እንኳን ደስ አላቹ ሀሳባችን ተሳካ.እውነት ሆኖ አገኘነው🙈❤️💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,9 тис.

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 5 місяців тому +323

    ለካ ከቡዙ ስቃይ ብሀላ ደስታ ኣለ የትእግስታቹ ውጤት ነው የኔ ጅግኖች ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 5 місяців тому +195

    ፍቅር በጠፋበት ሰዓት ፍቅር ያሳየሽ ጀግና ሴት 🥰🥰🥰🥰

    • @tsigeethio621
      @tsigeethio621 5 місяців тому +7

      ፍቅር ሁሌም አለ የሚኖርበት ጠፎቶ እንጂ

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 5 місяців тому

      በጣም ትለያለች

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 місяців тому

      ትክክል የኔ ውድ❤❤❤❤

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 місяців тому +1

      ፍቅር ሁሌም አለ አታሽቃብጭ ሰዉ እጅ ተክክለኛ ሠዉ።እጅ ፍቅርሁሌም እዳለነዉ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 місяців тому

      ​@@nfffdt931ላወላህ አትሳሳች ፍቅር ሁሌምአለ ሰዉእጅ እደዉ ተከትላች የምፅፉትን እወቁ

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 5 місяців тому +367

    ወሏሂ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊሏህ ከብዙ ድካም ቡሀላ ህልሜ ተሳካልኝ❤

    • @ZebibaAdem-dn9qo
      @ZebibaAdem-dn9qo 5 місяців тому +10

      እሰይ ደስ ይበላችሁ ሁሌም ሰው ተደስቶ እንደማየት ምን ሚስደስት ነገር አለ አቦ ❤❤❤

    • @የራሴሞርከኛ
      @የራሴሞርከኛ 5 місяців тому +12

      የሆንሽ ቀፎ ነገር እንደት አለሀምዱሊላ ትያለሽ

    • @ggffyff4753
      @ggffyff4753 5 місяців тому +2

      እንኳን ደሰሰሰሰ አለሸ ውዴ🥰🥰

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 5 місяців тому +1

      እኳንደሥሥአለሺ ላቺያሣካጌታለኔምአላህያሣካልኝናያሥደሥተኝኝኝያረብብብ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 5 місяців тому +4

      ትጋርመለሸ ወለሂ እየለሸ ተለግጨለሸ ሰተይነት ሰው ነው የለው

  • @የማራምልጅ-ሰ2ነ
    @የማራምልጅ-ሰ2ነ 5 місяців тому +84

    እሩታ ግን ፍቅር አሰጣጥ ትችልበታለች የምትሉ ላይክ❤❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Місяць тому

      በጣም

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 5 місяців тому +492

    1 ኛ ነኝ ዛሬ ፍቅር ያሸንፍል ሩቲ ና አብርሽ ልዩዎች ናቹ ❤❤ 10k የነሩቲ ቤተሰቦች

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 5 місяців тому +6

      ይህን ልጅ ሰብአድርጉት የአብርሽን ሙዚቃ እድሰራ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 5 місяців тому +1

      @@Ableshhasu1012 የምር እደሚያሸንፍ በነሡ የየን

    • @ARBH-degeneshe
      @ARBH-degeneshe 5 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 5 місяців тому

      🎉🎉🎉

    • @kidsttube3111
      @kidsttube3111 5 місяців тому +1

      እውነት ነው እደሚያሸንፍ በነሱ አይተናል❤❤

  • @teferagirma371
    @teferagirma371 5 місяців тому +149

    ሚስት የፈጣሪ ስጦታ ነዉ የሚባለዉ እንደ ሩታ አይነት ሴት ነዉ አብርሽ ከፈጣሪ ነዉ የተሰጠህ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 5 місяців тому +7

      የፈጣሪ ስጦታ የምትባለው ከስጋ ለነፍስ መዳን ምክንያት የምትሆናት እንጅ ዝም ብላ በስጋ ምኞት ብቻ የምትሄድ አይደለችም

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 місяців тому +4

      ትክክል ሩታዬ የኔ ዳይመንድ ወልዶው ከብደው ያሳየን ❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому +1

      ​@@tig-dm8pbምን አሳወቀሽ ባሎ ነው

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 місяців тому

      እኔ የት ኣየሽ የስጋና ነብስ ሆና በትሆኑ ኣንች ራስሽ ማን ፈራዲ ኣረገሽ ​@@tig-dm8pb

  • @Teshe1998
    @Teshe1998 5 місяців тому +185

    ዋው ሁሌ ደስተኛ እንድትሆኑ እማኛለሁ የነሱ ደስታ ደስታችን ነው የሚል like ያድርግ 👍👍10k

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tfgddyfyg38750
      @tfgddyfyg38750 5 місяців тому +1

      ደምሪኘ ውዴ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 5 місяців тому +46

    ምርቃት ደስ ይላል እኛ ሰርጋቹ ለማየት በልጆች ተሞልቶቹ ለማየት ያብቃን የፍቅር ተምሳሌቶች እወድቸዋለሁ❤❤
    እኔ አለኝ ለሩታዬ ለብርሽ የምለው
    አመላክ በጥበቡ ፍቅርን ያባዛላቹ
    ሩታዬ የአብርሽ ንግስት
    የፍቅርን ሀይወት የምታስተምር
    የፍቅር ምንጭናት ፍቅር የማታሸት
    ሩታ ማለት የፍቅር ጀግናናት
    የፍቅር ማአዛ የሚያውዳት
    ሩታ ማለት የአብርሽ ንግስት ናት❤🙏

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sarsAdfuvd
      @sarsAdfuvd 5 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምእህታለሜ🎉🎉❤❤🎉🎉

    • @HzerdNurye
      @HzerdNurye 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 місяців тому +12

    ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነዉ የምር ፍቅር እስከ መቀብር❤❤❤❤ የኔ ወቹ

  • @MubiyouTube
    @MubiyouTube 5 місяців тому +486

    ሩታዬ የ አብርሽ ስጦታ አይለያችሁ ለወግ ማረግ ያብቃችሁ ከምቀኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤ የአብር ና የሩታ ወዳጆች በላክ አሳዩኝ👍

    • @Miso-et9sz
      @Miso-et9sz 5 місяців тому +1

      Amen❤❤❤❤❤❤🙏

    • @majh3760
      @majh3760 5 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @RadzoI
      @RadzoI 5 місяців тому +2

      ሙቤ የኔ ቀና ሰው

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 5 місяців тому +2

      አሚን

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 5 місяців тому

      ሙቢ ኣላልሽም😂😂😂😂​@@RadzoI

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 5 місяців тому +205

    የአብርሽ እና የሩታ ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ100k አስገቡኝ

    • @tfgddyfyg38750
      @tfgddyfyg38750 5 місяців тому

      @@BirukTuba5335 ደምሪኘ ሃይምየ

    • @asratmegerssa8071
      @asratmegerssa8071 5 місяців тому +1

      የሀይሚ አይደለም

    • @DjsftDust
      @DjsftDust Місяць тому

      100k🎉

    • @DjsftDust
      @DjsftDust Місяць тому

      9❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 5 місяців тому +76

    ጎበዝ እኮ ነሽ አያያዝ ትችይበታለሽ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ውለዱ ክበዱ ሩታዬ ጎበዝ ይሄን ለባልሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል ይህን ልብሽን አይለውጥብሽ የኔ ማር❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 5 місяців тому +21

    የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ ፍቅር ለካ እንዲ ሙሉ ሲሆን እንዴት ደስ እንደሚል ሁሌም ድምቅ ፍክት በሉልኝ የኔ የፍቅር መምህሮች የተፈተነ ፍቅር እኳ ሲያምር የኔ ስስቶች የኔ እንቁዎች ሁሌም አምላክ ይጠብቃችሁ እወዳችዋለሁ የኔ ልዮዎች እንደናንተ የሚያምርበት የለም ስታምሩ አይደል ቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 місяців тому +11

    የኔቆጅ ❤ ዋው ካች ብዙ መማር አለብን አይድልም እድምርጥ ሴት እሥከመጨርሻ ድሥታ ተመኝ ሁላችሁ ❤❤❤🎉

  • @ZinashZinash-hw8fm
    @ZinashZinash-hw8fm 5 місяців тому +607

    ክሪስታኖች በፀሎት ሙስሊሞች በድኦቹሁ አሰቡኝ የሊቢያ ሂወት እያሰቃየኝ ነው ህልምሺ ይሳክልሺ በሉኝ ላይክም አድርጉኝ

  • @Wendezele-1439
    @Wendezele-1439 5 місяців тому +169

    የአብርሽ ቤተሰብ የታላቹ❤❤❤

    • @iyyi-c9o
      @iyyi-c9o 5 місяців тому +1

      አለን❤❤🎉

    • @HabasiKhadiha
      @HabasiKhadiha 5 місяців тому

      አለን❤

    • @Semufika45
      @Semufika45 5 місяців тому

      ❤አለን ወንዴ እናንተም ቆንጆ ቆንጆ ቪዲዮ ልቀቁ ቻናላችሁ እንነቃቃ

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 5 місяців тому

      ,አለን❤❤❤አለን

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 5 місяців тому

      አለን❤❤❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 5 місяців тому +63

    ሩቲ ማማ የኔ ቸኮሌት መጨረሻችሁን አሏህ ያሳምርላችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 5 місяців тому +12

    እሩታዬ የኔ ጎበዝ ሁሉም ደሰ ይላል እናንተም ሁሌ ደሰ ይበላችሁ ቀጣይ ሁሉ ተሳክቱ የቤተሰቡ ይታያል ጉዱ የሩታ የሆናችሁ እሰቲ እንያችሁ የሚባለዉን ቀን ነዉ የምንጠብቀዉ መቼም እዚቤት የሚገርመኝ ፍቅርን እንዴት እንደሚያሽሞኖሙንት ፍቅር መሰጣጣት ፍቅር መቀባበል እንዴት እንደሚችሉበት በእዉነት ጥሩ መከባበርን ነዉ ያየንበት አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ከፍ በሉ እንወዳችኋለን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 місяців тому +4

    የፍቅር መምህር ፊደል እሩታየ እኳን ደሰ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤አብርሸ ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን የኔ ዉዶች

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 місяців тому +55

    የፍቅር መምህር እሩታ. ዘመንሽ ይባረክ

  • @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ
    @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ 5 місяців тому +221

    አብርሽ እና ሩታ አይለያቹ የምትሉ እስቲ ቤተሰብ 1k አስገቡኝ 💙🎉

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s 5 місяців тому +32

    .በጣም ትክክል አብርሽ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ማለት ትልቅ ነገር ነው

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 5 місяців тому +12

    ሁሉም ይቱቦሮች ትችቼ ሩታን ኣይቼ ጥያቸው መጣሁ😂😂😂😂ሩታነት ልዩ ፍጥረት ጠንካራ ሴት በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤😂😂😂

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Місяць тому

      ልዩ ናት እሩታየየየየየ ሱስ

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 5 місяців тому +6

    የኔዉድ እሚገርም ሰፕራይዝ የኔ አስታዋይ የኔሙሉሴት በጣም አስደስተሽዋል አብርሽ ደስስለዉ እሚወራዉህላ ዪጠፋበታል የኔ የዋህ ሁልግዜም ተደሰቱ ሳቁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Місяць тому

      ወላሂ አወ ደስስትልኮ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 5 місяців тому +45

    የነዚህ ልጆች ፍቅር ይለያል በአሁን ስአት ፍቅር ስላም የጠፋ ግዜ ነው የእናንተ ግን ፍቅር ይለያል እግዚአብሔር ለወግ ለአበባ ያብቃቹ አብርሽ ና ሩታ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 5 місяців тому +1

      መጨረሸቸዉይመር

    • @AzebAzbetulu444
      @AzebAzbetulu444 5 місяців тому +1

      ውስጡን ለቄስ ነው 😂😂😂

    • @ብርሀንየአባትልጅ
      @ብርሀንየአባትልጅ 5 місяців тому

      @@AzebAzbetulu444 ❤❤❤❤❤

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 5 місяців тому

      Meskin kenashi adl chayewbey​@@AzebAzbetulu444

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 5 місяців тому

      Meshin kenashi adl beychaye​@@AzebAzbetulu444

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 5 місяців тому +32

    መግፋት ዋጋ ኣለዉ ኣብሩሽየ ሩታየ መጀመርያ ሳይሆን መጨረሻም ፈጣሪ ያሳየኝ ❤🙏ፈጣሪ የጠብቃቹ ከመቀኛ ከወረኛ ኣብሩሽየ ሩታየ ራሳቹ ጠበቁ ግን ፈጣሪ ኣለ ለሁሉ ነገር የኔ ልዩዎች❤❤❤❤❤💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 5 місяців тому

      አሚንያረብወላሂ

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 5 місяців тому +42

    የዛሬዉ ያበደ ነዉ ዲኮሩም እናተም ታምራላችሁ❤❤

  • @ርግበፍቅር
    @ርግበፍቅር 5 місяців тому +6

    የጋሽየ ልጆች በፍቅር ገዳይ ናቸዉ❤❤❤❤

  • @የአሜን
    @የአሜን 5 місяців тому +9

    እሩታዬ አደኛ አሳምረሽዋል ባልሽን የምትከባከቢ ሚስት ነሽ እኮ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ያሳካላቹ ሁሌም ወደፊት ተጋብታቹ ወልዳቹ ማየት እፈልጋለን ውዶቼ❤❤❤🎉👫👪❤❤💖💖💖💖💖እኔ እራሶ ቀናው መቼነው እደዚ የምሆነው😂😂😂

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 5 місяців тому +58

    ፍቅርን ሳሰስት የምሠጥ ሩታነቴ መምህሬ አብርሾ ጀግና ባል ሁሌም ፍክት በሉልን

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 5 місяців тому +27

    እሩትዬ እውነተኛ አፍቃሪ ምድር ደስስስ የምትይ ሁሉ ነገር አሞልቶ የሰጠሽ ❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 місяців тому +82

    አቤት ሩቲዬ ወንድ ልጅ ምን እንደ ሚፈልግ ጠንቅቀሽ የምታዉቂ እስማርት ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FddggGgghh
      @FddggGgghh 5 місяців тому

      ሳህ ወላ❤

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 5 місяців тому +1

      እኔኮ የምትመረቀው በፍቅረ ነው መስል❤❤❤

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 5 місяців тому +12

    ሩታና አብርሽ እኔ እናታችሁ እሆናለሁ ግን በአሁን ሰዓት ስለናተ አስባለሁ ምክንያቱም አንዳድ እንቅፋት እንዳይገባ ለምን ሰው ከጥሩነቱጋ መጥፎም አለና አስባለሁ ፀሎት አይለያችሁ ማንኛውንም ነገር በፀሎት ማሸነፍ ስለሚቻል እና ልጆቼ በጣም ወድጄአችዃለሁ የፍቅር አምላክ ደሞ ለፍሬ በቅታችሁ ያሰማኝ ዘራችሁ ብዝት ይበልልኝ እወዳችዃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
    @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 5 місяців тому +5

    የኔ ውዶች ያነን ሁሉ መከራ አሳልፋቹሁ እዚህ ላይ በመድረሳቹሁ ደስተኛ ነን❤❤❤❤❤

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 5 місяців тому +28

    አይለያቹ አቦ❤ እንዴት እንዳማረባቹ❤እንደዚህ አይነት ነገር ደስ ይለኛል የምር ❤

  • @merd24
    @merd24 5 місяців тому +34

    Ruta የገባት የከተማ ልጅ ናት

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 5 місяців тому +41

    😂😂😂😂አልገባኝም ሰርጉ orልጅ ነው እውነቱ ሩታ ትችያለሽ የኔ ቅመም አብርሽ ታድለህ😂😂😂

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc 5 місяців тому

      ክክክክክ የኔ ቢጤ እኔም አልገባኝም

    • @najatcrownbaby7974
      @najatcrownbaby7974 5 місяців тому

      ​@@yryhhd-gj1rcየሚዚቃው ነገር

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 5 місяців тому

      እኔ ፅፌ ደለትኩ አች ደፍረሻን😂😂😂😂😂😂

    • @Tiji-l7r
      @Tiji-l7r 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂​@@Zyneb-pw3cf

    • @Kkssaa-yq7rp
      @Kkssaa-yq7rp 5 місяців тому

      እኔም ኣልገባኝም🤣🤣🤣🤣

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 5 місяців тому +2

    ወይኔ አብርሽ ወከክ አለ😂😂😂😂🎉🎉🎉 የኔ ምስኪን ማውራት አቅቶት ፈዘዛ የኔ ሴት እሩታየ ❤❤❤❤

  • @zenebwagnew3946
    @zenebwagnew3946 Місяць тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔርን ደስታየን በምን ልግለፀው ሳቅሽ ነበር የናፈቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ
    @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ 5 місяців тому +199

    አብርሽ እና ሩታ አይለያቹ የምትሉ እስቲ ቤተሰብ 1k አስገቡኝ

  • @BilenGetachew-f7q
    @BilenGetachew-f7q 5 місяців тому +81

    እውነትም የአርት ሰው መሆንሽን አሳይተሽናል1ደኛ ናት የምትሉበላይክ አሳዩኝ👍👍👍👌

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 5 місяців тому +56

    ስወዳችሁ ዛሬግን🙆‍♀️🙆‍♀️ እያጮለኩነው ያየሁት 🌺🌺🌺🌺🌺 ካሜራ አማን አለህ በሂወት መኖርህን አሳውቀን

  • @Haym65
    @Haym65 5 місяців тому +4

    ሁሌም እንድ አብባ ፍቅራችሁ ያብብላችሁ የኔ ውዶች ግን ሽምግልናው አፍጥኑልን ❤❤ እ❤❤❤❤🎉

    • @ThxJkr
      @ThxJkr 4 місяці тому

      ሀይሚዬ የኒልዩ ፈጣሪይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 5 місяців тому +6

    በጣም ዕድለኞ ነህ የአበረሃም ና ያሳራ
    ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @genetbelete9303
    @genetbelete9303 5 місяців тому +81

    የሩታ ቤት ፍቅር ብቻ የምትሉት ላይክ ❤❤

  • @BoseBirhanu
    @BoseBirhanu 5 місяців тому +38

    ማነው እንደኔ ሀይሚ ቤት ሲጨርስ እዚ ሩጦ የመጣ 😂ዋው ሩታ ዛሬ ምርጥ ሆነሻል ❤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 5 місяців тому +20

    አቦ ይመችሽ ንግስቷ ሁሌ ፍክት በሉልኝ እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 5 місяців тому +4

    መኝታ ቤት ስቀረጽ ቪዲዮ ያሳፍረኛል ሳ😅😮😢😂😂😂😂እኔ ብቻ ነኝ ግን በሀፍረት የምሞተው😂 እንኳን ደስስስስ አላችሁ የኛ ውቦችችች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 5 місяців тому +3

    የኔ ፈግታ ሩታዬ ፍቅር፣አብሪሽ ፍቅር
    ፍቅራቹ ያብዛላቹ ኡሌም ደስተኛ ኡኑ

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 5 місяців тому +15

    ትክክል አብርሸ እኔኮ የምወድክ በምክንያት ነው የአሁኑን ሳይሆን የወደፊቱን ያሳምርላችሁ

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 5 місяців тому +35

    በመጨረሻ ህይወትህ በእንዲህ ዓይነትፍቅር በመታደሉ አብርሺየ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @MesiTube1
    @MesiTube1 5 місяців тому +110

    መቸ ነው ከሰደት ወጥቸ የራሴ ሂይወት የምኖረው ስደት ምርርር አለኝ የመዳም ቅመሞች ከድካም የምናርፍበት የእርፍት እንጀራ ይሰጠን እሰኺ እኔንም አበርታቱኝ ስልችት ብሎኛል እፍፍፍ

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 5 місяців тому +1

    ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ ፍቅራችሁን እርሱ ይባርክላችሁ ውዶች ስታምሩ❤❤❤❤

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee 5 місяців тому +1

    ከብዙ ወጠ ውርድ አልፍቹ ለዝ የደርሰቹ የኔ ጀግነሆች አሁንም ፍቅርቹን ይጨምርለቹ❤❤❤❤

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 5 місяців тому +191

    የጋሽየ ልጆች በፍቅር ገዳይ ናቸዉ የምትሉ እስኪ 50k አስገቡኝ

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 5 місяців тому +52

    ማነው ከሃይሚ ቤት ሮጠው የመጣ😂 ሩታ የታምራላችሁ ሲወዳችሁ❤❤

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 5 місяців тому +58

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺

  • @WesenaDemisaGemeda
    @WesenaDemisaGemeda 5 місяців тому +3

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ከኩፍ ይጠብቃችሁ 👌👌👌

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 5 місяців тому +2

    ይመቻችሁ ታምራላችሁ እመብርሀን ክክፉ ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 5 місяців тому +54

    ለኛም ለሰደተኞቸ ያላሰብንው ደሰታ ይሰጠን 2017 ከከዳማ ወደመዳመነተ የቀየረን🙌☝

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 5 місяців тому +1

      አሜን😍

    • @hayatmohammad-mx7ww
      @hayatmohammad-mx7ww 5 місяців тому

      አሚንያረብ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому

      አሜን😍😍ደምሩኙ ውዶቼ

    • @ffgdhbvch
      @ffgdhbvch 5 місяців тому

      አውንም እኮ ማዳም ነን😅😅😂😂😂

    • @burthkanburthkan1652
      @burthkanburthkan1652 5 місяців тому

      ❤❤❤❤😊😊😊😊😊​@@hayatmohammad-mx7ww

  • @lidetytub
    @lidetytub 5 місяців тому +27

    አንች እኮ የአብርሽ ድምቀት ነሽ❤❤ በፍቅር አብራችሁ ኑሩ ❤❤❤

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 5 місяців тому +22

    አብርሺና ሩታን የሚወድ ላይክ👍

  • @JahAdam
    @JahAdam 4 місяці тому +4

    ውዶች ሁለታችሁም ለእኔ የእድሜ ታናሽ ብትሆኑም አስተሳሰባችሁ ብስለታችሁ ጥበባችሁ ጥንካሬያችሁ ከምንም በላይ ለእግዚአብሔር የሰጣችሁት ትልቅ ቦታ የስራ ባህላችሁ ተስፋና አላማችሁን ሳይ እኔ ብዙ የተማርኩባችሁ ታናሽ ወንድማችሁ ሆኜ ራሴን አገኘሁት፤ አይዟችሁ በሁለታችሁ መሃል ምንም ባእድ ነገር የለም እርሱ እግዚአብሔር ብቻውን ነግሶ በግልጽ ይታያል እና ምንም አትስጉ በአንዳችም አትጨነቁ እግዚአብሔር መሃላችሁ ገብቶ አጣምሯችኋልና ገና አንድ ላይ ታብባላችሁ ትለመልማላችሁ ለማንም ክፉና አደናቃፊ ወሬና ሃሜት ጆሯችሁንም ልባችሁንም ቤታችሁንም ጠርቅማችሁ ዝጉና በደስታና በማይልቅ ሰላም በእፎይታ ኑሩ!

  • @አህላምሀሰን
    @አህላምሀሰን 5 місяців тому +2

    ያምራል ሩታየ🎉❤ግንየሚዚቃውነገር እርጉዝነሽደ😂😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 5 місяців тому +13

    ሩታዬ የኔወርቅ በትግስት የማይሳካነገር የለም❤❤❤❤❤ጡሩነገር ለማገኘት ሶብር ያስፈልጋል የኔውድ🎉🎉🎉የኔምርጦቺ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 5 місяців тому +57

    ሩታየ ሜካፕ አትጠቀሚ ሱሪ አትልበሽ ፈጣሪ እያመሰገንሽ አብርሽን የመሰለ ንፁ ሰዉ ስለሰጠሽ. ለሴት ልጅ ቀሚስ ነዉ ዉበቷ በፈጣሪም ያስጠይቅሻል የሚስማማ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈 በተረፈ በጣም እንወዳችዋለን

    • @YalemkenDessie
      @YalemkenDessie 5 місяців тому +2

      ውነትሽን ነው ለሴት ልጅ ውበቷ ቀሚስ ነው

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 5 місяців тому +1

      👍👍👍

    • @fekerlehulum7413
      @fekerlehulum7413 5 місяців тому +3

      ምናለ አዛዥ ብትሆን ለሁሉ ነገር ህግ አውጥታቹ በዚህ መጣች አጉል መካሪ አትሁኑ በሰው መብት አትምጡ።

    • @GENTGent-yd5cu
      @GENTGent-yd5cu 5 місяців тому

      Qinata lidefashi nawu teqaxey😢😅😅 shitibeti yaxebishi idimeshi cherishi😂😂😂​@@BHzxb

    • @Semufika45
      @Semufika45 5 місяців тому +3

      ልጅቷ ተዋት እንደፈለገች ትሁን ሆ ሁሉንም ነገር እኛ አዣዥ ነን አትበሉ

  • @FatimaFatima-pl3zv
    @FatimaFatima-pl3zv 5 місяців тому +75

    ወይኔ አንደኛ ነኝ 👍ግጩኝ ደስ ይበለኝ የሩታዬ እና የአብርሺ ወዳጆች ❤❤ሩታዬ የኔ ልዩ አንች ብቻ ቅበጭ እኔ ግራ የገባኝ ነገር ቢኖር ሳይሺ ፍቅርሺ የሚጨምርብኝ ነገር እኔንስ የያዘኝ መጋኛ ቱ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 5 місяців тому +1

    ሩቲዬ ቆንጆ ነው አይለያችሁ
    በተጨማሪ ፀጉርሽን ብትሰሪ ስታይል ለመቀየርና ከዝግጅትሽምጋ የበለጠ ይሄዳል❤❤❤❤❤

  • @Jff-j5r
    @Jff-j5r Місяць тому

    ማሻአላህ...የልጅእናት..የልጅአባትያርጋችሁ...አላህይጨምርላችሁ...

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 5 місяців тому +29

    የፍቅር ተምሳሌቶች ኑሩልኝ ዘላለም🥰🥰🥰♥️ለዚህ ለመድረስ ብዙ ለፍታችኋን ደስተኛ ለመሆን ይገባችኋን ውዶቸ

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 5 місяців тому +1

      አዎበትክክልጎበዝነት አላህይጠብቃቸዉ የብረሸቤተሰብ አላህ ሰብርይሰጠቸዉወላሂ እንዴሴትልጅ ፈተነበዘበት ግን ለሀይርነዉ እነቴ አብሸር ሁሉምለበጉነዉ

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 5 місяців тому

      እከፍ​@@MsAjah-e6j

    • @marim2-i3i
      @marim2-i3i Місяць тому

      💋❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 5 місяців тому +92

    የሩታዬ ና የአብርሽ ሳርፍራዝ ሁሌም ይደምቃል ሩታዬ የፍቅር አስተማሪ ናት የምትሉ በላክ ❤❤❤❤

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 5 місяців тому +15

    ሁለየም ደሥ ይበላችሁ ከምቀኛ ከሸረኛ አላህ ይጠብቃችሁ ወግማረጉ ያድርሣችሁ የኛ ጀግኞች❤❤❤❤❤❤❤

  • @Suraya1998-p8b
    @Suraya1998-p8b 5 місяців тому +1

    እኛም እንወድሻለን❤❤❤ሩታዬ አብርሽ ሩታ አላህ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hyati6334
    @hyati6334 5 місяців тому +1

    ሩቲዬ የኔሥሥት የኔ አሥተዋይ ዋው የዛሬወ ይለያል ሁለየም በፈቅረና በደሥታ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤👌👌👊👍👍💞💞💐💐💐💐💐

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 5 місяців тому +25

    አቤት ሩታየ ድምቅ ብለሽ መጣሽ ሱስ ሆንሽብኝኮ ማነው እንዴኔ ሱስ የያዘው 🎉🎉🎉

  • @MihiretAbnew
    @MihiretAbnew 5 місяців тому +14

    የኔ ውዶች ውሌም ሳቁ 🎉🎉😘😘እኛም ምንፈልገው ደስታቹነው 🙏🙏🙏

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 5 місяців тому +365

    ማነው እደኔ የሀይሚን ሳይጨርስ የሮጠ 😂😂

  • @MiliLove-y4x
    @MiliLove-y4x 5 місяців тому +2

    ሩታዬ አብሽርዬ አይለያቹሁ የኔ ውቦች❤❤🎉🎉🎉

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 5 місяців тому +1

    ሩታዬ አብርሽዬ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 5 місяців тому +21

    ሁሌም ድምቅ ብላችሁ ኑሩልን የኔ አበሶች የዛሬው ይለያል🎉🎉🎉🎉❤

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 5 місяців тому +35

    ❤❤❤😔እወይ የኔ ቅመም ትለያለሽ
    ፈጣሪ በጤና በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ
    መጨረሻችሁ ይመር የኔ እስማርት ማይንድ
    ሁሉን ያደለሽ ሩታዬ እምወድሽ❤❤❤

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw 5 місяців тому +17

    ፣wawww ruta &Ab long life የፍቅር ሰው ሩታ በጣምነው ያማርብሸ አዘገጃጀትሸ ራሱ የተለየነው ሲያምር 😍😍😍ሁሌም በፍቅር ኑሩ😍😍😍 ድኮር ማነው የሰራው በጠሰም ውብ ነው ትችያለሸ የኔ ቆንጆ የአብርሸ። ንግሰት

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 5 місяців тому +12

    ለኑጉሱና ለንግስቷ ቃል የለኝም ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤

    • @SadiSadi-c6w
      @SadiSadi-c6w 5 місяців тому

      መልካም ትዳር እመኛለሁ 10:31

  • @uaeuaw2565
    @uaeuaw2565 5 місяців тому +1

    ዋውውውውውውውውው ሰርበራይዝ ማርበጣም ነወ የምትችይው የኛ እቁ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የሚያምርው

  • @AhmedMohammed-vq7he
    @AhmedMohammed-vq7he 5 місяців тому +42

    አይለያችሁ❤ ግን ከፈርለከፈር የምትሳሳሙትነገር ነዉርነዉ ሀበሻነታችሁንአትርሱ ከካሜዉጭ እደፈለጋችሁ 😂😂ተሳቀቅንኮ ስልኬንልታሰብሩኝነዉደ😊

  • @zuzutube-v7v
    @zuzutube-v7v 5 місяців тому +17

    የኔውዶች ሁሌም ደስተኛሁኑ አላህ ከክፊነገር ይጠብቃችሁ❤❤ማነውእደኔ እሚወዳቸው🙏

  • @ግሬስfam
    @ግሬስfam 5 місяців тому +31

    ወይኔ የምር እንደዚ አርጋ surprise ባረገችው እያልኩ ሁሌ በውስጤ እያሰብኩ ነበር ሀሳቤን ስላሳክሽልኝ የኔ ውብ አመሰግናለው የኔ ሴት የኔ ማርማራታ ስወድሽ እኮ❤❤❤

    • @FatimaFatima-pl3zv
      @FatimaFatima-pl3zv 5 місяців тому +1

      ልጅቱ የልጅ አዋቂ ናታአ 😂❤❤❤

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 5 місяців тому +1

      ልጅቱ ትለያለች ስልሽ❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 місяців тому +1

      ኣብርሽ እድለኛ ነው ❤❤❤❤❤

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 5 місяців тому

    ሩታዬ የአብርሽ ስጦታ አይለያችሁ ለወግ ማረግ ያብቃችሁ❤❤❤🌹🌹🌹እወዳችኋለን🌹🌹😍😍😍

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 5 місяців тому +1

    የኔወቹ ሁሌም ድምቅ ፍክት በሉልኝ የኔ ሩታ ስስቴ 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘

  • @makeya2128
    @makeya2128 5 місяців тому +31

    ረታዬ የምተወዱ በላዪክ👍👍👍👍👍👍

  • @fozia234
    @fozia234 5 місяців тому +9

    አችኮ ልዩ ሴት ነሽ የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍😍

  • @AlmiAlmi-j4w
    @AlmiAlmi-j4w 5 місяців тому +10

    ይመስለኛል ሩታ ማርገዝ እውነት ህኖ ተገኘ ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 5 місяців тому +4

    ሩታ የሲቶቸ ተመሰሊተ ነሸ በረቸ

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 5 місяців тому +1

    እሩታየ ሠፕራይዝ አዴራረጉን እኮ ሥትችይበት የኔልዩ ፍቅራችሁን አላህ ሙሉ ያድርግላችሁ ዉዶቸ❤❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 місяців тому +27

    የአብርሽና የሩታ ቤተሰቦች 50ሺ ስለገባሁ እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ የመዳም ቅመም ነኝ ያገሬ ልጄች❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 5 місяців тому +1

      እንካን ደሰ አለሽ🥰

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 5 місяців тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 5 місяців тому +11

    ማርያምን በጣም ደስ የምትሉ ጥድ ናችሁ አይለያችሁ❤❤🎉

  • @BarakaDf-eh3ef
    @BarakaDf-eh3ef 5 місяців тому +11

    ጎበዝ ሴት አንቺንሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 5 місяців тому +2

    ሩታየይ እና አብርሸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @Demoza-mr7sm
    @Demoza-mr7sm 5 місяців тому +5

    የማይነጋ ለሊትና የማያልፍ ቀንየለም ከታገሱ ሁሉም ያልፍል እግዛብሄር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 місяців тому

      አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @አሉጋል70እንደርታ
    @አሉጋል70እንደርታ 5 місяців тому +10

    ሩትየ የኔ ሙሉ ሴት ከሴት በላይ እኮ ነሽ ኣብርሽየ የኔ ዝምተኛ በፍቅር ኑሩ እወዳቸዋለው 🥺💚💜🥀