ሰኔ 22/2016 ምንዛሬ መረጃ ብላክ ማርኬት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @userasnakech
    @userasnakech 3 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @tigisttigist2810
    @tigisttigist2810 3 місяці тому

    Thanks 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aishamohammedtube1040
    @aishamohammedtube1040 3 місяці тому

    እስኪ እኔን በምትለው ዋጋ የሚልክልኝ በተማኝነት

  • @asaidaasaida8468
    @asaidaasaida8468 3 місяці тому

    የዱባይ የት አለ ንገሩኝ ይጨምር ይሆን

  • @fatimaasn4912
    @fatimaasn4912 3 місяці тому +3

    እዚህ እምታወሩት ሌላ ላኩልን ስንላቸዉ እሚያወሩት ሌላ 32 እደገባ አልክም ብየ ይጨምራል እያልኩ ጉድ ሆኩኝ

    • @DhdjjxDhjdd
      @DhdjjxDhjdd 3 місяці тому +1

      የኔ ቢጤ

    • @Asia-tk2bq
      @Asia-tk2bq 3 місяці тому

      አብሽር

    • @Asia-tk2bq
      @Asia-tk2bq 3 місяці тому +1

      አውተንም እዝህ ሌላ እዛ ሌላ ወላሂ ይገርማል የኮይት ድማር 371 እስከ 370 ነው አያሉ አሚብለዋል እሱደግሞ 382 ይለናል ታዳ ማንን አንመን ያርብ

    • @hikematube7242
      @hikematube7242 3 місяці тому

      ​@@Asia-tk2bq እሚልኩትኮ አትርፈው ነው ያ ንግድ ነው ያንንም ታሳቢ አርጉ

    • @በስደትያለቀልጂነት
      @በስደትያለቀልጂነት 3 місяці тому +1

      አብሽሪ ውዴ እኔ አልክም ብየ ይዥለሁ ወላሂ የኢትዮ ኑሮ ውድነት ካልከነሰ አይርክስምም ሃዋላም መቸም አይቀርም አትፍሪ

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ 3 місяці тому

    ጥሩ ነው🇸🇦

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 3 місяці тому

    Hello Aslameallikum brother today on osmi you tube he was telling us 115’85 a dollar

  • @DhdjjxDhjdd
    @DhdjjxDhjdd 3 місяці тому +8

    ሣኡድ ላይ 31የለም መረጃህን አሥተካክል

    • @Saada-kv2tq
      @Saada-kv2tq 3 місяці тому +1

      ስንትነዉሳዉድ

    • @DhdjjxDhjdd
      @DhdjjxDhjdd 3 місяці тому +1

      @@Saada-kv2tq እኔ ጧኢፍ 35 ይላሉ28 ብር ማለት አንድ ሪያል ሪያድ እና ጂዳ አሥተያየት ይኖራዋል

    • @hikematube7242
      @hikematube7242 3 місяці тому +1

      እሱኮ 1 ሪያል 31 ሪያል ነው ያለው ያ ማለት እኛ እደሚንለው ከሆነ 32 ሪያል ከ25 ሳትም ነው አንድሺ የኢቶቢያ ብር

    • @امُخَالِدبنتجمال
      @امُخَالِدبنتجمال 3 місяці тому

      Ayidalam isu yalew gilts. Now hin baza yelam 29.41​@@hikematube7242

    • @Saada-kv2tq
      @Saada-kv2tq 3 місяці тому

      @@hikematube7242 እናየዉሸትመረጃነዉየሚነግረንማለትነዉ

  • @KedijaMohammed-ex7wj
    @KedijaMohammed-ex7wj 3 місяці тому +1

    Enamesaginalen ❤❤❤❤

  • @zahraoumer8489
    @zahraoumer8489 3 місяці тому

    የዱባይ 30.80እያሉ ነዉ 😮

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg 3 місяці тому +3

    ዱባዩች ሰንት ገባ ይጨምራል ብየ ማጠራቀሜ

    • @toyba9930
      @toyba9930 3 місяці тому +2

      እኔም😢

  • @MaryMarymary-m9n
    @MaryMarymary-m9n 3 місяці тому +1

    እርግጠኛ ነህ ጨመረ እኮ ደስ ሲል

  • @mariejaculbe4762
    @mariejaculbe4762 3 місяці тому

    ዱባይ 31.90 ሳቲም ነዉ ያለው🎉🎉🎉

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 3 місяці тому

      እር ውሽት ነው እትጨምሩ ክ31 ነው ቀንስ በጣም

  • @SeadaSeid-fu5mj
    @SeadaSeid-fu5mj 3 місяці тому

    አሁንም አትዘናጉ ዝም ብላችሁ ላኩ አይደለም መቀነስ ሊከለከል ይችላል ጥቁር ገበያ

  • @FygGuv
    @FygGuv 3 місяці тому +1

    የምታቀረበዉ መረጃ ልክ አይደለም ማነዉ የጆርዳንን አንተ ባልከዉ ልክ የሚመነዘር ነገረን??

    • @LubabaAhmad-ps1nv
      @LubabaAhmad-ps1nv 3 місяці тому

      የኔም ጥያቄ ነው እድዚህ እሚልክ የለም

  • @LediaAa-db8ox
    @LediaAa-db8ox 3 місяці тому

    ara qatari isti 32 kale nigaruni bageta

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 3 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @ErgoyeAbate-e3i
    @ErgoyeAbate-e3i 3 місяці тому

    በናትህ የሚልክ ታማኝ ሰወ አስተዋዉቀኝ በዚህ ብር

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 3 місяці тому

    የኪንያ። ሲትንው

  • @Asia-tk2bq
    @Asia-tk2bq 3 місяці тому

    ረውሽት ነው የኮይት ድናር ቀንሷል 371 ነው እየተባልን አንተ 382 !!!! እንዳፍህ ያርግለን 😢😢

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 3 місяці тому

      ትክክል እኔ እራሱ አስቀምጨ አስቀምጭ

  • @naef2913
    @naef2913 3 місяці тому

    ለኔ ሳውዲነኝ

  • @MekdesBekele-l7h
    @MekdesBekele-l7h 3 місяці тому

    hii

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg 3 місяці тому

    እኔ ብዙ ብር አለኝ በ32 የሚልክ ካለ❤

    • @እራሒል
      @እራሒል 3 місяці тому

      እኔም በርከት ያለ ድርሀም አለኝ 32 የሚልክ ካለ ንገሩኝ

  • @Nouriya-z2m
    @Nouriya-z2m 3 місяці тому

    ❤ 10qa for dubii
    Min ale ahun dirahma 100 biri bitargu 😂😂😂😂😂😂

  • @Amarech-pk3mw
    @Amarech-pk3mw 3 місяці тому

    ባህር 294 እያሉ ነው

    • @Balge-hl3ty
      @Balge-hl3ty 3 місяці тому

      እኔም ጠይቄ እደዚህ ነውአለ