This is my first time and I was left amazed. You explain really well and thoroughly. I will definitely try it and you sure got yourself a new subbie! I wish you were my sister, I would show up at your house every day 😅😅 Thank you and keep it up!
What a delicious side meal. I made it today for kidus Michael and we enjoyed it with our friends. Including oatmeal with whole wheat bread.😋💕thanks ej ybark!
nice Job....one comment though: @7:33 the refrigerator in most houses is set to have a deep freezer on top, and the regular freezer on the bottom; so I'm afraid labeling only the lower as deep freezer could mislead audience. (Anyways, may I mention how attracted to your calmness and occasional smile I am?)
ዋው ሜሉየ በጣም ምረጥ የተባሉ ምግቦችን ነው የምትሰሪው። እኔም ሞክሬው ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሸ በርቺ
ስነስረአትሽ ሞያሸ በጣም ያስደንቃል አንችን የመሰለች ውብ ባለሞያ ከመልካም ስነምግባር ጋር ወልዳ ለአለም ላበረከተችው ለጀግናዋ እናትሽ የከበረ አክብሮት አለኝ እጆችሽ ይባረኩ
Amen.
እርድ ቢገባ ያምራል
እርድ ቢገባ ያምራል
ስለአካፈልሽን አመሠግንሻለሁ
ሥራው ከባድ ነው
በጣም የሚገርም ሥራ ነው።
Thank you God bless
ያምራል እጅሽ ይባረክ ፀሎትም አንርሳ ለአገራችን
እኛም እናመስግናለን ሜላት በጣም ጎበዝ ቀጥይ በዚህ ሰርተን እንግዲህ መከስከስ ነው ቻው።
ሰላምሽ ብዝት ይበል ምርጥ አቀራረብ ነዉ እቃዎችሽም ያምራሉ የኔ ቆንጇ በጣም ደሰየሚል ነዉ ከነድምፅሽ አሪፍ ነዉ እሟክረዋለሁ
የእውነት ባለሞያ ነሽ ዛሪ መኩሪው ከጠበኩት በላይ ጣፋጭ ሆኖ አግቸዋለው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
በፆም ሰአት ስለዱለት አይወራም ከሰራሽ የፆም ምግብ ብለሽ ብታወሪ ደስ ይላል። ያማረ ምግብ የምንበላበት ሰአት አደለም በዚህ ሰአት የምናለቅስበት ሰአት ነው። የስቃይና የበሽታ ወረርሽኝ ዘመን ነው። በእፍኝ ቆሎ እና አንድ ኩባያ በሶ መጠጣት ነበር ትክክለኛው ፆም። ግን ያማረ ምግብ እየበላን እንዴት ነው ፈጣሪን ምናስታውሰው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።..
በጣም ቆንጆ ምግብ ነው በጣም እናመሰግናለን
እረ በጣም ደስ የምትይ ጉደኛ ባለሙያ ነሽ 👍🏽 ይመችሽ👌🏽
Enamesgnlen ....ye shibura duket benagn tirwn ebte fachiten metekm yechalal wey ???
በጣም ቆንጆ ነው እኔ የማቀው የቁላል ፍርፍሩን ነበር በዶለት ደግሞ ማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል ስታስረጂ ረጋ ብለሽ ስለሆነ በጣም ይገባል ባለሞያ ነሽ በርቺ፡፡
ተመችቶኛል አመሰግናለሁ እጅሽን ይባረክ
ብጥጫ ነው እጅሽ ይባረክ
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
እጅሽ ይባርክ በጣም ጥሩ ምግብ ነው።እጅሽ ይባረክ ።
Gobez tebareki
እጅሽ ይባረክ እናመሰግለናለን...
በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየሽን እናመሠግናለን
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ በጣም ያምራል እግዚአብሔር እጀሽን ይባርከው
በጣም የሚጣፋጥ ይመስለኛል እኔ ምግብ በጣም እወዳለው እሰራዎለው ተባረኪ🙏💖
በጣም ለጤናም ጠቃሚ ምግብ ነው ።ጉበዝ
በጣም ደስ ትያለሽ እጅሽ ይባረክ ያስብላል!
በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለው አመሰግናለው
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኪ የኔ እህት
This is my first time and I was left amazed. You explain really well and thoroughly. I will definitely try it and you sure got yourself a new subbie! I wish you were my sister, I would show up at your house every day 😅😅 Thank you and keep it up!
እኔሺብራን ምግብነቱን አማቀዉ ቆሎዉንነዉ ይገርማል
Yene konjo betam merit nesh bezu ngre new yemtasawkin berche
Betam gobez
You measure the ingredients .
Super clean, easy to follow your recipe.
Thank you.
በጣም ጎበዝ በርቺ
የሽብራ ዱቄት እኔ ድፍኑን ገዝቸ ማስፈጨት እችላለሁ ወይ
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
መልካም ባለሙያ ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በአገራችን ስሙ ቡጥጫ ይባላል
የምትሰሪዉን እየሰራሁ ስለምጠቀምበት የምትሰሪው ቀላልና ፈጣን ስለሆነ እወደዋለው
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ሜላዬ
አመሠግናለሁ ።
ተባረኪ በጣም ያምራ እደሚጣፍጥም አልጠራጠርም
እሞክረዉ አለሁ በርች ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
እጅ ይባረክ እናመሰግናለን
Amazing !!! ጣባ እንዴት እንደሚሟሽ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ( ግን ሳይቀረና )
እንደ ሁልጊዜ ምርጥ ስራ ፣፣ከኔም ጋር ቤተሰብ እንሁን፣ በርቺ በሉኝ እዲስ ነኝ
የኔጆበጣምያምራል ❤👍
ደስ ይላል! ቪዲዮውን የለቀቅሽው ጨመር አድርጉበት ያጣፍጠዋል ለማለት ነው? ቆንጆ እንዳገር ልጅ ልምከርሽ። ይሄንን ቪዲዮ አማርኛ የሚሰማ እና ምግብ መስራት የሚችል ብቻ ያየዋል ብለሽ እዳታስቢ። ስለዚህ ለመስራት የምትጠቀሚባቸውን መጠኖች ሁሉ አንቺ ይጣፍጣል በምትይው መጠኑን ግለጪ ከዛ ሰው የጣፈጠው ባንቺ መጠን ይቀጥላል ያልጣፈጠው መጨመር ያለበትን ይጨምራል። ሌላው መጠኖቹን በእግሊዘኛ በጹሁፍ ብትገልጭ ሌሎችን ማስተማር ይቻላል። የግል አስተያየት ነው። በብዛት የኛ ሰው ቪዲዮ ሲሰራ መጠን አይናገሩም መቀላቀል ብቻ ነው። አመሰግናለሁ።
ዋው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ብዙ ነገር ካንቺ እየተማርኩ ነው ሰላሙን ኡሉ ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ
Oh tnx dear
እውነትም መልክ ስጠኝ ሙያ ከUA-cam እማራለው የሚባለው እውነት ነው 🤣 በእውነት አመሰግናለሁ
rediat zeleke 😆😆😆
qoy ere ymn ferfre dulte mutcha nwe
Bexam gobez berchi hulum megeboches bexam xeru nachew ejesh yebarek
Watching this again Melateye as I like this recipe. This is my dinner today. Thank you dear as always. You never stop to amaze me!
ማርቲ በጣም አመሰግናለሁ
What a delicious side meal. I made it today for kidus Michael and we enjoyed it with our friends. Including oatmeal with whole wheat bread.😋💕thanks ej ybark!
Ye shimbra duletun
Hi my name is serkalem, i go by melat . betam yamiral i think yemetafit yimesilal kariyaw gin bayibesel yemeshal yimesilegnal thank you for sharing !
Berchi gobez nesh
እናመሰግናለን ሜሉ ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው
በጣም ጎበዝ።
ሜሉ ስራሽ ሁሉ ምርጥ ነው👌
You r such a smart and sweat person may God bless ur moyie
እጅ ይባርክ እህቴ እናመሰግናለን
yeshimbira shiro ende duketu metekem yichalal?
እንደሱ ሞክሬው አላውቅም የኔ እህት እንዳላሳስትሽ
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ፡፡ እስካሁን በበሽታው በሀገራቺን የተጠቁት ቁጥር ፲፪ ደርሷል ጥንቃቄ ይጨምር አደራ
#Abol tube
gora belu....
It’s really good I make it today it’s Delicious thanks
nice Job....one comment though: @7:33 the refrigerator in most houses is set to have a deep freezer on top, and the regular freezer on the bottom; so I'm afraid labeling only the lower as deep freezer could mislead audience. (Anyways, may I mention how attracted to your calmness and occasional smile I am?)
Wow betam ymiral yenekonjo ejish ybarak
ሙያ አንቺጋ ነፍ ነው ተባረኪ
Betam arif migib nw
I subscribed a week before and am learning a lot from you! Thank you dear!
የኔ ባለሙያ ላቺ ቃል የለኝም
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ ትለያለሽ፡፡
wow. good job
tks
Betam gobez nesh.
Meluye balesh gin borcham new aydel? 😃 tadelo
ዋው የሚገርም ነው እኔ እኮ ካለወጥ አላውቅም እሔንንማ እሰራዋለሁ አናመሰግናለን ሜሉ
Egeshi yebarke
የምትሰሪው ሁሉ ይጣፍጣል እናመሰግናለን
ለየት ያለ ነው ሜሊ
ባለሙያ ነሽ ታድለዉ ቤተሰቦችሽ
እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት እና እራሴ አብስዬ ነው የምጠቀመው እና ግራ ይገባኛል ምን ልስራ እያልኩ ጋደኞቼንም በስራ ላይ ሌላ ስራ እሆንባቸዋለው እነሱንም እኔንም ገላገልሽን መነው ጠፋ ሲሉኝ ሊካን ሥልክ ፈገግ ይላሉ አመሰግናለው ። ቆይ ግን እንዴት ሳልናገር 2 ግዜ አሮብኛል በድምፅሽ ፈገግ ስትይም ቤቻዬን 😀👈 እላለው በርቼ ።።
ፈጣሪ ሁላችንንም በያለንበት ጥበቃው አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያ ይባርክ።
ሜላት እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ
Your house look good can you show us please
ሜልዬ እስክሞክርው በጣም ቸኩያለው ሜሊ ሰራሽ ልዩ ነው እናመሰግናለን ❤
እጅሽ ብርክ ይበል
በጣምቆጆነዉ
Thank you, I will try this one💖
በጣም ደስ የሚል ምግብ
Ejish yebark
My sister God bless you
ያምራል እጅሽን ይባረክ
Wow great food
Was ist shimbra ???
Chickpeas (besan)
Setketfi egshin endaykortsh
በጣም አመሰግናለሁ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እጅሽ ይባረክ🙏🙏
ይገርማል ይህን ሁሉ ምን አውቄልሽ ዝምብየ የተለመደውን እደጋግማለሁ እንጅ ብዙ ግዜ ስከታተልሽ አዳድ ነገር ነው እናማ በርችልን ኑሪልን
ነ
ሜ
What is shmbra in English???
Chickpeas
or gerbanzo
Betam arif new betam bezihu keteye leloch megboch arif new metyeun asayen 😍😍😍😍😍😍
Wow arif new
ወይ ሞያ
አመሰግናለሁ ተባረኪ
እረ ሽንብራዬ በዚህ መልኩ አልጠበኩም ፣ ለማንኛውም ለነገ ምሳ ናት እድሜ ለሜሉ።
B lemur a lgeme tmhrte new
እናመሠግናለን
ስወድሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
ሞክሬ ወደነዋል እናመሰግናለን