ዩቱብ ላይ መቼም ብር አትሰሩም ይህንን ካላረጋችሁ | Things Will Get YOUR YouTube Channel DELETED | Abugida Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 489

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia  3 роки тому +34

    መታየት ያለበት ቪዲዮ
    ua-cam.com/video/dJBBLe4fqBA/v-deo.html

    • @madiiyoutube
      @madiiyoutube 3 роки тому

      ሰላም ቴዲዬ አረ ዪህን ጥያቄ መለስለኝ ቲናንት ጀምሬ ቪዶ መፖሰት አለቻለኩም እመቢ አለኝ ለምንዲናው

    • @ሶፊወሎየዋ
      @ሶፊወሎየዋ 3 роки тому

      ሠላም ቴድይ እናመሠግናለን ለትምርትህ እኔ ሠብ ሠአት ከሞላሁ ቆይቻለሁ እሪውዝ ተብየ አልቀበለኝ አለ እደት ላስተካክለው ተባበረኝ

    • @hiwottube4733
      @hiwottube4733 3 роки тому

      Ye telegram silkihin indet nw magignet yemichilawu

    • @goldtube8334
      @goldtube8334 3 роки тому +1

      በጣም አመሠግናለሁ አቡጊዳ በቴሌግራም ፈልጌህ ነበር public ነው እንዴት ነው በግል የማገኝህ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia 3 роки тому

      adsence resend b 21 day new tedie active mihon.

  • @Berhanmultimedia
    @Berhanmultimedia 3 роки тому +20

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው የውነት ይህ ቪድዮ በአራት ሰአት ውስጥ ከ ሁለት ሺህ በላይ እይታ ይገባዋል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @mergietatesemalulie
    @mergietatesemalulie Рік тому +1

    በጣም ብዙ እዉቀት እያገኘን ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому +5

    ቴዲዬ በጣም የሚጠቅመንን መረጃ ስለሰጠህን እጅግ እናመሰግናለን ሙሉ ለሙሉ ነው ከነማስታወቂያህ ክበርልን ሼር 👍👍

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 3 роки тому +3

    አቦ ወድማችን እደአተ ያለዉን ያብዛልን ተባርክ😍😍😍😍

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 3 роки тому +5

    ሰላም ቴዳዬ ሰለምሰጠን መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ውድማችን🙏

  • @Selamawit
    @Selamawit 3 роки тому +4

    በጣም ጠቅሚ መረጃ ነው ያመጣኸው እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ ቴዲሻ!!
    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልህን እናመሰግናለን ላይክ ሼር

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 2 роки тому

    እጅግ በጣም ጠቃሚነገርኑው ሹክረን

  • @zinatube
    @zinatube 2 роки тому

    በጣም የምንጠቀምበት መረጃ ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን ተባረክ... ሼር ሼር

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh 6 місяців тому

    ቴዲ ብዙ ትላልቅ ቻናሎች እንደገና እየተጠቀሙ ነው ለምሳሌ መዝሙር ምስል በመቀየር እንደገና እየተጠቀሙ ነው እስቲ ይሄንን አጣራልን

  • @selam_Tube
    @selam_Tube 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን እናመሰግናለን

  • @zebutube1
    @zebutube1 Місяць тому

    እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @rori1078
    @rori1078 3 роки тому +4

    ምርጥ መረጃ በተለይ ለጀማሪዎች

  • @hailatakalu9014
    @hailatakalu9014 2 роки тому

    እናመሰግናለን! ጠቃሚ መረጃ ነው በርታልን!!

  • @zehara5
    @zehara5 Рік тому

    ሰላም ወንድማችን ለመረጃህ እናመሰግናለን 👍👍

  • @yeshihairstyle
    @yeshihairstyle 3 роки тому

    ከልብ እናመሰግናለን ሁልግዜ መልክት ስታስተላልፍ አጭርና ግልፀ ነዉ ተባረክ

  • @abduwelo1240
    @abduwelo1240 2 роки тому

    በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው በርታ ስለሰጠህን ትምህርት ምስጋናየ ከልብ ነው

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 3 роки тому +3

    ቴዲ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ደጉ ወንድማችን ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛዉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 👌👍

  • @mesobtube88
    @mesobtube88 2 роки тому

    አቡጊዳዎች በጣም በጣም ጥሩ ነው፡፡ በጣሚ አስተማሪ ነው፡፡ቀጥሉበት

  • @qatr3530
    @qatr3530 3 роки тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 3 роки тому +1

    ወይ ይህ የኔ ጉድ አመሰግናለሁ ወንድም ለዛ ነዋ በየቀኑ የሚያነሳብኝ ጉድ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 роки тому

    ሰላም ላተ ይሁን ወድማቺን በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ያቀረብህልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @sadatube686
    @sadatube686 3 роки тому +1

    ሠላምህ ይብዛ ቴዲየ እናመሰግናለን ክበርልን አወ ብዙወቹ ሞኒታይዛቸዉ ተነሳባቸዉ እኔም የማቃቸዉ አሉ

  • @EmuFyizaእሙፋይዛTube

    በጣም አሪፍነው ወድማቺን እናመሰግን አለን

  • @NabiyatTube
    @NabiyatTube 3 роки тому +4

    ሰለም ቴዲ እናመሰግናለን ስረዎችክ ሁሉ ምርጥ ነቻው በርታልን

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 3 роки тому +1

    Welcome tediye
    Thank you so much for sharing.
    Like and share .

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 роки тому

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን 🙌የምታቀርበዉ ነገር ሁሉ ጠቃሚ ነዉ ሼር& ላይክ

  • @sisco19
    @sisco19 3 роки тому

    ጓደኛዬ በጣም ወሳኝ የሆነ መልህክት ነው ያጋራኸን እናመሰግናለን ይሄን ቪዲዮ ሼር አለማድረግ ወገኖቻችንን ለሆኑ ዩቱበሮች ላይ መጨከን ነው።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 3 роки тому

    ሰላም ወድማችን ቴዲ ሰላምህ ብዝት ይበል በጣም ወሳኝትምህርትነዉ እናመሰግነለን ከልብ

  • @etabezetabez2001
    @etabezetabez2001 3 роки тому +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @seidtubee
    @seidtubee Рік тому

    እናመሠግናለን ቴዳ ሀሪፍትምህርት ነው

  • @tsegayoutube9959
    @tsegayoutube9959 3 роки тому

    በጣም ጥሩትምረትነዉ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @ራህሚ
    @ራህሚ Місяць тому

    ዋው ይመችህ በጣም ብዙ ትምህርት

  • @jebatamedia5636
    @jebatamedia5636 3 роки тому +1

    እንኳን መጣክ ወንድማችን

  • @ሰናይትፀጋዬ
    @ሰናይትፀጋዬ Рік тому

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወድማች ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ካተ ብዙነገር እንማራለን ያላወቅነው እድናቅ ያደረገን አተ በምትለቀው ቪድዮ ነው በርታልን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @tube-iw3ln
    @tube-iw3ln 3 роки тому

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @enderyasakalu5229
    @enderyasakalu5229 Рік тому +1

    Setasreda kelalena geltse new betam arif neh

  • @ahmutechtube4393
    @ahmutechtube4393 2 роки тому +1

    አቡጊዳ የምትሰራቸው ቪድዮዎች በሙሉ በጣም ጠቃሚ፣አስተማሪ፣ግልፅ እና በጣም የሚመቹ ናቸው በርታ ወንድማችን መልካም ስራ ለራስ ነው ፈጣሪ ይጨምርልህ

    • @Tube-ob7lv
      @Tube-ob7lv Рік тому

      ደምሩኝ እመልሳለሁ

  • @niyatube0911
    @niyatube0911 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ መረጃ ነው

  • @monamona5821
    @monamona5821 2 роки тому

    እናመስግናለን ወንድም በርታ

  • @የነጃትእናትyoutube
    @የነጃትእናትyoutube 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወድም

  • @ሚሞየገኒልጅ
    @ሚሞየገኒልጅ 3 роки тому +1

    እናመስግናለው ስለምትስጠን መረጃ

  • @nakudaafar8461
    @nakudaafar8461 3 роки тому

    በጣም በጣም አሰፈላጊ video new inamesgenalen🙏🙏🙏❤

  • @azmarislowmusic2399
    @azmarislowmusic2399 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን በርታ 👍
    ለአዲስ ጀማሪ UA-camr መቼ ነው AdSense መክፈት ያለበት ?

  • @hanangeto2311
    @hanangeto2311 3 роки тому +1

    እናመስግናለ ውንድማችን ተባረክ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 3 роки тому

    እናመሠግናለን ቴዲዬ ሼር ላይክ ብሮ 🙏🙏🙏

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ስለምታግዘን

  • @thetnatube
    @thetnatube 3 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @KEFILMALEM-n6q
    @KEFILMALEM-n6q 25 днів тому +1

    Great work 😊

  • @WS-up1df
    @WS-up1df 3 роки тому

    ወው👌👌👌👌👌በጣም.ጥሩ.ትምረት.ነው

  • @sehenyee
    @sehenyee 3 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ ነገር ነው የሳዬህን

  • @mamitube_mamitube
    @mamitube_mamitube 2 роки тому

    ሰላም ቴዲ እናመሰግናለን like

  • @balageruayoutube8625
    @balageruayoutube8625 3 роки тому

    ሰላም ቴዲየ አናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @nejatmohamd7763
    @nejatmohamd7763 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ኑርልን

  • @Tigsit23
    @Tigsit23 3 роки тому

    ፈጣሪን ይህልጅ ጥሩ አስተማሪ ነው ግን ላይክ ለምን አታርጉም 😌

  • @የኪያዬሚዳ
    @የኪያዬሚዳ 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኪሏው ኸይር ኢሻአላህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-yegles7dp9z
    @user-yegles7dp9z 6 місяців тому

    አንተን መከተል ከጃመርኩ 2አመት አለፈኝ እየተከተለኩህ ብዙ ተምሬያለሁ አሁን በድፍረት ቻናል ከከፈትኩ 3 ወር ሆነኝ ጥሩ ይመስላል አመሰግናለሁ

  • @atereftube19
    @atereftube19 2 роки тому

    እናመሠግናለን ቴዲ ምርጥ ወድማችን

  • @aminni8131
    @aminni8131 Рік тому

    አቦ ምርጥ ሰዉ ይመችህ👏👏👏👏

  • @yekemyoutube9747
    @yekemyoutube9747 2 роки тому

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መልካም ሠው ማለት እንዳተ ያለን ነው ወድም ቴድ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ሊሠማ የሚገባው ትምህረት ነው እናመሠግናለን ገና ካተ ቡዙ እንጠብቃለን ላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @LAKITECH1
    @LAKITECH1 3 роки тому

    ቴዳዬ በርታልን ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለው አሁንም እየተጠቀምኩኝ ነው በርታ👍👍

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ወንድሜ በርታልኝ ሁሉን አሟልቻለሁኝ በርታ እኔ ጋርም ብቅ በይልልኝ

  • @almazmedia182
    @almazmedia182 2 роки тому +1

    በርታ በጣም ጥሩ መረጃ ነው

  • @ETHIOMusicALLINONE
    @ETHIOMusicALLINONE 3 місяці тому

    Berta wondime ❤❤❤❤❤ kezi yebelete astemari video intebikalen ❤❤❤❤

  • @teshomenigusie6567
    @teshomenigusie6567 2 роки тому

    ወንድሜ በመጀመሪያ በምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን፡፡ በመቀጠል አንድ ወሳኝ ጥያቂ ስላለችኝ እሷን ብታሳውቀኝ፡ ማንኛውንም ቪዲዮ በmp3 ወይንም በአውዲዮ አውርደን ያወረድነውን ድምፅ በፎቶ አቀናብረን youtube ጋ ብንለቀው copyright ይመዘገብብን ይሆን፡፡

  • @zhaera8933
    @zhaera8933 3 роки тому

    ሰላም ቲዲ ከልብ እናመሰግናለን ለምሰጠን መረጃ መለሰካም ሰዉ

  • @yasetube9136
    @yasetube9136 2 роки тому

    ባጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ባርታ ባጣም መርጥ በታሳብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 3 роки тому +1

    ይመችክ ምርጥ ምክር ነው ያጋጠመኝን እንዲህ አብራርተክ ስለነገርከኝ

  • @hayatinatube4800
    @hayatinatube4800 3 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ክበርልኝ

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 роки тому

    ቴዴ በጣም እናመሠግናለን አሪፊ መረጃ ነወ

  • @sofinayoutube
    @sofinayoutube 2 роки тому

    ቴዳዬ ላይክ ሼር የኔ መልካም🙏 ወንድም

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 роки тому +1

    ዋው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому

    በጣም አርፍ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ቴዲ

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @yemenafestwegiya
    @yemenafestwegiya 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ቴዲ

  • @ermiyasbelaynehofficial4510
    @ermiyasbelaynehofficial4510 2 роки тому

    ጠቃሚትምህርት ነው

  • @ሂክመትTube
    @ሂክመትTube 14 днів тому

    ሞይንታይዞሺንመሆናችንንእደትነዉየምናቀዉ ክክክ ገና0 ላይተቀምጨ😊

  • @TobiyaMedia
    @TobiyaMedia 3 роки тому +1

    ቴድ ወንድማችን ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛዉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 роки тому +1

    ሰላም ቴዲ በጣም እናመሰግናለን

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 3 роки тому

    በርታ ወድማችን እናመሰግናለን

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 3 роки тому

    ስላም ቴዶ ሁሌም የሚጠቅመንን ሥለምታቀርብልን ከልብ እናመስግናለን በደስታ ኑርልን ወንድም 🙏🙏

  • @soshitube7215
    @soshitube7215 3 роки тому

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርታልን ቴዲዬ 🙏🙏🙏

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 3 роки тому

    ሰላም ቴድዬ በርታልኝ የኔ ጀግና ሼር

  • @የስደትስንቄ-መ8ሐ
    @የስደትስንቄ-መ8ሐ 8 місяців тому

    ቴዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @AbdulkerimKemal-sx5uy
    @AbdulkerimKemal-sx5uy Рік тому

    Menetization not available in your locatin ይለኛል ምን ላስተካክል እባክህ 🙏🙏🙏

  • @semuty9837
    @semuty9837 3 роки тому +4

    ቴዳዬዬዬ የኛ መልካም በጣም ትምህርት ነው ክበርልን ከልብ እናመሠግናል😍

    • @ካሚላይቱብ
      @ካሚላይቱብ 3 роки тому

      እንደማመር ውደ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@ካሚላይቱብ የኔውዴደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@kamilawollo7528 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @asfawkelemu5792
    @asfawkelemu5792 Рік тому

    ጥሩ ነው ዳዎንሎድ እንዲሆን አድርግልን

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia 3 роки тому

    it is very nice tedie thank you

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 роки тому +4

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @Tube-lp9hb
    @Tube-lp9hb 2 роки тому

    ሰላም እናመሰግናለን

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 3 роки тому

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @tube-qg9ih
    @tube-qg9ih 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @habeshawitv
    @habeshawitv Рік тому

    ቴዲ በጣም እናመሰግናለን

  • @tigistgetachew-lw1pz
    @tigistgetachew-lw1pz Рік тому

    Betam eyeredahen new tebarek