ምስጋናዬ ሃይል አለው - የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዘምራን ህብረት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @UnionofMaranathaChoir
    @UnionofMaranathaChoir  4 роки тому +11

    ምስጋናዬ ሃይል አለው ምስጋናዬ
    አምልኮዬ ብርቱ ነው አምልኮዬ/2
    አምላክ ለሆነው ለኢየሱስ
    እያሸበሸብኩኝ ልበል ቅዱስ
    እስራቴን ሳላየው ወህኒ መጣሌን
    በልቤ ዙፋን ከፍ ከፍ ሳደርግ ንጉሴን
    የዚያኔ ይፈታል እስራቴ
    መልአኩን ልኮልኝ ውድ አባቴ
    ኢየሱስ ከዙፋኑ ይነሳል
    ዜማዬ ሰማይን ያስከፍታል
    ሁሉም በመቅደሱ ምስጋና ይላል
    የእኔም አንደበት ሐሴት ተሞልቶአል
    ያስፈራኝ ኢያሪኮ እንደቆመ አይቀርም
    በምስጋና ስዞረው ፈርሶ አልፋለሁ እኔም/2
    ምስጋና ነው በልቤ ያለው ምስጋና ነው
    ዝማሬ ነው ላንተ ማቀርበው ዝማሬ ነው/2
    የወህኒውን መሰረት ያንቀጠቀጠ
    ከሳሾቼንም ያስደነገጠ
    ጦር ሳልማዘዝ ከማንም ጋር
    ድብቅ ጦር ሆነኝ የኔ መዝሙር
    ምስጋናዬ ኃይል አለው……
    በባህር በወጀቡም አምላኬን አከብራለሁ
    በእሳትም ውስጥ ሆኜ ለኢየሱስ ዘምራለሁ
    ስትፈልግ ሰባት እጥፈ አድርገው እሳቱን
    ምጋናዬን ሳበዛ ይልካል መላኩን ይዘረጋል እጁን/2
    ዘምራለሁ ጨከኛለሁ ኦሆ ዘምራለሁ
    አመልካለሁ ጨክኛለሁ ኦሆ አመልካለሁ

  • @RahelNegash-zv3we
    @RahelNegash-zv3we 8 місяців тому

    ኢየሱስ የኔ ኣባት ተባረክልኝ ሞተህልኛል።

  • @nebaendash9445
    @nebaendash9445 3 роки тому +1

    ለዚህ ስራ የለፋችሁትን ልፋት እግዚአብሔር በሰማይ ይክፈላችሁ

  • @eteneshdemise3084
    @eteneshdemise3084 3 роки тому +1

    Amen haleluya mizganaye hayili alew amen 🤲🤲🤲😭😭😭👏👏👏👏

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 3 роки тому +1

    አሜን ምስጋናዬ ሀይል አለው
    አገልግሎታችሁ በላይ በሰማይ በማይጠፋው መዝገብ ይከተብላችሁ ።
    እንዲህ እንዳማረባችሁ በበጉ ፊት ለመዘመር ያብቃችሁ።
    መስዋዕታችሁን እንደ አቤል መስዋዕት ኢየሱስ ያሽትተው

  • @ApostolicVoice
    @ApostolicVoice 4 роки тому +3

    አሜን ትክክል ነው ምስጋናዬ ሃይል አለው

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 3 роки тому

    ተመስገንንን አሜንንንን

  • @FentaunDaseta
    @FentaunDaseta 6 місяців тому

    Amene Teberak Eyses

  • @kiyuapo3366
    @kiyuapo3366 3 роки тому +1

    Amen amen kebr ena mesgana le eyesus yehun🙏

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @fanoosafanoosa6843
    @fanoosafanoosa6843 2 роки тому

    Ameamen amen amen amen amen amen👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @nigistanebo8607
    @nigistanebo8607 4 роки тому +1

    አሜን አይል አሐው ምስጋና

  • @wondiyekebede
    @wondiyekebede 4 роки тому +1

    Amen yesus tsegawun yabzalachihu!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alamet4559
    @alamet4559 3 роки тому

    አሜን አሜን አመን

  • @zamanashabara5377
    @zamanashabara5377 Рік тому

    Amen amen 💖💖💖💖🙏🙏

  • @sanasana8660
    @sanasana8660 4 роки тому +1

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @birhanumehertu8363
    @birhanumehertu8363 4 роки тому +1

    እየሱስ ይባርካችሁ

  • @apostolicchurchanidamilakl6556
    @apostolicchurchanidamilakl6556 3 роки тому +1

    Elllllllllilllllllll ameeeeeeeeeeee🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼🙇‍♀️🙇‍♀️😄

  • @sisapostolichossanamasiyee9627
    @sisapostolichossanamasiyee9627 4 роки тому +1

    አሜን አሜንንን

  • @senaitmenta5941
    @senaitmenta5941 4 роки тому +2

    Amen Amen tebarku

  • @debebedutebo3911
    @debebedutebo3911 3 роки тому +1

    Hallelujah

  • @berhaunjarsa1646
    @berhaunjarsa1646 Рік тому

    loveeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @bruktawitw.8714
    @bruktawitw.8714 4 роки тому +2

    Amen Hallelujah!

    • @tigistkuma447
      @tigistkuma447 3 роки тому

      Amen Amen🙌🙌misganaye Hayl Ale🎼🎼🎷🎷🎺🎺👏👏👏

  • @alamet4559
    @alamet4559 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልል🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏🎹🌿🌿🌿🌿🌿

  • @misganawyizemer8293
    @misganawyizemer8293 4 роки тому +2

  • @bekiadugna1831
    @bekiadugna1831 3 роки тому +1

    አሜንን

  • @sisapostolichossanamasiyee9627
    @sisapostolichossanamasiyee9627 4 роки тому +2

    አሜንንን

  • @rabkarabka9021
    @rabkarabka9021 3 роки тому +1

    አሜንንንን

  • @alainaoun8103
    @alainaoun8103 2 роки тому

    አሜን