏
ኧረ እኔም አሥቸግሮኛል
ላይክ &ሸር በርታልን ቴዲይ መልካሙ ሰኬትንሸተመኘሁ
I am just starting an educational UA-cam channel and I get this very helpful to grow the visibility my channel faster. Thank you!
እዴት እዳገኘሁት ቻናልህን አላውቅም ግን መለአክነው የሆንክልኝ ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
አመሠግናለሁ እህቴ
ሰላም ቴድ እንዴት ነህ የ ዩትዩብ ሰብስክራይቡና ሰኣቱ መሙላት ለመሙላት የጊዜ ገደብ ኣለው?
Ok
ምርጥና ግልፅ ነው ውድ ወንድማችን አንዳንዲ ዩቱበሮች በደንብ አያሳዩም እናመሰግናለን
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@@fatumawase ውዴ እንደማመር በቅንነት
እሙ ደምሪኝ እመልሳለሁ በቅንነት ❤
በጣም አመሰግናለሁ man ይኸው ከፍቻለሁ። በ 1 ቀን 200 subscriber ነው ያገኘሁት
በጣም አመሰግናለሁ!
ስላም ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው እግዚአብሄር ይስጥልኝ
አመሰግናለሁ ቴድ ወንድም
እናምስግናለን
Wow ጥሩ ነው ቢሮ በዝሁ ቀጥል ይመችህ
ሰላም ብራዘር እንዴት ነህ #ይህ ቪድዮህ #ከ1 አመት በፊት የለቀቅከው ነው #አሁን ላይ ይህ ሴቲንግ አይሰራም ማለቴ አልመጣም ብሎኛል advanced channel settings የሚል የለም #ምን ላድርግ please help me!!!
እናመሠግናለን ቴዲ ወንድሜችንንን
ብዙ የተሳሳትኩት ነገር አለኝ ቴዲ አስተካክልልኝ
thanks inamasaginalani
እግዚአብሔር የተስፋውን ቃል ያሰማችሁ
በጣም እናመሰግናለን
የኔ ወድም በጣም ነው ማምሰግነው እኔ ጋር ግን እቢ አለኝ ሲቲጉ የለም ዩቱብ እክታተላለሁኝ እንዳንተ በደንብ አስረድቶ የሚያስተምር አላየሁም አላህ ይጠብቅህ ባለህበት🌹🌹👍👍
ግን በጣም ጎበዝ ነክ እግዚአብሔር አንተ ጋር ይህን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ 😳🙏🙏🙏 ጠቃሚ ትምህርት ነው god bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት በጣም ጀግናነህ እውቀትህን የማትደብቅ እግዚያቢሄር ይባርክህ
ሠላም 🖐subስክራይብ እንደራረግ
ደምሪይ እህት
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
እናመሠግናለን ቅን ወንድማችን
ቴዲየ ሁሉም የምትለቀውን ቪዲዮ አየዋለው ደስ ይላል ትምህርትም አግኘቸበታለው ነገር ግን ጎግል አካውንት ስከፍት ከከፈትኩ በኋላ ማኔጅ ጎግል አካውንት ይለኛል እስኪ ስለሱ ምን ትለኛለህ
ቴሌግራም ላይ አውራኝ
Selam desktop display yemilewn kaderekut buhala UA-cam studio lay sneka ayametalgnm mn ladrg pls
በርታ አቡጊዲ በቅርቡ ነው ልጅ ቢኒ ስለ አንተ ሲናገር የሠማሁት ግን ዛሬ ነው ያየሁክ ::
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው በተለይ ያስረዳህበት መንገድ👍 I like it👍
ሰብ አርጊኝ
ወንድም አላህ ይጨምርልህ በርታ
ቴዴየ እንዴት ነህ ይህን ቪድዮ ተከታትየ ላስተካክል ነበር ነገር ግን channel ነክቼ advanced sttings ነካው ከዛ ግን advanced channel settings የሚለው አያመጣልኝም እና ምክርህን እሻለው
ሰላም ነው ቲዲዬ የኔ watch hour አልጨምር አለኝ
መምህራችን ክብር ያስብሀል እኔ የገዛሁት ታብሊት አመት አለፈው አልጠቀምበትም ዩቱብ እገባለሁ ሸር አያደርግልኝም ኮሚቲም አይከፍት የቪዲወ ቦታ ብቻ ነው የሚሰራ እዴት ማስተካከል እችላለሁ ሌላም ሰው የተቸገረ ካለ ሀሳቤ ከተረዳህ ቪዲወ ስራልን ።
እትዮጺያ አገራችን ስላም አረግልን ፈጣረየ
ገራሚ እዉቀት ነዉ በርታ ይህን እያየሁ ብዙ ነገር አስተካከልኩ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን👍👍👍
እንወድሃለን ዎንድማቺን በርታልን የኛ መልካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዎቺን ያብዛልን
ሰላም እ ሌላው መጥቶልኝ ነበር ግን Advanced setting channal የሚለው አልመጣልኝም አንድ ቪዲዮ ሰራልኝ 🙏🙏🙏
ቴድ ሰላም ነዉ።ከጎግል ክሮሚ ለይ ያልተላቀቁ ቭዶችን ለመዉረድ ስሞክር (filter) የምላው አልመጠልኝም። የሚጠቀመው ስልክ ስመርት ፈይፍ ነው።ቴድዬ እርዳኝ ዩቱቤ ተከፍቶ ብቻ ገንዘብ መስራት አልቸለም። ይመችህ በርታ።
ከልብ እናመስግናለን ወድሜ ሽኩርልክ 🐅መጀመሪያ እዴት ነው ማስታወቂያ የምንስራው???
bro ''channel recommendations " milew en gar yelem
እናመሰግናለን ወንድማችን
በርታ ዩቲዩብ ለማዞር ሙሉ ነገሩን ሰርተህ አሳየን ብራዘር
በጣ ጎበዝ ወንድም ግን እኔም ሴቲንጉ አልመጣ አለ
እናመሰግናለን የኔመልካም
Selam Wendem Addis kefeche neber youtube ena you tube studio alsera alegn pls
እናመሰግናለን ቴዲየ
ስላም አቦጊዳ በጣም ውሳኝ ትምህረት ነው እነመስግነለን
Very Intersting And I Got a good Lesson From the Video. Bravo
Thanks my brother
,ዪስጥህ በጣም ሀሪፍ man ብዙ ነገር ከአንተ እጠብቃለሁ
እናመሰገናለን ጎበዝ በርታ ዉድሚ
እንደማመር
በርታልኝ አመሰግናለሁ
በጣም አስተማራ ነዉ ወድም
እናመሠግናለንወድማችን
ቴዲ እናመሰግናለን መልካምን ስለመልካምነትህ እኔ ግማሹ አልመጣልኝም አዲስ ነው የከፈትኩት
advanced channel settings milew alimeta alnge lemindnew
ተባረክልኝ ወድሜ ❤❤❤
እናመስግናለሁ ውድ ወድሜ እጅግ አርጌ
አንድ ጥያቄ አለኝ አንተጋር የመጣው 2 setting ene gar yelem branding yemeilew ena ke gonu yalew plc እሱን ብታሳይኝ ?? በተረፈ ግን የመጨ ቤስቶች ናቹ በርቱ
anten amesgeno malef becha yekebedal tebarek ....
እናመሰግናለን እኔ የምጠይቅህ አለኝ የምለቀው ቪድዎ ሠዎች አለምጣም እያሉ ይጠይቁኛ
ጥፕቃሚ ትምርት። ነው ወንዲም እናመሰግናለን
እሺ እናመሰግናለን
በጣም ጠቀም ነገር ነዉ በረተ ወንድሜ
በጣም አመሠግናለሁ በጣም አስተማሬ ነዉ ግን በውስጥ ባገኝህ በጣም ጥሩ ነበር ይሆን ቦታ አላሣይ ብሎ ስልኬ ደብቆታል እስኬ አናግረኝ እባክህን አትለፈኝ
ይመችህ bro,👍
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
Tebarek wondime
Tnx geniye
advanced channel setting option is not showing ? why ?
ማሻአሏ እናመሠግናለን
ጀዛካሏህኽይር እኔምአድስጀማርነኝ
Advance setting channal wust sgebaAssociated website eyalegn new mn larg?
same here
UA-cam ሴቲንጉን ቀይሮታል ለዛ ነው አዲስ ቪዲዮ እሰራለሁ
@@AbugidaMedia entebikalen enameseginalen
በቅድሚያ ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን ተምሬ ማወቅ ችያለሁ በመቀጠል ግን ሁሉንም ጨርሼ Customise channelManage videosየሚለው እየመጣ ሰብስክራይብ የሚለው ሊመጣልኝ አልቻለም ምን ማድረግ ነው አለብኝ
ውዴ ስብስክራይብ አድርጊኝ❤
በርታ በርታ!!!!
የአዲሱ ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ua-cam.com/video/E7d1GyBz-kQ/v-deo.html
እኔ ብለው ብለው አሎነልኝም አይመጣልኝም
teddy ba digame seraln???????😢
@@denebasewtube01misrak የኔውዴቤተስብእናሁንበፈጣሪ
@@addismedia38 የኔውዴበፈጣሪደምሪኝውዴዋ
facebook page አካፋፋት ንገረኝ ???????
በጣም አመሰግናለው❤
በጣም መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ
እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ
እድሜ ጤና ይስጥህ ቸሩ መድሐኒአለም
ስልክህን ባገኝ እና ባወራህ ደስ ይለኛል፡፡
ጎበዝ በርታ ፈጣሪ ይጨምርልህ
በጣም አመሰግናለሁ
በምላገኝህ ውንድም@@AbugidaMedia
በጣም ምርጥ ትምህርቶች ስለምታቀርብ አመሰግናለሁ። አንድ ጥያቄ አለኝ advanced channel setting የለውም እንዴት ማስትካከል ይቻላል?
ቴዲዬ በጣም እናመሠግናለን ብዙ ትምህርት ነው ካንተ ያገኘሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏾
Sab tababerje
እንዛመዱ
ውዴ እንደማመር በቅንነት
እንዛመዲ ወገኖቸ
abu በጣም በጣም ነው የምናመሰግ ነው ስለምትረዳን
Ymr betam gobez neh.ያንተን video ማየት ከጀመርኩ በኅላ ነው ግልፅ እየሆነልኝ የመጣው።thank you
Endemamar
የምር መልካም ውስ ነህ እናመስግናለን
በጣም ጎበዝ ልጅ እኔ ያንተን ብቻ ሳዳምጥ ነው ብዙ ነገር ሚገባኝ በርታ ፈጣሪ እጥፍ አድርጎ ይስጥህ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጥ ልጅ
በጣም አመሠግናለሁ
ናርዲየ😍 አንች ዟሪ
@@hayuti_819 የኔውዴቤተስብእናሁን
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@@hayuti_819 ውዴ እንደማመር በቅንነት
Brading እሚል የለውም የኔ ሌላው ብዙ ገብቶኛል አመሰግናለሁ
አባቴ አንተ በጣም ትልቅ ሠው ነህ እውቀቱም የግልህ ነው በርታ
በጣም አመሠግናለሁ
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
አንተ ልዩ ሰው ነህ። ወላሂ ቅን ነህ። ባንተ ብዙ ተምሬአለሁ።በርታ። አዲስ ጀማሪ ነኝ።
እናመሰግናለን ለጀማሪዎች አሪፍ ትምህርት ነው የሚሆነው ቀጥልበት👍✌✌
ፎሎእርግኝ እዲስነኝ
@@aresamtigsttube1265 ደምሪኝውዴዋ
ደምሩኝ
ኑ እንደማመር
እንዴማመርሲ
Thanks teda በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው please stay connect
በቀላል መንገት ነው የምታስረዳን እናመሰግናለን
ዊንታየ አመሰግናለሁ
ሠላም subስክራይብ እንደራረግ
ውዴ ደምሪኝ
አበረታቱኝ ቤቴሠብ@@AbugidaMedia
you r so kind bro ,ተባረክ
ምንም ሌመጣልኝ አልቻለም ምን ሻለኛልልልልልልል
ካንተ እውነት በጣም ብዙ ነገር ተምረርያለው Thanks
Hi on the advanced channel setting there is no option what you are explained . Thanks
Yeah winta UA-cam changes settings every month I will make updated video soon
እኔ ግን ምንም አልሰራም አለኝ
የኛ ቻናል ተዘጋብን ልክ አይ ኮድ ጠየቀኝ ቴዲየ
💐 አቦጊዳ wow wow በመስጠት ተምረው ነገር በጣም ትመቻለህ እነ አሪፍ ነው ማሻአላህ
thanks my dear 👏but I haven't seen in my setting "channel recommendations "
ውዴ እንደማመር በቅንነት
በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ነው ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ቪድዮ ስንለቅ ያሉት ስቴፕ ሙሉ ኣዲስ ክሬተር ስለ ሆንኩ ነው
ወንድሜ ያፌት አርብ የምለቀዉ ቪዲዮ አለ እሱን ተመልከት አመሰግናለሁ
@@AbugidaMedia አቡጊዳወድሜ በአላህ ኮፒራይትአለኝ በአላህ የማገኝብህን አድራሻጠቁመኝ ወድሜ😭
እጅግ በጣም ጥሩ ።
እና ሁላችንም ሰብ እንደራርግ ምን ክፍያ የለውም
መርሀባ አተም ሰብ አርገኝ እኔመጣሁ
የሱፍ ባቲ
ኣንተም ኣርገኝ
Aderge,enam,areghlew
Ewnte,new,mene,albte,abrene bndge ❤
እዉነት አንተን የምገልፀበት ቃላት ያጥረኝል እግዚአብሔር ጨሞሮ እወቀትን ይሰጥህ እና እንየም ለወደፊቱ ተሰፉ አለኝ ለመከፈት በምን ላገኘህ ተባበረኝ ወንደም
ሀይ subስክራይብ እንደራረግ
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
እንዛመዱ
እናመሠወድማችን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው🙏🙏🙏ላይክ ሼር🙏
እናመሰግናለን
@@AbugidaMedia እየዞራችሁ እንዛመድ ካላችሁ ይቱብ ይዘጋባችኋል አልከን ታዳ እደት እንደግ እየዞርን ካልተዛመድን እኔ እዳይዘጋብኝ ፈርቸ መተዉጀመርኩ ደምሩኝ ማለቴን መላበለን አተምደምረኝ በቅንነት
@@AbugidaMedia ሽሪአዲርግልፕ. አስተዋወቅልፕ
ሰፕስክራይ የሚደርግበት ሀረካት ወይም ላይክ አድርጉልኝ የሚባለው
ወንድሜ ባንተ ብዙ ሴቲንጎችን አስተካክያለሁ እዚ ላይ ግን አድቫስድ ሴቴንጉ ላይ አልከፍት አለኝ ብትተባበረኝ በተረፈ እጅግ አርጌ አመሠግናለሑ ተባረክ
ጀዛከአላህ ኸይር
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበረኝ watch time (hours)እሚለው ቁጥሩ የሚቀንሰው በምን ምክንያት ነው❓ ካየኸው እዳታልፈኝ 👏
ኧረ እኔም አሥቸግሮኛል
ላይክ &ሸር በርታልን ቴዲይ መልካሙ ሰኬትንሸተመኘሁ
I am just starting an educational UA-cam channel and I get this very helpful to grow the visibility my channel faster. Thank you!
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
እዴት እዳገኘሁት ቻናልህን አላውቅም ግን መለአክነው የሆንክልኝ ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
አመሠግናለሁ እህቴ
ሰላም ቴድ እንዴት ነህ የ ዩትዩብ ሰብስክራይቡና ሰኣቱ መሙላት ለመሙላት የጊዜ ገደብ ኣለው?
Ok
ምርጥና ግልፅ ነው ውድ ወንድማችን አንዳንዲ ዩቱበሮች በደንብ አያሳዩም እናመሰግናለን
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@@fatumawase ውዴ እንደማመር በቅንነት
ውዴ እንደማመር በቅንነት
እሙ ደምሪኝ እመልሳለሁ በቅንነት ❤
በጣም አመሰግናለሁ man ይኸው ከፍቻለሁ። በ 1 ቀን 200 subscriber ነው ያገኘሁት
በጣም አመሰግናለሁ!
ስላም ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው እግዚአብሄር ይስጥልኝ
አመሰግናለሁ ቴድ ወንድም
እናምስግናለን
Wow ጥሩ ነው ቢሮ በዝሁ ቀጥል ይመችህ
ሰላም ብራዘር እንዴት ነህ #ይህ ቪድዮህ #ከ1 አመት በፊት የለቀቅከው ነው #አሁን ላይ ይህ ሴቲንግ አይሰራም ማለቴ አልመጣም ብሎኛል advanced channel settings የሚል የለም #ምን ላድርግ please help me!!!
እናመሠግናለን ቴዲ ወንድሜችንንን
ብዙ የተሳሳትኩት ነገር አለኝ ቴዲ አስተካክልልኝ
thanks inamasaginalani
እግዚአብሔር የተስፋውን ቃል ያሰማችሁ
በጣም እናመሰግናለን
የኔ ወድም በጣም ነው ማምሰግነው እኔ ጋር ግን እቢ አለኝ ሲቲጉ የለም ዩቱብ እክታተላለሁኝ እንዳንተ በደንብ አስረድቶ የሚያስተምር አላየሁም አላህ ይጠብቅህ ባለህበት🌹🌹👍👍
እንዛመዱ
ግን በጣም ጎበዝ ነክ እግዚአብሔር አንተ ጋር ይህን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ 😳🙏🙏🙏 ጠቃሚ ትምህርት ነው god bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
እውነት በጣም ጀግናነህ እውቀትህን የማትደብቅ እግዚያቢሄር ይባርክህ
ሠላም 🖐subስክራይብ እንደራረግ
ደምሪይ እህት
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
እናመሠግናለን ቅን ወንድማችን
ቴዲየ ሁሉም የምትለቀውን ቪዲዮ አየዋለው ደስ ይላል ትምህርትም አግኘቸበታለው ነገር ግን ጎግል አካውንት ስከፍት ከከፈትኩ በኋላ ማኔጅ ጎግል አካውንት ይለኛል እስኪ ስለሱ ምን ትለኛለህ
ቴሌግራም ላይ አውራኝ
Selam desktop display yemilewn kaderekut buhala UA-cam studio lay sneka ayametalgnm mn ladrg pls
በርታ አቡጊዲ በቅርቡ ነው ልጅ ቢኒ ስለ አንተ ሲናገር የሠማሁት ግን ዛሬ ነው ያየሁክ ::
በጣም አመሠግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው በተለይ ያስረዳህበት መንገድ👍 I like it👍
ሰብ አርጊኝ
ወንድም አላህ ይጨምርልህ በርታ
ቴዴየ እንዴት ነህ ይህን ቪድዮ ተከታትየ ላስተካክል ነበር ነገር ግን channel ነክቼ advanced sttings ነካው ከዛ ግን advanced channel settings የሚለው አያመጣልኝም እና ምክርህን እሻለው
ሰላም ነው ቲዲዬ የኔ watch hour አልጨምር አለኝ
መምህራችን ክብር ያስብሀል እኔ የገዛሁት ታብሊት አመት አለፈው አልጠቀምበትም ዩቱብ እገባለሁ ሸር አያደርግልኝም ኮሚቲም አይከፍት የቪዲወ ቦታ ብቻ ነው የሚሰራ እዴት ማስተካከል እችላለሁ ሌላም ሰው የተቸገረ ካለ ሀሳቤ ከተረዳህ ቪዲወ ስራልን ።
እትዮጺያ አገራችን ስላም አረግልን ፈጣረየ
ገራሚ እዉቀት ነዉ በርታ ይህን እያየሁ ብዙ ነገር አስተካከልኩ
ሰብ አርጊኝ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን👍👍👍
ደምሪይ እህት
እንወድሃለን ዎንድማቺን በርታልን የኛ መልካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዎቺን ያብዛልን
ሰላም እ ሌላው መጥቶልኝ ነበር ግን Advanced setting channal የሚለው አልመጣልኝም አንድ ቪዲዮ ሰራልኝ 🙏🙏🙏
ቴድ ሰላም ነዉ።ከጎግል ክሮሚ ለይ ያልተላቀቁ ቭዶችን ለመዉረድ ስሞክር (filter) የምላው አልመጠልኝም። የሚጠቀመው ስልክ ስመርት ፈይፍ ነው።ቴድዬ እርዳኝ ዩቱቤ ተከፍቶ ብቻ ገንዘብ መስራት አልቸለም። ይመችህ በርታ።
ከልብ እናመስግናለን ወድሜ ሽኩርልክ 🐅መጀመሪያ እዴት ነው ማስታወቂያ የምንስራው???
bro ''channel recommendations " milew en gar yelem
እናመሰግናለን ወንድማችን
በርታ ዩቲዩብ ለማዞር ሙሉ ነገሩን ሰርተህ አሳየን ብራዘር
በጣ ጎበዝ ወንድም ግን እኔም ሴቲንጉ አልመጣ አለ
እናመሰግናለን የኔመልካም
Selam Wendem Addis kefeche neber youtube ena you tube studio alsera alegn pls
እናመሰግናለን ቴዲየ
ስላም አቦጊዳ በጣም ውሳኝ ትምህረት ነው እነመስግነለን
እንዛመዱ
Very Intersting And I Got a good Lesson From the Video. Bravo
Thanks my brother
,ዪስጥህ በጣም ሀሪፍ man ብዙ ነገር ከአንተ እጠብቃለሁ
እናመሰገናለን ጎበዝ በርታ ዉድሚ
እንደማመር
በርታልኝ አመሰግናለሁ
በጣም አስተማራ ነዉ ወድም
እናመሠግናለንወድማችን
ቴዲ እናመሰግናለን መልካምን ስለመልካምነትህ እኔ ግማሹ አልመጣልኝም አዲስ ነው የከፈትኩት
advanced channel settings milew alimeta alnge lemindnew
ተባረክልኝ ወድሜ ❤❤❤
እናመስግናለሁ ውድ ወድሜ እጅግ አርጌ
አንድ ጥያቄ አለኝ አንተጋር የመጣው 2 setting ene gar yelem branding yemeilew ena ke gonu yalew plc እሱን ብታሳይኝ ??
በተረፈ ግን የመጨ ቤስቶች ናቹ በርቱ
anten amesgeno malef becha yekebedal tebarek ....
እናመሰግናለን እኔ የምጠይቅህ አለኝ የምለቀው ቪድዎ ሠዎች አለምጣም እያሉ ይጠይቁኛ
ጥፕቃሚ ትምርት። ነው ወንዲም እናመሰግናለን
እሺ እናመሰግናለን
በጣም ጠቀም ነገር ነዉ በረተ ወንድሜ
በጣም አመሠግናለሁ በጣም አስተማሬ ነዉ ግን በውስጥ ባገኝህ በጣም ጥሩ ነበር ይሆን ቦታ አላሣይ ብሎ ስልኬ ደብቆታል እስኬ አናግረኝ እባክህን አትለፈኝ
ይመችህ bro,👍
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
Tebarek wondime
Tnx geniye
advanced channel setting option is not showing ? why ?
ማሻአሏ እናመሠግናለን
ጀዛካሏህኽይር እኔምአድስጀማርነኝ
Advance setting channal wust sgebaAssociated website eyalegn new mn larg?
same here
UA-cam ሴቲንጉን ቀይሮታል ለዛ ነው አዲስ ቪዲዮ እሰራለሁ
@@AbugidaMedia entebikalen enameseginalen
በቅድሚያ ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን ተምሬ ማወቅ ችያለሁ በመቀጠል ግን ሁሉንም ጨርሼ Customise channel
Manage videos
የሚለው እየመጣ ሰብስክራይብ የሚለው ሊመጣልኝ አልቻለም ምን ማድረግ ነው አለብኝ
ውዴ ስብስክራይብ አድርጊኝ❤
በርታ በርታ!!!!