የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ መጋቢ በቀለ ወልደኪዳን Pastor Bekele Weldkidan Amazing Protestant Sibekt
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- #Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL UA-cam CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
protestant sibket amharic new 2018,protestant sibket amharic new 2019,protestant sibket,protestant sibket 2017,protestant sibket 2018,amharic protestant sibket 2018,eritrean protestant sibket,amharic sibket protestant 2018,protestant mezmur 2018 youtube,sibket ethiopian orthodox,sibket protestant new
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል ትምህርቱ
የሚሸክከኝ ሰባኪ በ73 አመቴ ነዉ ምሞተዉ ብለዉ እስካሁን አሉ በሰተርጅና ጦርነቱ ፍትሀዊ ነዉ ብለዉ በወንጌል ካዳኑት ሰዉ ይልቅ በጦርነት የገደሉት ህዝብ ይበልጣል
Amen Pastor Berkele Weldakidan.
አሁን ግን መጨረሻ ነው ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተዘጋጅተን እንጠብቀው
የእግዚአብሔር ቃል የሚናገር ሰው መናገር ያለበት ስለ ሰላም ስለ እርቅ ነው አንጂ እንደ ካድሬ ስለጦርነት አይሰብከም
ያላወቀ ቢያውቅ ምን ክፋት አለው
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ሁላችን እንዘጋጅ እባካችሁ። መዳን በሌላ በማንም የለም።
ፓስተር በቀለ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ማንቂያ ደውል ነው እግዚአብሔር እየመከረን እያስታወስን ነው አንተም ስለገባህ የተሰጠህን እውነት እያአስታወስከን ነው እኔና እኛ ብቻ ይግባን ጌታን ከመልመዳችን የተነሳ በያለንበት እየሄድን ነው መራመድ ወይም ስንሮጥ ጥሎ ማለፍ ሆኖብናል ጌታ የሚሉው ይግባን የፀሎት ፕሮግራም ፕሮግራም ስንል ፕሮግራም ሆኖ ቁረ ደጋግመን ይህ የተናገርከውን ደጋግሞ መስማት እንኳን ይረዳል ጥሩ ነው ተባረክልን
እግዚአብሔር በእርሶ በኩል ያስተላለፈልንን ድንቅ ትምህርት ፈጻሚዎች ያድርገን ኢትዮጵያ ፈጥና እጆችዋን ወደ አምላኳ የምትዘረጋበት ዘመን እንደሚሆንም አንጠራጠርም። ክብርና ምስጋና ለወደደንና ላፈቀረን አምላካችን ይሁን።
የተለየ ፍላጋ የለውም አለም ሁሉ ወደርሱ ጠርቷል እኛ ማን ስለሆንን ነው ተለይቶ ይፈልገናል የሚባለው
GOD Bless you
This is absolutely true. የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ:: ጠንከር ያለ እውነት ነው:: ብንመለስ ይሻለናል::
እግዚአብሔር አምላክ ራጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት የእግዚአብሔር ሰው መጋቢ በቀለ ወ/ክዳን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ከስነሳቸው ከብዙዎቹ አንዱ ናቸው። ኢትዮጵያ በነበርኩባት ከዛሬ 15ዓመት አከባቢ የአንድ ሳምንት ኮርስ እንደሰጡኝ አልራሰሁም❤!!!
You keep telling the hard truth... If we don't want to hear, it is our problem. God bless you Pastor ❤
እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጠው 🕊💐👍❤
አሁንም እኮ ጦርነት ውስጥ ነን የእ/ር ቃል ሁሌም አዲስ ነው ወቅትንም ይሚያሳይ ነው ቃሉንእንድግዜው እንውስደው ጋሽ በቄ ትምህርትህ አይጠገብም ወቅቱንም ያማክላል ተባርክ አረዳድህ ሁሉ ልዮ ነው
Egzabher melkam Amlak new lesew Hulu.
Pastor Bekele W/kidan, tebareku ewenet new, Geta yerdan!
ፓስተርየ እወድሃለሁ አንተመልካም አባት ነሕ አንተ ስጦታችን ነሕ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
He is the messenger of evile.
ቤተክርስቲያን እንድህ ያሉትን የሳቱ ሰዎች እንዲመለሱና ንስሐ በኣደደባባይ እንዲገቡ ማድረግ ነበረባት ግን ዝናቸውና ክብራቸውን ላለምንካት የክርስቶስ ኣካል ማርከስ ነው:: ፓስተር በቀለ እንዴት ቢደፍሩ ነው በዚህ ክቡር ጌታ ፍት ያለሓፍረት መቆም እጅግ እግዚአብሔር ፈራሁ💔💔💔😭😭😭😭😭😭ትላንትና ያለ ምንም ፍርሓት የትግራይ ጦርነት ፍትሓዊ ነው ያሉት ዛሬ በጌታ ህዝብ ፍት ያለ ፍርሃት በድፍረት ቆሞው ማየት የቤተክርስቲያን ከየት እንደ ወደቀት ያሳያል: ማረን ጌታ እንድህ ካለ ድፍረት💔💔💔💔💔💔 እግዚአብሔር የፈጠረው ህዝብ እኩል ይወደዋል ይፈልገዋል ለ ኢትዮጵያ የተለየ ኣድርጎ ማሳየት እጅግ ጽንፈኛ መሆን ነው:: ኢትዮጵያ በምን ትለያለች ?ይህ የኣጸይ ሃይለስላሴና ሚኒልክም ደርግን የተረፈ መንፈስ ቤተክርስቲያን ኢያተራመሰ ያለው:: ለቤተክርስቲያን መርዎችና ለምእመናን መንፈስ ቅዱስ መመለስ ያምጣን ምሕረት ያሻል💔💔💔ለኝህ በዕድሜ የበለጸጉ ነግርግን ስተው የሚያስቱ በእውነት መገሰጽ ይገባል ::
✨ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተገለጡ እውነተኛ ፓስተሮች አንዱና ዋነኛ ፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን✨✨ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ ኮ/ቃለሂወት ተባርካችኃል💚💛❤️🇪🇹
በጣም ይገርማል ጣርነትን ደግፎ ህዝብ ሲያልቅ የክርስቶስ ወንጌል በሚሰበክበት መድረክ መገዳደል ፍትሀዊ ነው ያለን ፖ/ር እውነተኛ ማለት አረ የት እንሂድ በፖ/ር በቀለ እና ሌሎች መሰሎቻቸው ምክንያት ስንቱ እንደተሰናከለ ጌታ ያያል የማስመሰል ክርስቲያኖች ቸርቹን ሞልተው እውነተኛውን ክርስቶስ ማየት አቃተን ጌታ ሆይ ጅራፋን ይዘህ ናና አጽዳን
በእግዚአብሔር ሙድ የያዘች ሀገር !😢 Ethiopia 🇪🇹
የጄኖሳይዱ ሰባኪ የራስህን እይታ ተመልከት
ፋሰተር ተባረክ
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ መልሰን😢😢😢
ሚሊየን ህዝብ የሚያልቀው ጌታ ስለሚወደን ነው ሰለአየሱስ ነው ሰለ ሰይጣን ነው የሚያወራን (የሚወደውን ሀገር የሚሞትለት ኢየሱስ እንጂ የሚሊየን ወጣት የሚፈጅ አየሱስ አናውቅም)
100% God bless you and Ethiopia
ብዙ ሰማሁ ግን የእግዚኣብሔርን ዕይታን አልነገሩርንም። አሁን በአገራችን እየሆነ ያለው ነገር መንግስት የሚለው ነገር ትክክልና የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑን ሲናገሩ ግን ከእርስዎ ልስማማ ከበደኝ። ሰው የሚያውቀውን እውነት፤ ሙሉ ዕውነት መናገር ተገቢ ነበር። ከላይ ያለው አስተያየት ሰጪ ስለ ግማሽ እውነት የተናገረው ለእውነቱ ቀርቦ አግኝቼዋለሁ ።
This video is old. During the first war
ምናልባት ላነሳኸው ጥያቄ መልስ የሚሆንህን ነገር loveletter-biblestudy youtube channel ላይ ታገኘዋለህ።
I am sorry to say this , it’s hard to listen anything coming from the person who supported Genocid, killing and rapping, who has No mercy. And he doesn’t care about people heart, feeling and hurt no heart for reconciliation. Because my lord Jesus Christ is forgiving and merciful to any sinner. Who left 99 to find one. Who is merciful and forgiving.
ለንስሀ ያብቃዎት ብዙ ሰዉ በአደባባይ እንዳሰናከሉ በአደባባይ ንስሀ ይግቡ ወንጌል መናገር ካልቻሉ ተረጋግተው ቤት ቢቀመጡ ጥሩ ነበር
Wendeme ye sewe telacha alesebekum
ተነካህ መሰለኝ ጊዜህን ባታጠፋ መልካም ነበር!!!!!
ይህ እውነት እንዴት አልገባህም? አጽናኑ ህዝቤን አጽናኑ ብቻ ነው ላንተ ስብከት?
ምን አደረጉ? ምን አጠፉ? እውነት መናገር አይቻልም? ውሸቱ በብርሀን የሚገለጥበት ጊዜ እሩቅ አይደለም ያኔ ምን ልትል ነው?
የለየለት ፖለቲከኛ ነው መቅደሱን እያረከሰ ያለ ሰው ነው ይህ ደሞ የመጀመርያው አደለም
አቤት አቤት እየሱ ስ በሞተላቸው ሕዝብ ላይ ሞትን እየፈረዱ ስለፍቅሩ ማዉራት አይከብድም ፓስተራችን
ጋሽ በቄ እንዳልከው መላእክ ከሰማይ ወርዶ ቢናገር መስሚያ ጆሮ የለንም በዘረኝነት ጦስ ጆሮአችን ተዘግቶአል
Lememar yemalawkew yonoralna lisma malet asfelagi new.
😭😭😭😭😭😭
ድጋሚ የቀረበ ነው ግን የጋሸ በቄ ትምህርት አሰተማሪ ሰለሆነ እንጠቀምበት
Pastor Bekele is sharing about his opinion based on biblical facts and history. Everyone has the right for opinion. Media has made it easy to share opinions. Human is honorable created after the image of God with conscience(Hilina). Taking time to reflect from different angles before sharing is a better option. Could it be true? is a good question to ask ourselves. If we do that we will make less mistakes.
ሐጣን ነን እንዴ እኛ?ክርስቶስ የሞተው እኛን ሊያፀድቅ ካልሆነ የክርስቶስ ሞት ከንቱ ነዋ?
እ/ር አዳኝ ነኝ ነው ወይስ ገዳይ ነው
እ/ር ቅይጥ አምላክ ነው?
ከኢትዮጵያን ክፋት የአሜሪካውያን ክፋት አይበዛም ግብረሰዶማዊነት በህጋቸው ያፀደቁ አገሮች ተዘልለው እየኖሩ....የእግዚአብሔርን ቸርነት የክርስቶስን ሞት ከጦርነት ጋር አያገናኙ.
ጥሩ የታሪክ መምህር ኖት.
I lost my respect to this man when he supported the tigray genocidal war....God is not like a man
ዉይ ጦርነቱ ፍትሀዊ ነዉ! ተኩላ መድረክ መያዝ ሳይሆን ቁጭ ብለህ ከተነናሾቹ መማር አለብህ ንሰሀ ግባ ወንድሜ ብዙ ሰዉ አስጨፍጨፈሀል። ተኩላዉ
እንዴት?? በምን መልኩ??? ስራችሁን መርሳት ይቅር በማለት ትምህርት መስጠት መልካም ነው። ግን አሁን እንኳ ብትተዉት ይሻል ነበረ! አቃታችሁ እንጂ!!! የእውነት ፍርድ የሚሰጥ እግዚአብሔር ይመጣል ለክፉዎች እንደስራው ይከፈለዋል። በከንቱ የፈሰሰው ደም ልኬት እየጮኸ ነው።
ያሉት ነገር እዳለሆኖ አንድ ነገር እረሱ - ላስታውሰዎት .. እግዚአብሔር አብይን ሾሞ የላከው የኢትዮጵን ህዝብ ለመቅጣት ነው . እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ይቅርበለን ይህን ሰው እደላከው መልሰህ አሳልን ብለን እንፅልይ !
"ፍትሃዊ ጦርነት ነው" ብለውን ነበር በትግራይ ጊዜ። ጦርነቱንም ደግፈው ነበር። አሁን ደግሞ ምን እያሉን ነው? ስለ ሠላም፣እርቅ፣ ንሰሃ.......መሰሰተማር ነው እንጂ የጎደለው ያ ስለሆነ። አለያ ደግሞ የመፃቱ ጊዜ በደጅ መሆኑን ማስተማሪያ ይሆናልና።
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭40
አሁን ይሄ መንፈሳዊ ትምህርት ነው
David ruled for 40 years in Israel. 2 Samuel chapter 5.
Judges(Mesafint) chapter 3
The land rested for 80 years.
Naod was used by God.
Egzabher yalfekedew ayhonim.
Min bediye yihon bilen eyemeremerin wede Egzabher inimeles. Sew inihun.
You are politician person or religious I don't know what are you talking about
አስታራቂ መሆናቸዉን ትተዉ ጦረኞት መሆን ያማራቸዉ።
ኣቶ አንዳርጋቸው ጽ ጌ ህወሓትን አስመልክተው "ነፃነትን የማያውቅ ነጻ አውጪ " የሚል መጽሓፍ ጽፈዋል። ባንድ ወቅት "ፌክ ትመስለኛለህ" (ጣልቃ እየገባ ገጽ፥ 300) የተባሉት ሰው ኣሁን "ስለ መለወጥ የሚያወራ ኣይለወጤ" ሊባል ይሻል?
Ternet fthawa new bulew alawejum weye endat new ahun yeerso tmhert lkebel mchlew
ግማሽ እውነት ለንስሃ ያብቃዎት።
ግማሽ እውነት ምን ማለት ነው ።
የሚሸክከኝ ሰባኪ በ73 አመቴ ነዉ ምሞተዉ ብለዉ እስካሁን አሉ በሰተርጅና ጦርነቱ ፍትሀዊ ነዉ ብለዉ በወንጌል ካዳኑት ሰዉ ይልቅ በጦርነት የገደሉት ህዝብ ይበልጣል
@@azebkebede1924 ውሸት ማለት ነው።
@@addistedla መንግስት ያለውን አሉ እንጂ የራሳቸውን ሃሳብ አልተናገሩም ። በወንጌል ስላዳኑት ምን ያህል መረጃ አለህ ? ለመፈረጅ እንቸኩላለን ።
ይህን ጉዳይ እንደ አዲስ ለምን ለቀቃችሁት ?
So they may remember and repent; these war mongers need redemption!
ጦረኛው አገልጋይ ዛሬስ ምን እያሉ ነው? አይ ወንጌል!
Gsha baka ewdhallew ewnate naw gatta yerdani
የቆየ ቪዲዬ ነው የመጀመሪያው ጦርነት ጊዜ
Okay
@alulaabate are you saying ጦርነቱ ስለ በመጀመሪያዉ ጦርነት ስለሆነ it’s ok? ለማወቅነ
No ለማለት የፈለኩት ቪዲዬ የተለጠፈው የትግራይ ጦርነት የነበረ ጊዜ ነው አሁን በአማራ ክልል የተነሳው ጦርነት ማግስት ድጋሚ አስተላለፋችሁት እንጂ ፖስተር በቄ አዲስ ያስተላለፋት መልዕክት የለም ለማለት ነው
ምንጬ ህገመንግስቱ ነው የእግዚአብሔር ስው ከርስዎ ይጠፊዎታል ብየ አይደልም
የ3 ዓመት የቆየ ነው
This is an old video
የችግሩ ምንጨ ስ🎉ይጣን ስለሁን ነው
ግን አባቶች ለምን ቤት ዘግተው አይፀልዩም
Wendeme ye sewe telacha alesebekum
ኢትዮጵያ ውስጥ እውነት የሚናገር የትኛው ነቢይ ነው?
ባለጌ እና አስመሳይ ሰው ስለሆንክ!!!!
ጋሽ በቄ እንወዶታለን እናከብሮታለን ።
With all forms of corruption, with daily increasjng idolatry, with money everywhere becoming the god of millions, if you tell us God will bless this country AS IT IS, may be you are ignorant of who God really is!!!
አንተ የሰይጣን ቁራጭ አሁን በትግራይ ህዝብ የሆነው አየህወ ደሰ አለ መቸም ንስሃ ትገባለ ብየ አልጠብቅም እ/ሄር ይፈርዳል
ያናንተን ዐብይ ምከሩት
ይህ ሰው ስለ ጦርነቱ ምን ይል እንደነበር ሰምተናልምም አይተናልም አሁን ምን ለማለት።ፈልጎ መጣ ? ንስሃም ሳይገባ ልያቦካ መጣ ።
Wendeme ye sewe telacha alesebekum
The greatest lie ever.
Bekel Stop lying to people Tell the truth you are fano
አንተ ሩኩስ መጋቢ ትላንትነ ጆነሳይ በትግራይ ህዝብ ስታዉጅ አልነበረክምን ትላንት ኢንዲሞት ላስፈረድው ህዝብ አዉሁን የ ጌታ አገልጋይ አትምሰል አንተ ጆነሳደደር ነህ
ቀውስ ውሻ መናፍቅ
Please your a Genocide don’t lay the people of Ethiopia you have to repentance
እውነት ለመናገር አባታችን አንድም ቦታ ስለዘር አይናገሩም
@@madotube bemane hager new wedem wedmun eyegele torenetu fethawe new yalew short memory
Wendeme ye sewe telacha alesebekum
Paster Bekele you have to ask great excuse for the people of Tigray for what you said in media 2014E.C