ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ ቲቪውን አጠበችብን😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4,1 тис.

  • @amlshaamlsha
    @amlshaamlsha 5 місяців тому +181

    ሩታ ግን እድመ እና ጤና ይስጥሽ የሰረተኛ ያላት ክብር ደስ ይላል

    • @Hayata12
      @Hayata12 5 місяців тому +9

      አውቃነው😂😂😂

    • @BetelenFalta
      @BetelenFalta 5 місяців тому +2

      😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 місяців тому

      😂😂😂❤

    • @Rozy908
      @Rozy908 5 місяців тому +5

      ጅል ካሜራ እያየች ምን እንድትል ፈልገሽ ነበር ድንቄም ክብር😂😂😂

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 5 місяців тому

      እኮ ካሜራ ደቅና መጥፎ ትናገር ታድያ​@@Rozy908

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 5 місяців тому +197

    😂😂😂😂😂😂ሁለት እብዶች
    ሩታዬ አትጠገብ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ
    የኔ ትግስተኛ❤የኔ አስተዋይ❤ እወድሻአለሁ❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 місяців тому +438

    የጋሽየ ልጆችን የምትወዱ እስኪ100k አስገቡኝ

    • @genat8844
      @genat8844 5 місяців тому +1

      AboYeneWuddAwurann

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому

      ደመሩኙ ደመርኳቹ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому

      ​@@genat8844❤❤

    • @bezawitagafari4412
      @bezawitagafari4412 4 місяці тому

      ከንተንም ❤❤ዊናየ

    • @EthiopiaHamra
      @EthiopiaHamra 3 місяці тому

      @@WiaTube770 በራሰህ ማንንት ለምን አመጣም ፌክ ነዉ ዊና አይደለም በራሰህ ሰም ና በቅንንት ሰብሰክራይብ እናድርግህ

  • @kibretaweke
    @kibretaweke 5 місяців тому +23

    የኢትዮጵያዊነትን ተስፋ የማይባቹ ልጆች ናቹ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ፣እመ ብርሀን ትጠብቃቹ።

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 5 місяців тому +61

    አረ ወይኔ እነዚህ ልጆች ድክም ብሎኝ ነበር በስራ የባስ አደከማችሁኝ በሳቅ 😂😂😂

  • @mitekakilelu2198
    @mitekakilelu2198 5 місяців тому +97

    እሩታዬ ለሰው ያላት ክብር ለዚህ ነው እምወዳት የምርእናሁለየምደስተኛሁኑልኝ❤❤❤❤❤

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 5 місяців тому +2

      ደምሪኝ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 місяців тому +1

      ❤❤❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 місяців тому +2

      ካሜራ እያለ ታዲያ ለታቅውሽሽ ነበር ዝም በሉ አሽቃባጭ

    • @amytk6095
      @amytk6095 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂ምድረ ሰገጤ እና ካሜራ ፊት ትስደብልሽ?

    • @beletumerawi4791
      @beletumerawi4791 4 місяці тому

      ❤❤

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 5 місяців тому +91

    ዉድ የክርስቴንልጅች እኮን አደረሳቸሁ ለፍልሰተ ፆም❤❤💒❤❤

  • @NETSANET-tb4gz
    @NETSANET-tb4gz 5 місяців тому +37

    እሩታ ለሠራተኝ ያላት ክብር አድናቂሽ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic 5 місяців тому +79

    እሩታግን ለሰዉ ያለሽ ክብር ወላሂ ሳላደንቅ አላልፍም ለወደፊቱም ያች ሰራተኛ የታደለይና ጥሩ እደምሆኝላት አልጠራጠርም ❤❤❤❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 5 місяців тому +26

    ኣብሩሽየ ሩታየ ለስዉ ክብር ኣላቹ ፈጣሪ ዕድሜን ጤናን ይስጣቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tftggg8965
    @tftggg8965 5 місяців тому +81

    ሩታዬ የኔ ልዩ
    የማታስመስል
    የኔ ጀግና
    ሩታዬ ውድድ ነው እማረግሽ💋💋💋💋

  • @Tigiiye
    @Tigiiye 5 місяців тому +39

    የኔውድ ሩታዬ ያላት ለስራተኛ ክብር እግዚአብሔር ይባርክሽ አሉ እንጅ አነ ኮሜደያን እሽቱ እነ ቃልዬ ያላቸው ለሳረተኛ ክብር ልጀን መታሽው ወይዞሮ ቃልዬ አቶ ኮሜደያን እሽቱ ደሞ ለምን ስልክ ትይዛለይ ልጃችንን ይዛ በናተ ምክኒያት ለሀብሻ ሰራተኛ ከምሆን መዳም ትግደለኝ ብዬ ተመኘሁ ማርያምን አጅቴ ነው ቁርጥ ያለው

    • @AgzegneElahi
      @AgzegneElahi 5 місяців тому

      እሹተን አዮቸው አለሁ ቃልዩ ማነች

    • @marbayname
      @marbayname 5 місяців тому +1

      እና ቃል እኮ እውነታ ነው ልጅ ከተመታ ፓራላይዝ ሊሆን ይችላል አሉ ደሞ እኛ ሰፈር አለ እንደዛ እናቱ ስትመታው ደነገጠ ከዞ ታሞ ቀረ አይና እያያ ልጃ እየተመታ ደሞ ምንም ኩፍ አልተናገረችም ወደ አባታ ነው እምልካት ነው ያለቹው

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 5 місяців тому +1

      ቃል ልክናት ዝብለሸ አቀላብጅ አችብሆኝ ምንምእማያቅልቢመታብሽለዛዉበካሚራአየሆትእያላት ምንትይነበር እሶ ለቤተሠብአድረሣትነዉያለችዉ መዳምአላልሸም እሥኪ የመዳምልጀአደለምመተሽዉ አልታዘዝበይዉና እያት ምንእደምታረግሸ አካባጅነሽ እሸ😏

    • @SamyaSamya99
      @SamyaSamya99 3 місяці тому

      እሼቱ ለሰራተኛ ክፉ ነውዴ😢😢

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 5 місяців тому +106

    ሩታ ግን እድመ እና ጤና ይሰጥሸ የሰረተኛ ያላት ክብር ደሰ ይላል❤❤❤❤❤

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 5 місяців тому +651

    ገና ሳታዩ በሳቅ የጀመር እንዴእኔ 😂😂😂 ላይክ ግጩኝ እሩታየ የእኔ ውድ ❤❤❤❤❤ ማነው እሚወዳት ሳይስስት❤❤❤❤❤

    • @marymahod
      @marymahod 5 місяців тому +3

      እኔም😂😂😂

    • @HalimaH-iq7hs
      @HalimaH-iq7hs 5 місяців тому +1

      Inem😅😅😅

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 місяців тому

      እኔም ሻንባቀዋ ኣልተቻለችም 😂😂😂😂

    • @SofiyaSofi-ym2lt
      @SofiyaSofi-ym2lt 5 місяців тому

      @@HalimaH-iq7hs እ እንዳችም አይነት ስው አለ ለኬ የእኔ ውድ

    • @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
      @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 місяців тому

      #ሰብስክራይብ ኣርግልኝ ዉዴ🤲♥️

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 5 місяців тому +50

    ሩታ ለሰው ክብር ያላት ልጅ ነች እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 5 місяців тому +10

    ሩታዬ የኔ ምርጥ አብርሽዬ የኔ ጀግና ወንድም በርቱልኝ ሁሌም ፈታ እያለቹ ኑሩልኝ ስወደቹ ጌታን♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 5 місяців тому +67

    ወላሂ ደሞ ደስ የሚል ልጅነው ቀለል ያለ እስቲ ከፈቱለት ዩቱብ ለሡም ይለውጥ ሚስኪን ሲያሳዝን👍👍👍👍

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 місяців тому +38

    ሩቲዬ የኔ ዘናጭ እምር ብሎብሻን የአብርሽ ንግስት የኛ ድምቀት❤❤❤❤❤ አቤት ስነ ስራአትሽ የኛ ዳይመንድ የኛ ልእልት❤❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 5 місяців тому +389

    እደኔ ሊስቅ የተዘጋጀ😂😂የኔ ድምቀቶች

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 5 місяців тому +3

      መሽኛዋ ወርቅ የስሞነገር😂😂

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 5 місяців тому +1

      🎉🤣🤣❤

    • @MisraUtipia
      @MisraUtipia 5 місяців тому +2

      😂😂😂😂

    • @marymahod
      @marymahod 5 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @የሀይቋ-lp6py
      @የሀይቋ-lp6py 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂እኔ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 5 місяців тому +15

    የሩታእና የአብርሽ አድናቂወች100k አስገቡኝ👍👍👍

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 місяців тому +26

    ሩቲዬ የኔ ልእልት በምክንያት እኮ ነዉ የምንወድሽ የኛ ንግስት ልእልታችን❤❤❤❤❤አብርሽ ሰራህላት የምር የኔ ሚስኪን የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @fantyeGeletewu
    @fantyeGeletewu 5 місяців тому +59

    ሩታዬ ግን በጣም የዋህ ነሽ ለሰራተኛ ያለሽ ክብር በጣም ደስይላል በዝሁ ቀጥይ ሩታዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ዉድድድድድድድነዉ የማረግሽ❤❤❤❤❤

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 5 місяців тому +29

    ገና ሣልጀምረው ነው ሣቄ የመጣው የምር😂😂😂😂😂ፈረጁ አሪፍ ተዋኝ ነው😂😂😂❤❤❤

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 5 місяців тому +18

    እደሔሉ እራሥ ወዳድ እና አስመሳይ ሳይሆን እደሩታ ለፍቅር መፀዋት ምከፍል ሴት ጀባ ወዶችየ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 місяців тому +52

    አቤት አብርሽ ግን ለሚስትህ ያለህ ክብር የምር አለማድነቅ አይቻልም ደግሞ ሩቲዬ ይገባታን የኔ ትህት ጨዋ እኮ ነሽ የምር ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 5 місяців тому +288

    ሩታይ ክቤተስብ ጋራ እርቅ በመውርዱ ማነው እድኔ ድስ ያለው በላይክክ😂😂😂😂ስብስክራይብ ቤተስብ

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 5 місяців тому

      እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ❤❤❤❤❤

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 5 місяців тому +1

      ደምሪኝ እህቴ

    • @TTTT-t5h
      @TTTT-t5h 5 місяців тому +1

      @@AkezaRaya10 ደምሪኝ ደምሬሻለሁ ማሬ

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 5 місяців тому +1

      እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 5 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @ቤቲ-አ
    @ቤቲ-አ 5 місяців тому +272

    እስኪ አምሮኝ ነው ለይኩኝ ውዶቸ❤❤😊😊😊😂😂😂

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 5 місяців тому +7

    ሩታየ❤የኔ ውድ የኔ የዋህ ለሰው ያለሽ ክብር ይለያል❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 5 місяців тому +349

    ሩታን እና አብርሽን የምትወዱ የምታደንቁ እስኪ100k አሰገቡኝ

    • @fentawerke4904
      @fentawerke4904 5 місяців тому +2

      በሰው ስም መነገድ አይከብድም ፈጣሪ ሆይ😅

    • @AhwhwjjWjjwjw
      @AhwhwjjWjjwjw 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @YoditGoitom-y1d
      @YoditGoitom-y1d 5 місяців тому

      Anchi lemang betkrstayn hedeshe netela antefesh lemngey merz lemang

    • @DhgfyDggf
      @DhgfyDggf 5 місяців тому

      ሀይሚየ

    • @NahMai-l5g
      @NahMai-l5g 5 місяців тому

      አኖዲሸማ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 місяців тому +25

    ሩታየ የኔ አዛኝ እረፍት ታድርግ ለዛሬው አለች የኔ የዋህ❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 місяців тому +46

    ሰራተኛ ከፍለጋች አገናኛችኋለው አብርሽ ዛሬ ፍታ አድርጋችሁናል ወርቄ ተመችተሽኛል ሩታ ግን ገብቷታል ግን ዘና ብለናል

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 5 місяців тому +6

    መሽኛሽወርቅ አላላትም የስራህን አብርሽ😂ሩታየ የሰዉ ልጂ ያለሽ ክብር ደስይላን ቀጥይበት❤❤😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 місяців тому +363

    መነው እዳኔ ፍቅር ትዝ ያላቹ 😢በሊፍቱ አልጋበም ስትላው😢በላይክ አሰዩኝ 😢😂😂😂😂🎉😊

  • @ያረብቀልቤንወዳተ
    @ያረብቀልቤንወዳተ 5 місяців тому +59

    ወላሂ ማነው እደኔ የሩታየንና የአብርሽን ቪድዮ ሳያይ የማያሳልፍ👍👈 ግን ፈረጁ መጀመርያላይ ሴት መስሎኝነበር😂😂😂 ቁርጥ ሴትነው እሚመስለው❤❤😂😂

    • @መካዪቱብ
      @መካዪቱብ 5 місяців тому +2

      ወላሂእኔ ቀሩመጡእያልኩሥጠብቅነውእምውለው

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 5 місяців тому +2

      ​@usደምሪኝእህትer-cj9kg5lw3b

    • @foziabn5340
      @foziabn5340 5 місяців тому +2

      ብራክ መሆኑን ታዉቃለች እኮ ጀል ሁላ

    • @ያረብቀልቤንወዳተ
      @ያረብቀልቤንወዳተ 5 місяців тому

      @@foziabn5340 ኧረ እኔም ይከንኳ አዳደ አስባለሁ

    • @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
      @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 місяців тому

      ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 місяців тому +55

    ሩታዬ ለሰው ክብር ያላት ልጅ ነች እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
    አብርሸዬ በሳቅ ነው ያፈነዳሄኝ👍❤❤❤

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be Місяць тому

    ደሞ እሩታየ እንደት እንደተመቸሽኝ እረፍት ታድርግ አሳያታለሁ ትለምዳለች ማለቷ❤❤❤ የኔ ምርጥ

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 5 місяців тому +70

    ሩታዬ ግን ለሰው ያላት ክብር የኔ ዉድ 😂😂መግቢያ ላይ እንድ እኔ በሳቅ ሆዴ የቆሰል በላክ 😂😂😂

  • @سيدسيد-د3ت
    @سيدسيد-د3ت 5 місяців тому +18

    ወረቢ እደዛሬ ስቂ አላውቅም ወየው ፈረጁ የጭፈራው ነገር😂😂😂😂❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 5 місяців тому +31

    ዛሬ ደግሞ ልዩ ነዉ የታሰበዉ ሁሉ ተሳክቶ ያሳየን ደሰታችሁ ሙሉ ይሁን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 5 місяців тому +3

    ልጂ እንዴት እዳሳቀኝ ጎበዝ እሩታ ❤❤❤❤❤

  • @Chereqa12
    @Chereqa12 5 місяців тому +135

    ገና ከመግባቴ 😂😂😂😂 በሳቅ ጀመርኩ የአብርሽናየሩታ ወዳጆች ግቡ 😂😂😂😂በ👍

  • @FatimaFatima-pl3zv
    @FatimaFatima-pl3zv 5 місяців тому +76

    ሩታዬ እንደትናትናዉ አናደሺኝ አታዉቂም ማለቴ እናደመቁን ድምጥ በለለዉ መሳሪያ ዘረርሻቸዉ💪💪😂😂😂😂😂😂

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 5 місяців тому +11

      እነደመቁን አያቆቸውም ሩታና አብርሺ ጥላት እርር ይበል ወደፊት ሩታና አብርሺ እልልልልልልልል

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 місяців тому

      ​@Ja❤❤❤❤mela-ql5eh

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 5 місяців тому +4

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰላማዊ ተኩስ

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 5 місяців тому +3

      ደምሩኝ እቶቼ

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 5 місяців тому +7

      ትክክል የኛ ጀግና 😂😂😂😂

  • @ፀድ8734
    @ፀድ8734 5 місяців тому +26

    የሩታን ትህትና ውበት ሣላደቅ አላልፍም❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 5 місяців тому +1

    ሩታየ ምርጥ ሴት ለሰራተኛ ያላት ክብር ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasech3492
    @kasech3492 5 місяців тому +51

    ሩታዬ ማሪያምን ቢሆን እኳን ለሰራተኛአለሽ አክብሮት የምር የእውነት ያድርግልሺ ቀጥይበት ❤❤❤ አይተናቸዋል እኮ በሰራተኛ ሲሳለቁብን የአራብ መዳም ያስመረጡን😂😂😂😂😂😂

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 5 місяців тому +2

      ምክክር

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 5 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @marymahod
      @marymahod 5 місяців тому

      ❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 місяців тому

      ​@@susuethio-h3uነበርሽ አይ ሰው ክፋ እኮ ነው😢😢

    • @سجهمحمد-ث6ب
      @سجهمحمد-ث6ب 5 місяців тому +4

      ከሜራ ፍት ስለ ሆነ ነው በክሽ😂😅

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 5 місяців тому +14

    ልጁ በጣም ነው ያስቀኛ 😂😂😂😂😂😂 ግን እሩታየ ስራተኝ በትቀጢሪም መልካም ናት❤❤❤❤❤

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 5 місяців тому +11

    ሩታዬ ተባርኪ እርፍት ታድርግ አለች 🎉🎉🎉😅😅😅

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be Місяць тому

    አየ መሺኒያሽ ወርቅ😂😂😂😂😂የኔ ሚስኪን እንዳው ልጁን የምር እንደት እንደምወደው❤❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 5 місяців тому +27

    የዛሪው ያበደ ነው ዝና ያርገኛል ሩታየ ለሰው ያላት ክብር ጨዋ😂😂😂

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 5 місяців тому +27

    እውነት ዛሬ ተመቻቺን ትልቅ ትምህርት ነው ሂሩታ ለሰው ልጅ ያላት ክብር ደስ ይላል

  • @MsDdaak
    @MsDdaak 5 місяців тому +144

    ፈጣሪ ሆይ ለእኛ ለስደተኞ የእርፈት እጄራ ስጠን እፍፍ አሁንስ ደከመኝ አበራታቱኚ በቅንነት 😢😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 місяців тому

      Amen

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 5 місяців тому +1

      @ZamniyZamniy ደምሪኝ

    • @drr8432
      @drr8432 5 місяців тому +1

      ኣይዞሽ ሁሉም ያላፈን ፈጣሪ የእርፍት ቀን ይስጥሽ❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 5 місяців тому

      ​@@AkezaRaya10❤❤❤

    • @sag543-kz7oq
      @sag543-kz7oq 5 місяців тому

      😢

  • @HdnFjh
    @HdnFjh 5 місяців тому +1

    ዉይ እሩታየ ለሠራተኛ ያለሺ ክብር የኔዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 5 місяців тому +11

    የሩታየ ለስው ያላት ክብር የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከምር ምርጥ ልጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤ወይኔ ስርታኛዋ ግን ሙያ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 5 місяців тому +49

    ሩታየ የኔ ትሁት አቀባበልሽ እራሱ ደስ ስትይ አብርሽ ግን የስራህን ይስጥህ ካልጠፋ ስም መሽኛሽ ወርቅ አላለም በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

    • @Zenebzenb
      @Zenebzenb 5 місяців тому +3

      ተመካክረው ነው እሚሆን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому

      ​@@Zenebzenbደምሪኙ ዉዴ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 місяців тому

      ነበርሽ አተዋሹ​@@Zenebzenb

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @MisirMisir-ey7hd
      @MisirMisir-ey7hd 5 місяців тому

      😂😂😂😂😮😮😮

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 5 місяців тому +12

    ❤❤❤ማነው እዴኔ የሩታ ሰብእና ዴሰሰሰ ያለው በላይክ የሴት ቅመም እሩታዬ❤❤❤❤❤

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 5 місяців тому +2

    እሩታዬ ትልቅ ሰዉ ❤❤❤❤ከአፍሽ ክፉአይወጣ ስወድሽ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 5 місяців тому +6

    አብርሽዬ በሳቅ ነዉ ያፈነዳሔኝ ፈጣሪ ፍቅርን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 5 місяців тому +58

    ወይኔ አብርሽ ወርቄን ፈጠፈጣት😂😂ልጁ ግን ጎበዝ ነው ሩታዬ ወርቄን አስቀርያት ጎበዝ ነች😂😂

  • @Fozti730
    @Fozti730 5 місяців тому +6

    ማለትማ ማለት ነው🙄 ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሩቲዬ የኔ ሰው አክባሪ

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee 5 місяців тому +1

    የኔ የወ ሩታዬ ለሰው የለት ክብር ጌታ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d 5 місяців тому +9

    እሩታየ የኔደርባባ ለሰውያለሽክብር❤❤ድምቀት ሁልጊዜሳቂልን❤❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 місяців тому +8

    ሩታነቴ የኔ ታናሽ እህት አጋዥ ብታገኝ እንኳን መልካም ማዳም ይወጣታል❤❤❤❤

  • @Ytifhd
    @Ytifhd 5 місяців тому +14

    እሩት ለሰው ክብር አለሽ ከምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤

  • @TuruMangisto
    @TuruMangisto 5 місяців тому

    ወይኔ በሳቅ ልቤ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ❤ሩታዬ❤ እግዚአብሔር ያክብርሺ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 5 місяців тому +134

    አብርሽ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ እስኪ 50k አስገቡኝ

  • @fiker1816
    @fiker1816 5 місяців тому +57

    ወይኔ ልጅ ግን👌👌👌አብርሽግን ተሸክሜ ወስጅ እቃ ነዉ ማሳጥብክ እዳለዉ አሳጠበዉ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ሀይሚያባቷልጅ
    @ሀይሚያባቷልጅ 5 місяців тому +17

    እዴዚህ ፍታ ስታረጉን ደስይላል ሏጊታ ገናሳይጀምር በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @elenikinfu4946
    @elenikinfu4946 5 місяців тому +2

    እስከዛሬ ስከታተላችሁ ሀሳቤን ፅፌ አላቅም ዛሬ ግን በጣም ስላስደሰታችሁኝ ❤ፃፍኩ አወዳች ኋለሁ😊

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 5 місяців тому +91

    መቸም ዛሬ ዉሎችነን ታቃላችሁ የአብርሽ ና የሩታዬ ወዳጆች በቲክቶክ በሳቅ ደክመናል😂 መፈዳቴ ነው ዛሬ😂😂 Ⓐ︎🥀Ⓡ︎የኔ ሙሽሮች🎉

    • @bdggg2768
      @bdggg2768 5 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂ውይ ዛሬ

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 5 місяців тому

      ​@@bdggg2768ያደስታች ቀን ነዉ😂😂😂😂😂

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 5 місяців тому

      @@bdggg2768 የደስታችን ቃን ነዉ😀😀😀😀

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 5 місяців тому +9

    ኣብርሽ &ሩቲየ የኔ ውዶች ፈታ ነው ያረጋቹኝ ዛሬ የኔዎች ሁሌም ሳቁሉኝ እኛም ደስተኛ ንሆናለን❤❤❤

  • @NanaNana-b7p
    @NanaNana-b7p 5 місяців тому +5

    ዋው ነው ሥሙም ሚገርም ነው 😂😂😂😂😂😂😂ጎበዞች በውነት በርቱ ሩታዬ የኔ ሠው አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OmorOmor-p2n
    @OmorOmor-p2n 3 місяці тому

    ኧረ ፈረጁ በሳቅ ገደለኝ ወየሁ ደስታችሁ ይብዛ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 5 місяців тому +9

    ተመስጨ እያዮሁ ማዳሜ ደውላ ኣቋረጠችኝ 😊😂😂😂ኣቦ ይመቻቹ ዜና ኣረጋቹሁኝ ስሟ ግን ብርጣሉ በሏት ሞትኩኝ በሳቅ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Semufika45
    @Semufika45 5 місяців тому +21

    😂ወይኔ የዛሬው ይለያል አብርሽ ግንን ፕራንክ ትችላለህ👍👍👍👈አትጠገብዬ እኮ የሰው ያላት ክብር ይለያል የኔ ፍልቅልቅ ትናንት በጣም አስደሰትሽኝ ጠላቶችሽ ድምጽ በሌለው መሳሪያ አጠናገርሻቸው😂😂 አሁንም ጉዞ ወደ ፊት 👫🏃መጨረሻችሁ እሱ ያሳምርላችሁ

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 5 місяців тому +11

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን🎉🎉

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 5 місяців тому

      አሚን ይቀልዱብናል ሁለየ ሠራተኛ ምንም እማያቅ አርገዉ የሚያሥቡት ግን ለምድነዉ አድስ አረብ ሀገረም ስመጣ እደዝህ ሁኜ አልመጣሁ😢😢😢ሰ

  • @AzebTekalgn-tr4oy
    @AzebTekalgn-tr4oy 5 місяців тому +1

    የኔ ውዶች ተጀምሮ እስኪያልቅ ያዝናናል ሩትም ዘና ያለችበት ፕራንክ በጣም ነው የሚያስቀው ❤❤❤

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 5 місяців тому +21

    ዎይኔ ዛራ ያበደ ነው ልጁ የተ መት ነው 🤣🤣🤣🤣ሩታ የኔ ቆጆ ለ ሰው ያልሽ ክብር ደስ ያለው ቀጠል በዘው🥰🥰❤️‍🔥

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 5 місяців тому +80

    ያብርሽ እና የሩታ ሱሰኛ ነኝ ከሳውዲ ላይክ በሉኝ አስደስቱኝ😂❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 місяців тому +8

    ገና ሳላይ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😅😅😅😅የእኔ አመለ ሸጋ ሩታየ ስወድሽ ከልቤ ነው❤❤❤

  • @TiztaMolla
    @TiztaMolla 5 місяців тому

    ዊ ሩታዬ ደስ እኮ ነው ምትይው እንዴት እንደተረዳሻት የምር ትለያለሽ❤❤❤

  • @Hayu-zq9rb
    @Hayu-zq9rb 5 місяців тому +32

    እንደዚህ አይነት አስቂኝ ይሰራልን እምትሉ

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 5 місяців тому +6

    ወይኔ ዛሬ ሞትኩ በስቅ😂😂😂😂😂 እሩታየ የኔ ልዩ ❤❤❤❤

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 5 місяців тому +9

    🇻🇳👌🥰ማረያም በሳቅ ሞትኩ አይ አብርሸ😂😂ሩታዬ የኔ ምስከን የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jdhheb2410
    @jdhheb2410 5 місяців тому +3

    ሩታየ የኔቆጆ አችኮ ትለያለሽ የኔቅን❤❤❤❤❤❤

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 5 місяців тому +14

    እሩትዬ የኔውድ የትላንቱ ቪድዮ በጣም ያስደስታል ውዴ እና ደስብሎኛል የኔውድ በርቺልኝ አብርሽ አንተም በርታልን ጠንክሩ እግዲ ጠላት ቅጥልይበል ወደፊት እወዳቺአለው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እቺእህትሽ ግን አውዙቢላህ እህት እደሷከሆነ እህት ጠላው ጤናይስጣት ነው ምለው

  • @Riff-y6u
    @Riff-y6u 5 місяців тому +7

    አብርሽ የሥራህን በሣቅ ገደልከኝ እሩታዬ የኒ ሥሥት ለሠራተኛ ያለሽ ክብር የኒ ፀባዬ ሠናዬ😂❤❤

  • @AishaBibi-z2j
    @AishaBibi-z2j 5 місяців тому +9

    የኔ ውድ እሩታየ አደነኩሽ በውነት ያንች ሰራተኛ የታደለች ናት ጀግና ሴት ነሽ በውነት

  • @زليخهمحمد-ح1ض
    @زليخهمحمد-ح1ض 5 місяців тому

    ገናስጀምረው😂😂😂😂ፈርጁ በሳቅነው የገደልሽኝ ደሞ ያምርብሻል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 5 місяців тому +6

    እውነት Ruta የሳው ክበር አለሽ 🎉🎉🎉❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 5 місяців тому +12

    ራታዬ የኔ ምሰኪን አብርሽዬ የስራክን ይስጥክ😂😂😂😂😂

  • @Suraya1998-p8b
    @Suraya1998-p8b 5 місяців тому +27

    በሰደ አለም እደሩታ አይነት አስትሳሰብ ያለው መዳም ይስጠን እኛ አምስት ሰከድ እረፉ አንባልም ሩታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀያት-ከ7ዀ
    @ሀያት-ከ7ዀ 5 місяців тому +3

    እሩታዪ ካቺጋ ብሆን ደስስትለኘ የዋህ እኮናት❤❤❤❤

  • @Rutaye
    @Rutaye 5 місяців тому +13

    መሽኒያሽ ወርቅ😂😂😂ቱ 😮😂እንዴት እንዳሳቃችሁኝ የኔ ውዶች😅😅😅ሩታየ የኔ ፍቅር 😻💖😋😘

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 5 місяців тому +12

    የኔ ውዶች እናንተን ሳይ እኮ ብቻይን እኮ ነው ቁጭ ብዬ የምስቀው የኔ ውዶች ኑሩልኝ❤❤️❤️

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 5 місяців тому +15

    ማነው ፈታ ያለው ዛሬ ላይክ👍😂😂😂😂

  • @Ekiruy
    @Ekiruy 5 місяців тому +2

    ዋው ልጁ አንደኛ ተዋናይ ነው ወይ ሸቃሊት ሥታምር ደግሞ ከድፍረቷ ሀይለኛ መሆኗ ነው የከረመኝ ይመችህ ችለህበታ😅😅😅😅😅😅😅

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 5 місяців тому +4

    ሩታዬ የኔመልካም ሴት ❤❤❤❤❤ለሠው ያለሽ ክብር

  • @khaankhan-mg3zq
    @khaankhan-mg3zq 5 місяців тому +6

    አረ ኣብርሽ ገደለኝ በሳቅ ጀሚረ በሳቅ ጨረሽኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሩታየይ የኔ ምስኪን🥰

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 5 місяців тому +14

    እሩታየ ለሰዉ ያላት ክብር የኔ ማርያም 🤣🤣🤣

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 5 місяців тому +3

    በሳቅ ሞትኩ ስራው ያስቃል ግን ሩታ ክብር አላት የውነትም።ቢሆን❤❤❤